ሱረቱል ረህማን ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 163

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ወላሂ ኡስታዝ ተመሰጭ ሁል ግዜ ነዉ እምሰማዉ የአላህ ቃል ያማር አቀራር ሲሆን የበለጠ ጣፋጭ ነዉ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ያግራልን ያርብ

    • @hayatadrees216
      @hayatadrees216 4 года назад

      @@labjaa3709 ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ ለኛም አላህ ያግራልን

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 года назад +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ ምን አለቆይ እዳተ አይነት ባል ቢሰጠኝ ጀሊሉ

  • @እሙ.ሰሚራነኝ.አልሀምዱሊላ

    አላህ. ሆይ. ያረብ ለኔም. ቁርአን. አገረልኝ. ያረብ. 😭😭😭😭😭😭. ያረብ

  • @sihamyessuf7894
    @sihamyessuf7894 4 года назад +18

    በዝሁ አጋጣሚ አሰን በላይነህ አብሮ አደጊ አላህ ይጠብቅልኛ እጂህ በመድረስህ ደስብሎኛል

    • @فوزيه-ح7و
      @فوزيه-ح7و 3 года назад

      ማሻአላህ

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 3 года назад +3

      ማሻአላሕደሥይላልእድላይሢጠነከርሁላችንምአላሕያጠንክረን

    • @mohammedhussen2219
      @mohammedhussen2219 3 года назад

      እናተስ

    • @fatimajamal2346
      @fatimajamal2346 Год назад

      @@فوزيه-ح7وህግ ህግ ህግ ግርግር ህግ ክርክር ግርግር ግርግር ህግ ህግ ችግር ርት ግር ህግ ግፍ እግር ግር ፍትህ ህግ ህግ ግ ህ ህ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ህግ ሽግግር ልክ ህግ ሽህ ክብ ሽህ ሽህ ክብ ህግ ይህ ህግ ግል ክብ ህግ በግ በግበግ በግ በህግ በህግ ሽግግር ልክ ህግ ሽህ ክብ ሽህ ልብ እቅድ ክብ ህግ ይህ ህግ ግል በህግ ልብ እቅድ

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Год назад

    ወላሂ ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማው ኡስታዝ እያለቀስኩኝ

  • @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምረልህ ኡስታዝ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ እስቲ ውዲ የኢስላም ልጆች ዱአንንደራረግ

  • @mariancatienza5949
    @mariancatienza5949 4 года назад +8

    ግን ከሰፈራችን እዳተ አይነት ጀግና ሥለወጣ ደሥታየን መግለፅ አቃተኝ ሡበሀናሏህ ድምፅ የኔ ጀግናናናናናናና አላህ ይጨምርልህ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ወላሂ ሣዳምጥህ

  • @lavairis9631
    @lavairis9631 3 года назад +2

    እኛም ቀርተን የምነስቀራ ያድርገን. አሚን

  • @hayaatmuhamad2330
    @hayaatmuhamad2330 4 года назад +4

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛህ አላህ ህይር ጀዛ
    እድት ደስተኝል እደምሆን
    አላህ ለኔም ቁርአንንን አውቄ ማንበብ ብችል ያአላህ አተ አግራልኝ ያረብ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንን ኡስታዙና
    አላህ ያግራልንንን ለእኛም

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 3 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ለቁራአን ልቤን ክፍት አርግልኝ ያረብ😭😭

  • @lubabalubaba9310
    @lubabalubaba9310 4 года назад +2

    ማሽአላህኡስታዝናአላህይጨምሪልህ

  • @halimahusain8789
    @halimahusain8789 4 года назад +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እንደው እምቀራውን ሁሉ።እምሳማው እያለቀስኩ ነው ቁርአን አልገባኝ አላ ምን አባቴ ይብቃኝ ዱአ አርጉልኝ

    • @fatimatube9941
      @fatimatube9941 2 года назад

      አላህ ያግራልን ለሁላችንም

  • @teybateyba3283
    @teybateyba3283 3 года назад +1

    ማሻ አሏህ
    አሏህ ያጨምረልህ

  • @ربيعهسعيد-ص2ف
    @ربيعهسعيد-ص2ف 4 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ያግራልን ያረብ

  • @medinamedina2461
    @medinamedina2461 3 года назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን

  • @fedilatub1658
    @fedilatub1658 3 года назад

    ማሻአላህ ጀዛከላህ አላሁመ ዝዲኒና ኢልም

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 года назад

    መሸአላህ የሀገራልጂ በዚህ መልኩ ሤለየዉህ በጣም ደሥ ዪለኝል
    አልሀምዱዱላሂ

  • @anishamohamed4244
    @anishamohamed4244 4 года назад +1

    جزاك الله خير الجزاء جزاك الله خير الجزاء الله يحفظك يارب الله يحفظك يا رب

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 3 года назад

    ما شاء الله تبارك الله يارب سعادني

  • @ekramtadess4028
    @ekramtadess4028 4 года назад +1

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደሰ የሚል አቀራርነው ቢሰሙት የማይጠገብ አላህ ይጨምርልህ ።እኛንም ያግራልን😭😭😭

  • @anishamohamed4244
    @anishamohamed4244 4 года назад +1

    جزاك الله خير الجزاء الله يحفظك يا رب

  • @ghtr45
    @ghtr45 Год назад

    ماشاءالله تبارك الله

  • @momin8886
    @momin8886 2 года назад

    ያረብ ቁርአንን አግራልን

  • @memememe3166
    @memememe3166 3 года назад

    ጀዛከላህ ኡሥታዝ

  • @እሙእረያን-ጸ1ቘ
    @እሙእረያን-ጸ1ቘ 3 года назад

    ماشاءالله عليك تبارك الله

  • @kedijaaahmed81
    @kedijaaahmed81 4 года назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @khadejaahmed9395
    @khadejaahmed9395 Год назад

    ኡስታዜ አላህ. እረጂምእዲሜይስጥህ

  • @rahmaawol827
    @rahmaawol827 3 года назад

    مشاء الله تبارك الله

  • @HananiAliHananiAli
    @HananiAliHananiAli 3 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @zinnatmohamed9331
    @zinnatmohamed9331 3 года назад

    አሰለሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሀ ያኡስታዝና አላህ ሰላምህን ያብዛልህ የሚያምርዉን ቁርአን በሚያምር ድምጽ መሸአላህ ተበርካለህ ያሰላም አለይክ አላህ ይጨምርልህ

  • @susu.7392
    @susu.7392 3 года назад

    ማሻላህ ተባረከላህ👌👌👌👌👌

  • @mekdesabera5078
    @mekdesabera5078 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያሰላም ድምፅ ❤❤❤❤❤❤

  • @lavairis9631
    @lavairis9631 3 года назад

    ማሻአላህ. አላህ. ይጨምርልህ. ኡሰታዝ

  • @አላህወኪል-ሰ4ቐ
    @አላህወኪል-ሰ4ቐ 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረክረህማን አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ተምርዩቱብ-ኀ8ቐ
    @ተምርዩቱብ-ኀ8ቐ 4 года назад +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላህ ይጨምርልህ
    ኢልመን ናፊአን
    ፣🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎ቃላት የለኝም ላንተ የኛ እንቁ ድምፅ መርዋ ኑርልን

  • @ameinhllll8168
    @ameinhllll8168 4 года назад +3

    ማሻአላህየሚያምርአቀራር.ያረብእኔንምልጆቸንቤተሰቦቸንቁራሀንንንአግራልንያረብ

  • @seadhussenhussensoon8645
    @seadhussenhussensoon8645 4 года назад +4

    እረ እኛ ምሰልሞች የት ነን እህንየ አያል ቦታዎች ለሙዚቃዉም መሻላህ እያላችሁ ነው የአላህ ግን 20 እኳን አይሆንም አላህ ይስትረ

    • @ሠአዲሠአዲ-ቸ8ኘ
      @ሠአዲሠአዲ-ቸ8ኘ 4 года назад

      مشا الله مشا الله مشا الله الله يسعدك يا اخيا في لله

  • @loulouloulou674
    @loulouloulou674 3 года назад

    مشاءالله جزاكاالله

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 4 года назад +1

    ماشاء الله باركالله فيك يا أستاز

  • @sadrat9807
    @sadrat9807 3 года назад

    Mashalahe

  • @mohammedhussen2219
    @mohammedhussen2219 3 года назад

    ማሻ አላክ ኦስታዙና

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim3904 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @እሙእረያን-ጸ1ቘ
    @እሙእረያን-ጸ1ቘ 3 года назад

    ماشاءالله عليك

  • @kerimayoutb4121
    @kerimayoutb4121 4 года назад +1

    ማሻአለሀ

  • @jzkduehe193
    @jzkduehe193 Год назад

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 4 года назад +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ

    • @fouzss2670
      @fouzss2670 4 года назад

      ማሺአላተባረካላህ

    • @fouzss2670
      @fouzss2670 4 года назад

      አላህያሀፈዘንያሮህማን

  • @እሙ.ሰሚራነኝ.አልሀምዱሊላ

    ما شاء الله. ما شاء الله👍👍👍👍👍🌱🌱

    • @ppyyppyy8815
      @ppyyppyy8815 4 года назад

      ماشاء الله ماشاءاللهء ماشاءالله

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 2 года назад

    مشا الله

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 2 года назад

    አሏህ ይጨምርልህ ኡታዝ

  • @helodoot664
    @helodoot664 3 года назад

    ማሻአላህ ማሻእላህ ቀጣይን ቅራልን ኡዝታዝ ጀዛክ ም አላህ ከይር🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zbibomer4778
    @zbibomer4778 4 года назад

    Meshialah

  • @zakirajemalyealahbaryananh5815
    @zakirajemalyealahbaryananh5815 4 года назад +1

    ማሻ አላህ በጠም ደስ ይላል ያረቢ አግረልን አላህ ይጨምርልህ አላሁ አክበር እንዴት ያምረል ማሻ አላህ በርታ አብሽር 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em 7 месяцев назад

    ያረብ ልቤን በቁርአን ፍቅር ሙላልኝ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂዲ
    @ቅድሚያለተውሂዲ 3 года назад

    መሻ አላህ መሻ አላህ

  • @zharazhara9231
    @zharazhara9231 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ውሥታዝ

    • @rahimakamal4867
      @rahimakamal4867 4 года назад

      ማሻ አላ ኡሱተዚ አላ እችማረቼ፣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህ-ዐ8ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዐ8ረ 4 года назад

    ማሻአላህተበራክአላህ
    ያረብአንተውአግራልኝያራሂም

  • @لاالهالاالله-ب4ز5غ
    @لاالهالاالله-ب4ز5غ 2 года назад

    مشالله

  • @buzeetube9144
    @buzeetube9144 4 года назад +1

    mashaa Allah beteseb hognalehu gora bey mar

  • @እሙእረያን-ጸ1ቘ
    @እሙእረያን-ጸ1ቘ 3 года назад

    አልሀምዱሊላህ አለ ነኢማትል ኢስላም

  • @sihamyessuf7894
    @sihamyessuf7894 4 года назад +1

    መሻ አላህ

  • @adeenamadeena3189
    @adeenamadeena3189 4 года назад +1

    መሸአሏህኡስታዝ

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 2 года назад

    سبحن الله

  • @tyebayussef1997
    @tyebayussef1997 4 года назад

    አሚንንንን

  • @ያረብቀጥተኞዉንምገዲምራኝ

    ለኞም አላህ ያግራልንያረብ።🤲🤲🤲

  • @ሀዩአህመድ-ሸ5ሠ
    @ሀዩአህመድ-ሸ5ሠ 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @arabiali8436
    @arabiali8436 2 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምረህ ወንድም ይኸን ቃሪእ ስወደዉ ምናለ እንደሱ አረጌ ብቀራ ያረብ አንተወፈቀኝ/ ይወፈቀን ለሚፈልግበሙሉ

  • @momunayusufu9409
    @momunayusufu9409 4 года назад +2

    አላህ ይጨምርልህ ኢዝታዥ

  • @sayidaethio2457
    @sayidaethio2457 2 года назад

    አላህይጨምርልህ፣ያረብ

  • @lLOVEMYSELF_104
    @lLOVEMYSELF_104 3 года назад +1

    مشاالله جميل🌹

  • @faybamohame27
    @faybamohame27 4 года назад +3

    አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 4 года назад +1

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @kedijaaahmed81
    @kedijaaahmed81 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ውሥታዙና አላህ ይጨምርላችሁ አብሽሩ💐💐💐

  • @Alhmdulelah
    @Alhmdulelah 4 месяца назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁኝ

  • @ያረብቀጥተኞዉንምገዲምራኝ

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @GgHbb-nc4wj
    @GgHbb-nc4wj 10 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልህ ወዲሜ

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 3 года назад

    ማሻአላህአሊኪ🌷🌷🌷👍👍💐💐🌷🌷🌷🎁🎁🎁

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 3 года назад

    ማሻአላህ💐💐💐🌷🎁🎁

  • @ኢማንሠይድመሀመድ
    @ኢማንሠይድመሀመድ 4 года назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ደስይላልአቀራርህ

  • @ekruyalahbariya9881
    @ekruyalahbariya9881 4 года назад

    ብሰማው የማልጠግበው እሲዱአአርጉልኝ ቁርአን እድገራልኝ ያረብ ሳእድኒ

  • @ክድጃዩቱብ
    @ክድጃዩቱብ 4 года назад

    ማሻአላህ ተባርክላህ አላህ ሆይ ለኔም ቁርአንን አገርልኝ

    • @sameerlanka2063
      @sameerlanka2063 3 года назад

      ማሻአላህአላህይጨምርልህ።ለኛምአላህያግራልን

  • @HananiAliHananiAli
    @HananiAliHananiAli 3 года назад

    ለሁላችንም አላህ ያግራልን

  • @Ali-rf7ps
    @Ali-rf7ps 4 года назад

    አላህይጨምርልህማሻላህ

  • @sihamyessuf7894
    @sihamyessuf7894 4 года назад

    አላህ ለኔም ቁርአንንያግራልኛ

  • @እሙሀይትምሡሡነኝ

    ማሻአላህ ውንድም

  • @zinetzinet8369
    @zinetzinet8369 4 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ 🌹🌹🌹😭😭😭😭

  • @መሊሀየደሴልጅ
    @መሊሀየደሴልጅ 4 года назад

    طشاكءالله

  • @hayatekonjo9558
    @hayatekonjo9558 3 года назад

    😘🥰

  • @حسينسعيد-ط3ف
    @حسينسعيد-ط3ف 4 года назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርልህ ያርቢቢቢቢቢ

  • @فاطمهفاطمه-خ6ر9ه
    @فاطمهفاطمه-خ6ر9ه 3 года назад

    አህለን👍😍😍

  • @الحمدللهسبحنالله
    @الحمدللهسبحنالله 4 года назад

    ማሻአላህአላህይጨምርልህውሠታዝ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 4 года назад +1

    ማሻአላህ ለኔም ዱአእድርጉልኝ የማንያችን ዱአተቀባይነትእዳለው አይታወቅም ቁራአን ንእዳገራልኝ

  • @habibamohammed7976
    @habibamohammed7976 4 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @አቡሂክማyoutube
    @አቡሂክማyoutube 3 года назад

    እንደት ያምራል ማሻአላ

  • @zainbzainb2219
    @zainbzainb2219 3 года назад

    አሰላምአለይኩመ ወርህመቱላሂወበረኩትሁ እኒቁረቃነመቅሪተእፈልጋለሁ

  • @habibaahmed-g3d
    @habibaahmed-g3d 3 месяца назад

    ይለያል ያተሥ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 года назад

    አረ ዱአ አርጉልኝ ቁረአንን እድገራልኝ ያረብ ያአላህ

    • @zedtube6407
      @zedtube6407  4 года назад

      አብሽሪ ኧላህ ያግራልሽ

  • @sahibashikuroali6619
    @sahibashikuroali6619 4 года назад +1

    ማአላህ ተባረከላ ዉዶች ኑ እንደመር

    • @zedtube6407
      @zedtube6407  4 года назад

      ውዴ እኔ ደምሬሻለሁ ደምሩኝ

    • @sahibashikuroali6619
      @sahibashikuroali6619 4 года назад +1

      @@zedtube6407 ማር ቆየ ከደመርኩሽ

  • @ኡሙኡስማንመኪ
    @ኡሙኡስማንመኪ 4 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ