🛑 በመምህር ዘበነ ላይ የተደረገዉ ታዉቋል! አሰገዳጁ ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 118

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 5 месяцев назад +1

    ትዝታው የሚባለውን ሰውዬ አታምጡት

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад

      እሽ🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 5 месяцев назад +10

    ብስመ ስላሴ ስም በጣም እድለኛ ነኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ አቤት የኦርቶዶክስ ስርአት እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ሆይ በቤትህ አፅናኝ ከነቤተሰቤ ድንግል ማርያም በህይወቴ ጣልቃግቢ አሜን⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 5 месяцев назад +7

    እንደ መምህር ዘበነ መምህር የላትም ኦርቶዶክስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤🎉

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад +8

    አሜን መምህሮቻችን እግዝአቤሔርየአጌልግሎታቼውን ዜመናቼውን ይበርክልን በሕይወት በጤና ይጤብቅልን አሜን

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 5 месяцев назад +39

    አባታችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የመናፍቃን መድሀኒት ነው ገና ብዙ መናፍቃን ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት ይመጣሉ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +2

      🙏🙏❤

    • @አምላኳልጇነው
      @አምላኳልጇነው 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 5 месяцев назад +2

      ይሄን ትዝታው እሚባለውን dirty mouth ምነው ከሰሻል ሚድያው ብታጠፉት!!!

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalene

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 месяца назад

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን ሁሉም ዴስ ይላል እግዝአቤሔረ ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን እንዲህ ነዉ ምስጋና❤❤❤

  • @Balekinewu
    @Balekinewu 5 месяцев назад +23

    ምን አለበት ይህን ትዝታው የሚባለውን ከሀዲ ድምፁን ባታሰሙን!!!!

    • @AyelechBekele-l8o
      @AyelechBekele-l8o 5 месяцев назад +1

      Mamhir eyob.qalhiwt .baxan ena badim egzyabhir yaxabiqln qalhiwt yasmaln
      Amen

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 месяцев назад +1

      እዉነት ነዉ አታሳዩን በቃ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 5 месяцев назад +4

    እውነት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ልቦና ይስጠን ይመልስልን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 5 месяцев назад

      እውነት ነው !!!❤❤❤ ምን አገባን !!!!!

  • @SamiSami-c3n
    @SamiSami-c3n 5 месяцев назад +26

    ስለሙስሊም ስለ ጴንጤ እኛ ምናገባን አኔ የእነሱን አምልኮት በተመለከተ ለምን እንደምታቀርቡልን አላቅም አልገባኝም በራሳችን እምነት መጠንከር ነው ያለብን ከቻልክ ስለራሳችን የእግዚብሔርን ቃል የሚስተምሩንን ኦርቶክሳዉያን ሰባኪያንን ደጋግመህ አቅርብልን የምኖረው የክርስና ህይወት ፈጣሪን ያስደስተዋል ወይ ብለህ አስብ በነኛ ዳንስ እልልታና ጭፈራ የሀጢያት ስር በሆነው ገንዘብ ፅድቅ እንደሚገዛ በዚህ አስተምሮ ብቻ ሳይሆን በአንተም ማቅረብ እግዚአብሔር ያዝናል ። እናንተ ተከታይ ማብዛት ብቻ ነው የምትፈልጉት ። እኛ ከነሱ በአምልኮት እንለያያለን እነሱን ማየትም መስማትም አያስፈልግም ።

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 5 месяцев назад

    በጣም:ትልቅ:መልዕክት:ነው:አስተማሪ:ነው:በግሌ:ተምሬበታለሁ::

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 5 месяцев назад +6

    እየሩሳሌምን ያስጎበኘን ወንድም ነጠላ ቢለብስ ደስ ይል ነበር

  • @peg_tube
    @peg_tube 5 месяцев назад +1

    Abeetu maraan❤❤❤❤❤

  • @HewanLove-ns4px
    @HewanLove-ns4px 5 месяцев назад +4

    አባታችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የመናፍቃን መድሀኒት ነው ገና ብዙ መናፍቃን ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት ይመጣሉ!!

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 месяцев назад

    መምሕር ዘበነ ከሚወደው አንድ የኦርቶዶክስ አስተምሮ በትክክል የሚያስተምር ክብር ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጦት🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 5 месяцев назад

    Kalehiwet yasemalene

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 5 месяцев назад +1

    ጊታሆይ እነዚህን ሀሰተኛ አማኝነን ባዮችየሚሰሯቸውን አጸያፊ ስራዎች ስለሰማንና ስላየን አቤቱ ይቅርበለን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 5 месяцев назад +2

    ሠላም ለዚህ ስለራሳችን ሀይማኖት ብቻ አቅርብ ስለሰው ሀይማኖት አስፈላጊ አይደለም ወንድማችን

  • @rosashanko
    @rosashanko 5 месяцев назад

    kale hiwotn yasemaln memranochachn

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 5 месяцев назад

    Selu Memeher Zebenu anesemachewom esh.Ortodokesen lemadakem yemadregowet sara newo.lewongal agelegelot minem aywotalachewom gine ensewo mine Yawerewo? Ensewo ladakemu setekemu melesewo memeheran metegat newo.10qu! ❤❤❤

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 5 месяцев назад +12

    ተዝታው የሚበለውን መናፍቅ የሄን ተናገረ እያላችሁ ለምን ተራግቡለታችሁ ያልሰማ ይሰማ እየላችሁ ቦታ ሰጣችሁት!

  • @endriyashayle
    @endriyashayle 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቃሉ ባለቤት ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የራሳን ሳርባት የሰው ታማስል አለሽ ይልቁ አንተ ካንቀላፈሃው ተነስ መናፍቃን

  • @bashawe
    @bashawe 5 месяцев назад +1

    እኛ ሰለ ትዝታው ምንም አያደርግልንም የበሰበሰ ምላሰ ያለው አጋንት ሰለሱ እሱን ከምታሳዬን ትምህርት የሚሆን ነገር አቅርብ ከዛ ፎሎ ላይክ እናደርግካለን ማይረባ ነገር አታቅርብ ወንድማችን

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 5 месяцев назад

    አሜን አባቴ ልክ ኖት

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 5 месяцев назад +5

    እስልምናን መሰረት አርገህ ያቀረብከው መጀመሪያ በእምነት ደረጃ መሰረታዊ ልዩነት ብቻ ሳይሆን ፈፅሞ አንገናኝም ስለዚህ ስለነሱ አታቅርብ የጴንጤዎችም ተመሳሳይ ነው የነሱን ድክመት ሳይሆን የራሳችንን አስተምህሮ እና መዝሙር ብታቀርብ ከዚህ የተሻለ ይሆናል ።

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 5 месяцев назад +3

    ምን አግብቶህ ነው እዚ መጥተህ የምትዘባርቀው ወንድም ትዝታው እንዲህ ስትባዝን ጊዜህ እንዳያልፍህ ይልቁንስ መምህር ዘበነን ለኛ ተውልን ለመምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 5 месяцев назад +9

    መምህር ዘበነ (ዶ/ር ) በእዳንተ አይነት ከሀዲና መናፍቅ አፍ የሚጠራ ሰው አይደለም እፈር እስኪ

    • @BirukHabtamu-pm6si
      @BirukHabtamu-pm6si 5 месяцев назад +1

      ትዝታው ደሞ አታፍርም ስለ ዘበነ ስታወራ አንተ መአይብ ፊደል ያልቆጠርክ ደደብ ኦድ አምላኩ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 месяцев назад +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 HULACENENEM BEYALENEBETE BE SELAME YAKOYENE AMEN 🙏:MECEME BIHONE YALETAYE GUDE NEWENA EYASETENAGEDENE YALENEW FETARI CERENETUNE YABEZALENE KE YEKERETAWE GARA AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @DawitDadi-v4z
    @DawitDadi-v4z 5 месяцев назад +1

    ዶክተር ዘበነ ኑርልን

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 5 месяцев назад +6

    ትዝታው የሚባለው አጁዛ! አፉን መቼ ነው የሚዘጋው! ይሄ የአዲሱ የዓለም ስርዓት አገልጋይ ፓስተር! ደሞ አፍ አለኝ ብሎ ይወቅሳል፤ እሱ ታቦት መክተፊያ ነው ብሎ ዋናው ጋንኤል የማይናገረውን የተናገረ! ግን በቁሙ ስለሞተ ዋጋ አንሰጠውም፤

    • @MitinTewodros
      @MitinTewodros 5 месяцев назад

      ወድሰኒ ካልሽኝማ😢😢😢
      እንዳማረልኝ መጀመሪያዬ
      ድንግል አደራ መጨረሻዬን😢😢😢

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад

    Zebene Enkoan Geta Eredah Yehen ye Ewenet wengel endezi meglex kejemerk neg damo EGZIHABEHER beredah mexen weda Ewenet medreseh aykerem yehen bemesmate Getan Amesegegnalew!

  • @yonasbelete481
    @yonasbelete481 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ የሰው ሃይማኖት ውስጥ አትግባ የራሳችን ብዙ ያላለቀ ያልተነካ ትምህርት አለ እሱን ብታቀርብ ሕይወት ታድናለህ አሁን የምታቀርበው ግን የኛን ሃይማኖት የሚጠላ ጠላት ታበዛባታለህ እንጂ ውጤት የሚሰጥ አይደለም

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 5 месяцев назад

    Ay memar arambana kobo

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 5 месяцев назад

    Ante kenekah ybekanale lebe yeseteh

  • @atalay336
    @atalay336 5 месяцев назад

    ለትዝታው አሳዩት ይመቸዋል

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 5 месяцев назад +1

    የሚናገሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ኸሩ ለመሆኑ ምን ሞራል ኖሮህ ነው መምህር ዘበነን ሀፍህን ሞልተህ መናገርህ የድፍረት ሀጥያት ይቅር ይበልህ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 5 месяцев назад +2

    ትዝታውማለት ከንቱየከንቱከንቱ ከተዘራህ ያልታረምክነህ
    ፈጣሪይቅርይበልህ እንዲያውመምህርዘበነለመናገር እውቀትምብቃትም የለህም ከንቱ ከተዘራህያልታረምክ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 5 месяцев назад +1

    ያሰውዬ እማ ቀለደ ምህረተአብ ነው እሚባለው በቦዲጋርድ እሚሄደው ልክ እንደ እነ ፖስተር ዳላር እኮ ነው!!! በጭራሽ እማይመቸኝ አስተማሪ ቢኖር እነ ማነው ስሙ ፍየል የነበረው የሱ ዘማሪ!!! ስሙ ጠፋኝ ብዙ ስሉማልሰማቸው!!! በጣም በህዝቡ ተጫወቱ ስሙ መጣልኝ ቸርነት ተሀድሶ!! ህዝቡ ጥዋፍ እያበራ ሲያጃጅሉት እውነት አትደበቅም አሁን የታሉ ተድእበቁ ገንዘብ ሰብስበው!! በጣም እሚያስጡላኝ ምህርተእብ በጭራሽ የሀይማኖት ሽታ የሌለው አስተምሮቶ በኢሞሽን እንደተሀድሶዎች ብዙ ማለት እችላለሁ ግን እግዚአብሔር ይመርምረው

  • @tiruwork9898
    @tiruwork9898 5 месяцев назад +1

    መቼ ነው ሰለመናቃን ፕሮግራም መስራት የምታቆሙት ?(!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!)

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 5 месяцев назад

    የቀሲሰ ዘበነ ለማ ትልቁ እምነት እና ደስ የሚለው ነገር የጠፉት ሲመለሱ እና ዲያቢሎስ ሲንጫጫ መስማቱ

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 5 месяцев назад

    Menafekan hasetgha nachew memeher zebene endihe belew ayasetemerum

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 5 месяцев назад

    ትዝታዉ ምናለ ላፍህ ለከት ቢኖርህ መምህር ዘበነ ምንም የማይወጣለት መምህራችነና አባታችን ነው

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber Amilak yikir Yibelen Be Unet Ara Tizitaw mino Arifew Tekemetuw Enji 😢😢😢😢😢

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 5 месяцев назад

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ምን እየሆኑ ነው

  • @tenulozameba7266
    @tenulozameba7266 5 месяцев назад +1

    Tefatu yenante new yesun sedeb yemetastegabut. Yager sew seteret kesedebegne yenegeregne amemegne yebalal yenant sera yeha bayhon teru new forget him please

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 месяцев назад +1

    ጳጳስ ሚስት አለው እንዴ ዘቤ ዝሮበታል በቃ😂

  • @tsehaymulugeta8647
    @tsehaymulugeta8647 5 месяцев назад

    antelij bcha amlak ybarkh bebetu yanurh
    degmo tekulawoch endayweduh
    biyaskefuhm haymanoth lesewu aydelemna tebkewu

  • @ሶልሻየመሴ
    @ሶልሻየመሴ 5 месяцев назад

    ለምን ንስሐ አትገባም ይሁዳን በግብር መስለህ አሌለከ ጴጥሮስ ትላለህንዴ; አንተ ወንጌል ገብቶሃል ወይ ወንጌል ዝም ብሎ መገለባበጥ ነውንዴ ትናንት የሚካኤል እለት ብለህ ዝክረ ሚካኤልን የምትሰብክ ዛሬ ደግም ታቦት የምትሳደብ ትናንት ወይዘክሩ ስመኪ ብለህ የምትዘምር ዛሬ ባደባባይ ድንግል ማርያምን የምትሳደብ አንተ ማን ነህና ነው የምንሰማህ ንስሃ ግባ ግመል ውጠህ ትንኝ አታጥራ ወንድም ትዝታው ሳሙኤል

  • @Eli-wp5ul
    @Eli-wp5ul 5 месяцев назад +1

    ጰጰስ ሚስት ያገባል እንዴ. ?

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 месяцев назад +2

    ለዚህ ኮርማ መልስ መስጠት የሱን ትፋት እደመጥረግ ነው ሲጀመር ይሄ ዳቢሎስ የሰፈረበት ኮርማ ይህን አለ ያን አለ ብሎ ማዳነቅ እስከማውቀው ድረስ ዶክተር ቀሲስ ዘበነ "" ዞር በል አንተ ሴጣን ነው ሚለው"" እናንተም በሉት ምን ያውቅ እና ነው ለሱ መልስ ሚሰጥ??? መላእክቶች በሁሉ ቦታ የሉም ሲል ምን ያህል እውቀት እደሌለው ተረድቻለሁ 😎
    የወደቀው ዳቢሎስ እደተራበ ጅብ በዙሪያችሁ ያገሳል እያለው ወጌሉ ቅዱሳን መለአክትን በዙሪያችን የሉም ሲል አሁን ይሄን ሰው ከቀሲስ ዘበነ ጋር አወዳድሮ መልስ ይሰጣል??? 😂😂😂😂

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 месяцев назад

    Memhr zeben be ante yemitera aydelem ye orthodox arbegne abatachen newu tezta yitfabhna leme yesun weri atamtube teztawu yemibal sewuye atasyugne Egziabher yigssew

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 5 месяцев назад +1

    አይ አትሳቱ የመጀመርያው ጳጳሳት ምስት ማግባት ስለምቻል ነዉ ፍትሓ ነገስት አንብብ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      ሙሉ ፕሮግራሙን አይቶ አስተያየት መሰጠት ተገቢ ነዉ!

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 5 месяцев назад +1

      @@nsiebho እሽ ይቅርታ

  • @BealyAlemu
    @BealyAlemu 5 месяцев назад +1

    ምንም አይለይም

  • @AberhetMehari
    @AberhetMehari 5 месяцев назад

    እባካችሁ ትዝታውን አስተማርኩ ብሎ የሚለውንም የሚሳደበውንም አታቅርቡት ዝጉት ስታራግቡለት የሱ አማኞች ከሚሰሙት በላይ እየሰደበን እንደገና እንሰማዋለን እስኪ ዝጉት ለዩቱዪብ ብላቹ አታራግቡ

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 5 месяцев назад

    Programihen meketel littaskomegn new

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      😮

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 5 месяцев назад

    አይ ትዛዙ መምህራችንን አንተ አውቀክ አንብበክ መምህርን ዘበነን ተቸክ አንተ እርጉም ትሞታለክ

  • @hasnahasna1823
    @hasnahasna1823 5 месяцев назад

    መፅሐፍ ቅዱስ ይላል ከትርጉም ስህተት ይሆናል እጂ ስተት ከሆነ መፅሐፍ ቅዱስ እጂ ዘበነ አደለም

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 5 месяцев назад

    ለምንድነው የትም መሄድ የማይቻለው? ካልወደድነውስ? ትእዛዝ ነው? ትሁት ሁን። በተደጋጋሚ ስለምትለው በዛ።

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 5 месяцев назад

    Papassat 1st mistochachewun mastedader ALEBACHEW....zebene, KESIS
    Min maletu new?
    Ende

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 5 месяцев назад

    አይ ትዜ አንተ መምህር ዘበነን የመተቸት ሞራልህ የጉድ ነው

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 5 месяцев назад +1

    የሙስሊሙ ትርጓሜ ሌላ ነው ወንድሜ

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 5 месяцев назад

    Mittakerbewen enkuan atawkim

  • @tsionfikremariam
    @tsionfikremariam 5 месяцев назад

    Kant yebase weshtam yelem

  • @Dehabfitwefitwe
    @Dehabfitwefitwe 5 месяцев назад

    ትዝቲ በፊት ያለዉን ምሶሶ ሳትመለከት ስለምንበወንድምህ ያለዉን ጉድፍትመለከታለህ ለሪስህ ንስሀግባ አትታበይ

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 5 месяцев назад

    Yet ager new Jenet be Genzeb migebaw ........ante raseh endet argeh new litakerrbew yechalkew

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      Muctaar mehamed.
      እሱንማ መምህራቹሁን ጠይቁት.እኛም ገርሞን ነዉ ያቀረብ ነዉ .ገነት የሚገባ በብር ነዉ ያለዉን🙄

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 5 месяцев назад

    መናፍቅ ማለት ተጠራጣሪ ማለት ነዉ እናም ቃሉ በሙላት የሚገልፀዉ እኮ አንተንና መሰሎችህን ነዉ ምኑ በላ ነህ እንደዉ

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 5 месяцев назад +2

    ትዝታው ዝም በል ዱርዬዬዬዬ

  • @GetachewKetema
    @GetachewKetema 5 месяцев назад

    Ato Tizitaw , first you must learn before you criticize Professor Zebene

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 5 месяцев назад

    Tiztaw yetebalik tera niftam ezawu minim ayagebahim ! Memihrachin Doctor Zebenen egna Orthodoxawuyan enwedachewalen enakebrachewalen ! Yeberalih yewushet Wengel akatilo kemidrachin yatfah ! Orthodox lay hulunim yewushet tarik awurtehal gin altesakam ! Abatih Satnaelim yakmun mokro lezelalem tewardo lezelalem wedkuwal ! Antem ketewaredik ena kewedek koyitehal ! Slezih ende Yihuda raskin atifa ! Yemenafikan mecheresha yihe new !

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 месяцев назад

    Be Muslim jenet yasgebalu tebelew keteqemexut andu genzeb new! bequrehan wesex sayhon behadis wesex new Mohammed new yetsafew?

  • @tsehaymulugeta8647
    @tsehaymulugeta8647 5 месяцев назад

    ygermal papas mist alewude? mejemeria papas lemehon mistun betun mastedader alebet yemilut? ere ebakwo abatge bemastewal yastemrun

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 5 месяцев назад

    ትዝታው ለመሆኑ መፅሃፍ ቅዱሱን ተረድተህዋል? ሸሚዝ መሰለህ የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ::ትርጉሙ አንድና አንድ ቀጥተኛ ትርጉም ብቻ ነው ያለው:: አስርቱንና ስድስቱን ትእዛዛት ማወቅ ማክበር:: ስለራስህ ብቻ መስክር ምክንያቱም ማን እንደሆንክና እንደነበርክ ስለምናውቅ::

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 ትዝታው ሴሰኛው 😂😂😂 ይችን ኤዲቲንግ መገናኛ አደባባይ ብታጯጩህበት የሻልህ ነበር 😂😂😂😂😂 ድህረገፅ አራዳ የሞላበት ነው ይችን የ አማተር ተውኔትህን እዛው እስቴጅህ ላይ ሰገጤ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tobia283
    @tobia283 5 месяцев назад

    ማነው እሄ ዱርዬ ባለጌ መ/ ዘቤን የሚናገር ጋጠወጥ ውርጋጥ ሌባ ስርአት ያዝ ወንበዴ ኦርቶዶክስ እውነት ነው ቃሉ ሲያቃጥልህ ነው እሳቸውን የምትሳደበዉ ሁሉን ጥለህ እኔን ተከተሉ ነው የሚለዉ የእግዚአብሔር ቃል

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse 5 месяцев назад +3

    አንተ ዝቃጭ የእናት ጡት ነካሽ ስለዘበነ የማውራት ሞራል የለህም

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 5 месяцев назад +1

    የኦርቶዶክስ መምህሮቻችን ትምህርት እያቃጠላችሁ ነው እናንተ መናፍቆች እነ ትዝታው በንስሀ ተመለሳችሁን ግቡና ተማሩ ተመለሱ ከስድብ ውጡ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 5 месяцев назад +1

    አንተ ትዝታው ዲቢሎስ አባትህ የሆነው አንተን ብሎ ንስሀ ሰጭ ከንቱ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 5 месяцев назад

    Dn henok the confuser of confuser

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 5 месяцев назад

    እሳት ይዝነብብህ እኝህን የመሰሉ አባት ባንተ ቆሻሻ አንደበት ስማቸው ሲነሳ ያማል

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 5 месяцев назад

    ዲያብሎስ፡የሚገሰጰውን፡ይ
    ፈራል፡ስለዚህአንተዲያብሎስ፡ልትደርስበት፡የማትችለውን፡ውድመምህርን፡ባልታደለው፡አፍህ፡አትዘባርቅበት፡፡

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙄

  • @RahelMangudaye-fh8ff
    @RahelMangudaye-fh8ff 5 месяцев назад +1

    Tezetaw ante lateral setane

  • @bashawe
    @bashawe 5 месяцев назад

    አንተ ሲጀመር ለላይክና ለፎሎ ነው የምትንቀሳቀሰው የመምህር ዘበነን የአጋንቱን የትዝታውን ፎቶ ከፊለፊት አድርገህ ሌላ ታሪክ ታወራለህ ትምህርት የሚሆን ነገር አቅርብ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 месяцев назад

    አንተ ማነህ? እባክህ አንተ እራስህ ከዶክተር ዘበነ ለማ ተማር ማንም አይሰማህም አርፈህ ተቀመጥ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      ሙሉ ፕሮግራም አይተን አሰተያዬት መስጠት ተገቢ ነዉ🙏

  • @adilalaabay1571
    @adilalaabay1571 5 месяцев назад

    Yehen channel every body unsubscribe aregu,ante manek memer zebenen lemetechet yebekahew

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +2

      ሙሉ ፕሮግራሙን አይቶ አስተያየት መስጠት ተገቢ ነዉ 🙏