ህልውናህ|| Helewenah|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye||worship

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Комментарии • 430

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 5 месяцев назад +216

    ሻሎም ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ❤❤
    ይሄ ከባለፈው የቀጠለ አምልኮ ነው ረጅም ስለነበረ ለሁለት ተከፍሎ ነው ደቂቃው ያነሰው ለዛ ነው በሚቀጥለው ሰፋ ያለ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል ተባረኩ 🙏🙏

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 5 месяцев назад +5

      Thank you for all you do for God’s kingdom, may the Lord bless you and grant you the desires of your heart.
      Tebareku❤🙏🏽.

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 5 месяцев назад +2

      Eshi enem dekikaw siyansebgn lemn eyaleku nebr

    • @Haset7866
      @Haset7866 5 месяцев назад +1

      Thanks for sharing ❤❤

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 5 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን ተባረክ

    • @WorikneshBissa
      @WorikneshBissa 5 месяцев назад +1

      Tebarku🙏

  • @Overcomerc
    @Overcomerc 5 месяцев назад +207

    ይሄንን ኮመንት የምታነቡ በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @asretfrancis8967
    @asretfrancis8967 3 дня назад +1

    amazing the power and wisdom of Lord Jesus Christ thankyou Jesus

  • @BASLIEAL_GRACE7
    @BASLIEAL_GRACE7 5 месяцев назад +146

    ልመርቃችሁ አሜን በሉ !! ዘመናችሁ ልክ እንደ ዳዊት የምስጋና እና የዝማሬ ይሁን ፣ እምባችሁ የደስታ እንጂ የሐዘን አይሁን ፥ እጃችሁ ለጭንቀት ሳይሆን ለምስጋና ይነሳ 🙏🙌

  • @danieldawit3087
    @danieldawit3087 3 месяца назад +3

    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።

  • @beyushbekele5144
    @beyushbekele5144 3 месяца назад +2

    amen amen amen
    amen amen amen
    tabarkiii geta iyasus
    yibarkiiiiiii haleluya ❤❤❤❤❤

  • @gamelahosen7436
    @gamelahosen7436 4 месяца назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ቃላትየለኝም

  • @ShibireBekele-e6k
    @ShibireBekele-e6k 5 месяцев назад +76

    በአንተ አልፎ ትውልድን እያስመለጠ ስለሆነ ክብር ለጌታ ይሁን አንተም ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ

  • @Motivational-x4i
    @Motivational-x4i 5 месяцев назад +83

    ቴዲ አፍሮ ወደጌታ የሚመጣበት እና በአምልኮ የምንረሰርስበተ ቀን ቅርብ ነው።

    • @selambenti3225
      @selambenti3225 5 месяцев назад +2

      Amen yihunln 🙏

    • @akumabonge3836
      @akumabonge3836 5 месяцев назад

      @@selambenti3225 YAMACHUAL GIN

    • @surafelhaylemariam2733
      @surafelhaylemariam2733 5 месяцев назад +1

      😂😂 yezefen adamach comment

    • @AmanAman-uh9jr
      @AmanAman-uh9jr 5 месяцев назад

      ​@@surafelhaylemariam2733😂😂😂😂😂😅

    • @elfineshteshome5049
      @elfineshteshome5049 5 месяцев назад

      @@surafelhaylemariam2733 yeuejemere menged kale betam libach kemigebaw belay desta yihonal get yadrigew Amen!!

  • @SalamSs-y6f
    @SalamSs-y6f 5 месяцев назад +64

    እሄንን ኮሜንት የምታነቡ ባላቹበት ሁሉ የክርስቶስ ደም ይሸፍናቹ ተባረኩ

    • @amykussa7270
      @amykussa7270 5 месяцев назад +1

      Amen 🙏

    • @Truth0o0
      @Truth0o0 5 месяцев назад

      አሜን

    • @yisehakg5039
      @yisehakg5039 5 месяцев назад

      ቆየን ከረሰረስን ጎበዝ...., ለነፍሱ ብዪ መሞጣቱን በጣም ብፈልግም ...., መጥቶ ግን የሚያገለግልበትን እግዚአብሔር ነው የሚወስነው !!

    • @danieldawit3087
      @danieldawit3087 3 месяца назад

      አሜን አሜን..... ❤❤❤❤

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 Месяц назад +1

    Hallelujah Jesus

  • @asratmessbayu7861
    @asratmessbayu7861 Месяц назад +2

    ደስ ይላሎ የእግዚያብሄሮ መንፈስ እንደሱ እንዲጎበኘኝ ፀልዩ ልኝ

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 5 месяцев назад +25

    ጥብዬ ዝም ብዬ አንተን ስመለከት የእግዚዐብሔርን ጥልቅ ፍቅር,,ምህረት,,ቸርነት እንዲሁም የፀጋው ባለጠግነት አያለሁ...የእውቀቱን ሽታ የወንጌሉን ኃይል ባንተ እየተገለጠ ስለሆነ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን...ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ ጥብዬ❤❤❤

  • @GOSPLEOFFICIAL
    @GOSPLEOFFICIAL Месяц назад +1

    ዋው ዋው አቤት የእግዚአብሔር ምህረት እንዲህ ነው ለከስ

  • @Asniamona2284
    @Asniamona2284 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 3 месяца назад +2

    ኢየሱስዬ የኔ ውድ❤❤❤

  • @mulualemzewdie7323
    @mulualemzewdie7323 5 месяцев назад +46

    ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ማቆም አልቻልኩም ነፍሴ ረሰረሰች እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina3982 5 месяцев назад +34

    ዛሬም ናፈኩ እንደ ገና ፈለኩ
    የኔ ፍቅር ተራብኩ
    ኢየሱሴ ኢየሱሴ ❤❤❤

  • @KumeKebe
    @KumeKebe 5 дней назад +1

    ክብር እና አምልኮ በሞቱ ሕይወትን ለሰጠን በዚህ አይነት መንፈስ እለት ተእለት ለሚሞላን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት እንዲህም በክብሩ ለጠገበን🙏🙏 ወንድሜ በአንተ ስለ ተገለጠው ፀጋ ክብሩን ስለ እኛ በአብ ፍት ለቆመልን ለኢየሱስ ይሁንለት ።ተባርካቹኸል

  • @NehemiaTadele
    @NehemiaTadele 5 месяцев назад +26

    መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሁሉም ሰው ይሄን ጌታ እንዲያገኘው ምኞቴ ነው

  • @selamawitmilkias5016
    @selamawitmilkias5016 4 месяца назад +1

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ምን ልሁን ምን አይነት ህልውና ነው ያለው እዚ ቤት ተባረክ ፓስተር ጥበቡ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgen1389
    @temesgen1389 3 месяца назад +1

    Hallelujah

  • @HussenAbdro
    @HussenAbdro 2 месяца назад +1

    Shlom shlom

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 4 месяца назад +1

    አሜን ኢየሱስ አሜን ተባርክ 😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 5 месяцев назад +21

    በዚህ አጋጣሚ ካሜራ ማኖቹን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ጌታ ይባርካችሁ ሌላው ሙዚቀኞቹ ም ድንቅ ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ ሳውንድ ሲስተሙ ጥራት አለው መድረኩ ያማረ ግራ የሚያጋባ ብልጭልጭ መብራት የሌለው በእግዚሐብሄር ህልውና የተከበበ ነውና ስለሁሉም ጌታ ይባረክ አሁንም ጥበብና ማስተዋል ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ ።

  • @birukzewdie5958
    @birukzewdie5958 Месяц назад +1

    ደስ ብሎኛል። ይህን ኮሜንት ምታነቡ ቅዱሳን እግዚአብሔር በዕድሜ ያጥግባችሁ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +31

    በአንተ እያለፈ እየስራ ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ተባረክ

  • @Embet-zu9jz
    @Embet-zu9jz 5 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 5 месяцев назад +28

    አቤት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተነካካ ሰው. God bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb 5 месяцев назад +17

    ከድምፅህ ውስጥ የሚፈስ ልብን የሚያርስ ቅባት አለ...ይብዛልህ የእኔ ውድ ወንድም

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 5 месяцев назад +1

    ሰሰማው ፈውሰ ያልፋል
    የማያቋርጥ የፈውሰ ሙቀት
    ከብር ለጌታ ይሁን
    ጥቤ ተባረከ የጨምርልህ

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 5 месяцев назад +6

    ጌታ ይመስገን መዝሙሮችህ ስሰማ ሳልነካ ቀርቼ አላውቅም

  • @AdmasuGudibe-zo7tt
    @AdmasuGudibe-zo7tt 5 месяцев назад +1

    God bless you!!!

  • @emulunhe
    @emulunhe 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @elbettyawe1388
    @elbettyawe1388 5 месяцев назад +1

    እረድኤታችን ኢየሱስ ተባረክ ስምክ ለ ዘላለም በ ፍጥረታት አንደበት ይክበር ይመስገን ሀሌሉያ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HanaBety-l2c
    @HanaBety-l2c 5 месяцев назад +14

    አቤት አቤት የአባቴ መንፈስ ደስ ሲል ከአፍ ጋር ያለው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ❤❤❤❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 5 месяцев назад +1

    Tebe babezu tabarke ❤❤❤❤❤

  • @TregeoCell-k5z
    @TregeoCell-k5z 5 месяцев назад +1

    Amen ተባረክ ጌታ ይባረክ አንተ ስትዘምር ዉስጤ ይነካል ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ጌታ ነው ጸጋ ይጨምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 5 месяцев назад +26

    ለሚሰሙት ሁሉ ፀጋን የሚሰጥ የሚነካ የሚያረሰርስ ደግሞ የማይጠገብ በሶሻል ሚዲያ የሚጋባ መንፈስ
    ጌታ ኢየሱስ በዚህ ቤት ስላለው ጠረንህ አመሰግንሀለው

  • @sweetskebede8408
    @sweetskebede8408 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ አቤት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተነካካ ሰው AMEN AMEN

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 5 месяцев назад +6

    ለካ መዝሙር በእውነተኛ መንፈስ ነብስ ያረሰርሳል ዘፋኞች በየቸርቹ ሲያደርቁን ጌታ ሰው አለው

  • @danalex-8599
    @danalex-8599 5 месяцев назад +12

    መዝሙሮቹ እራሱ አዲስ ይሆኑብኛል!
    ፀጋው በዝቶልሀል ወንድሜ🔥🔥🔥

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 5 месяцев назад +3

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tibye tabreki ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 5 месяцев назад +13

    ቃሉ የገባው ፤መንፈሱ የነካው ፣እየሱስ የተገለጠለት ሰው እንዲህ ይሆናል። ያልተነካ ሰው ስሜት ይመስለዋል ፣ነገሩ ከስሜት በላይ ነው፣ማስረዳት እንኳ ያቅታል ።ወንድም ጥቤ ህልውናው አይለይህ።ተባረክ ፥ተባረክ፥ተባረክ...

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ; ከልብህ ነው የምታመልከው ህልውናው ውስጤን ይሞላዋል much blessings and grace

  • @Netsanet-p4l
    @Netsanet-p4l 4 месяца назад +1

    በመንፈስ የሆነ አምልኮ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @HouseMaid-b6u
    @HouseMaid-b6u 5 месяцев назад +3

    Wowowእስይይይይ ዉስጥ በጣም እያረሱራስ ነበር ጌታ ክብራነ ይውስድ ተባርክ ወንድማቸነ ተበርኩ ቅዱሳን የአባቴ አያልሃኝ

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 5 месяцев назад +2

    ተባረክ

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 месяцев назад +14

    What a grace! What a blessed worship! ምናል በአካል ብኖር ያሰኛል! የእግዚአብሔር ሰው ሆይ:- የምንወደወን 'ኢየሱስን' ስለምትዘምርልን እናመሰግናለን! አንተ በረከታችን ነህ! ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን በእውነት ይባርክ! አሁንም እሳቱ መንደዱን ይቀጥል! እንዳይጠፋ!

  • @chaltuabetu-bd7lt
    @chaltuabetu-bd7lt 5 месяцев назад +2

    My goodness ! Glory to God. What a worship . This man is truly gifted . I have never heard such amazing worshipping moments

  • @AyelechShawel
    @AyelechShawel 3 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ይባርካቹ

  • @mahibelet5204
    @mahibelet5204 5 месяцев назад +1

    የኔ ጌታ የነብሴ ደስታ የልቤ እርካታ 😢😢😢 ናናናናና እና አርሰኝ እየሱሴ እኔ ናፍቀህኛል ውዴ ሁሁሁሁሁሁህልውና ....😢😢😢😢

  • @mahibelet5204
    @mahibelet5204 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TeferaMekurya
    @TeferaMekurya 5 месяцев назад +4

    እንኳንም የጌታ ሆንኩኝ ይሄን አምልኮ ስሰማ ውስጤ ይነካል ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @shalomalem8096
    @shalomalem8096 5 месяцев назад +11

    ኢየሱስ ብቻ የአለም መዳኒት❤

  • @shitayesherfo
    @shitayesherfo 5 месяцев назад +8

    አንተን የፈጠረሕ አምላክ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ዘመንሕ ይባረክ💞💞💞🙏🙏🙏🙏💕💕💕👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 5 месяцев назад +4

    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በብዙ በረከት ተባረክ።

  • @AelaphAbebe
    @AelaphAbebe 5 месяцев назад +3

    amen amen
    🤗
    🤗
    🤗
    🤗
    🤗
    🤗
    🤗

  • @TregeoCell-k5z
    @TregeoCell-k5z 5 месяцев назад +1

    እንደኔ ይን መዘሙር misema አለ ደግሜ ደግሜ አልተግግባአውምን 🙏🙏🙏🙏

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 5 месяцев назад +2

    God bless you!!!

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 5 месяцев назад +1

    የእግዚሐብሄር ህልውና ለዘለአለም ካንተጋር ይሁን ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ።

  • @GirumMelese-cv7gx
    @GirumMelese-cv7gx Месяц назад +1

    ተባረክ 🙏🙏

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 5 месяцев назад +2

    ተባረክ የጌታ ሰው

  • @AsersahgnNega
    @AsersahgnNega 3 месяца назад +1

    አሜን ❤❤❤

  • @Studentnetwork12
    @Studentnetwork12 5 месяцев назад +3

    Nebsn mearesers mezmur🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Luleita12
    @Luleita12 5 месяцев назад +1

    Amennn hallelujah thank you 🙏🏾 lord

  • @HailuTesfaye-xl7pp
    @HailuTesfaye-xl7pp 5 месяцев назад +1

    የጠራህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @መዝሙር_1tube
    @መዝሙር_1tube 5 месяцев назад +3

    ወንድሜ በአንተ ውስጥ እ/ር ባስቀመጠው ቅባት ወጣቶችን ይታደግ ቅባቱ እየጨመረ ይሂድ እ/ር አፍህ በሣት ይነካ ተባረክ

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 5 месяцев назад

      አሜንንንን🙏🙏

    • @ZerihuneAdane
      @ZerihuneAdane 5 месяцев назад

      እግዚሐብሔርን በምፃረ ቃል ባይፃፍ ተባረኩ

  • @solomontamirat1355
    @solomontamirat1355 5 месяцев назад +2

    God bless you!

  • @teshiroba
    @teshiroba 5 месяцев назад +3

    please save madreg alchalnim ekoo

  • @befikaduwolde1897
    @befikaduwolde1897 5 месяцев назад +7

    አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ።🥰🥰

  • @milliontesfaye8105
    @milliontesfaye8105 5 месяцев назад +1

    Elehalewe erdeite

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 5 месяцев назад +10

    ሰለአንቴ እግዚአብሔር አመሰግነሎ አምለኬ ሆይ ተበርክ ጥቤ ዘመንክ የለምልም ፀጋ ይብዘልክ ሁሌም እንወድሃሌን❤❤

  • @aronaron6406
    @aronaron6406 5 месяцев назад +2

    Be blessed

  • @ChristianLifeInspiration1
    @ChristianLifeInspiration1 5 месяцев назад +8

    ክርስቲያን ነኝ
    እግዚአብሔርን እወዳለሁ።
    እርሱም ይወዳኛል፡፡
    ክርስቲያን ነኝ
    ድክመቶች አሉብኝ
    አንደበቴ አንዳንዴ እንደ ስምዖን ጴጥሮስ ይገለበባጣል፡፡
    ቁጣዬ እንደ ሙሴ ይናደል ነገር ግን
    እንደ ኢያሱ ደፋር እንድሆንኩ ግን አውቀለሁ፡፡

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 5 месяцев назад +9

    ሃሌ ሉያ በኢየሱስ በኩል ክብር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን🙌 ጸጋ ይብዛልክ አገልጋይ ጥቤ በኢየሱስ ስም ዳርቻክ ይስፋ መሰማትን ያብዛልክ።❤❤👏

  • @newlife1tube
    @newlife1tube 5 месяцев назад +4

    ጥብዬ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 5 месяцев назад +4

    አንተ ትለያለ ጌታ በበለጠው ፀጋ ያሳዲግክ ለብዞችሁ ምሳሌ ነክ ጥቤ ❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 5 месяцев назад +8

    ነፍሴ ትናፍቅሀለች ውዴ ኢየሱስ የነፍሴ እረኛ ❤

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 5 месяцев назад +9

    በብዙተባረክ🙌🙌🙌ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን📖📖📖🙏🙏🙏🙏

  • @riratube-7550
    @riratube-7550 5 месяцев назад +2

    ኢየሱስ እለት እለት የምትናፈቅ ወዳጅ 😢

  • @Muluneha-j8b
    @Muluneha-j8b 5 месяцев назад +27

    የምወዳችሁ እየሱስ እየመጣ እኮ ነው:
    ገና ልጁን ኢየሱስን ፊት ለፊት ...😢
    ....... እናገኘዋለን ........

  • @TeddyWegayehu
    @TeddyWegayehu 5 месяцев назад +1

    Egziabiher yimesgen

  • @saron8080
    @saron8080 5 месяцев назад +2

    GBU❤❤❤

  • @NatnEl-o8y
    @NatnEl-o8y 5 месяцев назад +2

    ለዚህ ሀያል ሰው ፀልይሁለት ❤❤❤❤

  • @Liyayonas-g4r
    @Liyayonas-g4r 5 месяцев назад +1

    Weye tebebu geta yesawe mewedede yseteh sawe

  • @BizoBizonish-qd6fv
    @BizoBizonish-qd6fv 5 месяцев назад +2

    Ameeeeeen ❤ ufee tabarakiling 🎉

  • @HirutMekasha-i4e
    @HirutMekasha-i4e 4 месяца назад +1

    Peray for my Family

  • @ኣባጎራ_ሰልጠነ
    @ኣባጎራ_ሰልጠነ 5 месяцев назад +4

    Wonderful Worship. Praise Master Jesus our Saviour . Thank You Jesus for our Brother Tibebu Workeye. We Love You Brother Tibebu from Eritrea 🇪🇷.

  • @ngobiandrew3398
    @ngobiandrew3398 5 месяцев назад +6

    Hello family of believers this worshiper is such a blessing, I am Andrew Ngobi from Uganda but currently in Bahrain, i love to watch your worship moments without stopping, the only difficulty I find is the language barrier but the worship is indeed your heart-melting and pouring out❤❤❤❤❤❤❤❤ very incredible and touching the heart of believers, please keep the good work in the kingdom of God, your reward is heaven brother 🙏

    • @Matskebede
      @Matskebede 5 месяцев назад

      Yes the Bible says the holy sprite conveys 4 our spirit that why you got the imparted you know the gay he was one of the secular world musicians

  • @saradaniel-qx2dw
    @saradaniel-qx2dw 5 месяцев назад +2

    Zemenihin yalemlimew

  • @DeguDerese-f3r
    @DeguDerese-f3r 2 месяца назад +1

    ተባረክ ❤️❤️

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 5 месяцев назад +9

    በጣም ተናድጅያለሁ...መዝሙሩ በጣም በጣም በጣም አጭር ነው። መጥገብ አልቻልኩም። ተናድጅያለሁ። ግን ተባረኩ።

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 5 месяцев назад

      Same here, I expected longer 😂

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 5 месяцев назад +1

      ከባለፈው የቀጠለ ስለሆነ ነው ያጠረው ረጅም ስለነበር ለሁለት ተከፍሎ ነው ተባረኩ🙏🙏

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 5 месяцев назад +4

    አሁንም ይጨምርብህ በምንም አትያዝ ከክብር ወደ ክብር ጨምር ይምድር ነገር አይያዝህ ለብዙዎች የመመለስ ምክንያት ያርግህ

  • @TsionMekurea
    @TsionMekurea 5 месяцев назад +2

    ተባረክ ወንድም ጥበቡ

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 5 месяцев назад +2

    Hallelujah ❤❤❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 5 месяцев назад +5

    ክብር ለ ታረደው በግ ይሁን🙏ፀጋው ይብዛል ታላቅ ወንድሜ ❤🙏

  • @SeblewongelEngida-k4x
    @SeblewongelEngida-k4x 5 месяцев назад +2

    የሁልጊዜ የምትናፍኝ እየሱስ ህልውናህ !!!

  • @zinashlegesse7175
    @zinashlegesse7175 5 месяцев назад +4

    ዋዉ የጌታ መንፈስ እንዴት ደስ ያሰኛል
    ተባረክ ወንድሜ