Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድ ልጅ ክብር ቢያስፈልገውም ማግጦ ከመጣ😂መገረፍ ያስፈልጋል😂እኔ ቀጭንም ብሆን እዲህ ካረገብኝ😂😂 ጠብቄ😁😁እንቅልፍ ሲወስደው እግሩን እና እጁን አልጋ ላይ እስሬ😂እቀሰቅሰውና 😂😂በደንብ ነው የምገርፈው😜የልቤን እድርሼ 😂ደሞ ያሰርኩትን ስፈታለት እዳይመታኝ አስምዬ እደማይመታኝ😜😜እርግጠኝ ስሆን ነው የምፈታው 😂😂😂😂😂
ክክክክክ እረባክሽ አልቀረብሽም አስረሽገርፈሽ ስፈችው የሚለቅሽ ይመስልሻል
ክክኮክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂🤣😂😂🤣
ክክክክ
ክክክህክክክክ
እረ ውቤ በተረጋጋ መንፈስ ብጠይቂው አሪፍ ነበር ወፍራም መሆን ለዝህ ይጠቅማል ፈጠፈጠችው😂 ናሂ ተሳክቶልሀል😃
በለው ክክክክክክ
ጉልበቷን ተጠቅመችበት ወይ ወፍርት ለዚህም ይጠቅማልዴ ወይኔ እኔስ መርፌ ንኝ ክክክ
አሽቀነጠረችው እኮ ክክክክክክክ
😅😅
ክክክክክክክ
ግን ደዝህ ሀይለኛ አትሁኝ ወንድ ልጂ ክብር ነዉ በአግባቡ ጠይቅ ተረጋግተሽ ለሌላ ግዜ ዉቤ❤
ለምን ልኩን መገር እንጂየማ ነሽ የወንድ ተለማማ ጭ
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ክክክክክየኔቢጤ
ወንድ ልጅ ከተከባከብሽው እናቱ ነው የምትመስይው
@@jemilatube6502 ክክክእደእነ ሀይማኖታችን ለምንድነው ባሎቻችሁን ተከባከቡው ብሎ ያዘዘን እባክሽ
bebotaw anchi tibishalesh
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቤተስብ
ትክክል ነሽ ውቤየ እንደዝህ አይነት ነገር ሀይማኖታችንም አይፈቅድም በትዳር ውስጥ ማመዘር ትዳር ያፈርሳል
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ ስውውዲሽ
አጭ
እ እነሱስ መቸ ተጋብ ገና ?
@@Lulu8049-c8d ሽምግልና ተልኮ ወላጆች እሺ ካሉ ብቃ ተጋብቷዋል ሰርግ ብኃላ ነው በተለይ ቤተክርስቲያን ሄደው ሁለቱ አንድ አካል ከሆኑ ሰርግ ባይደገስም አንድ ሆኗዋል።
@@Lulu8049-c8d 😅ምን ?አልተጋቡምዴ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
Amennnnnn Amennnnn Amennnnn
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አላሁመ አሚንንንንንን
አሚንንን❤❤❤
እረ ውቤ ወረወርሽውእኮ አሁንገና ወፍራም መሆንአማረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ለ ሌላጊዜ ግን ተረጋግተሽ ጠይቂ ውዴ ሄሉ ስትፈነጥዝ አሳቀቺኝ ሆ
ሀሀሀ
Kkkkkkkk
😃😃
ክክክክክክክክ እኔም
😂😂
ልክ እደኔ እኔም ባሌን በቁልፍ አክቼ ጣልኩት ግን የናተ ብራክ ነዉ የኔ ግን እዉነት ነበር ተዉኩት ወዳዉኑ ዉቤ የዉነት አድናቂሽ ነዉ ሲልከሰከሱማ እደዚ መዘጠር ነዉ ግን አሳዘነኝ የኔ ወድም አይዞህ
ወይኔ ውብዬ ጉድሽ ወጣ እሱን ይቀናና ስትዪ ያቺውም ወጣልሽ ለማንኛውም ታምራላችሁ ሶስታችሁም አይለያችሁ እኔንም አዝናናችሁኝ
በጣም ከባድ ኘራክ ነዉ ወድምና አህት ከባድ ነዉ እኳን በጥፊ ሌላም ይገባዋል በኔ ቦታ ቢሆን ብለን እናስብ ዉብዬ አይዞሽ
ትገርማላችሁ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው 😥ትግስት ስነስርዓት ይኑራችሁ 🥺
በጠፍቅርቱ።አት።ታለኩትያብዳል
በጣም ግን ለጤንንቱ ያሳስባል የምር አመታቷ ወይይይ ትዕግስት ተማሪ ወንድ ልጅ እንዲህ አይድርግም
ልክ እንደማዳም ቂቂቂ
@@ነፃነትጎንደሬዋ🙃 😂
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክእሪ ውይ ን ሞቶክ ባሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
ሄኒ አሪፍ ሀሳብ ነው ሌሉ ያለችበት ፕራክ ዋው ነው ውብዬ ጀግና ሁላችንም ሴቶች እንድህ ድሻ መሆን አለብን ወንዶች ነፃነትና ክብር አይወዱም ሀሀሀ
ናሂና ውቤ ቆንጆ ስራ እየሠራችሁ ነው በርቱ። እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን።
እረ ሼም ነው
ጭራሽ ሲደበደብ በርታ ትላለህ አንተም እንዲህ እንዳትገጥምህ😂
ይገርማል እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮምት ነውበቃ ፍቅራችን አፋችን ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ ባፍችን ውደ ፍቅሬ እንባባላለን ልባችን ግን ቦዶ___ ፍቅር ያሽንፋል ከልብ የምንወደውን ሰው እንኳን ልንመታው ልናመናጭቀው ቀርቶ በአይናችን ሙሉ ለማየት እኳ ያሳሳናን ያመንዝር እያልኩ አይደለም ግን ለሁሉም ጊዜና ስአት ስቱ በትግስት እውነታው ላይ መድርስ ይሻላል በትእግስት በመነጋገር መፍታት ደግሞ ምንስ ቢሆን ባልሽን እንደዚህ አይደረግም እግዚአብሔር ለሁላችነም ማስተዋል ጥበቡን ያድለን ትእግስቱን ይስጠን አሜን
ምንቢሁን።አለማታም።ሲትኳይዙቢገኚ።አለፎትቱ።ሊላሂውትመኑርጀ።በትር።አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
አወ ወላሂ እኔ ባሌን ስት እዬሰራሁት አይመታኝም ሰለማፈቅርሽ ነዉ ይለኛል
@@TUbe-jl9fk በይ አንችልም ተስተካከይ እሱ በፍቅር ከማረሽ አንችም ለመስተካከል ድክመትሽን ቀንሺ
Eziga tesasteshal kamenzerebish yedenzezsh kalhonsh lik esuwa yaregechiwu wey keza belay taregyalesh mitafekriwu kehone matefekriwu kehone gn balaye talfiwalesh
😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ ሄሉ ያለችበት ፕራንክ ያበደ ነው ውብዬ ትግስት ይኑርሽ ለወንድ ክብር ይኑርሽ ብርጭቆውን ባታነሳው ሄሉ እርግጠኛ ነኝ ትፈነክችው ነበር
ክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂 አይቀርም ነበር
@@ያባቴልጅብቸኛዋ 😂😂🤫
@@ያባቴልጅብቸኛዋ 😂😂😂😂😂
ክክክክ ሆ እውነት ቢሆን እኔም አልምረውም
እውነቱም ትዳር እስሪ ቤት ነው። በዝህ መልኩ ስገቡ ና ስወጡ መሳቄቅ ነው ደግሞ በናተ ቤት የታዘበ ነው🙄ብኖር ሁለታቹም ትግስት የላቹም።
ወይኔ አሳዘነኝ ውፋረትማ ለዚህ ይጠቅማል
ናሆም ተልከሰከሰ🤣🤣🤣🤣🤣እረ ገደልሽው ወድልጂ አክብሪው ሴት ልጂ ወዶች አክብሩ
ወይኔ ወዲልጂ አይመታም የምትሉ ገረማችሁኝ ባሎ የሴት ከፈረ አይታ በት እሰይ እዲትል ነበረ የጠበቃችሁት ስትቀሙ ማልቀስ ስታይ ዉዲልጂ ምናምን ሴትስ ትመታ ያለዉ ማናዉ
እኔ ጥየው ነው የምሂደው እንጅ ስድብ እራሱ አልሰደበውም
ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ወንዶች እኮ ልክ ማስገባት ነው
ውቤ ልክ ነሽ ወንድ ልጂ ከማገጠ ክብር ምናምን የለም ክብሩን ያሳው ሲልከስከስ ነው
እር ታይ በጣም ከባዲ ሰዉ ነሺ አደት አደዚህ ይደረጋል ለሱ ክብር እደለለሺ ያሳያል ሰራሺ
አይ ይሄ አረብ ሀገር ለካ ትግስት ያስጨርሳል የሚባለው እውነት ነው እህቴ እውነት እንኳን ቢሆን ችግሩን ቀስ በቀስ ነው መፍታት🤔🤔🤔🤔
እኔ ግን ትዕግስት ሚባል የለኝም 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@@ፍቂርተዱባ አይዞን ማር 💔ሁላችነም ነነ ሀሳብ ሰለምናበዛ ነው😭😭😭😭😭
ማርያምን ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የወድጣጤየ አሳየችውኮ 😂😂😂😂
እኳን አንቃ አልደፋችክ😂😂😂 ከባድፕራንክ በሥማም ግንይቅርባቹ እንደዚያለ ፕራንክ🙄🙄🙄
በጣም በዛ ስንት የሚሰራ ስራ እያለ ደግሞ በትዳራቸው በህወታቸው
@@sabbahsantos6507 እኮቀስበቀስ ሌላውሥጥ ያሥገባል
አረ የጌታ በጣም ነዉረኛ ናት
😁😁
😄😄
ወንድም እንደዚህ መምታት ማሰቃዬት ነውር ነው ቢያናድም በእውጋታ መጠዬቅ እውነቱን እስኪነግርሽ መምታት ይሄን ያክል ምንድ ጥሩ አይደለም እኔ እንደዛ ስታሰቃዬው ደብሮኛል ነውር ነው በእርጋታ መጠየቅ ልትናደጂ ትችያለሽ ግን መምታት የለብሽም
እረ ለወንድ ልጅ ክብር ይኑረን የፈለገ ቤሁን ተነጋግሩ ችግርን መፍታት እንጅ መማታት ምን አመጣው
ወንድልጅ ከሴት በምን ይብልጣል? ካጠፋ ይገረፋል አቅሙ ካለ? ቢታጣ ቢታጣ ሳያስበው አንድጥፊ አታጣም
Tey enji denez Ena yetim tenzelazlo simeta Zim yibal eyalsh new wend ?
የምር ፍቅር እዲ አይደለም ትግስት ይኑርሽ ልክ እደ ልጅ ዘለዘልሺው ስታስጠዬ 😢😢😢 ክብር ይኑርሽ እሱ እኮ እደዚ አያረግሽም ለ 16:53 ማንኛውም ረጋ በይ
ይመችህ የኔ ውዶች ስታምሩ
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወየዉ ገደለቸዉ ሄሎ የለስራሽን ይስጥሽ ወድምሽን አስመታሸዉ
በቃበዚሁ አጋጣሚ የናሂ ተመልካቾች ቀጭጭን እደሆናችሁ ተረዳሁ ሁሉም ኮሜት ቆይማ እወፍራለሁ ቆይማ እወፍራለሁ የሚል ነው
😂😂😂እኳ
😄😃😄😄😃እ
Kkkkkk
በሳቅ አቡ ረያን
አብዛሀኛወቹ የማዳም ቅመሞች ነን ቀጫጫወች እኔ መቸም ውፉርት እደት እደምወዲ ከንግን መቸም ልወፉር አልቻልኩ
ለወንድ ራስ ክርስቶስ ነው የሴት ልጂ ራስ ወንድ ነው ስለዚህ ልትናደድ ትችላለች ግን አንድ የተርዳሁት እሷም ስለደከማት ከዛላይ የከፍር ምልክት ስታይ ያስቆጣል ያናድዳል ግን ግን ይሄን ያክል ማገላታት ልብስ መቅደስ መምታት ባሏን መጣል አግባብ ነው አልልም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ወይ ዘንድሮ ሴቱ አልተቻለም እረ መወፈር አማረኝ ኡኡኡኡ 🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂
የኔቢጤ እኔም አምሮኛል
🤣🤣
😂😂😂😂😂
ክክክ ይመችሽ
ክክክክክክክክክ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይኔ ዉብየ አዉ እዉነትሽነዉ ባልሽን ተቆጣጠሪዉ
አወ ግድ ነው እናተኮ ከባድ ናችሁው
ተመስገን ለዝህ ነው የምጠቅመን ወፍራሞች😂😂😂😂💪
ክክክክክክክክክ ቀጠቀጥሽኝ እኮ አላለም 😂😂😂🤣🤣🤣 ሴት ማለት እዳች ነው ወድ ነሽ😊😊😊😊
ፋቅረ ፋቅረ መባባል ብቻ አዴለም ፋቅረ ይታገሰል በማንኛዉም ነገረ ለይ ትዕግሰት ይኑረ ለባልሸ ክብረ ይኑረ::በተረፈ ፕራክ ይቁም ምክንየቱም ለፊቅራቹ ጡሩ አይሆንም ፍቅረ በbirrአይገዘም ባይ ነኝ::
ዛሬ ዉፍረት አመረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ውብየ በባል ቀልድ የለም 😍😁😂😂😀😀😀😀😀😃😃😄😄
በመጀመሪያ በጣም ጥሩ ሰው ነው በጣም ተገርሜ ልጅ ነሽ ትግስት የለሽም
ወይ ፍቅርኮ እውነትነው ደስ ስትሉ
አድርጌሻለሁ
በጣም የገረማችሁኝ ለውቤ መረጋጋት ነበረብሽ የምትሉ እንዴ እውነት ቢሆንም ከሴት ጋር ተላልሶ መጥቶ እንዴት ነው የምትረጋጋው ሆ ቀልድ በአልጋ ላይ ነው እሱ ለሷ እሷም ለሱ ታማኝ ካልሆኑ ትዳር ምን ላይ ሊሆን ወንድ ክብር ነው አምናለሁ ግን ሲከበር ነው እንጂ የትም ርካሽ ቦታ ውሎ መጥቶ ነው የማከብረው
ግን ኮሜንትአተሮች ምልኮኑነው ወድልጅ አይመታም ያላችሁ ማነው ይጠፈራል እጂ ሆይ አረጋጉት እጅ
ውብዬ የኔ ውድ የባለፈውን ጥፊ ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ የሳውድ አረቢያን ሩዝ የተጥቀምሽው ናሂ ላይ ነው ይህን ያክል ሩዝ ጉልበት ይሁናል እንዴ ሹክ በይኝ ክክክክክ
እባካችሁ የአገሬ ልጆች እንዲህ አይነት ፕራንክ አደጋ ያመጣል ተጠንቀቁ በፍቅር አምኖ ለኖረ ግለሰብቅፅበታዊው እይታ ብዙ ነገሮችን ወደአልሆነ ነገር ሊመራ ይችላል
😂😂😂😂😂ውብዬ😂😂ቀወጥሽው😂😂😂ደህና አርገሽ😂😂አሞቅሽው በጥፊ
አሁንስ ወፍራም መሆን አማረኝ የሚያስቸግሩ ወንዶች እንደዚህ አንስቶ መቀጥቀጥ በዉፍረት ነው እንጂ ሌላማ 😉😳😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገዴልሽኝ
ወይኔ በእግዚአብሔር በሳቅ😂😂😂😂😂
ወይኔ ወረወረቸዉ
አይ ወድ ወረወረችውኮ😀😀😀 ወፍራም መሆኔን ወደድኩት 👌👌🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ግን ወድልጅ እደዚህ አይመታም ከይቅርታ ጋር
እር ውብየ እንደናቲሂ ትግስት ይኑርሽ ማሬ ደግሞ እሱ አንቺን እንደዝህ አያመናጭቅሽም በስማምበጣም አንገላታሽው ወንድልጀ እንደዝህ አይመናጨቅም 😀😀😀😀😀
ወላህ አድናቄሽ ነኝ ጀግና ብየሻለሁ ያንችን ጀግንነት ለኔ በሰጠኝ እውነት 😆😆😆👊👊👊👊 ወረወረቸው ኮ😉😉❤❤ ይመቻችሁ
በታቹ ፂዳቱ ዋውው ነው የመቻቹ እህቱ ግን በጣም ነው ያሳቅችኝ😂😂😂
እንዴ ኮምንቶሮች ሁለቱ ቡድኖች ደግፋችሁ ትዘልቁታላችሁ ክክክክክ ናህ ፓርንክ ሲደረግ ታገስ ሰት ልጅ እንድህ አይደረግም ውብዬ ፓርንክ ስትደርግ ደግሞ ወንድ ልጅ እንዲህ አይመታም እና እኔ ልመታላቸው ክክክክክ በጣም ነው የምታስቁኝ
በጣም ደስ የሚል ፕራክ ውብዬ ደሞ ስትስቂ ነው የማምርብሽ ስትናደጂ አያምርብሽም እሽ
እርግጠኛ ነኝ ፀዴ ጥፊ ሞቅ ካለ ቦክስ ጋር 😁😁ጠብቅ አባቴ 🤣👊💪
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😂😂😂
@@eduyedingillijedu2494😁😁😁😁😁😁😁ያልኩት አልቀረም እእ 😁😁😁😁
አትማች ውብየ ወንድ ልጅ ክብር አለው ምንም ቢያጠፋ በጥፊ ነበር ማቃጠል ስትማታ
ወኔኔ ወፍራም መሆን ለዚህይጠቅማል ከፍዝቅአረገችውኮ😄😄😄😄
አንቺ በስራአት መጠየቅ አለብሽ እንጂ ወንድ ልጅ እንደዚህ ማድረግ ስህተት ነው ትዳር ማለት እኳ ስንት ፈተና አለው በጣም ትቸኩያለሽ
ውፍረት ለዚህ ያገለግላል ሴቶችዬ ወፍሩ😅😅
ኡኡኡ እኔስ ውፍረት አሎድም 😀😀
ከየት እናምጣም ጭቃ አደለ አለጥፈው 😎
😃😃😃😃😃
እኔ እፍ ቢለኝ እራሱ እሄዳለሁ ተምሬ ነው
😄😄😄😁😁
ዉበዬ አደኛ ነሽ ግን ትንሽ ትግስት ይኑርሽ እህቴ
😂ወይኔ አፈራረጠችው እኮ ወይጉድ
😂😂😂😂😂ሰላም የዉቤና የናሂ በተሰብች ሰላምችሁ በክርስቶስ በዝት ያለ ይሁንላችህ እያልክ ወደገደለዉ ስገባ በጣም በጣም ነው ያስቀችኝ ዉብዬ እና ሄሉ የኔ ፍቅር በጣም ነው ያስቃችሁኝ ሄሉማ ፈረጠጠች😂😂😂 ናሆምማ አስዘነኝ😔😥ዉብዬ ትንሽ ለመረዳት ሞክራ ግን እዉነትሽን ነው እኛ ሴቶች ችኩል ነን ግን በጣም ወረወርሸዉ አችን ስይ ዉፍረት ያምረኛል😂😂😂😂😂 ዉብዬ ቀጥይበት አሁን ፖራኩን በጉጉት እጠብቃለን መልካም ቀን አገራችንን ፈጣር ሰላም ይርግለን 🙏🙏🙏🙏🙏
ውቤ እረጋ ያለች ልጅ ትመሥለኝ ነበር ለካ ካሜራ ፊት ብቻ ነው ተቅለሥላሺና ፀባየኛ የምትሆነው የእውነት ቢሆንስ የዝህን ያክል መንጨርጨር እና መደንፋት ከትዳር አጋርሽ ንቀትን እንጅ መፈራትን መከበርን አያመጣልሽም ለሁሉም ነገር በትዕግስትና በጥበብ ነው የሚሆነው
ትክክልነች ውነት ደግአደርገች
@@elcelc2278 የትዳር ትርጉም ያልገባችሁ ታዳጊ ልጆች ብቻ ናችሁ አሁን ውቤ ያደረገችው ትክክል ነው ብላችሁ የምታምኑት ፍፁም ሥህተት ነው የሰራችው ይሄን የመሰለ ባህሪ አያሥከብራትም ያዋርዳታል መከበር በከንፈር ይባላል
እና አንቺ ባልሽ እንደዚህ ሁኖ ቢመጣ ትታገሽው አለሽ ማለትነው ለምን በራሳችን ቦታ አድርገን አናይም ለመፍረድ ከመቸኮል🤔🤔🙄
@@የራያዋ-ወ6ጠ እኔ ብሆን በፍፁም ይሄን አላደርግም የራሴን ባህሪ ነው የመነግርሽ ይዝህን ያክል መንጨርጨር ንቀትን ብቻ ነው የሚያተርፍልሽ የዝህ አይነት ነገር ሲገጥምሽ ወደፊት ምን ማድረግ እንዳለብሽ በትዕግስት በጥበብ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታሥቢያለሺ እንጅ ፊት ለፊት አምቧ ከረዩ ብትይ መጭውነ አቅጣጫሽን አበላሸሽ ማለት ነው ሴት ከሆንሽ አንችም ተማሪ ጥበበኛ እንጅ ጀብደኛ አትሁኝ
ክክክክክክ የእውነት አሳዘነኝ እረ ወንድ ልጅ እንደዚህ አይመታም መጀመሪያ አጣሪ ቀለም አይተሽ እንደዚህ መማታት የለብሽም
የእውነት ትግስተኛ ነው አች በጣም አበዛሽው ግን ቀስ ብለሽ ብጠይቂው ትረዳዱ ነበር ግን ውዴ ማሬ ከማለት በፊት ትግስት ይኑራችሁ በባዶው ስትጣሉ ውዴ ማሬው ገደል ይገባል ኧረ በማርያም ስታስቁም ስታስጠሉም
ኧረ በሳቅ ገደላችሑኝ የኔ ሚስኪን ውብዬ 😂😍😍
ናህዬ & ዉዬ እንኩዋን በደህና መታቹው አይይይይ አሸሽገዳሜ ክክክክ 😅😅እግዝሐብህር ለሀገራቺን ስላም ፍቅር አንድነትን ያዉርድልኝ እንድሁም በያላችሁበት የእግዝሐብህር ጥበቃአይለያቹው ክምሞችዬ 🙏🙏💚💛❤😍😍
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ ስወዲሽ
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ እንዛመዱ በቅንነት
በቅንነት እንዛመዱ
@@lztoutube8165 እሺ ደምሪኝ እመልሳለሁ
😂😂😂😂 አጨረጨርካት አጮለችዉ ስመታዉ ዝም አላለምሀሀሀሀሀ
ወይኔ እህቱናት ያሣቀችኝ 😂
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሩኝ
እንዛመዱ
😂😂😂👍
😂😂😂😂😂😂😂😂
በዉነት,ትክክልአይደለሺ,ወዲልጂእደዚህአይመታም
ኧረ ወድ ልጂ ተደበደበ 😂😂😂😂😂😂😂
ከሴት ጋ ስትላላስልኝ ቆይተህልኝ ነው አላለችም 🤭 ናሂ መልካም ወንድ ነው ኧር ስንት አስመሳይ ወንዶች አሉ አረጋጊው ውብየ በስመ አብ ሴት ልጅ ለቀልድም ቢሆን ባልሽ የእግዚአብሔር አመሳል ነው ሴቶች በማስተዋል እንጅ በስሜት አንነዳ ሆ ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ ኤጭ
😂😂😂🙈ብድር በምድር የበቀደም ጥፊ መለሰችልክ😂😂😂
ጥፊው ተመችቶኛል ወብየ ቀይበት
እሴቶችየ ለወድ ክብር ስጡ ሊመታቹህ ከመጣ በተቻላቹህ መጠን እራሳቹህን ለማዳን ሲባል ታገሉ እጅ ያለዚያ ወድልጅ አይመታም ስርሀት እሷን እዲህ ስላየነ እጅ ቤየቱ ብዙዎች ከላቹህ ስርሀት በጣም ነውር ነው ወድ አይመታም
ማነው ያለው ደፋር ምት ለማንም ጥሩ አደለም ነገሮችን በንግግር መፍታት ጥሩ አደለም ግን ወንድ ልጅ አይመታም በሚለው አልስማም ምክንያቱም ሴት ሰው ስለሆነች
አሀ ሴት ልጅ ናት ማለት ነው መደብደብ ያለባት እስዋ ስትመታስ ክብራን አታጣም?
@@Ana-bb5pj እሴት ትመታ ያለ የለም ችግሩን በንግግር መፍታት እጅ ዘለሽ በጥፊ ስትመችው እሱ ደሞ ጥርስሽን ያረግፈዋል ስለዚህ እራስሽን ለማክበር ስትይ እሱን ማክበር ግድ ነው እና ወድልጅ በፍፁም በጥፊ አይመታም እናት
ዉብዬ የመልስ ምትሽን አችይዉም ብዬሽ ነበር😁😁
ፈጣሪ ሆይ ጀግና ናት 😅
ወይኔ በእግዚአብሔር ደሰ ሰትሉሉሉሉሉሉሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛውውውውውው😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ውብዬ የኔ ቅመምምምምምም
ጠፈጠፈችው አረ ትግስት እሚባልነገር ይኑርሽ ውብየ ማለቴ ያናድዳልግን ፕራክ ብዙጊዜ ስለምትደራረጉ ትንሽ ጠርጠር አርጊ ለማለትነው በተረፈ 😂
እይ ማሬ ፍቅር በጣም በዛ
Bagga naghaanii dhufitanii Nahii & wubiyee😍😍 bagga irraa kaafalatee helu bareedu 😍👍👍👍
Sub na tuqii kan na..... Tu numa ilaaltu
ጡሩ ነው መምታትሽ🤣🤣🤣🤣🤣ለአሀቱ እነደዚ ነው የማድርጋት ነበረ😁😁😁😁🤣🤣🤣
ወዮ ሴቶች አልተቻላችሁም ጠፈጠፈችው እኮ ሆ
ሴት ልጅ ምንም ቢሆን ባሏን ማክበር አለባት ቅሌታም ወንድ ልጅ ነው የፈለገውን ቢያደርግም በርጋታ አልፈልግህም እጅ በጥፊ ስድ 😒😒
ወይነ ናሆም አሳዘነኝ 😴 ፍቅራችው እስከ መቃብር ይሁንላችው❤❤
በኮመንት ወንድ ልጅ አይመታም የምትሉ ሴትች ግን ትገርማላችሁ ሴት ስትመታ ብቻ ነው ደስ የሚላችሁ ማለት ነው እኔ ባል ሚስቱን ሲመታ እንዴት እንደምሸማቀቅ ሴቶች ግን ባሎቸው ሲመቱ የምር በትራቸው የሚያም አይመስለኝም
አስመሳይናቸው የራሳቸውባልቢሆንዝምአይሉም
ኧረ ይደብራል ወንድ ልጂ እንደዚህ አይመታም 🙆ብቀራባቹስ በይ ነኝ🙌
አረ ባክሽ ሲሰው ነው ወድልጅ አይመታም ትያለሽ እዴ እጠፈጥፈው እዲህ የምትሉት ራሳችሁ ልክስክስ ና ታማኝ ካልሆናችሁ በመወያየት ምናምን ወድ አይመታም እያላችሁ ታሳብባላችሁ ታማኝ ስኮኒ ደሞ ስሜቱ እዴት እደሆነ ይገባሻል ታማኝነት ከሊለ ግን ሁሉም እዳቺ ስለሚመስልሽ ምክንያት አረ እኔ በዚህ አይበቃኝም አድቀንም አላድር
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ የማንም ልቅምቅም የሰውን ልክ አያቅም😏😏😏
Ene behona mahal erasun new melew
ደግ አደረገችው በዚህ ቀልድየለም ከሂደ ጥቅር ብሎይቅር እዛው👍👍👍
እረባክሺ አጥቤነው የማሰጣው እስኪይ ይሞክረኝ ሆሆሆ 😂😂😂😂😂
ኬኬኬኬኬኬ እኛንማ ታዝናኑን አላቸሁ ግን ትዳራችሁን አክብሩ ትዳር እግዚአብሔር ስጦታ ነው
ግብዴ ሴት መሆን ጥቅሙ በቃ እደፈለገች ጭቡድቡድ እሰይ እኔማ መወፈር አለብኝ👌😂
ክክክክክክ
😁😁😁
ክክክክክክክክክክክ
😅😅😅😅
ውብየ ብዙ ግዜ በጣም ከመናደድዋ የተነሳ እስከመማታት ድረስ ኣይያስፈልግም እኔም ባለትዳር ሴት ነኝ ከዚ በላይ ያደርገኛል ግን ምንም ብንናደድ ለመማታት በፍጹም ነውር ነው
◾️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።♦️ጥረት ያደረገ♦️በአላህ የታገዘና♦️አስቲግፋርን አጥብቆ የያዘ ሰው፦➡️ በአይምሮው አስቦት የማያውቀው የሆነ ትሩፋት አላህ ይሰጠዋል።📚 الفتاوى الكبرى (62/5)
የኔ ውድ እውነት አሳዝንሽ እወዳችኋለሁ
ዉብየ የሳኡድ እሩዝ እሷላይ ነዉ የሰራዉ ክክክ
😏😂😂😂😂😂
ደግ አደርገች መማገጥ ገርቶ ዳግመኛ ምንም ነገር አያደርግ ይመችሽ ጀግና አጠገብሽ ብሆን ዱላ አቀብልሽ ነበር
በፈጣሪ ወንድ ልጅ እንዲህ አይመታም እውነትስ ቢሆን በእርጋታ መጠየቅ ነው እንጅ
ወንድ ለምን አይመታም እንዲያውም ሴት ናት መመታት የሌለባት በምን እዳዋ ያበሻ ወንድ እራሱን እንዳኖቀባረረ ነው ወንድ ማለት ሴት ስትመታው አንገት የሚደፋ ነው
አረባክሽ እግዲያስ ተጠፍጠፊ ባለፈ በጥፊ ያጋያት ያለምክንያት ነው መጠጥ ጠጣሽ ብሎ መጠጡደሞ ችግር የለውም ይሄኮ ከባድ ነው እኔም ብሆን አላጥሜ ነው የምጥለው በሄወት ቀልድ የለም ድራማ መሰለሽ እዴ ዋይ
@@tigestkifle243 ኤ ሳህ ካልታመነ ማ በበርበሬ አጥኔ ገርፊ ነው የምፈታው ሽልጥልጥ ወንድ አይመቸኝም ደሞ ሀይለኛ ነኝ እኔ እምነቴም ለሰው ታማኝነቴም ወደር የለውም ሲክዱኝ በጣም ይሰማኛል ግን ደሞ እማታለሁ እእእ በትዳሬ ቀልድ የለም
ሌላ ብሆን አዝሮ ነበር በጥፊ እሚላት ያው ትግስተኛ ስለ ሆነ ነው እጂ የኛ ሀበሻ ወንዶች ለመማታት ቅርብ ናቸው
እኔ ይዞ ተኝቶ እራሱ ደርሸበት ወጥቼ ነው የሔድኩ አይደለም ዱላ ልመተው ክፉ ቃልም አልተናገርኩ ዛሬ ላይ ያችን ቀን ተግሼ በማሣለፌ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ሴቶችየ ትግስት ይኑረን በትዳር ቀልድ ግን ቢቀርስ ?
ግን እውነቴን ነው እምላችሁ ኘራክ አንድ ጊዜ ሰው ይሸወዳን ሁለት ጊዜ ሶስት ጊዜ ይሸወዳም እኔ ግን የሚመስለኝ እየተመካከሩ ነው የሚያደርጉት ምክንያቱም ተመልካቹ ሞኝ ነን
እኔ
እና ፊልምስ ተመካክረው አይደል የሚሰሩት ያው እኮ ነው ፊልምና ፕራንክ
ውይ ውብዬ እንደዚህ ብቻ ነው የምትወጂው ? በዚ ደረጃ አልጠበኩም ነበር ወዲያው መሳቅ ጀመርሽ ተነጋግራችሁ የሰራችሁት የው የሚመስለው ። ፐራንክ እነ ሔሉ ቤት ክፍለሐገር እያሉ ።
እኔምለው ግን ተው ይሀ ፕራክ የሞቀ ቤታቹህን እዳታፈርሱ
ዋዉዉዉ ዉብዬ የሴት ጀግና ተመችታሽኛል ገፈተረችዉ
ወንድ ልጅ ክብር ቢያስፈልገውም ማግጦ ከመጣ😂መገረፍ ያስፈልጋል😂እኔ ቀጭንም ብሆን እዲህ ካረገብኝ😂😂 ጠብቄ😁😁እንቅልፍ ሲወስደው እግሩን እና እጁን አልጋ ላይ እስሬ😂እቀሰቅሰውና 😂😂በደንብ ነው የምገርፈው😜የልቤን እድርሼ 😂ደሞ ያሰርኩትን ስፈታለት እዳይመታኝ አስምዬ እደማይመታኝ😜😜እርግጠኝ ስሆን ነው የምፈታው 😂😂😂😂😂
ክክክክክ እረባክሽ አልቀረብሽም አስረሽገርፈሽ ስፈችው የሚለቅሽ ይመስልሻል
ክክኮክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂🤣😂😂🤣
ክክክክ
ክክክህክክክክ
እረ ውቤ በተረጋጋ መንፈስ ብጠይቂው አሪፍ ነበር ወፍራም መሆን ለዝህ ይጠቅማል ፈጠፈጠችው😂 ናሂ ተሳክቶልሀል😃
በለው ክክክክክክ
ጉልበቷን ተጠቅመችበት ወይ ወፍርት ለዚህም ይጠቅማልዴ ወይኔ እኔስ መርፌ ንኝ ክክክ
አሽቀነጠረችው እኮ ክክክክክክክ
😅😅
ክክክክክክክ
ግን ደዝህ ሀይለኛ አትሁኝ ወንድ ልጂ ክብር ነዉ በአግባቡ ጠይቅ ተረጋግተሽ ለሌላ ግዜ ዉቤ❤
ለምን ልኩን መገር እንጂ
የማ ነሽ የወንድ ተለማማ ጭ
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ክክክክክየኔቢጤ
ወንድ ልጅ ከተከባከብሽው እናቱ ነው የምትመስይው
@@jemilatube6502 ክክክእደእነ ሀይማኖታችን ለምንድነው ባሎቻችሁን ተከባከቡው ብሎ ያዘዘን እባክሽ
bebotaw anchi tibishalesh
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቤተስብ
ትክክል ነሽ ውቤየ እንደዝህ አይነት ነገር ሀይማኖታችንም አይፈቅድም በትዳር ውስጥ ማመዘር ትዳር ያፈርሳል
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ ስውውዲሽ
አጭ
እ እነሱስ መቸ ተጋብ ገና ?
@@Lulu8049-c8d ሽምግልና ተልኮ ወላጆች እሺ ካሉ ብቃ ተጋብቷዋል ሰርግ ብኃላ ነው በተለይ ቤተክርስቲያን ሄደው ሁለቱ አንድ አካል ከሆኑ ሰርግ ባይደገስም አንድ ሆኗዋል።
@@Lulu8049-c8d 😅ምን ?አልተጋቡምዴ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
Amennnnnn Amennnnn Amennnnn
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አላሁመ አሚንንንንንን
አሚንንን❤❤❤
እረ ውቤ ወረወርሽውእኮ አሁንገና ወፍራም መሆንአማረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ለ ሌላጊዜ ግን ተረጋግተሽ ጠይቂ ውዴ ሄሉ ስትፈነጥዝ አሳቀቺኝ ሆ
ሀሀሀ
Kkkkkkkk
😃😃
ክክክክክክክክ እኔም
😂😂
ልክ እደኔ እኔም ባሌን በቁልፍ አክቼ ጣልኩት ግን የናተ ብራክ ነዉ የኔ ግን እዉነት ነበር ተዉኩት ወዳዉኑ ዉቤ የዉነት አድናቂሽ ነዉ ሲልከሰከሱማ እደዚ መዘጠር ነዉ ግን አሳዘነኝ የኔ ወድም አይዞህ
ወይኔ ውብዬ ጉድሽ ወጣ እሱን ይቀናና ስትዪ ያቺውም ወጣልሽ ለማንኛውም ታምራላችሁ ሶስታችሁም አይለያችሁ እኔንም አዝናናችሁኝ
በጣም ከባድ ኘራክ ነዉ ወድምና አህት ከባድ ነዉ እኳን በጥፊ ሌላም ይገባዋል በኔ ቦታ ቢሆን ብለን እናስብ ዉብዬ አይዞሽ
ትገርማላችሁ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው 😥
ትግስት ስነስርዓት ይኑራችሁ 🥺
በጠፍቅርቱ።አት።ታለኩትያብዳል
በጣም ግን ለጤንንቱ ያሳስባል የምር አመታቷ ወይይይ ትዕግስት ተማሪ ወንድ ልጅ እንዲህ አይድርግም
ልክ እንደማዳም ቂቂቂ
@@ነፃነትጎንደሬዋ🙃 😂
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክእሪ ውይ ን ሞቶክ ባሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
ሄኒ አሪፍ ሀሳብ ነው ሌሉ ያለችበት ፕራክ ዋው ነው ውብዬ ጀግና ሁላችንም ሴቶች እንድህ ድሻ መሆን አለብን ወንዶች ነፃነትና ክብር አይወዱም ሀሀሀ
ናሂና ውቤ ቆንጆ ስራ እየሠራችሁ ነው በርቱ። እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን።
እረ ሼም ነው
ጭራሽ ሲደበደብ በርታ ትላለህ አንተም እንዲህ እንዳትገጥምህ😂
ይገርማል
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮምት ነው
በቃ ፍቅራችን አፋችን ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ ባፍችን ውደ ፍቅሬ እንባባላለን ልባችን ግን ቦዶ___ ፍቅር ያሽንፋል ከልብ የምንወደውን ሰው እንኳን ልንመታው ልናመናጭቀው ቀርቶ በአይናችን ሙሉ ለማየት እኳ ያሳሳናን ያመንዝር እያልኩ አይደለም ግን ለሁሉም ጊዜና ስአት ስቱ በትግስት እውነታው ላይ መድርስ ይሻላል በትእግስት በመነጋገር መፍታት ደግሞ ምንስ ቢሆን ባልሽን እንደዚህ አይደረግም እግዚአብሔር ለሁላችነም ማስተዋል ጥበቡን ያድለን ትእግስቱን ይስጠን አሜን
ምንቢሁን።አለማታም።ሲትኳይዙቢገኚ።አለፎትቱ።ሊላሂውትመኑርጀ።በትር።አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
አወ ወላሂ እኔ ባሌን ስት እዬሰራሁት አይመታኝም ሰለማፈቅርሽ ነዉ ይለኛል
@@TUbe-jl9fk በይ አንችልም ተስተካከይ እሱ በፍቅር ከማረሽ አንችም ለመስተካከል ድክመትሽን ቀንሺ
Eziga tesasteshal kamenzerebish yedenzezsh kalhonsh lik esuwa yaregechiwu wey keza belay taregyalesh mitafekriwu kehone matefekriwu kehone gn balaye talfiwalesh
😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ ሄሉ ያለችበት ፕራንክ ያበደ ነው ውብዬ ትግስት ይኑርሽ ለወንድ ክብር ይኑርሽ ብርጭቆውን ባታነሳው ሄሉ እርግጠኛ ነኝ ትፈነክችው ነበር
ክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂 አይቀርም ነበር
@@ያባቴልጅብቸኛዋ 😂😂🤫
@@ያባቴልጅብቸኛዋ 😂😂😂😂😂
ክክክክ ሆ እውነት ቢሆን እኔም አልምረውም
እውነቱም ትዳር እስሪ ቤት ነው። በዝህ መልኩ ስገቡ ና ስወጡ መሳቄቅ ነው ደግሞ በናተ ቤት የታዘበ ነው🙄
ብኖር ሁለታቹም ትግስት የላቹም።
ወይኔ አሳዘነኝ ውፋረትማ ለዚህ ይጠቅማል
ናሆም ተልከሰከሰ🤣🤣🤣🤣🤣እረ ገደልሽው ወድልጂ አክብሪው ሴት ልጂ ወዶች አክብሩ
ወይኔ ወዲልጂ አይመታም የምትሉ ገረማችሁኝ ባሎ የሴት ከፈረ አይታ በት እሰይ እዲትል ነበረ የጠበቃችሁት ስትቀሙ ማልቀስ ስታይ ዉዲልጂ ምናምን ሴትስ ትመታ ያለዉ ማናዉ
እኔ ጥየው ነው የምሂደው እንጅ ስድብ እራሱ አልሰደበውም
ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ወንዶች እኮ ልክ ማስገባት ነው
ውቤ ልክ ነሽ ወንድ ልጂ ከማገጠ ክብር ምናምን የለም ክብሩን ያሳው ሲልከስከስ ነው
እር ታይ በጣም ከባዲ ሰዉ ነሺ አደት አደዚህ ይደረጋል ለሱ ክብር እደለለሺ ያሳያል ሰራሺ
አይ ይሄ አረብ ሀገር ለካ ትግስት ያስጨርሳል የሚባለው እውነት ነው እህቴ እውነት እንኳን ቢሆን ችግሩን ቀስ በቀስ ነው መፍታት🤔🤔🤔🤔
እኔ ግን ትዕግስት ሚባል የለኝም 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@@ፍቂርተዱባ አይዞን ማር 💔ሁላችነም ነነ ሀሳብ ሰለምናበዛ ነው😭😭😭😭😭
ማርያምን ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የወድጣጤየ አሳየችውኮ 😂😂😂😂
እኳን አንቃ አልደፋችክ😂😂😂 ከባድፕራንክ በሥማም ግንይቅርባቹ እንደዚያለ ፕራንክ🙄🙄🙄
በጣም በዛ ስንት የሚሰራ ስራ እያለ ደግሞ በትዳራቸው በህወታቸው
@@sabbahsantos6507 እኮቀስበቀስ ሌላውሥጥ ያሥገባል
አረ የጌታ በጣም ነዉረኛ ናት
😁😁
😄😄
ወንድም እንደዚህ መምታት ማሰቃዬት ነውር ነው ቢያናድም በእውጋታ መጠዬቅ እውነቱን እስኪነግርሽ
መምታት ይሄን ያክል ምንድ ጥሩ አይደለም እኔ እንደዛ ስታሰቃዬው ደብሮኛል ነውር ነው በእርጋታ መጠየቅ ልትናደጂ ትችያለሽ ግን መምታት የለብሽም
እረ ለወንድ ልጅ ክብር ይኑረን የፈለገ ቤሁን ተነጋግሩ ችግርን መፍታት እንጅ መማታት ምን አመጣው
ወንድልጅ ከሴት በምን ይብልጣል? ካጠፋ ይገረፋል አቅሙ ካለ? ቢታጣ ቢታጣ ሳያስበው አንድጥፊ አታጣም
Tey enji denez Ena yetim tenzelazlo simeta Zim yibal eyalsh new wend ?
የምር ፍቅር እዲ አይደለም ትግስት ይኑርሽ ልክ እደ ልጅ ዘለዘልሺው ስታስጠዬ 😢😢😢 ክብር ይኑርሽ እሱ እኮ እደዚ አያረግሽም ለ 16:53 ማንኛውም ረጋ በይ
ይመችህ የኔ ውዶች ስታምሩ
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወየዉ ገደለቸዉ ሄሎ የለስራሽን ይስጥሽ ወድምሽን አስመታሸዉ
በቃበዚሁ አጋጣሚ የናሂ ተመልካቾች ቀጭጭን እደሆናችሁ ተረዳሁ ሁሉም ኮሜት ቆይማ እወፍራለሁ ቆይማ እወፍራለሁ የሚል ነው
😂😂😂እኳ
😄😃😄😄😃እ
Kkkkkk
በሳቅ አቡ ረያን
አብዛሀኛወቹ የማዳም ቅመሞች ነን ቀጫጫወች እኔ መቸም ውፉርት እደት እደምወዲ ከንግን መቸም ልወፉር አልቻልኩ
ለወንድ ራስ ክርስቶስ ነው የሴት ልጂ ራስ ወንድ ነው ስለዚህ ልትናደድ ትችላለች
ግን አንድ የተርዳሁት እሷም ስለደከማት ከዛላይ የከፍር ምልክት ስታይ ያስቆጣል ያናድዳል ግን ግን ይሄን ያክል ማገላታት ልብስ መቅደስ መምታት ባሏን መጣል አግባብ ነው አልልም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ወይ ዘንድሮ ሴቱ አልተቻለም እረ መወፈር አማረኝ ኡኡኡኡ 🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂
የኔቢጤ እኔም አምሮኛል
🤣🤣
😂😂😂😂😂
ክክክ ይመችሽ
ክክክክክክክክክ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይኔ ዉብየ አዉ እዉነትሽነዉ ባልሽን ተቆጣጠሪዉ
አወ ግድ ነው እናተኮ ከባድ ናችሁው
ተመስገን ለዝህ ነው የምጠቅመን ወፍራሞች😂😂😂😂💪
ክክክክክክክክክ ቀጠቀጥሽኝ እኮ አላለም 😂😂😂🤣🤣🤣 ሴት ማለት እዳች ነው ወድ ነሽ😊😊😊😊
ፋቅረ ፋቅረ መባባል ብቻ አዴለም ፋቅረ ይታገሰል በማንኛዉም ነገረ ለይ ትዕግሰት ይኑረ ለባልሸ ክብረ ይኑረ::በተረፈ ፕራክ ይቁም ምክንየቱም ለፊቅራቹ ጡሩ አይሆንም ፍቅረ በbirrአይገዘም ባይ ነኝ::
ዛሬ ዉፍረት አመረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ውብየ በባል ቀልድ የለም 😍😁😂😂😀😀😀😀😀😃😃😄😄
በመጀመሪያ በጣም ጥሩ ሰው ነው በጣም ተገርሜ ልጅ ነሽ ትግስት የለሽም
ወይ ፍቅርኮ እውነትነው ደስ ስትሉ
አድርጌሻለሁ
በጣም የገረማችሁኝ ለውቤ መረጋጋት ነበረብሽ የምትሉ እንዴ እውነት ቢሆንም ከሴት ጋር ተላልሶ መጥቶ እንዴት ነው የምትረጋጋው ሆ ቀልድ በአልጋ ላይ ነው እሱ ለሷ እሷም ለሱ ታማኝ ካልሆኑ ትዳር ምን ላይ ሊሆን ወንድ ክብር ነው አምናለሁ ግን ሲከበር ነው እንጂ የትም ርካሽ ቦታ ውሎ መጥቶ ነው የማከብረው
ግን ኮሜንትአተሮች ምልኮኑነው ወድልጅ አይመታም ያላችሁ ማነው ይጠፈራል እጂ ሆይ አረጋጉት እጅ
ውብዬ የኔ ውድ የባለፈውን ጥፊ ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ የሳውድ አረቢያን ሩዝ የተጥቀምሽው ናሂ ላይ ነው ይህን ያክል ሩዝ ጉልበት ይሁናል እንዴ ሹክ በይኝ ክክክክክ
እባካችሁ የአገሬ ልጆች እንዲህ አይነት ፕራንክ አደጋ ያመጣል ተጠንቀቁ በፍቅር አምኖ ለኖረ ግለሰብቅፅበታዊው እይታ ብዙ ነገሮችን ወደአልሆነ ነገር ሊመራ ይችላል
😂😂😂😂😂ውብዬ😂😂ቀወጥሽው😂😂😂ደህና አርገሽ😂😂አሞቅሽው በጥፊ
አሁንስ ወፍራም መሆን አማረኝ የሚያስቸግሩ ወንዶች እንደዚህ አንስቶ መቀጥቀጥ በዉፍረት ነው እንጂ ሌላማ 😉😳😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገዴልሽኝ
ወይኔ በእግዚአብሔር በሳቅ😂😂😂😂😂
ወይኔ ወረወረቸዉ
አይ ወድ ወረወረችውኮ😀😀😀 ወፍራም መሆኔን ወደድኩት 👌👌🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ግን ወድልጅ እደዚህ አይመታም ከይቅርታ ጋር
እር ውብየ እንደናቲሂ ትግስት ይኑርሽ ማሬ ደግሞ እሱ አንቺን እንደዝህ አያመናጭቅሽም በስማምበጣም አንገላታሽው ወንድልጀ እንደዝህ አይመናጨቅም 😀😀😀😀😀
ወላህ አድናቄሽ ነኝ ጀግና ብየሻለሁ ያንችን ጀግንነት ለኔ በሰጠኝ እውነት 😆😆😆👊👊👊👊 ወረወረቸው ኮ😉😉❤❤ ይመቻችሁ
በታቹ ፂዳቱ ዋውው ነው የመቻቹ እህቱ ግን በጣም ነው ያሳቅችኝ😂😂😂
እንዴ ኮምንቶሮች ሁለቱ ቡድኖች ደግፋችሁ ትዘልቁታላችሁ ክክክክክ ናህ ፓርንክ ሲደረግ ታገስ ሰት ልጅ እንድህ አይደረግም ውብዬ ፓርንክ ስትደርግ ደግሞ ወንድ ልጅ እንዲህ አይመታም እና እኔ ልመታላቸው ክክክክክ በጣም ነው የምታስቁኝ
በጣም ደስ የሚል ፕራክ ውብዬ ደሞ ስትስቂ ነው የማምርብሽ ስትናደጂ አያምርብሽም እሽ
እርግጠኛ ነኝ ፀዴ ጥፊ ሞቅ ካለ ቦክስ ጋር 😁😁ጠብቅ አባቴ 🤣👊💪
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😂😂😂
@@eduyedingillijedu2494
😁😁😁😁😁😁😁ያልኩት አልቀረም እእ 😁😁😁😁
አትማች ውብየ ወንድ ልጅ ክብር አለው ምንም ቢያጠፋ በጥፊ ነበር ማቃጠል ስትማታ
ወኔኔ ወፍራም መሆን ለዚህይጠቅማል ከፍዝቅአረገችውኮ😄😄😄😄
አንቺ በስራአት መጠየቅ አለብሽ እንጂ ወንድ ልጅ
እንደዚህ ማድረግ ስህተት ነው ትዳር ማለት
እኳ ስንት ፈተና አለው በጣም ትቸኩያለሽ
ውፍረት ለዚህ ያገለግላል ሴቶችዬ ወፍሩ😅😅
ኡኡኡ እኔስ ውፍረት አሎድም 😀😀
ከየት እናምጣም ጭቃ አደለ አለጥፈው 😎
😃😃😃😃😃
እኔ እፍ ቢለኝ እራሱ እሄዳለሁ ተምሬ ነው
😄😄😄😁😁
ዉበዬ አደኛ ነሽ ግን ትንሽ ትግስት ይኑርሽ እህቴ
😂ወይኔ አፈራረጠችው እኮ ወይጉድ
😂😂😂😂😂ሰላም የዉቤና የናሂ በተሰብች ሰላምችሁ በክርስቶስ በዝት ያለ ይሁንላችህ እያልክ ወደገደለዉ ስገባ በጣም በጣም ነው ያስቀችኝ ዉብዬ እና ሄሉ የኔ ፍቅር በጣም ነው ያስቃችሁኝ ሄሉማ ፈረጠጠች😂😂😂 ናሆምማ አስዘነኝ😔😥ዉብዬ ትንሽ ለመረዳት ሞክራ ግን እዉነትሽን ነው እኛ ሴቶች ችኩል ነን ግን በጣም ወረወርሸዉ አችን ስይ ዉፍረት ያምረኛል😂😂😂😂😂 ዉብዬ ቀጥይበት አሁን ፖራኩን በጉጉት እጠብቃለን መልካም ቀን አገራችንን ፈጣር ሰላም ይርግለን 🙏🙏🙏🙏🙏
ውቤ እረጋ ያለች ልጅ ትመሥለኝ ነበር ለካ ካሜራ ፊት ብቻ ነው ተቅለሥላሺና ፀባየኛ የምትሆነው የእውነት ቢሆንስ የዝህን ያክል መንጨርጨር እና መደንፋት ከትዳር አጋርሽ ንቀትን እንጅ መፈራትን መከበርን አያመጣልሽም ለሁሉም ነገር በትዕግስትና በጥበብ ነው የሚሆነው
ትክክልነች ውነት ደግአደርገች
@@elcelc2278 የትዳር ትርጉም ያልገባችሁ ታዳጊ ልጆች ብቻ ናችሁ አሁን ውቤ ያደረገችው ትክክል ነው ብላችሁ የምታምኑት ፍፁም ሥህተት ነው የሰራችው ይሄን የመሰለ ባህሪ አያሥከብራትም ያዋርዳታል መከበር በከንፈር ይባላል
እና አንቺ ባልሽ እንደዚህ ሁኖ ቢመጣ ትታገሽው አለሽ ማለትነው ለምን በራሳችን ቦታ አድርገን አናይም ለመፍረድ ከመቸኮል🤔🤔🙄
@@የራያዋ-ወ6ጠ እኔ ብሆን በፍፁም ይሄን አላደርግም የራሴን ባህሪ ነው የመነግርሽ ይዝህን ያክል መንጨርጨር ንቀትን ብቻ ነው የሚያተርፍልሽ የዝህ አይነት ነገር ሲገጥምሽ ወደፊት ምን ማድረግ እንዳለብሽ በትዕግስት በጥበብ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታሥቢያለሺ እንጅ ፊት ለፊት አምቧ ከረዩ ብትይ መጭውነ አቅጣጫሽን አበላሸሽ ማለት ነው ሴት ከሆንሽ አንችም ተማሪ ጥበበኛ እንጅ ጀብደኛ አትሁኝ
ክክክክክክ የእውነት አሳዘነኝ እረ ወንድ ልጅ እንደዚህ አይመታም መጀመሪያ አጣሪ ቀለም አይተሽ እንደዚህ መማታት የለብሽም
የእውነት ትግስተኛ ነው አች በጣም አበዛሽው ግን ቀስ ብለሽ ብጠይቂው ትረዳዱ ነበር ግን ውዴ ማሬ ከማለት በፊት ትግስት ይኑራችሁ በባዶው ስትጣሉ ውዴ ማሬው ገደል ይገባል ኧረ በማርያም ስታስቁም ስታስጠሉም
ኧረ በሳቅ ገደላችሑኝ የኔ ሚስኪን ውብዬ 😂😍😍
ናህዬ & ዉዬ እንኩዋን በደህና መታቹው
አይይይይ አሸሽገዳሜ ክክክክ 😅😅
እግዝሐብህር ለሀገራቺን ስላም ፍቅር አንድነትን ያዉርድልኝ እንድሁም በያላችሁበት የእግዝሐብህር ጥበቃአይለያቹው ክምሞችዬ 🙏🙏💚💛❤😍😍
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ ስወዲሽ
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ እንዛመዱ በቅንነት
በቅንነት እንዛመዱ
@@lztoutube8165 እሺ ደምሪኝ እመልሳለሁ
😂😂😂😂 አጨረጨርካት አጮለችዉ ስመታዉ ዝም አላለምሀሀሀሀሀ
ወይኔ እህቱናት ያሣቀችኝ 😂
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሩኝ
እንዛመዱ
😁😁
😂😂😂👍
😂😂😂😂😂😂😂😂
በዉነት,ትክክልአይደለሺ,ወዲልጂእደዚህአይመታም
ኧረ ወድ ልጂ ተደበደበ 😂😂😂😂😂😂😂
ከሴት ጋ ስትላላስልኝ ቆይተህልኝ ነው አላለችም 🤭 ናሂ መልካም ወንድ ነው ኧር ስንት አስመሳይ ወንዶች አሉ አረጋጊው ውብየ በስመ አብ ሴት ልጅ ለቀልድም ቢሆን ባልሽ የእግዚአብሔር አመሳል ነው ሴቶች በማስተዋል እንጅ በስሜት አንነዳ ሆ ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ ኤጭ
😂😂😂🙈ብድር በምድር የበቀደም ጥፊ መለሰችልክ😂😂😂
ጥፊው ተመችቶኛል ወብየ ቀይበት
እሴቶችየ ለወድ ክብር ስጡ ሊመታቹህ ከመጣ በተቻላቹህ መጠን እራሳቹህን ለማዳን ሲባል ታገሉ እጅ ያለዚያ ወድልጅ አይመታም ስርሀት እሷን እዲህ ስላየነ እጅ ቤየቱ ብዙዎች ከላቹህ ስርሀት በጣም ነውር ነው ወድ አይመታም
ማነው ያለው ደፋር ምት ለማንም ጥሩ አደለም ነገሮችን በንግግር መፍታት ጥሩ አደለም ግን ወንድ ልጅ አይመታም በሚለው አልስማም ምክንያቱም ሴት ሰው ስለሆነች
አሀ ሴት ልጅ ናት ማለት ነው መደብደብ ያለባት
እስዋ ስትመታስ ክብራን አታጣም?
@@Ana-bb5pj እሴት ትመታ ያለ የለም ችግሩን በንግግር መፍታት እጅ ዘለሽ በጥፊ ስትመችው እሱ ደሞ ጥርስሽን ያረግፈዋል ስለዚህ እራስሽን ለማክበር ስትይ እሱን ማክበር ግድ ነው እና ወድልጅ በፍፁም በጥፊ አይመታም እናት
ዉብዬ የመልስ ምትሽን አችይዉም ብዬሽ ነበር😁😁
ፈጣሪ ሆይ ጀግና ናት 😅
ወይኔ በእግዚአብሔር ደሰ ሰትሉሉሉሉሉሉሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛውውውውውው😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ውብዬ የኔ ቅመምምምምምም
ጠፈጠፈችው አረ ትግስት እሚባልነገር ይኑርሽ ውብየ ማለቴ ያናድዳልግን ፕራክ ብዙጊዜ ስለምትደራረጉ ትንሽ ጠርጠር አርጊ ለማለትነው በተረፈ 😂
እይ ማሬ ፍቅር በጣም በዛ
Bagga naghaanii dhufitanii Nahii & wubiyee😍😍 bagga irraa kaafalatee helu bareedu 😍👍👍👍
Sub na tuqii kan na..... Tu numa ilaaltu
ጡሩ ነው መምታትሽ🤣🤣🤣🤣🤣
ለአሀቱ እነደዚ ነው የማድርጋት ነበረ😁😁😁😁🤣🤣🤣
ወዮ ሴቶች አልተቻላችሁም ጠፈጠፈችው እኮ ሆ
ሴት ልጅ ምንም ቢሆን ባሏን ማክበር አለባት ቅሌታም ወንድ ልጅ ነው የፈለገውን ቢያደርግም በርጋታ አልፈልግህም እጅ በጥፊ ስድ 😒😒
ወይነ ናሆም አሳዘነኝ 😴 ፍቅራችው እስከ መቃብር ይሁንላችው❤❤
በኮመንት ወንድ ልጅ አይመታም የምትሉ ሴትች ግን ትገርማላችሁ ሴት ስትመታ ብቻ ነው ደስ የሚላችሁ ማለት ነው እኔ ባል ሚስቱን ሲመታ እንዴት እንደምሸማቀቅ ሴቶች ግን ባሎቸው ሲመቱ የምር በትራቸው የሚያም አይመስለኝም
አስመሳይናቸው የራሳቸውባልቢሆንዝምአይሉም
ኧረ ይደብራል ወንድ ልጂ እንደዚህ አይመታም 🙆ብቀራባቹስ በይ ነኝ🙌
አረ ባክሽ ሲሰው ነው ወድልጅ አይመታም ትያለሽ እዴ እጠፈጥፈው እዲህ የምትሉት ራሳችሁ ልክስክስ ና ታማኝ ካልሆናችሁ በመወያየት ምናምን ወድ አይመታም እያላችሁ ታሳብባላችሁ ታማኝ ስኮኒ ደሞ ስሜቱ እዴት እደሆነ ይገባሻል ታማኝነት ከሊለ ግን ሁሉም እዳቺ ስለሚመስልሽ ምክንያት አረ እኔ በዚህ አይበቃኝም አድቀንም አላድር
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ የማንም ልቅምቅም የሰውን ልክ አያቅም😏😏😏
Ene behona mahal erasun new melew
ደግ አደረገችው በዚህ ቀልድየለም ከሂደ ጥቅር ብሎይቅር እዛው👍👍👍
እረባክሺ አጥቤነው የማሰጣው እስኪይ ይሞክረኝ ሆሆሆ 😂😂😂😂😂
ኬኬኬኬኬኬ እኛንማ ታዝናኑን አላቸሁ ግን ትዳራችሁን አክብሩ ትዳር እግዚአብሔር ስጦታ ነው
ግብዴ ሴት መሆን ጥቅሙ በቃ እደፈለገች ጭቡድቡድ እሰይ እኔማ መወፈር አለብኝ👌😂
ክክክክክክ
😁😁😁
ክክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂
😅😅😅😅
ውብየ ብዙ ግዜ በጣም ከመናደድዋ የተነሳ እስከመማታት ድረስ ኣይያስፈልግም እኔም ባለትዳር ሴት ነኝ ከዚ በላይ ያደርገኛል ግን ምንም ብንናደድ ለመማታት በፍጹም ነውር ነው
◾️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
♦️ጥረት ያደረገ
♦️በአላህ የታገዘና
♦️አስቲግፋርን አጥብቆ የያዘ ሰው፦
➡️ በአይምሮው አስቦት የማያውቀው የሆነ ትሩፋት አላህ ይሰጠዋል።
📚 الفتاوى الكبرى (62/5)