Homage to the Star !! Dawit Frew: The Son Of another LEGEND; The UNIQUE Musical Talent On his own right!!! So, happened to have just Departed, As, so, SUDDENLY, _ As if in a HARRY, To JOIN his FATHER, Right Away; Along - with The OTHER Stars, Who happened to have left us, As EARLY, as to make Their Residence At the CELESTIAL Space; In The UNIVERSE, Where The Heavenly Angeles Would Sing The Tune, HALLELUJAH, In a Complete UNISON: Praising The Lord, EGZIABEHARE; The Ultimate CREATOR!!! * REST IN PEACE, Dawit Frew, In EGZIABEHARE/God's Presence!!!!! * My HEART Goes out To his Family and Friends who are Close to him!!
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው😢😢😢
Full Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethiopia ❤❤ Thank you Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.
የሰው አገር ለረጅም ጊዜ ኖሮ እንደዚህ አይነት ክላሲካሎችን መስማት ነው እጅግ የሚከብደው! ሀገሬ ተመለስኩ!
Rest in peace Dave 😢😢😢
ነፍስህን ይማረው
Much respect I didn't know up until his sudden death how talented he was. May God rest his soul in heaven. Educated and humble.
❤❤❤ በጣም በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ።
What a blessed talent 👌👍👏🏽🙏❤️
ይጠበብ የለ እንዴ አንደኛ ነው ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ግዴታችን ይሁን የፍሬው ፍሬ ነክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
RIP. I just came to know this person. Very sad, his life cut short. May your soul rest in peace
ክላሲካሉ ሲያባባ🥺💔
ነብስ ይማር😔
ዋውው ዳዊት አባቱ የሚያስጠራ ልጅ ሳይ ደስ ይላል!!! ኢትዮጲያ ሀገሬ ወደልጅነቴ ወሰድከኝ እናመሰግናለሁ🙏 ትክክል ይኖርኛል ሁሉም ሲድህ። ጥላሁን ስታነሱ ድርሰት አቅራቢዎቹን አመስግኑ እባካችሁ።
በጣም ተወዳጅ የትዝታ ዜማ ነው እጅግ እናመስግናለን በርታ
Rest in peace, my brother.
ነፍስ ይማር ! መሞትክን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ !!!
ታዲያ እንዴት ዛሬ ሆነ ቀብሩ በዘጠኝ ቀኑ?😓
@@mahimemaryamlej2295 የሞተው ጣሊያን ሀገር ነው አስክሬን እስኪመጣ እንዲሁም የቀብር ስነ- ስርዓቱን ፕሮግራም ማስተካከል ስለነበረባቸው ነው
@@tesfasenku8093 ሰማሁኮ በጣም ያሳዝናል😢ነብሱን ይማርልን
ያሳዝናል አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑር
በጣም ይቸላል ክብር ይገባዋል፡፡
ዳዊትፍሬው አድናቂህ ነኝ የማረሳኝ ነግ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር የሞቱግዜ
#ብቃት ከለዛ ጋር #ዳዊት ፍሬው።
Rest in peace my dear
እናንተ ሙዚቃ ያምራችኋል እኛ ግን ምግብ ልብስ እና ህክምና ሠላም አማን አጥተን አመታትን በእሥር እንሟቅቃለን
አይዞአችሁ ነጋ መልካም ይሆናል 😭
እዲ ናቸው ያገሬ ሰው ከሀዲ ናቸው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚና ዱንያ ትምሺ ማትውገፍ ለናንተም ዱአ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ባሁን ስአት ስው አላህን ትቶ ስውን መተማመን ስለጀመራችሁ ነው እነሱም ስራቸውን ይስራሉ እናንተም ዱአ አርጉ
ያሳዝናል ::
ዋው ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ ይሄን ስሰማ እንባዬ ነው ሚመጣው ለሞቱት ነብስ ይማር ያሉት ተተኪዎዥ ደግሞ ይበርቱልን
Sunday at EBS is #1 like America
Nebs yimar wendim aleme😢😢😢💔💔💔
ፋትህ ፋትህ ፋትህ እረ ድምፃችሁን አሰሙልን በአላህ ሳዉዲ እስር ቤት እየተገላቱ ነዉ እህት ዉድሞቻችንንን ያ አላህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ
Very talented. I hope he is healthy. Something about him seems not right.
Good observation. I felt the same way. He seems to be a bit off. Hopefully that is just more of a personality than anything else.
Same here!
Wonderful👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
Berta abate dassi silang wooooo♥♥♥♥
ይገርማል ይደንቃል ይልቃል በትዝታ ኣለቀስኩ።ኣስመራም በየኔ ፍሬ የሚባል ዘፋጅ የምወደው ነበረ።
ዳዊት ሀይሉ ጎበዝ ሰው !!
ነብስ ይማር
በርታ ድምፅህ ሀሪፍ ነው።
ግማሽ በግማሽ ምድረ ምናምንቴ ወንጀለኛና ዘረኛ ዳውን ዳውን ሲል የከረመ ሁሉ አሁንላይ ድረሱልኝ እዬዬ ይላል ቀድመህ ሐገርህን እወቅ አክብር !
በትክክል
ትክክል👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በጣም ጎበዝ ።
BEATFUL 👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሁሉም በሀገር ነው የሚያምረው
ፍትህ ለወገኖቻችን
💔💔💔😭😭😭
ከአላህ በታችሁ ለሁሉም ደረሾች እኛ ነበርን
ebs ተብየወቺ በሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ዲምፀ ሁኑ 👈👍👍👍
❤😮
ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ለሚሰቃዩ
እስከ ቀጠይ እሁድ የስደተኞችን ማልከም ዜነ እንስመ የምትሉ ማልከም ምኞተቹን በለይክ ግለፁ የትኘውም ሚድያ እስረኞች ሀገር እስከ ሚገቡ ድረስ ወይም ፍትህ እስከሚየገኙ ድረስ ሌለ አጀንደ መስተለለፍ የለበትም በየግዜው የእስር ቤትን ሁኔታ ከመከተተል ውጭ ደሞ በሰውዲ ማንግስት አትፍረዱ አልቀበልም የለው የረሰችን መንግስት ነው ሰተጠሩ አተውሩ
Where is that music in the Ebs tv after ebs cinema everday
መ ፍትህ በውጭ መገር ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን መንግሥት ይቀበለን
ጤነኞችን ለዬልን እናወጣለን ዳውን ዳውን ሲሉ የነበሩትን ጠቁሙን ሀገር የካደ ቢመለሱም የሀገር ካንሰር ነው የሚሆኑት
RIP Dawit 😂
Homage to the Star !!
Dawit Frew: The Son
Of another LEGEND;
The UNIQUE Musical Talent
On his own right!!!
So, happened to have just Departed,
As, so, SUDDENLY, _
As if in a HARRY,
To JOIN his FATHER, Right Away;
Along - with The OTHER Stars,
Who happened to have left us,
As EARLY, as to make Their Residence
At the CELESTIAL Space; In The UNIVERSE,
Where The Heavenly Angeles
Would Sing The Tune,
HALLELUJAH, In a Complete UNISON:
Praising The Lord, EGZIABEHARE;
The Ultimate CREATOR!!!
* REST IN PEACE,
Dawit Frew, In EGZIABEHARE/God's Presence!!!!!
* My HEART Goes out To his Family and Friends who are Close to him!!
እረታውለ ወገኖች ደምፅ ሁኑ በሣውድ አረቢያ ላሉ ዜጎች
ትንሺ ሸም አይዛችሁም እናንተ ኩላሊትፊል አደርገ ካንስር እያላችሁ በሀዘን የምተክዙላቸውም ሆነ ሌት ቀን የምታወሩላቸው ባሜሪካ አውሮባ ድጋፍ መስላሁ እንደ የሚታከሙት እናት ህጳን አዛውንት እር ስንቱ እኛ አርብ ሀገር ያለን እህቶች ወንድሞች በባህር በጋሪ በህጋዊ ህገወጥ በግ ጠባቂ ነን ሺንት ቤት አጥበን ነው ገንዘብ የምናመጣው ሳንል ስትጎዱ ሀዘናችን ከማንም በላይ ነው እኛ አዛኝ እሩህሩህ አንጀታችን አይችልም የተወለደን ያልትወለደን ዘር ሀይማኖት አንለይም በስቃያችሁ የመጅመሪያ ቀዳሚ ነን ባለን ነገር ድምጽ መሆናችሁ መጮሀችሁ ነው ታሪክ ሙዚቃ ታዋቂ አላዋቂ የምታቀርቡልን ትገርማላችሁ 😭😭😭😭እኛስ ፈጣሪ አለን እናንተ ይብላኝላችሁ
እኔን ዉንድሜ እኔ አፈር ልብላ
Nefs yimar
Wow 1g
Upload ተደርገዋል not download. Tx
ወይ እርጅና!! እንዴት ነው ያረጀው??
emigerm sira nw kibir yigebahal enamesginalen
እባካችሁን EBS ሶች ሳውዲ ላይ ታስረው ለሚሰቃዪ ህፃናት እህት ወንድሞቻችን እየተንገላቱ እየተሰቃዪ ነው እባካችሁ ድምፅ ሁኑ😢😢😢😢
denk swe ye hagre habte ...
dawit nabs yemar
Is Ethiopian Airlines paying you?
Ethiopian Airlines should pay you
እናተ በሙዚቃ ትዝናላሁ እህት ወንድሞቻችን ሳኡዲ አረቢያ ላይ ይሰቃያሉ እረ ፍትህህህህህህህህህህህህህ
ኢትዮጴያዌ ያሉ ሜድያወች ለማን ነው እሜሰሩት መልሳችው ለህዝብ ነው ካላቹው እና ሳውዴ ያሉ እሜሰቃዩ ድምፅ ያልሆናቹ ማነው ዝም እድትሉ ሜደርገቹው ፍጣሬ ፍርድህ ስጥ👆
ልማድ መጥፎ አንድ ሁለት ግዜ አይኑ ሲንቀዠቀዥ ካሜራው ይዞታል ምንነካህ ዴቭ አራዳ አይደለህ እንዴ
frist
😢😢😢😢😢😢