Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎአቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልንimo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ኦርቶዶክስ..ቤተክርስቲያን.የምትጠምቀው.በንኬልመዘፍዘፊያ.ነው..እንዴ.እኔ.ስለማላቅ.ነው..ምክንያቱም...እኔጴንጤ...ነኝ.የሁሉም.ቤተክርስቲያን..ይለያል...ማለት.ነው..ሲገርም.
ስንጠይቅ መልስ የለም
አቤል በውስጥ ፀፌልክ መልስ የለም
Yene march izabher yasdigew
@@amalnohaleb1405 ደምሪኛ
ከተወለደበት ቀን ይልቅ የስላሴ ልጅነትን ያገኘባት ቀን ታላቅ ናት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@ቲጂ ቲዩብ ቤተሰብ እንሁን እህቴዋ
እኔማ ከልመነዋ የተነሳ ቤቷን አይቼ ደምሬ መጣሁ በሉ ወደኛም ሰፈር ቀጥ ብላችሁ😀
@@zematube1219 ደምሪኛ
@@merigalmarye7051 ደምሪኛ
@@zematube1219 ቱቱ😂😂
ምንም ቃል የለኝም ይሄንን ቤተሰብ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት ኡፍ
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬና አዲስ! እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🏾
ላቺም ጤና ልጅ ይስጥሽ
@@munatesema6060 ደምሪኛ
ፍርዬ ል አንችም ፈጠር ዋንድልጂ ይስጥሽ። አይዞሽ። ዐሎት አድርግ❤❤❤
😍😍😍😍👍👍
ፍሬየ ላቺም እማምላክ ትሰጥሻለቺ
እሠይ እሠይ እሠይ ተመስገን አዳምና ሄዋን ያሳጡትን የእግዚአብሔር ልጅነት ዛሬ ተመለሰለት አዳም ሔዋን የዳቤሎስ ባሪያ ብሎ የጻዉ በዮርዳኖስ የጣለው ዉየእዳ ደብዳቤ ተቀደደ ወደ ቀድሞ ማንነቱ ልጅነቱ ተመለሰለት ታላቅ ቀን ነች በአዳም በሔዋን ምክንያት የተቀማውን የእግዚአብሔር ልጅነት ተመለሰለት በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በእውነት
እንኳን ለዚህ አበቃችው የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ክብር እመቤቴ ማርያም ታብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ክብር ስላያቹሁ ልጃቹሁ በጥበብ በሞገስ የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳድግላቹሁ በእውነት ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው
ሀገሩን የሚወድ ሀይማኖቱን የሚጠብቅ እናት አባቱን የሚያከብር የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ እግዚያብሄር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ እህቴ💚🌿
AMEN AMEN AMEN 👏
@@selamtube1319 🥰
Amen Amen Amen 👏
@@selamtube1319 እሺ👍
ክርስትና ያሰለቅሰኛ እኔ ልጄ ሳሰነሳ ሰው እደሞተበት ነው ያለቀስኩት ፍቅሩ ከባድ ነው ከልብ ከአቅም ባላይ ነው የሚሆነው ኦርቶዶክስ እንጃ ሁሉ ነገር ልብ ድርስ ነው የሚሰማው ልጃቹ የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብ ያሳድግላቹ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በአንድ ቀን ነው ያገባነው ጥር 23/2014 ዓም ስንወልድም አንድ ሰሞን ነው ይገርመኛል ሳስበው❤❤ ቀድሜ የወለድኩት እኔ ነኝ የኔ ልጅ ሴት ስለሆነች እናንተ በክርስትና ቀደማችሁን .....በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉
በይ እንግዲህ ልጅሽን ለልጄ 😀😀😀
@@zematube1219 ወዴት ወዴት....
@@simretfiseha8867 ወዲህ ነው 😂
@@zematube1219 Teru Adrgehal" Tolo machet new
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ከተወለደበት ቀን ይልቅ የስላሴን ልጅነት ያገኘበት ቀን ታላቅ ናት እመብረሀን ታሳድግላችሁ አድጎ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ🎉❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ማርያምን ግን ይቅርታ የሌላ ሀይማኖትን ማንቋሸሸ አይደለም ለኔ ግን ተዋህዶ የተለየች ናት ባባየ በሞገስ ያሳድግልን
የራሥሺንሥወጅ የሌላትወጃለሺ የራሡን የሚያከብር ይከበራል 👍😍😍😍
❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የእኔ ጥያቄ የክርስትና ቀን የተወለደውን ልጅ ለምንድነው በእንጀራ የሚጠቀለለው የምታውቁ አስረዱኝ ሃይማኖታዊ ስርዓት ነው
ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አቤት መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ በቅባሜሮን መታተሜ የስላሴ ልጅ መሆኔ 😢🙏🙏🙏🙏
በጣም ማሬ
🥰🥰🙏
@@brhantsfaw9853 ዘዠዠዠዠዠዠዠ
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@@azmerasekeken578 ?? መለማለት ነው??
አሜን አሜን አሜን ...እንኳን ደስ አሊችሁ ...ልጆች የእግዚአብሔር "ስጦታ" ናቸው :: ሁላችሁንም እጌዚአብሔር እለት ከእለት ይባርካችሁ ...
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒💒
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ 🎉እመቤቴ ታሳድግላቹ🙏🙏🙏❤🥰🥰ልጅ እና ትዳር የምትፈልጉ የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን🙏
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ ደምሪኛ
Amen🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
ባነው እደኔ ቃልንና አዲስን መላ ቤተሰቡን የሚወድ የእውነት ደስስስ ስትልኝ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ውዶች ልጃችሁንም እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችኹ
ቃል እና አዲስ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሳችሁ ቤቢም አድጎ እናተን ሀገርንም የሚጠብቅ ያድርግላችሁ 😘😘😘😘😘
እንኳን ለዚች ልዩ ቀን እደረሳችሁ እቺ ቅን ትልቅ ናት እውነተኛ ልጅ የተገኘበት እመብረሀን ቃልዬን በሽልም እዳወጣች ቤቢዬንም በሰላም በጤና ታሳድግላችሁ❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን::ደስ ሲል ሙሉ ቤተሰብ በሁለቱም በኩል እኩል አስቀድሶ ልጅን ለቅዱሳን አምላክ አደራን ማስረከብ መታደል ነው::ልጃችሁን ለብዙ ሺዎች መድሐኒት ያድርግላችሁ::
እልልልል ይህን ያደረገዉ እግዚአብሔር ይመስገን ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንም 😢😢 አቢየ እግዚአብሔር በግርማ ሞገሱ ያሳድግህ ልጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkan dase alechu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘
መታደላቹ ለዚህ ክብር መብቃታቹ የስላሴ ልጅነትን አገኘ ተመስገን ለኛም መርቁን ልጅ ላላገኘ እኝዲያገኝ ያለውም እንዲባረክ
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቼ ።የበረከት ፍሬ ያድርግላችሁ ።ቢኒ ትዩብን ያልተቀላቀላችሁ ይባካችሁ በነ ቃል ልጅ ስም ተለመኑኝ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁኝ
😂😂😂😂😂
ቢኒ ቆንጆ
@@kokobewerku6451 ደምሪኛ
❤❤
እሰይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነዉ❤ እንኳን ለዚ ኣደረሳቹ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላቹ♦️💒💒
አሜን 🙏🙏🙏
እውይይይ በጣም ድስ ይላል ይድግላችሁ አድጎ እ/ርን የሚያከብር የሚያገለግል ይሁን የምድርን በርከት ሳይሆን ስማያዊ በርክት ያግኝው በእውቀትና በጥበብ ና በማስተዋል ይድግ ለትውልድ ሁሉ በርክት ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ❤
አባትየው የተባረኩ ናቸው የተባረከ ልጅ ፈጣሪ የሰጣቸው ቤተሠባችሁ የተባረከ ነው
እስኪ ኢ ድ ምንም ያልጣስታ ስጦታ እንድኔ የትናዳድ እጅ ውድለይ 😂😂batrfa ኢ ድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ዎንድሞች ❤❤❤❤
😂😂😂❤
ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ያናድዳል እዴ
እናመሰግናለን 😂
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔረ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ በስደት ያላችሁ /ለን እህቶቸ የልባችንን መሻት እግዚአብሔረ ፈፅሞልን እኛንም ለዚህ ክብረ ያብቃን💓👏🌾
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ነበረው❤❤❤❤🎉🎉🎉 ፈጣሪ ያሳደግላችው የኔ ምርጦች ባባየእድግ በልልኝ የኔ ኖላዊ ❤❤❤
በእውነቱ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል🙏❤❤❤የሥላሴን ልጅነት ማገኘት መታደል ነው 🙏 ግን እናተ ፊታችሁን የተረጫችሁት ጸበል ልጁ የጠጠመቀበት ነው ?ወይስ አይደለም ?ልጁ የተጠመቀበት ከሆነ በጣም ስህተት ነው ።ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ ።
ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በፀጋ ለኛም ከስደት መልስ እደነቃልዬ እና አድስ በደስታ የተሞላ ሂወት ይስጠን ❤❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ባባዬ የኔ እንቡጥ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግክ ለቤተሰብክ ለወገንክ ለሀገርክ የምትጠቅም ያድርግክ አሜን አሜን አሜን ኖላዊ ትንሹን እንቡጥ ሳሚልኝ ቃልዬ የኔ ሴት
እንኳን ደስ አላቹ ልደትዬ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃላቹ ❤❤❤❤
ልጅ ክርስትና ተነስቶ በእለተ ቀኑ አይሳምም እኮ 😂 እመቤቴ ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ ታሳድጋላችሁ ❤❤❤❤
እዳውም ከቁርባኑ ትካፈይ አለሺ በደብ ይቻላል
@@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል betam
@@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል አመሰግናለሁ እኔም እሁድ ስለማስነሳአ
ለምን ምጥዋ መሆኑነዉ ክክክ
@@absabs9609 ምኑ
አዲስ & ቃል አንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኣሜን እንኳን ደስ ኣለቹ ማሮች እግዝኣብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ
በአላህ አለባበሳቸው ደስሲሉ ቤተሰቡ በሙሉ ❤❤❤ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊወች ፈጣሪ ያሳድግለችሁ
እንኳን ደስ አላች ቀልና አድስ መጣም ደስ ትሉኛላችሁ ነገር ግን ጥያቄ አለኝ ለጃችሁ እስካሁን ድርስ ሀይማኖተ የለውም ማለት ነው ካልተጠመቀ አእምሮ የተሰጠን ነገሮችን ለማገናዘብ ውሼትን ከውነት ለመለየት ነው ና አንብቡ እስኪ ዝም ብልን ከቤተሰብ ስለተሰጠን ብቻ አንከተል እመኑ አይደለም አንብብቡ የእስልምና መፅሀፍቶች ምን ይላሉ ብላችሁ ጥያቄ ፈጥሮባችሁ አያውቅም እስኪ አንብቡት ቅኑን መንገድ ይምራችሁ
እናንተ ለኔ የትዳር ተምሳሌቴዎቼ ናቹ ❤ ፈጣሪ ያሳድግላቹ
እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁእግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ💚💚
ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤የአረብ ሃገር ስደተኞች እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹህ አድስየ ደስ ብሎኛል ወለተእግዚአብሔር።እያላቹህ ።በፀሎት አስቡኝ❤
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ፈጣሪ ያሳደጋቸው አቤት ስነስራት ደስ ሲል ❤❤❤❤
ቃልዬ እና አዲስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እመቤቴ ማርያም ከልጇ መድሀኒዓለም ጋር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጉላቹ ለቤተሰቡ እና ለሀገር የሚጠቅም ያድርገው
እንኳን ደስ አላቹ ❤❤ፀበል ስትረጩ እንዴት እንደቀናው መች ሀገሬ ገብቼ ቤተክርስቲያን ምሄደው
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃቹ አደረሣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ቤቢዬ በጥበብ በሞገስ ድንግል ታሣድግህ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ሀገራችን ሠላም ትሁን
እድግ ምንድግ ይበልላችሁ ፍቅራችሁም እስከ ቀራንዮ ያድርግላችሁ በእዉነት ቤታችሁ በፍቅር በበረከት በፀጋም ትጎብኝላችሁ እመ አምላክ♡♡♡
ልጁ ሙስሊም ነበር ሲፈጠር አሁን ወደ ክርሲትና ተቀየረ መጨረሻውን ያሳምርለት! ቆይ በእጀራ ለምን ይጠቀለላል ያኢላሂ ሀይማኖቱ ያዛል ነው?!
ምን አገባሽ ውጭ ጥንብ ደንቆሮ እንደ ጉርጥ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው የሚገርመኝ ድሮም ክርስቲያንን አሁንም ክርስቲያን ምነው አንጣጣችሁ ምን አገባሽ ዝም ብለሽ ሽንት ቤትሽን እጠቢ ይህ አይመለከትሽም
አላልሽም 1444እምነት ይዘሽ😂😂3000በላይ ያስቆጠረ እምነት ነው ያለን ከናተ በፊት እዳልን አትዘጊ ለምን እደምንጠመቅ እነግርሽ ነበር አይገባሽ ልተው😂😂😂
እንኳን ደስስስ አላችሁ ለዚህም ክብር አደረሳችሁ ቃልዬ እና አዴስ እናንተ ለኛ ትልቅ ተምሳሌት ናችሁ
እኳን ደሥ አላችሁ የኔ ዉዶች እኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እመብርሀን በቅፍ በድግፏ በሞገሥ በግርማ ታሣድግላችሁ የኔማር
እንኳን ደስ አላችሁ ሐዲስና ቃል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!!ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ ሐዲስ የምታውቃቸው ታላላቅ መምህራንን ጠይቀህ ይህንን ጥያቄ ራሱን የቻለ ፕሮግራም ስራለት!ምን መሰለህ ጥምቀት አንዲት ናት ነገር ግን ሰወች ክርስትና በሚያስነሱበት ጊዜ ህፃኑ በተጠመቀበት ማየ ገቦ (ጠበል) ወላጆች ወይም የሚያጅቡት ሰዎች ይረጫሉ።ይህ ደግሞ ዳግም ጥምቀት ስለሆነ ክህደት ነው ይሁን እንጂ ብዙ አባቶች ባለማወቅም ይሁን በቸልተኝነት ይህን ሲያደርጉ ይታያሉ ሰወችም ምንም ሳይሉ ይጠመቃሉ።እና ስለዚህ ነገር በተቻለህ መጠን አባቶችን አናግረህ ፕሮግራም ስራልን አደራ!
እንኳን ለዚህ ክብር አደረሳችሁ 🎉❤❤እመቤቴ ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ❤ ሀገሩን የሚያስከብር ሀይማኖቱን የሚጠብቅ ቤተሰቡን የሚያከብር ልጅ ይሁንላችሁ❤
እንኳን ደስ አላቹ አዲስና ቃል እግዚያብሔር በምህረቱና በቸረነቱ እቅፍ ድግፈ አድረጎ ያሳድግላቹ
እንኳን ለዚች ቀን አደረሳቹህ ልጅቹንም ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ትዳር የለላቹህ እንዲህ አይነት ትዳር ይሰጣቹህ ፈጣሪ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁ እንዴት እንደሚአስቀና መባረክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ፫እንኳዕ አሕቢሩ አብጸሓና አብፀሓኩም የሕዋተይ ማዓረይ እሰይይ ደስ ክብል እግዚአብሔር ኣምላክ የዕብየልኩም ብፀግዑ ብጥበቡ ክቡራት አሕዋተይ ኣሜንንን፫ አነሲ አይፈልጦን ትርጉሙ ንምንታይ እዩ አብ እንጀራ ዝከባበልክምዋ ንገሩኒ ብማርያም 🙏🙏🙏❤❤❤
እኔ የማውቀው እጀራ ላይ ነው የማውቀው ከዛ እንጀራውን ቁርስርስ ተደርጎ ለሁሉም ይሰጣል 🥰🥰
@@adr4013 ትርጉሙ ምን ነው ከየት ይገኛል በቅድት ቤተ ክርስቲያናችን ታዘው አለች ለማውቅ ነው ለሌላ አይደለም እህቴ ❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገ ለዚህ ክብር ያበቃቹ ልጃቹ በእድሜ በጠና በቤቱ ያሳድግላቹ 🙏
እንኳን ደስ አላቹ: ለቁም ነገር ይብቃላቹ። መዝሙሩ ደሞ በጣም ደስ ይላል
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አምላከ ቅዱሳን በፀጋ በግርማ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙌
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏⛪🙏🙏
እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አድስ እና ቃልየ ልጃቸውን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ💐
ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የሰነበተዉ❤❤❤❤
BETAM ENJI ENEMA ALEFEGN SIL NEBER
@@hanayigezu ማርያምን እኔ ፅፌ ሁላ ስስች አርጌአሉሁ ትላንት
እሰይ እልልልልልልል ተመስገን ይህን ክብር ማየት መታደልን ነው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤መዳንያለም ያሳድግላችሁ።
40 ቀን ሙሉ ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም በጉጉት ነበር የተጠበካቹ ተመስገን እንካን ለዚህ አበቃቹ ❤❤❤
😂😂😂😂❤❤❤❤ስወዳቹሁ እኮ ቃልዬ እና አዲስዬ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅእነቃልየንበላይክ አሳዩኝ
@ገነት ወሎ ቱዩብ ቤተሰብ እንሁን እህቴዋ🙏💞
@@merigalmarye7051 እሽ የኔ ውድ
@@genetwollotube ደምሪኛ
Betam des yelal Egziabher Yemesgen
@@merigalmarye7051 Eshi belnal ,
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ይሰድግ የተባረከ ልጅ ይሁን ተባረክ በጣም ሰደ የምትሉ ቤቴሰባች ነችሁ
ውይይይ ስታምሩ እኮእመብርሀን ትጠብቃችሁ ባባዬ እድግ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ደምሪኛዋ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
esey Egziabher yimesgen enkuan des alachihu enkuan lezih abekachihu yetebareke lij yadirgilachihu
አምላኬ ሆይ ወደሃላ መለሰኝ የክርስትና ስራአቱ እንዴት ደስ እደሚል
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላች ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እንኳን ለዚህ ቀንአበቃችሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ እንጀራላይ ማንከባለል በኦሪት ጊዚ ነበር አሁን ግን ክርስቶስ ሞቶልን ስጋዉንአና ደሙን እድንወስድ ሰጠን ታዲያ የናተ ልጅ የከበረዉን ወስዶ ነዉ የመጣዉ ለምን ወደዋላ መሄድ አስፈለገ
አምላኬሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃን አሜን(3)🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንእኳን ደስ አላችሁ
እንኳንም ለዚች ለተባረከች ቀን አደርሳችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
እንኳንም ለዚች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን 🤲🙏💒
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና አዲሴ ፍጣሪ በሞገስ ና በጥበብ ያሳድግላችሁ
እግዚአብሔር በቸርነቱ,በሞገሱ,በጥበቡ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግላችሁ። ልክ አንደናንተም ሀይማኖቱን አክብሮ ጠብቆ ያሳድግላችሁ።😊
🎉🎉
ቃል እና አዲስ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሳችሁ ።እግዚኣብሔር ብጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹሁ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ማለት ተዋህዶን ማቋሸሽ ሽ ነዉ ሙስሊም ከሆንሽ ታዳ ምን አሳየሽ ከማይመለከትሽ አትመልከች okኦርቶዶክስ በመሆኔ የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችው ባባዬ አድገክ እናት አባትክን ጧሪ አገርክን ጠባቂ ያርግክ የማዳም ቅመሞች ለኛም ከሰደት መልሰ አሰነሰዲ የምናርፍበትን እንጀራ አምላክ ይሰጠን ጉሉ አሜን
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ፈጠረን ሙስሚም አድርጎ ይግደለን የሰዉ ልጅ ሲወለድ ሙስሊም ነው ነገር ግን ከተወለደ ቡሀላ ወደ ሌላ አይማኖት ይቀይሩታል ።። አልሀምዱሊላ አላ ኒእመቲል ኢስላም
መርዝ ምን ትቃደጅ አለሽ ሙሢልም😂 ሢባሊ ከጀመረ
እረ ባክሽ ነው አይደል ክክክክክክ
እና
@@tube2433 አልቀርብሽም አንችልም ወደብርሃኑ ያምጣሽ ከድቅድቁ ጨለማ ካለሽበት
@@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ትሽ
እንኳን ለዚህች ለተባረከችና ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ!!! ውይይይይ ስታምሩ🥰 የቤተሰቡ ፍቅር በአርሴምዬ ስታስቀኑ ክፉ አይንካችሁ የኔ ባለ ማዕተቦች🥰
📌እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አበቃችሁ🌹🙏🙏በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
እሰይ አሰይ ተባረክ በጥበብ እና በሞገስ ፈጣሪ እስከእናቱ ያሣድግላችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@@merigalmarye7051 አደረኩሽ እማ❤
እንኳን ደስ አላቹ ቃልዬ በተለይ አንቺ ደስ ይበልሽ ያለፈውን ያዘንሽበትን ቀን የሚያስረሳሽ ትዳር ልጅ ቤተሰብ ስለሰጠሽ እመብረሀን ቀርውን ዘመናቹን ትባርክላቹ
ለኖላዊ ማሻአላህ ብያለሁ ከክፉወች ተኮል አላህ ይጠብቅህ
እንኳን ለዚህ ክብር እበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ያሳድግላችሁ
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ ልጃቹሁን ያሳድግላቹ ፍቅራቹሁን በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳቹ እንኳንደስአላእግዚአብሔርአምላክልጃቹሁንያሳድግላቹፍቅራቹሁንበጣምደስይላልበጣምነውየምወዳቹ
እንዃን ለዚህ ክብር አበቃችችሁ አዲስና ቃልዬ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳደግላችሁ ❤️❤️❤️
ከርስቲን መሆኑ ብቻ እዴት መታደል ነውኮ ❤❤❤ ተዋህዶየ የኔ እናት❤❤❤
እግዚአብሔር ይሳድግላቹሁ በማስተዋልና በጥበብ በእግዛብሔር ቃል የምታሳድጉበት ፀጋውን ይብዝላቹሁ
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ ደሥ የሚል ቀን ክርትና ❤ለመላው እስልምና ተከታዮች ለኢድ መባረክ አደረሣችሁ
እንኳን ለዚቺ ቀንአደረሳችሁ እንኳን ደስአላችሁ በለጅ መባረክ ትልቅ ፀጋነዉ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እድግ በልልን ለሃገር ለወገን የምጠቅም ሃይማኖትህ ጠባቂ ያድርግህ ቃል እና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ
ቱቱቱቱቱቱቱ ብያለዉ እግዚአብሔር በግርማ ሞገስ ያሳድግላችሁ🙏በጣም ደስ ይላል አቤት መታደል❤❤❤❤
የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ኦርቶዶክስ..ቤተክርስቲያን.የምትጠምቀው.በንኬልመዘፍዘፊያ.ነው..እንዴ.እኔ.ስለማላቅ.ነው..ምክንያቱም...እኔጴንጤ...ነኝ.የሁሉም.ቤተክርስቲያን..ይለያል...ማለት.ነው..ሲገርም.
ስንጠይቅ መልስ የለም
አቤል በውስጥ ፀፌልክ መልስ የለም
Yene march izabher yasdigew
@@amalnohaleb1405 ደምሪኛ
ከተወለደበት ቀን ይልቅ የስላሴ ልጅነትን ያገኘባት ቀን ታላቅ ናት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@ቲጂ ቲዩብ ቤተሰብ እንሁን እህቴዋ
እኔማ ከልመነዋ የተነሳ ቤቷን አይቼ ደምሬ መጣሁ በሉ ወደኛም ሰፈር ቀጥ ብላችሁ😀
@@zematube1219 ደምሪኛ
@@merigalmarye7051 ደምሪኛ
@@zematube1219 ቱቱ😂😂
ምንም ቃል የለኝም ይሄንን ቤተሰብ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት ኡፍ
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬና አዲስ! እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🏾
ላቺም ጤና ልጅ ይስጥሽ
@@munatesema6060 ደምሪኛ
ፍርዬ ል አንችም ፈጠር ዋንድልጂ ይስጥሽ። አይዞሽ። ዐሎት አድርግ❤❤❤
😍😍😍😍👍👍
ፍሬየ ላቺም እማምላክ ትሰጥሻለቺ
እሠይ እሠይ እሠይ ተመስገን አዳምና ሄዋን ያሳጡትን የእግዚአብሔር ልጅነት ዛሬ ተመለሰለት አዳም ሔዋን የዳቤሎስ ባሪያ ብሎ የጻዉ በዮርዳኖስ የጣለው ዉየእዳ ደብዳቤ ተቀደደ ወደ ቀድሞ ማንነቱ ልጅነቱ ተመለሰለት ታላቅ ቀን ነች በአዳም በሔዋን ምክንያት የተቀማውን የእግዚአብሔር ልጅነት ተመለሰለት በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በእውነት
እንኳን ለዚህ አበቃችው የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ክብር እመቤቴ ማርያም ታብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ክብር ስላያቹሁ ልጃቹሁ በጥበብ በሞገስ የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳድግላቹሁ በእውነት ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው
ሀገሩን የሚወድ ሀይማኖቱን የሚጠብቅ እናት አባቱን የሚያከብር የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ እግዚያብሄር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ እህቴ💚🌿
AMEN AMEN AMEN 👏
@@selamtube1319 🥰
Amen Amen Amen 👏
@@selamtube1319 እሺ👍
ክርስትና ያሰለቅሰኛ እኔ ልጄ ሳሰነሳ ሰው እደሞተበት ነው ያለቀስኩት ፍቅሩ ከባድ ነው ከልብ ከአቅም ባላይ ነው የሚሆነው ኦርቶዶክስ እንጃ ሁሉ ነገር ልብ ድርስ ነው የሚሰማው ልጃቹ የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብ ያሳድግላቹ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በአንድ ቀን ነው ያገባነው ጥር 23/2014 ዓም ስንወልድም አንድ ሰሞን ነው ይገርመኛል ሳስበው❤❤ ቀድሜ የወለድኩት እኔ ነኝ የኔ ልጅ ሴት ስለሆነች እናንተ በክርስትና ቀደማችሁን .....በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉
በይ እንግዲህ ልጅሽን ለልጄ 😀😀😀
@@zematube1219 ወዴት ወዴት....
@@simretfiseha8867 ወዲህ ነው 😂
@@zematube1219 Teru Adrgehal" Tolo machet new
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ከተወለደበት ቀን ይልቅ የስላሴን ልጅነት ያገኘበት ቀን ታላቅ ናት እመብረሀን ታሳድግላችሁ አድጎ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ🎉❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ማርያምን ግን ይቅርታ የሌላ ሀይማኖትን ማንቋሸሸ አይደለም ለኔ ግን ተዋህዶ የተለየች ናት ባባየ በሞገስ ያሳድግልን
የራሥሺንሥወጅ የሌላትወጃለሺ የራሡን የሚያከብር ይከበራል 👍😍😍😍
❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የእኔ ጥያቄ የክርስትና ቀን የተወለደውን ልጅ ለምንድነው በእንጀራ የሚጠቀለለው የምታውቁ አስረዱኝ ሃይማኖታዊ ስርዓት ነው
ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አቤት መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ በቅባሜሮን መታተሜ የስላሴ ልጅ መሆኔ 😢🙏🙏🙏🙏
በጣም ማሬ
🥰🥰🙏
@@brhantsfaw9853 ዘዠዠዠዠዠዠዠ
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@@azmerasekeken578 ?? መለማለት ነው??
አሜን አሜን አሜን ...እንኳን ደስ አሊችሁ ...ልጆች የእግዚአብሔር "ስጦታ" ናቸው :: ሁላችሁንም እጌዚአብሔር እለት ከእለት ይባርካችሁ ...
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒💒
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ 🎉እመቤቴ ታሳድግላቹ🙏🙏🙏❤🥰🥰ልጅ እና ትዳር የምትፈልጉ የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን🙏
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ ደምሪኛ
Amen🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
ባነው እደኔ ቃልንና አዲስን መላ ቤተሰቡን የሚወድ የእውነት ደስስስ ስትልኝ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ውዶች ልጃችሁንም እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችኹ
ቃል እና አዲስ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሳችሁ ቤቢም አድጎ እናተን ሀገርንም የሚጠብቅ ያድርግላችሁ 😘😘😘😘😘
እንኳን ለዚች ልዩ ቀን እደረሳችሁ እቺ ቅን ትልቅ ናት እውነተኛ ልጅ የተገኘበት እመብረሀን ቃልዬን በሽልም እዳወጣች ቤቢዬንም በሰላም በጤና ታሳድግላችሁ❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን::
ደስ ሲል ሙሉ ቤተሰብ በሁለቱም በኩል እኩል አስቀድሶ ልጅን ለቅዱሳን አምላክ አደራን ማስረከብ መታደል ነው::
ልጃችሁን ለብዙ ሺዎች መድሐኒት ያድርግላችሁ::
እልልልል ይህን ያደረገዉ እግዚአብሔር ይመስገን ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንም 😢😢 አቢየ እግዚአብሔር በግርማ ሞገሱ ያሳድግህ ልጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkan dase alechu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘
መታደላቹ ለዚህ ክብር መብቃታቹ የስላሴ ልጅነትን አገኘ ተመስገን ለኛም መርቁን ልጅ ላላገኘ እኝዲያገኝ ያለውም እንዲባረክ
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቼ ።የበረከት ፍሬ ያድርግላችሁ ።
ቢኒ ትዩብን ያልተቀላቀላችሁ ይባካችሁ በነ ቃል ልጅ ስም ተለመኑኝ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁኝ
😂😂😂😂😂
ቢኒ ቆንጆ
@@kokobewerku6451 ደምሪኛ
@@kokobewerku6451 ደምሪኛ
❤❤
እሰይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነዉ❤ እንኳን ለዚ ኣደረሳቹ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላቹ♦️💒💒
አሜን 🙏🙏🙏
እውይይይ በጣም ድስ ይላል ይድግላችሁ አድጎ እ/ርን የሚያከብር የሚያገለግል ይሁን የምድርን በርከት ሳይሆን ስማያዊ በርክት ያግኝው በእውቀትና በጥበብ ና በማስተዋል ይድግ ለትውልድ ሁሉ በርክት ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ❤
አባትየው የተባረኩ ናቸው የተባረከ ልጅ ፈጣሪ የሰጣቸው ቤተሠባችሁ የተባረከ ነው
እስኪ ኢ ድ ምንም ያልጣስታ ስጦታ እንድኔ የትናዳድ እጅ ውድለይ 😂😂batrfa ኢ ድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ዎንድሞች ❤❤❤❤
😂😂😂❤
ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ያናድዳል እዴ
እናመሰግናለን 😂
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔረ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ በስደት ያላችሁ /ለን እህቶቸ የልባችንን መሻት እግዚአብሔረ ፈፅሞልን እኛንም ለዚህ ክብረ ያብቃን💓👏🌾
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ነበረው❤❤❤❤🎉🎉🎉 ፈጣሪ ያሳደግላችው የኔ ምርጦች ባባየእድግ በልልኝ የኔ ኖላዊ ❤❤❤
በእውነቱ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል🙏❤❤❤የሥላሴን ልጅነት ማገኘት መታደል ነው 🙏 ግን እናተ ፊታችሁን የተረጫችሁት ጸበል ልጁ የጠጠመቀበት ነው ?ወይስ አይደለም ?ልጁ የተጠመቀበት ከሆነ በጣም ስህተት ነው ።ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ ።
ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በፀጋ ለኛም ከስደት መልስ እደነቃልዬ እና አድስ በደስታ የተሞላ ሂወት ይስጠን ❤❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ባባዬ የኔ እንቡጥ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግክ ለቤተሰብክ ለወገንክ ለሀገርክ የምትጠቅም ያድርግክ አሜን አሜን አሜን ኖላዊ ትንሹን እንቡጥ ሳሚልኝ ቃልዬ የኔ ሴት
እንኳን ደስ አላቹ ልደትዬ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃላቹ ❤❤❤❤
ልጅ ክርስትና ተነስቶ በእለተ ቀኑ አይሳምም እኮ 😂 እመቤቴ ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ ታሳድጋላችሁ ❤❤❤❤
እዳውም ከቁርባኑ ትካፈይ አለሺ በደብ ይቻላል
@@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል betam
@@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
አመሰግናለሁ እኔም እሁድ ስለማስነሳአ
ለምን ምጥዋ መሆኑነዉ ክክክ
@@absabs9609 ምኑ
አዲስ & ቃል አንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኣሜን እንኳን ደስ ኣለቹ ማሮች እግዝኣብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ
በአላህ አለባበሳቸው ደስሲሉ ቤተሰቡ በሙሉ ❤❤❤ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊወች ፈጣሪ ያሳድግለችሁ
❤❤
እንኳን ደስ አላች ቀልና አድስ መጣም ደስ ትሉኛላችሁ ነገር ግን ጥያቄ አለኝ ለጃችሁ እስካሁን ድርስ ሀይማኖተ የለውም ማለት ነው ካልተጠመቀ አእምሮ የተሰጠን ነገሮችን ለማገናዘብ ውሼትን ከውነት ለመለየት ነው ና አንብቡ እስኪ ዝም ብልን ከቤተሰብ ስለተሰጠን ብቻ አንከተል እመኑ አይደለም አንብብቡ የእስልምና መፅሀፍቶች ምን ይላሉ ብላችሁ ጥያቄ ፈጥሮባችሁ አያውቅም እስኪ አንብቡት ቅኑን መንገድ ይምራችሁ
እናንተ ለኔ የትዳር ተምሳሌቴዎቼ ናቹ ❤ ፈጣሪ ያሳድግላቹ
እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ
እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ💚💚
ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤የአረብ ሃገር ስደተኞች እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹህ አድስየ ደስ ብሎኛል ወለተእግዚአብሔር።እያላቹህ ።በፀሎት አስቡኝ❤
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ፈጣሪ ያሳደጋቸው አቤት ስነስራት ደስ ሲል ❤❤❤❤
ቃልዬ እና አዲስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እመቤቴ ማርያም ከልጇ መድሀኒዓለም ጋር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጉላቹ ለቤተሰቡ እና ለሀገር የሚጠቅም ያድርገው
እንኳን ደስ አላቹ ❤❤ፀበል ስትረጩ እንዴት እንደቀናው መች ሀገሬ ገብቼ ቤተክርስቲያን ምሄደው
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ እህቴ💚🌿
ደምሪኛዋ❤
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃቹ አደረሣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ቤቢዬ በጥበብ በሞገስ ድንግል ታሣድግህ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ሀገራችን ሠላም ትሁን
እድግ ምንድግ ይበልላችሁ ፍቅራችሁም እስከ ቀራንዮ ያድርግላችሁ በእዉነት ቤታችሁ በፍቅር በበረከት በፀጋም ትጎብኝላችሁ እመ አምላክ♡♡♡
ልጁ ሙስሊም ነበር ሲፈጠር አሁን ወደ ክርሲትና ተቀየረ መጨረሻውን ያሳምርለት! ቆይ በእጀራ ለምን ይጠቀለላል ያኢላሂ ሀይማኖቱ ያዛል ነው?!
ምን አገባሽ ውጭ ጥንብ ደንቆሮ እንደ ጉርጥ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው የሚገርመኝ ድሮም ክርስቲያንን አሁንም ክርስቲያን ምነው አንጣጣችሁ ምን አገባሽ ዝም ብለሽ ሽንት ቤትሽን እጠቢ ይህ አይመለከትሽም
አላልሽም 1444እምነት ይዘሽ😂😂3000በላይ ያስቆጠረ እምነት ነው ያለን ከናተ በፊት እዳልን አትዘጊ ለምን እደምንጠመቅ እነግርሽ ነበር አይገባሽ ልተው😂😂😂
እንኳን ደስስስ አላችሁ ለዚህም ክብር አደረሳችሁ ቃልዬ እና አዴስ እናንተ ለኛ ትልቅ ተምሳሌት ናችሁ
እኳን ደሥ አላችሁ የኔ ዉዶች እኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እመብርሀን በቅፍ በድግፏ በሞገሥ በግርማ ታሣድግላችሁ የኔማር
እንኳን ደስ አላችሁ ሐዲስና ቃል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!!
ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ ሐዲስ የምታውቃቸው ታላላቅ መምህራንን ጠይቀህ ይህንን ጥያቄ ራሱን የቻለ ፕሮግራም ስራለት!
ምን መሰለህ ጥምቀት አንዲት ናት ነገር ግን ሰወች ክርስትና በሚያስነሱበት ጊዜ ህፃኑ በተጠመቀበት ማየ ገቦ (ጠበል) ወላጆች ወይም የሚያጅቡት ሰዎች ይረጫሉ።
ይህ ደግሞ ዳግም ጥምቀት ስለሆነ ክህደት ነው ይሁን እንጂ ብዙ አባቶች ባለማወቅም ይሁን በቸልተኝነት ይህን ሲያደርጉ ይታያሉ ሰወችም ምንም ሳይሉ ይጠመቃሉ።
እና ስለዚህ ነገር በተቻለህ መጠን አባቶችን አናግረህ ፕሮግራም ስራልን አደራ!
እንኳን ለዚህ ክብር አደረሳችሁ 🎉❤❤እመቤቴ ድንግል ማርያም ታሳድግላችሁ❤ ሀገሩን የሚያስከብር ሀይማኖቱን የሚጠብቅ ቤተሰቡን የሚያከብር ልጅ ይሁንላችሁ❤
እንኳን ደስ አላቹ አዲስና ቃል እግዚያብሔር በምህረቱና በቸረነቱ እቅፍ ድግፈ አድረጎ ያሳድግላቹ
እንኳን ለዚች ቀን አደረሳቹህ ልጅቹንም ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ትዳር የለላቹህ እንዲህ አይነት ትዳር ይሰጣቹህ ፈጣሪ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁ እንዴት እንደሚአስቀና መባረክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ፫እንኳዕ አሕቢሩ አብጸሓና አብፀሓኩም የሕዋተይ ማዓረይ እሰይይ ደስ ክብል እግዚአብሔር ኣምላክ የዕብየልኩም ብፀግዑ ብጥበቡ ክቡራት አሕዋተይ ኣሜንንን፫
አነሲ አይፈልጦን ትርጉሙ ንምንታይ እዩ አብ እንጀራ ዝከባበልክምዋ ንገሩኒ ብማርያም 🙏🙏🙏❤❤❤
እኔ የማውቀው እጀራ ላይ ነው የማውቀው ከዛ እንጀራውን ቁርስርስ ተደርጎ ለሁሉም ይሰጣል 🥰🥰
@@adr4013 ትርጉሙ ምን ነው ከየት ይገኛል በቅድት ቤተ ክርስቲያናችን ታዘው አለች ለማውቅ ነው ለሌላ አይደለም እህቴ ❤❤❤🙏🙏🙏
@@adr4013 ትርጉሙ ምን ነው ከየት ይገኛል በቅድት ቤተ ክርስቲያናችን ታዘው አለች ለማውቅ ነው ለሌላ አይደለም እህቴ ❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገ ለዚህ ክብር ያበቃቹ ልጃቹ በእድሜ በጠና በቤቱ ያሳድግላቹ 🙏
እንኳን ደስ አላቹ: ለቁም ነገር ይብቃላቹ። መዝሙሩ ደሞ በጣም ደስ ይላል
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ እህቴ💚🌿
ደምሪኛዋ❤
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አምላከ ቅዱሳን በፀጋ በግርማ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙌
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏⛪🙏🙏
እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አድስ እና ቃልየ ልጃቸውን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ💐
ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የሰነበተዉ❤❤❤❤
BETAM ENJI ENEMA ALEFEGN SIL NEBER
@@hanayigezu ማርያምን እኔ ፅፌ ሁላ ስስች አርጌአሉሁ ትላንት
እሰይ እልልልልልልል ተመስገን ይህን ክብር ማየት መታደልን ነው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤መዳንያለም ያሳድግላችሁ።
40 ቀን ሙሉ ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም በጉጉት ነበር የተጠበካቹ ተመስገን እንካን ለዚህ አበቃቹ ❤❤❤
😂😂😂😂❤❤❤❤ስወዳቹሁ እኮ ቃልዬ እና አዲስዬ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅእነቃልየንበላይክ አሳዩኝ
@ገነት ወሎ ቱዩብ ቤተሰብ እንሁን እህቴዋ🙏💞
@@merigalmarye7051 እሽ የኔ ውድ
@@genetwollotube ደምሪኛ
Betam des yelal Egziabher Yemesgen
@@merigalmarye7051 Eshi belnal ,
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ይሰድግ የተባረከ ልጅ ይሁን ተባረክ በጣም ሰደ የምትሉ ቤቴሰባች ነችሁ
ውይይይ ስታምሩ እኮእመብርሀን ትጠብቃችሁ ባባዬ እድግ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ደምሪኛዋ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
esey Egziabher yimesgen enkuan des alachihu enkuan lezih abekachihu yetebareke lij yadirgilachihu
አምላኬ ሆይ ወደሃላ መለሰኝ የክርስትና ስራአቱ እንዴት ደስ እደሚል
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላች ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እንኳን ለዚህ ቀንአበቃችሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ
አንድ ጥያቄ አለኝ እንጀራላይ ማንከባለል በኦሪት ጊዚ ነበር አሁን ግን ክርስቶስ ሞቶልን ስጋዉንአና ደሙን እድንወስድ ሰጠን ታዲያ የናተ ልጅ የከበረዉን ወስዶ ነዉ የመጣዉ ለምን ወደዋላ መሄድ አስፈለገ
አምላኬሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃን አሜን(3)🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እኳን ደስ አላችሁ
እንኳንም ለዚች ለተባረከች ቀን አደርሳችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
እንኳንም ለዚች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን 🤲🙏💒
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና አዲሴ ፍጣሪ በሞገስ ና በጥበብ ያሳድግላችሁ
እግዚአብሔር በቸርነቱ,በሞገሱ,በጥበቡ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግላችሁ። ልክ አንደናንተም ሀይማኖቱን አክብሮ ጠብቆ ያሳድግላችሁ።😊
🎉🎉
ቃል እና አዲስ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሳችሁ ።እግዚኣብሔር ብጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹሁ❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ማለት ተዋህዶን ማቋሸሽ ሽ ነዉ ሙስሊም ከሆንሽ ታዳ ምን አሳየሽ ከማይመለከትሽ አትመልከች ok
ኦርቶዶክስ በመሆኔ የእግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤