መርጦ መኩራት - በመሐል ክፍል 4 Bemehal part 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 248

  • @abelworku992
    @abelworku992 Год назад +60

    ለኔ ይሄን ማየት ድራማ ሳይሆን ትምህርት ነው የምር ታድዬ እውነት ከልቤ ነው ለካ እውቀት መገኛው ቡዙ ነው አመሠግናለሁ አኔ ይኔን በማየቴ ፈጣሪ የተሻለውን ነገር ሁሉ ያሳያቹ አሜን

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      2:96 days till my birthday and I’m

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      1:26 days till the new year is here

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      1/23 198/32 and I have no clue how

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      1:05 days until my birthday is in two days

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Год назад

      1:50 1:50 1:51 1:51 1:51

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo Год назад +46

    እኔኮ የሀረግ ተመስጦ መስማት 😂😂😂😂😂 ፀሀዬግን አንደኛ ወላሂ እስከመጨረሻው ይቀጥል የምትሉ 😂

    • @bossbaby6324
      @bossbaby6324 Год назад +1

      ምን ሀረግ ብቻ እኔ ራሱ ካለብኝ ሀይለኛ ራስ ምታት ለመዉጣት የመድሀኒቶቹን ዝርዝር ለመጻፍ ከቦርሳየ ወረቀትና እስኪሪቢቶ ማዉጣቴ 😂😂

    • @fuficjfii-zt9wo
      @fuficjfii-zt9wo Год назад +1

      @@bossbaby6324 የኔውድ አላህ ያሳልሽ እራስምታት በጣምከባድነው 😂😂😂😂

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Год назад +1

      ይቀጥል ❤💝💝💝

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 Год назад +9

    ይሄን ድራማ በጣም የወድድኩት ደራሲው ግን እንደሌሎች ደራሲ ለድሬ ዳዋ እና ለሀርር ክብር የለውም ሁሌም ድሬ ዳዋን በሱስ ብቻ የምትገልጾት የጫት እርሻ ነው እዛ እሱ ነው ያለው ባካቹ እኛ የድሬ ልጆች ብዙ መልካም መገለጮች አሉን እሱን ተጠቀሙ በየፊልሙ ድሬ ስራአት የሌለው ህዝብ ሱሰኛ ህዝብ አርጎ ማሳየት ይብቃ

  • @merci1093
    @merci1093 Год назад +11

    WOW በጣም የምወደው የማደንቀው ድምፃዊ ፀሀዬ ይኋንስ በአድስ ነገር ስለመጣህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል😍

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Год назад +8

    ወይ ፀአዬ አሪፍ የእራስ ምታት መዳኒት 😂😂 እናመሰግናለን በርቱ

  • @farida1771
    @farida1771 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ ድራማ ነው ተባረኩ ፀሃዬ በዛላይ የምወዳትን አረገውን አሰፋ ያያለችበት ዋው❤🎉

  • @TasefnesDemesw
    @TasefnesDemesw Год назад +13

    አሪፍ ነዉ ግን መጨረሻችሁን ሳናይ እንዳታቋረጡት አብሳሀኛው ፊልም ሙሉ አይቸ አላውቅም በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

    • @FrehiwotTakele-po4bc
      @FrehiwotTakele-po4bc Год назад

      Ena erasa batame new yatamesetekute 😁😁😄😄😃😃😆😆

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +1

    በጣም ደስ ትላላችው ፀሀዬ ድንቅ ብቃትህን እያሳየህ ነው በርታ አፈር ድሜ ተመችቶኛል

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Год назад +12

    በጣም አስተማሪ ድራማ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ምርጦችይ ፀሐዬ ነብሴ ኑሩልን

  • @lilifemale
    @lilifemale Год назад +5

    ሀረግ.እና.ጽሀዬ.እናንተን.ማየት.በራሱ.ያሥደሥታል

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 Год назад +20

    ጸሐዬ የጥምር ሞያ ባለቤት መሆነህን አስመስክረሃል በቀጣይ በተለያዩ ፊልሞች እንጠብቅሃለን ❤

    • @ermyasteshome1107
      @ermyasteshome1107 Год назад

      ፊልም የመስራት እንኳን ሀሳቡ የለውም።

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Год назад +12

    😂😂😂 አፈር ደሜ ከሱዳን ጠረፍ አስመጣለሁ አላለም 😂😂😂😂 አይ ፀሀዬ ከምር የሚገርም ድራማ እኮነው ቲያትር የማይ ነው የሚመስለኝ እኮ ምስጥ ብዬ ❤

    • @zebibaseid5
      @zebibaseid5 Год назад

      ቀላል ተጫወተባት😂😂😂

  • @hirutkaba972
    @hirutkaba972 Год назад +4

    ወጡን በአይኑ እያየ ሲጠብቅ ትን እስኪለኝ ነው የሳቅሁት። በፍፁም ማመን አልችልም ይሄንን😂😂😂😂😂

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад +3

    ፀሐይ ያራዳልጂ አጠቃቀስኩህ ትዝታችንን ቀሰቀሰው አልተቻለምምርጥ ያራዳልጂ ፀሐይ ምርጥአራዳ እንወደአለን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +6

    ውይ ሀኪም ጸሀዬ😂😂😂😂 የመድሀኒት ቅመማው ይመቻል ቆጣ መለስ የምትል ኢትዮጵያዊት እናት❤ ሁላችሁም ችላላችሁ👍❤️

  • @tsiongetahun1412
    @tsiongetahun1412 Год назад +4

    ለየት ያለ ድራማ ነው :: እውነተኛ ስማቸው መሆኑ ደግሞ wow

  • @LolLol-x6e
    @LolLol-x6e Год назад +3

    ምን ብዬ ልገራች ተዋቂ አርቲስት ያለበት ደራማ በጣም እዴት ደስ ይላል ደግሜ ዳጋግሚ ባየው አይሰለቸኝም ስውዳችሁ

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Год назад +35

    ወጡን እየው ሲባል በአይኑ ማየት መሰለው በጣም የተመቸኝ ፓርቲ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +13

    ምርጥ ድራማ አደራችሁን እዳያጥር ፀሐዬ የሳቄ ምንጭ አረ አስቱ ድምጿ 👌👌

  • @GalaxyAa-sr4kc
    @GalaxyAa-sr4kc Год назад +2

    ኢትዮጵያ ካሏት ብርቅዬ የጥበብ ሰው አንጋፋውና ተወዳጁ አርቲስት ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሀንስ የ
    ተውኔት ብቃትህን በዚህ አይተናል እንወድሀለን 😊😊😊😊

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 Год назад +3

    ዋው ገራሚ ነው ይለያላል እያዝናና ያስተምራል አይሰለችም ቀለል ባለ መልኩ መቅረቡን ወድጄዋለሁ።

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @solomelakew4304
    @solomelakew4304 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Год назад +8

    ይሄ ድራማ ነዉ ወይስ ሪያሊቲ ሾዉ ? I love it ❤❤

  • @helendiress5649
    @helendiress5649 Год назад +3

    አስቱየ የኔ ልዩ ትችያለሽ እኮ❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +11

    😂😂 ፀሀዬ የድራማው ቅመም የራስ ምታቱ መድሀኒት ተመቸኝ😂😂😂

  • @Elsahiwot2121
    @Elsahiwot2121 Год назад +11

    >😄😄😄

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 Год назад +1

      ደጋግሜ እየሠማሁ በሳቅ ተመስጣ የሠማችው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @sikosilo8476
    @sikosilo8476 Год назад +2

    በትክክለኛው ግን እንዲህ አይነት አስሪ ብዙም አይደሉም ❤❤❤

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Год назад +4

    It sounds so real!
    What a combination!
    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽

    • @yaredamare787
      @yaredamare787 Год назад

      Yenem tiyake new

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Год назад +3

    አፈርድሜ የት ነው የሚገኘው? ሱዳን ጠረፍ ውይ ፀሀዬ 😂😂😂😂😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +2

    ደስ የሚል ድራማ ነው ፀሀዬ👌 ሀረገወይን👌አስቴር😂እብዷ😅😅😅

  • @kktimo9831
    @kktimo9831 Год назад +1

    እነ ማኔ ሐረግዬ .... ምንአለ አንድ ቀን ቤታችሁ ብውል የአመት አብሮነት ይሆንልኝ ነበር።

  • @dt7091
    @dt7091 Год назад +2

    Hargye and Yabyee !!
    Love you both so much!!💝🥰😍😘

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +5

    ቀጥሉበት በጣም ግሩም ነው ሁላችሁም acting የምታደርጉት 💯✔️!🙏🏾✌🏽🕊️✌🏽🫶🏽🇪🇹

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @enyewalemayehu7071
    @enyewalemayehu7071 Год назад +6

    ዩነቨርስቲ ውስጥ እንደ ያብስራ የውጭውን ብቻ ሳይሆን የሀገራችንን ወግና ባህል ተምረው፤ ብሬክአፕ ማድረግን ብቻ ሳይሆን መቆጠብን/በድንግልና ማግባትን ወዘተ የሚያበረታቱ ጨዋ ተማሪዎችም አሉ። እነሱን የሚወክል ገጠ ባህሪይ በቀጣይ ክፍል እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Год назад +2

    Haregiyee betam yemiyasarif drama newu. I know how you are feeling. Mam is always protecting her children. Be blessed.❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @fayselhaile8549
    @fayselhaile8549 Год назад +4

    የአሪፎች life style i love it👍

  • @Abd-pu8pq
    @Abd-pu8pq Год назад

    አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት, ሀረግዬ ሥወድሽ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад

    በጣም ደሰይላል ትምህት አለው ሃረግዬ ሁላቹም እንወዳቹዋለን ተባረኩ

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo Год назад +2

    ምርጥ ድራማ ❤❤❤❤❤

  • @hamed008almazrouai2
    @hamed008almazrouai2 Год назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ🥰🥰🥰

  • @yifapicture9180
    @yifapicture9180 Год назад +2

    ታሪኩ ግጭትም(ወይም ደካማ ነዉ) እድገትም የለዉም እኮ።ሰስፔንስ የለዉ የተወሰነ ክፍል ከሄደ ቡሀላ በእርግጠኝነት ይሰለቻል።

  • @asawaki4457
    @asawaki4457 Год назад +2

    ወይኔ ሐረገወይን ምግብ ስታዘጋጂና ስታቀራርቢ ደም ነው የምታፈይው። ፈጠን ማለት ትችያለሽ?

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Год назад

    ጥሩ ሙቪ ፀሀዬ ድብቅ ችሎታ

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 Год назад +1

    ዉይ በስማም በጣም የሚወደድ

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Год назад +2

    It’s so entertaining and interesting to watch bless you all!

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Год назад +1

    ዶክተር ፀሀይየ 😂😂😂 ተመስጣ የሠማችህ ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +2

    ምርጥ ድራማ ነው ግን ቀኑ እረጅምምም አረጋቹት ❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Год назад +4

    ሱስ የሆነብኝ ድራማ❤❤❤

  • @kidisttaye3055
    @kidisttaye3055 Год назад +4

    ልጅሽ ታምራለች❤❤❤

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 Год назад +2

    በጣም ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @betelhembelay4823
    @betelhembelay4823 Год назад

    ምርጥ ነዉ ጥርጥር የለዉም ግን በተወሰነ መልኩ ከሀረግ የማልጠብቀው የ ኮንቲኒቲ ችግር አለ
    ለምሳሌ እራት ኑ እንብላ ካለች በሁዋላ አስተማሪዉ ካውያ ሊወስድ ሲመጣ ደና አደርክ !!!

  • @SawoDefar
    @SawoDefar Год назад

    ፀሐዬ በጣም አስደንቀኸኛል!!!

  • @ስንዱከበበው
    @ስንዱከበበው Год назад

    በጣም ምርጥ ነው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад

    Haregeye very proud ❤

  • @ajushhwueuwu142
    @ajushhwueuwu142 Год назад

    አስቱ ተመችተሸኛል የቤታችን ሰራተኞች እንዲህ ነፃ ቢሆኑና እሱም እራሳቸውን መሆን ቢችሉ ጥሩ ነው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Haregye lik yenen chinket neber sitinager yeneberew❤🇨🇬

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    ሀረግዬ ድሮም እወድሺ ነበር አሆን ባሰብኝ አፍር ድሜ ቀይጠሺ ትጠጪዋለሺ አላለም ፀሀዬ አፍረሰ ድሜ ምድነዉ 🤔ወጡነሰ እያየህ ስትለዉ ደሞ ፍጥጥ ብሉ ያየበት መንገድ በጣም ነዉ ያሣቀኝ🤣🤣🤣🤣😂ይመቻችሆ አይላቢዉ ሱማች

  • @yasinmohamed2289
    @yasinmohamed2289 Год назад +1

    አረ ወይኔ ወጡን እየው ሲባል😳😂😂😂

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Год назад +1

    አይ እናትነት❤❤❤

  • @ktagrofarmandindustryplc
    @ktagrofarmandindustryplc Год назад +8

    ሁላችሁም ደስትላላች አቦይመቻችሁ ኑሩልን

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @እማናፍቆቴ-ኈ7የ
    @እማናፍቆቴ-ኈ7የ Год назад +2

    በጣምትለያላችሁ❤❤❤❤❤

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 Год назад

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Год назад

    ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋትን የሚመክር ድንቅ ስራ።

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @haymanotfentaw4793
    @haymanotfentaw4793 2 месяца назад

    አፈር ዲሜ ሡዳን ጠረፍ ክክክክእሁሉም ቤት አለ😅

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +2

    ፀሀዬ የሀረግ ወንድም ሆኖ ነው ሚሰራው ልጅቷ አጎቴ ስትል የሰማሁ መሰለኝ እኔ እኮ ባሏ ሆኖ ሚሰራ መስሎኝ ነበር

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Год назад +5

    ፀሀዬን በማየቴ ደስተኛ ነኝ

  • @degis9636
    @degis9636 Год назад +2

    ስወዳችሁ አስትዬ የኔ ውብ ስታምር ውድድድድድ ሁለችንም ❤❤❤❤❤እወዳችለሁ

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад

    በጣም ምርጥ ነዉ በርቱልን👏😂😂😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Ye “Tibeb “ afikarina wedajoch ❤endet yzonal ❤❤❤❤❤❤🇨🇬

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Год назад

    Hareg I like the way you talking!!

  • @yesunehtadesse2141
    @yesunehtadesse2141 Год назад +2

    ስህተት እየሰራሽ ነው ሀረግ

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ Год назад

    ሸቃሊትሽቲዋንሻጥአርጋየኔቢጤ❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 Год назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @Nesru23
    @Nesru23 Год назад +2

    እንዴት እንደ ወደድኩት ❤❤❤

  • @ashenafi6398
    @ashenafi6398 Год назад

    ሃረግ የምር የኢትዮጵያ አርቲስትና ተዋናይ ሳይሆን አክቲቪስት እኮ ነው እንዲህ አይነት ሌግጀሪ ህይወት ያለው

  • @bereketengida1539
    @bereketengida1539 Год назад +2

    I love her(Yabu) voice. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +2

    እራሴን በጣም ስለሚያመኝ የፀሀዬ የባህል መድሃኒት እውነት መስሎኝ አፈር ድሜ ድረስ ተመስጬ ስሰማው ነበር ሰራልኝ😁😁

    • @Titisha.g
      @Titisha.g Год назад +1

      Ehite enem yamegnal ye tikur azimud oil arif new beshay tetekemi

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji Год назад

      @@Titisha.g የኔኮ የተለየነው አያስበላ አያስጠጣኝ አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ።

    • @seidkedirkedir9768
      @seidkedirkedir9768 Год назад

      😂😂😂

  • @yonasalex1196
    @yonasalex1196 Год назад +11

    አረ ሙዚቃውን ቀይሩት የሳይንስ ና ሕብረተሰብ ማስታወቅያ ነው ሚመስለው

    • @nehemiah5860
      @nehemiah5860 Год назад

      ታድያ እኮ ሀሳቡ በሳይንስ እና በህብረተሰቡ ላይ ያተኮረ ነው።

  • @عبدالواسعمحمد-ز4ت

    ይሄ ክፍል አልተመቸኝም

  • @seidkedirkedir9768
    @seidkedirkedir9768 Год назад +2

    እንደ ፀሀዬ ጨዋታ አዋቂ ግን ዘፋኝ ብቻ መሆኑ ይገርማል ወይ አፈር ደቼ😂😂😂

  • @MustefaAliyyi
    @MustefaAliyyi Месяц назад

    ክፍል 3

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад

    😂😂😂አዝናኝ እና አስተማሪ❤

  • @B...T-v3x
    @B...T-v3x Год назад

    Astuye swedsh eko

  • @SurafelFirde-nk3ew
    @SurafelFirde-nk3ew Год назад

    ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @zofan8838
    @zofan8838 Год назад +1

    😂😂😂😂😂አፈርደሜ የኔምስኪን

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Год назад +2

    ፀሀዬ መድሃኒት አሳቀኝ 😂😂😂

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Год назад

    ዛሬ ljemrew ነው ካለፉት ድራማ ሰውለሰው :ገመና :መለከት: ዋዜማ ሞጋቾች : አይገርማቹን እሄን ሁሉ ድራማ ሰው ቤት ዞሬ አየው አቤት ትዕግስቴ ብቻ ዛሬም ቤቴ ሳይሆም በስደት መች እደማርፍ ባላቅም ብቻ አሪፍ ይመስላል ልየው 😊😊

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 Год назад

    ኧረ የ ድምጽ ችግር አለ ። የአካባቢው ድምጽ ጠፍቶ ባክግራውንድ ሙዚቃው ይጎላል ። ይዘቱ ግን ግሩም ነው

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 8 месяцев назад

    ደኩተር ፀሐዬ

  • @DddZdes
    @DddZdes Год назад

    ሙዚቃው ክላሲኩ ዲሥተርባንስ ነው የሀረገወይን አሰፋን ዲምፅ ንስማበት አውጡት ዲምፁን

  • @MekdesTesema-bq8hb
    @MekdesTesema-bq8hb Год назад

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g Год назад +2

    የሀረገወይን መኖር ሌሎቹ ድምቅ ብለው እዲታዩ አድርጎአል የድራማው ውበት የትምህርት አሰጣጡ የተዋናይ ብቃታቸው 100% ነው ትንሽ ቅር ያለኝ የክላሲካሉ ነገር ነው በርቱልኝ የረሳናቸው የጠፍ አርቲስቶቻችን ብቅ ብቅ እያላቹልን ነው

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @fatiyahassan-8662
    @fatiyahassan-8662 Год назад

    አፈር ድሜ አለላም😆😆😆

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад

    Nice drama! Keep it up!

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Год назад +1

    ፀሀዬ ግን በምንኛ ነዉ የቆጠረዉ ካርታዉን ? 😂😂😂 እግርሽን አጣጥፈሽ ለምን ተቀመጥሽ ? አንቺ ያደግሽበት ዘመን እና አሁን ያለዉ ትዉልድ የሰማይ እና የምድር ያህል ተለያይቷል።

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤👏👏

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc Год назад

    በርቱ

  • @lalaab7013
    @lalaab7013 Год назад +1

    ቆይ ሳምንት ጠብቀን የምትቆጥቡብ አነሰ😢😢😢

  • @SurafelFirde-nk3ew
    @SurafelFirde-nk3ew Год назад +2

    እረ ወገን 😢 ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው
    ሁለት ቦታ እየተሳሳሙ እኮ ነው 8ሺ

    • @metagesassefa1447
      @metagesassefa1447 Год назад +3

      ደግመህ እየው ከንፈር ሳይሆን ካቀራረፁ ነው ጉንጯን ነው ለመፍረድ ባንቸኩል።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Год назад

      ያንተ ሃሣብነው

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      በውነት ደግማቹ እዩት ሁለት ቦታ ላይ
      ይሄ ሀሜት ወይ የፈጠራ ወሪ በ ስሎ ሞሽን በማየት ሁሉም ማረጋገጥ ይቻላል
      ላሁኑ ሳይሆን አትድገሙት ነው የኔ ሀሳብ
      ልብ ብለን እንከታተላለን

    • @SurafelFirde-nk3ew
      @SurafelFirde-nk3ew Год назад

      ሀረግ አና ያቢ ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ ነው ማረጋገጥ ከፈለጋችሀ በ እስሎ እርጋቹ 2:00 እና ሁለተኛው ደግሞ 3:17 ውሸት ቢሆን እኔም ደስ ባለኝ

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 Год назад

    የአስቴር ቢጃማዎች ሲያምሩ