እዮዮ ግደና - ፈታ ጀማል ፊውቸሪንግ ተካ አሠፋ - አዲስ የጉራጊኛ ዘፈን Eyoyo Gidena Feta Jemal ft. Teka Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 99

  • @enmhm7497
    @enmhm7497 Год назад +3

    ፈታ ጀማል በጣም እወድሀለው አደንቅሀለው በርታ እዮዮ ግደና ምርጥ ዘፈን ነው ተመቸኝ ስራኦችህ በሙሉ ቤስት ነቸው

    • @fetajemalfeta7921
      @fetajemalfeta7921 Год назад

      አመሰግናለሁ ክበሩልኝ ውድድ የሀገሬ ልጆች

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +7

    ጉራጌዎች በርቱ ዘንድረሽ ቁርጡ

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 4 года назад +14

    ፍትህ ለነብሰጡር ጉራጊኛ ሰምቶ አርፎ መቀመጥ የማይችል ፡ተስፋችን በርታ እንወድሃለን

    • @እኔጃፈራሁ
      @እኔጃፈራሁ 4 года назад

      ዮርሙሽ፡መስቀል ቸነም🤔🤔💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

    • @neimayasin605
      @neimayasin605 4 года назад

    • @tsigebekena6817
      @tsigebekena6817 4 года назад +1

      ክክክክ እና ምር ችግር አነወ እማቲ ዝጎሩዋ

  • @fatamarak9853
    @fatamarak9853 4 года назад +3

    ምርጥነዉ"ይመቻችሁ

  • @andamlakzuruga4775
    @andamlakzuruga4775 4 года назад +5

    ፈታ ቆንጆ ስራ ነው በርታ ተስፍ እናመስግናለን

  • @hayatkuwait6778
    @hayatkuwait6778 4 года назад +10

    የተንቢ የጉራጌ ዘርማ የጉራጌ ድምፅ ተስፋ ነዳ ውዱ ወድማችን ለምታደርገው ነገር ሁሉ አላህ ውለታህን ይክፍልህ በተረፈ እወዳቹሀለው አላህ ይጠብቃቹህ

    • @TESFAONLINETV1
      @TESFAONLINETV1  4 года назад +2

      አሚን

    • @እኔጃፈራሁ
      @እኔጃፈራሁ 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን💃💃💃💃💃💃💃

    • @haninegnyeeinatenafaki9687
      @haninegnyeeinatenafaki9687 4 года назад +3

      በዚው አጋጣሚ ሼር እያደረግን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ መናገረ የና ሰው ለራሱ መሆን አይችልም ተመልካቹም ሰውም ትንሽ ነው

  • @workutilahun5486
    @workutilahun5486 4 года назад +3

    በርታ ምርጥ ነው

  • @urt224
    @urt224 4 года назад +3

    ታምራለች የኔ ልዩ

  • @mukemilnursebo4660
    @mukemilnursebo4660 4 года назад +3

    አርቲስት ፈታ ጀማል ተወዳጅ ነጣላ ዜማዎችህና የበሰሉ ግጥሞችህ ወደፊት የጉራገኛ ሙዚቃን ወደ ተሻለ ደረጃ ያሸጋግራሉ ከምላቸው አርቲስቶች አንዱ ነህና በርታልኝ። በቅርቡ በአልበም እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለው።

    • @fetajemal4832
      @fetajemal4832 4 года назад +1

      ሙኬ የኔ ጀግና ከማደንቃቸው አርቲስቶች አንዱ ነህ በሞራል ብቻ ሳይሆን በስራም ከጎኔ
      እደምትቆም አልጠራጠርም ወድሜ አመሠግናለሁ።

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 4 года назад +10

    ዉድ፡የገሬ፡የጉራጌ፡ልጆች፡የአዲሱ፡አመት፡በሠላም፡አደርሳችሁ፡ሠላማችሁ፡ይብዛልኝ።

    • @እኔጃፈራሁ
      @እኔጃፈራሁ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ፡ ፡ እንኳ አብሮ ፡ አደረሰን😍😍😍

  • @hanii6859
    @hanii6859 4 года назад +3

    እዮ እዮ ግደና ....

  • @sunight0033
    @sunight0033 4 года назад +2

    የተቢ የጉራጌ ሶሬሳ ተስፋነዳ ውነትም የመላው የጉራጌ ተስፋ ናችሁ በርቱልን ዘድርሽ ቁርጡ

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 4 года назад +4

    ከበቀደሙ ስራው የተሻለ ነው የትልቆቹ እጅ እንዳለበት ያስታውቃል በርታ ተተኪ ያስፈልገናል
    እናም ተስፍሽ ያንተን አይነት ቅን አስተሳሰብ ያላቸውን ፈልገህ እንዲያግዙህ ብታደርግ መልካም ነው አጋዥ ያስፈልግሀል

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    በጣም ቆንጆ ነው የትንቢ ሴሬሶች ተስፍ የጉራጌ ድምፅ ጎታ የቀየህ

  • @andunega2661
    @andunega2661 4 года назад +3

    ያምራል ወንድሜ

  • @Azoz-eq6vs
    @Azoz-eq6vs 4 года назад +1

    አቦ ጉራጊ አሽቃሩ አሽቃሩ ተስፍሽ በርታ 💚💚💚💛💛💛💜💜💜💋💪💪💪👍🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 4 года назад

    እኔ ሙዚ አሰማም ግን ባህላን ነው በርታ ባላህች አስተዋዉቁ ምርጦች 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪💪💪 ጉራጌ ወደፊት ከዘረኝነት የኘፃ

  • @kinfebereda4093
    @kinfebereda4093 4 года назад +2

    እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ!!!

  • @melechbeyani5740
    @melechbeyani5740 4 года назад +7

    ዝዝዝዝአቦ.ጉራጌ

  • @ድልአለበስምህ-ጘ1ገ
    @ድልአለበስምህ-ጘ1ገ 4 года назад +5

    ዝዝዝዝዝ ባሁም👍👍👍👍❤

  • @zidneyseyfu1823
    @zidneyseyfu1823 4 года назад +3

    We All gurages living around the world have to stand together
    እንታገላለን ወይም ...............እንታገላለለን ሌላ ምርጫ የለንም

    • @NADC2024
      @NADC2024 4 года назад

      Agree 100%

    • @khereygereno7541
      @khereygereno7541 4 года назад +1

      @@NADC2024
      ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
      ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
      🍰🍦 🍥🍡
      🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
      🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
      🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
      🍥🍬🍬🍬🍰
      🍡🍬🍧
      🍇

  • @mahderfkadu8822
    @mahderfkadu8822 4 года назад +1

    wow betam arif sra new berta

  • @abmo321
    @abmo321 4 года назад +1

    ከበደ አጃሞን በጣም እወደው ነበር :: ዝግ ያለ የጉራጊኛ ሙዚቃ መስማት ምንችልበት ጊዜ በመጣ እላለሁ ፈጣን እና ለጭፈራ የሚሆን ብቻ ሳይሆን በቃ ዝግ ያለ ... ጠዋት ሊሰማ የሚችል :: መላኩ ቢረዳ ትንሽ ሞሞክሯል ግን በቂ አይደለም ሌሎችም ያስፈልጉናል በተለይ የተካና እና የዋቢ አብዱራህማን ድምፅ ለዚህ ምችት ያለ ነው ::

  • @mujibjemal8624
    @mujibjemal8624 4 года назад +1

    Don't forget to subscribe and like the video 🤗🤗

  • @temesigenwegeta4474
    @temesigenwegeta4474 4 года назад +3

    ወሔ ቃሩ ጎፔ እዮዮ ግደና

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 года назад

    አይዞቹ በርቱ ወንድሞቼ እወዳችዋለሁ እኔ ግን አማራነኝ ውድድድድድድ

  • @mujibjemal8624
    @mujibjemal8624 4 года назад +6

    👌👌👌

  • @nurtube.Nurtube
    @nurtube.Nurtube 4 года назад +1

    በርታ ወንድማችን አንተ የምትለቃቸው ቪድዮችን ስለተመቹኝ ከዚህ በፊት ሳላውቅ ዳውሎድ አርጌ በራሴ ዩትብ ስለለቀኩኝ በጣም ይቅርታ እጠይቃሀለው አሁን እዚሁ ሼር አደርጋለሁ በርታልኝ አንት ብቻ

  • @sasbawdkmg3990
    @sasbawdkmg3990 4 года назад +1

    እዮእዮ ጀግናዳ ብዘንሑሽ ግን የተካኸማ የነ ባሐሬ

  • @tube-ro9mp
    @tube-ro9mp 4 года назад +2

    ተስፋ ነዳ መስመሩን ይዘሀል እንዳትለቀው በርታ

    • @اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان
      @اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان 4 года назад +1

      በጣም
      ይዘኸዋል አይገልፀውም
      አቦ ተመስጬበታለሁ
      ጀግኖቹ ፊለፊት ሲመጡ ተስፋ ያለመልማሉ በማንነታችን የምንኮራ እንጂ የምናፍር እንዳልሆንን እያሳዩን ነን
      ከማንም ባንበክጥም ከማንም እንደማናንስ በደንብ እያሳየን ነው
      አጋዝ አንተም ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም
      ሰንብቶንረ💝

  • @abmo321
    @abmo321 4 года назад +2

    ተስፋ ቧረችንም የቲኬህታ
    ተስፋንዳ ወኽረታ ኻረችምታ

  • @tigestkhalil2893
    @tigestkhalil2893 3 года назад +1

    Waw Berta 👍👍👍❤❤❤❤

  • @mujibjemal8624
    @mujibjemal8624 4 года назад +4

    እዮዮ ግደና
    ንቃር ይሽር
    አልበሙ በጉጉት እንጠብቀዋለን

  • @hanii6859
    @hanii6859 4 года назад

    ዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ ወሄ ሜነናው ጔታ የግዝኸ

  • @woldebirhanabera5959
    @woldebirhanabera5959 4 года назад +1

    2013 must be a critical time for all Guraghe people to stand together against the divisive policy of prosperity party and we have to built a strong Guraghe peoples political unity and struggle to attain Guraghe regional state in a middle term.

    • @seidadier4767
      @seidadier4767 4 года назад

      እዮ እዮ ግደና ምርጥ ስራ ነው

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122

    አቦ ዘርማ በርቶንደ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @abeyfekadu9392
    @abeyfekadu9392 2 года назад

    ፈታ ተስፋችነህ በርታልን

  • @kalidmohamed3642
    @kalidmohamed3642 4 года назад +1

    ዋው👏👏👏

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Год назад

    ምርጥ ሰራ ነው

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 года назад

    አሪፍ ነው በርቱ ዘንድሮ የመስቅል ፕሮግራም እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለሁ

  • @AhmedAli-gn7ii
    @AhmedAli-gn7ii 3 года назад

    We love you brother

  • @ሰብተጅ
    @ሰብተጅ 4 года назад +4

    የተቢ

  • @nakhle8112
    @nakhle8112 4 года назад

    ዝዝዝዝዝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
    @ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 4 года назад +6

    በቅርብ ቪድዮ ዉን እጠብቃል

  • @መቅደስየማርያልልጅ
    @መቅደስየማርያልልጅ 4 года назад +7

    የተንቢ የተንቢ አፈና አፈር

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 3 года назад +1

    💖💖💖💖💖ድምፁ ማራኪ ነው

  • @eshetuzerga5446
    @eshetuzerga5446 4 года назад

    Zedresh kurtu.......abo gurage❤❤❤❤❤💯💯

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 4 года назад +4

    ❤❤👍👍👌👌

  • @fattymohammad3642
    @fattymohammad3642 4 года назад +4

  • @tekleadela5951
    @tekleadela5951 4 года назад +4

    ዝ ጉራጌ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 4 года назад +2

    አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ትርፎ በቃ እያ ኖድና ክክክክክ

  • @mtube1080
    @mtube1080 4 года назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yareddemse1239
    @yareddemse1239 4 года назад +1

    ኢዮዮ ነመደኑ

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 6 месяцев назад

    Good job

  • @abedisatenaw
    @abedisatenaw Месяц назад

    ዋዉ

  • @mtube1080
    @mtube1080 4 года назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abifuza893
    @abifuza893 4 года назад +3

    አቦግዶ።አባ።ታአዶምር።ይብሮ

    • @abifuza893
      @abifuza893 4 года назад

      አሸሑ።ትፍራ።ያደዶተሓ።

    • @abifuza893
      @abifuza893 4 года назад

      ቤተጉራጌ።በሙሉ።እኳን።ለአዱሱዘመን።በሰላም።አደረሳቹእያልኩ።መልካሙ።ምኞቴ።እመኛለሑ

  • @mebratiyergalm6036
    @mebratiyergalm6036 3 года назад

    Beali selwon new yadamtkot zefn madamet kakomko bezo amet hunogna bertu balchn asetwawekoln 🍂🍂🍂🍂🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 4 года назад

    እዮ

  • @zeyadaethopia8774
    @zeyadaethopia8774 3 года назад

    Allhdaystashantn.ersadea

  • @adendemess5689-lx5xp
    @adendemess5689-lx5xp Месяц назад

    🎉🎉🎉❤

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 4 года назад

    ♥👍

  • @mtube1080
    @mtube1080 4 года назад +1

    በጣም አርፍ ነው

  • @ካሚላነኝጉራጌዋቾችምሰብይ

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛💞💞💞💞

  • @melakutefera1669
    @melakutefera1669 3 года назад

    1ኛ

  • @yirgalemzerga9082
    @yirgalemzerga9082 4 года назад

    Feta jemai wedemachn berta kgonh nen

  • @Yenante
    @Yenante 2 года назад

    netam mwedew zefen

  • @ziadmarega7847
    @ziadmarega7847 Год назад

    ተስፋ ፍርደ ገምድል ቆይ

  • @geftwreuk6239
    @geftwreuk6239 4 года назад

    ወሄቃር ይሽር

  • @abukiabuki402
    @abukiabuki402 4 года назад +1

    10Q

  • @reemreem9464
    @reemreem9464 4 года назад

    💃💃💃💃😍😍😍

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ

    የተንቢ ሶሬሳ

  • @urt224
    @urt224 4 года назад

    የተንቢ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 4 года назад

    የተንቢ

  • @ካሚላነኝጉራጌዋቾችምሰብይ

    ትረፎ ትረፎ

  • @FffFff-w1s
    @FffFff-w1s 7 месяцев назад

    በርታልንምርጡዘሬእወዳችሖለሑ❤❤❤❤❤❤