ዕፁብ ድንቅ ሥራ ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
    ዕፁብ ድንቅ ሥራ
    =========
    ዕጹብ ድንቅ ሥራ (2)
    በእውነት የታደለ የእግዚአብሔር ሙሽራ
    በእውነት የታደለች የእግዚአብሔር ሙሽራ
    አዝ------------------/
    ነፍሳችሁ በሰማይ ርግብ ትመስላለች
    ከመላእክት ጋራ ዛሬ ትዘምራለች (2)
    እልል (2) በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ
    ያበራ ጀመረ ሙሽራው ፀዳሉ
    ያበራ ጀመረ ሙሽሪት ፀዳሏ
    አዝ------------------//
    ከክርስቶስ ሰላም እንዴት ይርቃል ሰው
    ሥጋና ደሙን ሳይሳሳ ከሰጠው
    የመንፈስ ቅዱስ ሕፃናት በመሆን
    በሥጋ ወደሙ መቀደስ አለብን (2)
    አዝ------------------/
    በእግዚአብሔር ተባርኮ የመኖር ምሥጢር
    የዘለዓለም ሕይወት ይሰጣል ፍቅር
    ሥጋውን ፍሪዳ ደሙን መጠጥ አድርጎ
    ሰጥቶናል አማኑኤል ሕይወቱን ሰውቶ (2)
    #ethiopianmezmur #tewahdomezmur #tewahdo #ethiopianorthodoxmezmur #teklehaymanot #mezmur #orthodoxmezmur #tewahdo_tewahido #timket #orthodoxy #wedding #weddingsong #weddingsongs #yesergmezmur #orthodoxwedding

Комментарии •

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 6 дней назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነቱ❤