Betoch | “ ዋጋ ያስከፍላል!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 392

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 392 “ዋጋ ያስከፍላል! ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 392
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 327

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 года назад +67

    *ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰😍👍👍👍አይይ ቤቶች እኮ ትምህርቱ ልዩ መልእክቱ ልዩ ነው ቶሎ ይለቀቅ እንሳቅ እንማር 😂ቤቶች ብዙ ቀን አይቸዋለሁ ድንቅ ድራማ ነው*

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 2 года назад +1

      ሁሀርዩ😁

    • @apall8110
      @apall8110 2 года назад +1

      ከነአን ቲክቶኩንም ኮመንቱንም ተቆጣጥረከዋል እኮ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      ሁአር ዩ 😂😁😂😁ሰብስክራይብ ተደርገሀል ሁ አር ዩ 😂😁

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@user-ot1jw3lf8cmsete ሁ አር ዩ 😂😁እ 😂በዩቲዩብ ደግሞ መጣ አይይ ስብስክራዬብ አድርጌ ሁ አር ዩ ልበለው 😁😂😁😂

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@apall8110 😁😂😁😂በቃ አንችም ተቆጣጠሪው 😁😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +32

    በየቦታው የሚፈሰው የንፁሃን ደም ዋጋ ያሥከፍላል 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +55

    *እንኳን ለግሸን ማርያም ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🥰😍የእመቤታችን ፍቅር አማላጅነት አይለዬን አሜን*

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 года назад +76

    *እንኳን ለመስከረም 21 ለእመቤታችን ለግሸን ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰🥰የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር /// ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለንጹሀን 🥺*

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +14

    ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ክብር ተመልሶ ይመጣል አሜን!

    • @tigistdemeke1939
      @tigistdemeke1939 2 года назад

      አሜንንን ማራናታ 📖✍️

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 2 года назад

      አሜን

    • @rahmaboge9268
      @rahmaboge9268 2 года назад +2

      እና ምን ይጠበስ ስለድራማው ብቻ ኮምች አትቀባጥሩ ስለ ሀይማኖት በልባችሁ ያዙ በቃ

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 года назад

      Amen

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 года назад +8

    ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ፍትህ ምንም በማያቁት ለሚታረዱት እናቶች ህፃናቶች ፍትህ በወለጋ ፍትህ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +2

    ረ አሁንስ ግንለማነው የሚጮኸው ረ ፍትህ ለወለጋ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ እናት አለቀሰች እባዋ ፈሰሰ 😭😭😭😭😭😭😭ማንይሁን የሚያብስላቸው 😭😭

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 года назад +4

    መጀማረያ ቤቱች ኦንኳን በሰለም መጠቹሁ
    ፊትህ ለወለጋ አማርውች

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 года назад +9

    ስወዳችሁ እኮ የኔ የቡና ሱስ ጭራሽ ሳምት ደርሶ እስከምትመጡ እዴት እደምጓጓ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓👏👏👏👏

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 года назад +9

    ሁላችንም ለሀገራችን
    በየ ሀይማኖታችን ዱዓ እና ፀሉት እናድርግ
    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    ድልና እድል ለሀገራችና ለህዝባችን

  • @enattube3251
    @enattube3251 2 года назад +61

    የና ሩጫና የኔ የመዳብ ቤት ሂወት መቼ ነው የሚያበቃው ሁሌ ሩጫ ጠብታ የለ ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад +1

      አንድ ቀን እደ ማፊ ይከብራል በትግሥት መጠበቅ አለበት😁😁😁

    • @enattube3251
      @enattube3251 2 года назад

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A እኔሥ 😂? ጠበኩ ጠበኩ ያው ነው ፈቅ የለም

    • @mss5258
      @mss5258 2 года назад

      የኔም መቼ እንደሚሳካ አላውቅ 😥😥😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +2

      አይዞን እህቶች ያልፋል ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን 🇪🇹😭🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад

      ክክክክክ አይዞሽ የሰው ልጅ በሂወት እስካለ ሁሌም እሩጫነው ማነው ጤናነው ትነቁ ሀብታችን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +17

    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ወገኖቸ ያለንበት ዘመን ከባዲነው ስለዚህ ሁላችንም በዱአና በፀሎት እረባረታ 😥😥😥😥💒🕌💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx 2 года назад +14

    እከዬ welcome እንኳን ደህና መጣህ የቤቶች ድምቀትኮ ነህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🙏🥰♥️🥰

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 2 года назад

      Tank you heis best comedy actress eka heis best 👌

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +6

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹

  • @agreeakemu5479
    @agreeakemu5479 2 года назад +8

    እኳን ለግሽንማሪያም አደረሣቹሁዉድየተዋህዶልጆች ሠላምላገራችን ፍቅርለህዝባቻን ይበልልን

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 года назад +8

    *ቤቶችን ስንት አመቴ የማዬው 😁እኔ የገረመኝ አዲቷ በ 19 አመቴ ነው ማየት የጀመርኩ ብላ አሁን ስደምረው 29/30አመት አካባቢ እ 😂😁ሁ አርዩ 😂😁ልላት አስቤ ተውሁት ለማነኛውም ግን እድሜ አይታወቅም ሲጨምር 😂🤭ቤቶች ደስ የሚል ድራማ ነው ///ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅር ይስጥልን*

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +6

    ቤቶችዬ በዚህ አስፈሪና አሳብ ጭንቀት የበዛበት ሰአት
    ሳቅ በራቀን ሰአት ፈገግ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን
    ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን😢🇪🇹🙏

  • @BetochComedy7
    @BetochComedy7  2 года назад +48

    👉ዋጋ ያስከፍላል😭😭😭 #ምኑ?

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 года назад +1

    እከዬ እንኳን በሰላም መጣህ ቤቶች ስወዳችሁ

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 года назад +6

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የአላህ እዝነት በረከት አይለያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዱአ አድርጉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሞቱት ጀነት ላለነው ታጋሽ አላህ ያድርገን🥰🥰🥰

    • @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
      @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ 2 года назад +1

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ እህት አሚንንንን ያረብ ኢንሻ አላህ አላህ ሰላሙን ያምጣልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
      ዘሩሞላ ሀይሌ 🎁✍️✅✅✅

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад +1

      ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ አሚንንን ያረብብብ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад +1

      ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ 😪😪

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 2 года назад +4

    ለዉጥ እማ አለ ቤቶች ኮሜንት ማንበብ ጀመሩ😁በሉ ማሥታወቂያ አታብዙብን።በርቱ ቀጥሉበት ቤቶችየ

  • @vudy1554
    @vudy1554 2 года назад +4

    እከዬ እኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር ሳምት ደሞ እርስቴን እጠብቃለን

  • @haymanohayma501
    @haymanohayma501 2 года назад +1

    የአሁኖቹ ማፊ እና ይቤ ምንም ደስ አይሉም የድሮዎቹ ይመለሱልን

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለግሸን ማሪያም ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 года назад +14

    ኑሩልን ቤቶች የሳቂ ምጮች

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 года назад +2

    ቤቶች እኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት የምትጠበቁ ቤተሠቦች ናችሁ እከ በስንት ግዜው መጣ

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 2 года назад +3

    ስለም ስለም ይሁን ለሃገርችን ና ለሕዝብ ውድ ውድጅች በየለችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ምድራችንን እንድ ባራክ ይቀድሞን ፍቅር እንዲሰጥ በፀሎት እንስብ የሁሉ ጊዜ ምኞት እማይይይይይ ኢትዮጵያ ና ትግራይ ከና ልጅችው ስለም መሆን ነው እንድ እኔ ስለም ይንፍቀችሁ ስውች በካሜንት አሳወቁ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 2 года назад +1

    የዱሮ ድራማ አሁን ገና መጣ በጣም ደስ ይላል የዛሬዉ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ❤❤❤❤❤🙏🙏
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alimokarm1301
    @alimokarm1301 2 года назад +3

    ያካ ቤቶች ድረመ መድመቅያ ነዉ

  • @netsi3073
    @netsi3073 Год назад

    እከ እንኳን ደህና መጣህ የቤቶች ድራማ አባላት እወዳችኃለሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +3

    ስበላ አልደሰት ስተኛ አልደሰት ሲያስቁኝ አልደሰት ወገኖቼ በጠራራ ፀሀይ እየታረዱ በረሀብና በሀዘን እየተንገላቱ ያረብ የሀገሬን ሰላም አምጣልን ሁላችሁም ወደ ጌታቹ ጩሁ ፍርድ ያለው ከሱ ዘንድ ነው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 2 года назад +1

    , የቤቶችድምቀትእከየ እንኳን ደናመጣህ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +3

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ስደታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች❤🇪🇹👈

    • @sartt4348
      @sartt4348 2 года назад

      አሚንንን. ውደዋ የኔ መልካም

    • @mylove7915
      @mylove7915 2 года назад

      አሚን

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 2 года назад

      አሜን (3) ያችንም ያብዛልን ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 2 года назад +2

    ቤቶች ውስጦቸ እከስለመጣ ደስ ብሎኛል ❤

  • @tube5986
    @tube5986 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад +17

    አሹ እና እከየ መጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✈️✈️✈️✈️💯

  • @tallyet7048
    @tallyet7048 2 года назад

    እከ.እኳን.ደና.መጣህ.የድሮው.ድራማ.አሁን.መጣጣ.ሠላማቺሁ.ይብዛ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 года назад

    ባናጋራቺን ላይ ለሎቺንም ጠልቼ ሳይሆን ሁላችሁንም ባጣም ነው ምዎዳችሁ ዉድ ዎጋኖቼ 👏👏👏👏💐💐💐

  • @saadaabdulla2845
    @saadaabdulla2845 Год назад +1

    እንኳን ዴህና መጣችሁ ቤቶች፣

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    እከየ 🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +1

    አይ ባሻ አሳቁኝ 😁😁😆😆😆 የና ክርክር እና የሻሼ ክርክር ደስ ይለኛል

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад

    ቤቶች ሱሴ.....እከዬ ናፍቀንህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ!!!

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +9

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን 🇪🇹ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ ዜጎች እባካችሁ አሁንስ የወገኔ ስቃይ አመመኝ😢💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 2 года назад

    ቤቶችየ ሁለየ አሰተማሪ እና አዝናኝ እከየ ባሻ ዛሬ መተዋል እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @faficho136
    @faficho136 2 года назад +2

    ማሻአላህ ግቢው ያምራል ቤቶች የሳቄ ምንጭ ናችሁ አሁን ላይ አይኔ ፈጦ ያያልጂ ጥርሴ እንደተከደነች ነች😭😭ሰው ለኬ ሚስቀው ውስጡ ጤነኛና ደስተኛ ሲሆን ነው አላህ ጤናየን እንድመልስልኝ ዱአ አድርጉልኝ የቤቶች አድናቂወች

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 2 года назад +2

    ፍትህ ለንጿሀን በሙሉ 😥😥

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 2 года назад +2

    የፊልሙ ትርጉም ለገባው ዋው

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 года назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክ አይ እከዬ

  • @ጋሻዬነውአየሱስ
    @ጋሻዬነውአየሱስ 2 года назад +1

    የቤቶች እስካሁን አለችሁ እንዴ🤣ዌል come🥰

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад +2

    የዛሬው ያምራል ሁሉም ተሰበሰቡ

  • @agreeakemu5479
    @agreeakemu5479 2 года назад +1

    እከ እኳንደናመጣህ የከአድናቂወች የትናቹሁ አቀባበል

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +2

    *ኳኳኳ ቤቶች 😂😂😁አይይ ቤቶች ከዚህ በፊት በጎረቤት ቴሌቪዥን ነበረ የማይ አሁን itel ባለ መቶ አርባ ብር ስልክ አልኝ በሱ ነው የማይ 😂😁🤭🤭እነ ይቤ በቃ ጠፉ ማለት ነው? አይይ*

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    ዛሬ እከ ጨምሮዋል እንባሲ መቀጠር እኮ እንደ ይቤ ኢንጅነሪንግ መሆን ማለት ነው
    ክክክክክ ሴኩሪቴ ነው

  • @ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ
    @ዜድሙሀመድ-ኈ8ጰ 2 года назад +1

    ሰላም,,ላገራችን,,ለኢትዮጵያ ,,ይሆን🇧🇯🇧🇯

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +1

    እከዬ የቤቶች ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ አይ እንግሊዘኛ going and go. 😄😄😄 ቤቶችዬ ሂላችሁንኝ❤❤❤ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @ዜድነኝየራያዋ-ቘ3ዸ
    @ዜድነኝየራያዋ-ቘ3ዸ 2 года назад

    እከየ እንኳን ደህና መጣህ ቤቶችእየ እወዳቹህ አለሁ ኑሩልን❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 года назад

    የማይሰለች ድራማ ቤቶች ሜላት ግን ጠፋች እከ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +8

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ
    ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🌹

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 года назад

    Wowowowo እከዬ እንኮን ባሳላም መጠህ ባጣም ጣፍተ ናባር ባጉጉት ስጠብቅ ናባር 👏👏👏👏🤝🤝💐💐💐

  • @ልጂደሞዝ
    @ልጂደሞዝ 2 года назад

    እከዬ እኳን ደና መጣክ በማሪያም እዳትወጣ ከቤቶች ላይ ስትጠፋ ደስ አይለኝም እከዬ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +1

    አረ ቤቶች እርስቴ እና በዜን አምጡልን በጣም እወዳቸዋለሁኝ ዬት ጠፉ 🤔🤔🙇🙇❤❤

  • @ሙሉ-ኘ9ጘ
    @ሙሉ-ኘ9ጘ 2 года назад +4

    እከዬ❤👏😊

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 2 года назад

    እከዪ እንኳን በሰላም መጣህልን የቤቶች ድምቀት

  • @munaassefa1806
    @munaassefa1806 2 года назад +1

    Yesakemichoch welcome back

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад

    እከ እንኳን ተመለስሕ ስላየንሕ ደስ ብሎናል welcome back

  • @zinashtebeje5563
    @zinashtebeje5563 2 года назад

    በጣም ያዝናናን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 года назад

    የዘሩ ግቢ በጣም አምሯል ቀረፃውም እዛው በራፉ ግቢው አካባቢ ያተኮረበት እንድንመርቅ ነው መረቅነው ደስስ ይላል ይህ ነው ቁምነገር ዘሩ ሞላ ውብ ነው ያደረከው ያለም የሲሳይ ያድርገው

  • @tadlatube3814
    @tadlatube3814 2 года назад

    ወይይይ እክየ መጠ እንኳን ደህና መጣችሁ ልዬ ናችሁ እኮ

  • @habiba4424
    @habiba4424 2 года назад +1

    ሰላም፣፣ለኢትዩ፣፣ድል፣ለኢትዩ፣፣ሀገሬሰላምሽናፍቀኝ፣፣፣፣፣

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 2 года назад

    Betam astemari new Thank you so much all Guys. Ye yikirta lib new yetefau ke Hagerachin

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 года назад +1

    የነዘሩ ቤት አዲስ ሆነብኝ አይቸ አላቅም ነበር ቤቶችን🤔🤔🤔

  • @makdabekele1655
    @makdabekele1655 2 года назад +1

    Betoch I love you💓❤💖👏💗😀

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 года назад

    እር አታሳጥሩተሰ የሳቄ ምጮች ስወዳችሁ💗💗 እከ እኮን ደናመጣህ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад

    This IS our wish .enke 😃 is come back .🤩👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤️🕊️🕊️🕊️

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 2 года назад

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ የሳቃችን ምንጮች ናቹ እኮ

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 2 года назад +1

    enkwan dhan maxchu betoch 😘😘👍👍👍👍❤❤

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣቹህ እከየ ማየት ናፍቆኝ ነበር እኔ ሚገርመኝ ልብሡን የት እያኖራቹህት ነው አሥር አመት ድርሥ እማያልቅባቹህ ክክክክ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 года назад

    ቤቶች እንኮን ደና መጣችሁ እረ እባካችሁ የአድስ አበባ ኖሪወች ፍትህ በሉ በአማራ በአፋር በትግራይ ህዝብ አለቀ አረ በቃ በሉ ተቃውሞ አርጉ ህዝብ አለቀ ባረባ ፖለቲካ

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 2 года назад

    ቤቶችየ ሥወዳችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @almtube4923
    @almtube4923 2 года назад

    ሰላም ለሀገሬ ሰላሙን አውርድልን ቤቶች እኳነ በደና መጣችሁ

  • @ኡማሬያንRነኝ
    @ኡማሬያንRነኝ 2 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህልን ቤቶች ድምቀት

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад +1

    እከ እንኳን ደና መጣክ አድማቂው ቤቶችን

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 2 года назад +1

    😳😳😳😳ይቤ እነ ማፍ ተቀየሩ እዴ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 года назад

    ሰላም ለእማማ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 года назад

    ቤቶች እንኳን በደጀ መጣችሁ

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 года назад

    ጌታዬ ሆይ ማፊን ከስኬቷ እንዳደረስክ ከምፈልገው ደረጃ እንድደርስ ፍቀድልኝ 😥 አሚንንንንን 💝

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 года назад +1

    እከዬ ስወድህ

  • @amuyeamuye2269
    @amuyeamuye2269 2 года назад

    እንከን በስላም መጣችሁ ቤቶች 💛💛💛💙💚

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 года назад

    እከ ስላለ ነዉ የገባሁት ደስ ይላል❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 года назад

    ሰላም ለእምዬ እናት ኢትዮጵያ
    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
    @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 года назад

    እውነትሞ ጆርጆ ወይኔ kkkkkkkkkkkk

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

    አሪፍ ነው ዛሬ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 года назад

    እከዬ እኳን ዴህና መጣህ ናፍቀኸን ነበር ማሽአላ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሲኦል ያድናል ኢየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም::የሐዋርያት ሥራ 4 12

    • @lovslovs4069
      @lovslovs4069 2 года назад +2

      እንዉቃለን እኮ የጌታች ጌታ የአምላክች አምላክ የንጉስች ንጉስ ነው የደንግል ማሪያም ልጂ አልፍ እና ኦሜጋ በሰማይ ያለው በዙፎኑ ያለው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዎን ያድናል ከብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን ።

    • @ወለተሰመአት
      @ወለተሰመአት 2 года назад

      @@lovslovs4069 በትክክል የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ሰማይ እና ምድርን የዘረጋ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @lovslovs4069
      @lovslovs4069 2 года назад

      @@ወለተሰመአት አሜን አሜን አሜን

    • @akalone1339
      @akalone1339 2 года назад

      አሜኅ አሜኅ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @m..m1814
      @m..m1814 2 года назад

      @@ወለተሰመአት 😂😂😂ሰማይና ምድር የዘረጋ አላሉም ተሳስተው አሏህ ወደ ልባችሁ ይመልሳችሁ አሚን

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 года назад +4

    እከ እኳን ደህና መጣህ😂😂 ዲምቀትነህ ለዲራማዉ አትጥፋብን

  • @philips5757
    @philips5757 2 года назад

    የግቢው በር እንደኔ የማረው ማነው

  • @hadiaomar8997
    @hadiaomar8997 2 года назад

    እከየ የቤቶች ድምቀት እኳን ደናመጣክ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 2 года назад

    ዛሬ ደሞ ድራማው የበር ማስታወቂያ መሰለ

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 года назад +1

    እዝባችን እያለቀ አተምን አለብህ