እነ ሰመረ ባሪያው የታሰሩት ተፈቱ - እስር ሞት የኛ ነገር - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- እነ ሰመረ ባሪያው የታሰሩት ተፈቱ - እስር ሞት የኛ ነገር በሚል የሰዎች አስተያየት በ ትኩስ ነገር
🛑 ለትኩስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጃ ለማግኘት ይሄን ተጫኑ 👉 • ትኩስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጃ
🛑🛑🛑 በተመልካች ተወዳጅ የሆኑ የአመቱን ምርጥ ቪድዮዎቼን እዚህ ተመልከቱ 🛑🛑🛑
👉 • 🛑የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና😂 የሳ...
👉 • 🛑እሳቱ ትውልድ😂 የሳምንቱ አስቂኝ ...
👉 • 🛑የ5ሚሊዮን ብር ምቀኛ በሰው ስራ ...
Ethiopian Funny Comedy and Reaction Videos Alew Debrogn አለው ደብሮኝ
Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
#ethiopiancomedy #tikus
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
ወንድሜ ሰመረ ምወድህ የማከብርህ አገሬ ባሕሌ እንዳይበላሽ በመታገልህ ነው። በርታ ትውልዱን አድን!!!
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
ትክክል ነህ ይባርክህ ግን ለእስከ መቼ ጥያቄህ የእግዚአብሔር ቀን ጊዜ እስኪመጣ ድረስ እልሃለሁ ወንድሜ🤲 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በይቅርታ ይጎበኘ🤲 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
አሜን! ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
መልካሞችን ከአላህ በታች ስበብ የሚሆኑ ባለሞያወችን የምገሉ አላህ ያሰቃያችሁ እስበሻል ደኩተር ፍለጋ ከአገር እየወጣን የኛን ሙህሯች እየገደልን አዪ ሀበሻ መቸ ነዉ የምንለወጠዉ
ሁሉም ነገር ያሳዝናል😢
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
ክርስትያን ከወተት መጠጣት አልፎ አጥንት ይቆርጥም አለን ታላቁ የአ፡ ኪዳንን መምህር ቅ፡ ጳውሎስ! ቃሉን መስቀሉ ያጎቡጠው! አባ ገ/ኪዳን!
ምርጥ ግጥም
Bravo ❤
❤❤ ምን ታርጌዋልሸ❤❤
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
❤❤❤
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
Gobez wendemgasha, adnakih negn ke Netherlands. Berta wendema.
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
ዶ/ር አንዱአለም የተገደለው ራሳቸውን ባለስልጣን ነን በሚሉት ደደብነት ራስ ወዳድነት ጠበኛነት እና ቅናት በሚባል በሽታ ነው💔💔😭😭
Well መንግሥትም እራሱ በዘረኝነት ተጠምቆ ተኮትኩቶ ያደገ የኢትዮጵያ ህዝብ የጠላት ኃይል ሰላዮች አሰልጥነው ያደራጇቸዉ የበታቸኝነት ስሜት የሚያሰቃያቸውን ሰወች ብቻ መልምለው ነው ዘራቸውን የዘሩት መደራደር የሚሉህ ሊገድሉ ሲያዘናጉ ብቻ ነው ከወሬ ያለፈ ቁርጠኝነት የለም ህዝቡ ይጮሃል በየቦታው ማንም ደስተኛ አይደሉም ከትግራይ እሰከ ኦሮሞ ልበ ድፍኖች ይታበያሉ ብቻ።
Thank you. That is exactly what is going on. The country is run by who does not have love of the country. They destroying and jailed who cares the country.
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏
ሙዝቃውን አውጣው ይረብሻል ንግግሩን ይሻማል ወንድሜ ❤
ወርቁ የዩትዩብን የተዘበራረቀ ህግ ለማምለጥ ስል ነው ያደረኩት ለመቀንስ እሞክራለሁ።
@ እሺ ምንም ችግር የለም ፕሮግራምከሚከታተሉት አንድ ነኝ አብሽሪ በርታ ወንድምችን 🥰🥰🥰👌🏾👌🏾👌🏾
ሙዚቃው ግን ይረብሻል???
ሀገራችን ላይ ጡረተኞች ጦርነት ያውጃሉ ወደ ጦርነት ሄዶ ግን የሚያልቀው ወጣቱ ነው ። ሽሜዎች አራዳ ወጣቱ ግን ፋራ ሆኗል ።
ምክሬ ለወገኔቼ፤ ጠ/ሚሩን ፓርቲውን ጠልታችሁ፤ በዘርንና በኃይማኖት ጀርባ ተሸሽጋችሁ አታባሉን!!!
ዶክተር አብይ ኢትዮጵያ ለኤርትራኖች ሁለተኛ አገራቹ ብሎ አታሎን በአዲስ አበባ የሚኖሩ ኤርትራኖች እየታሰሩ ነውከእስር ሊያመልጡ የመኮሩ 5ምቷል 38ቆስለዋል ቦሌ አራብሳ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏