ታላቁ ውዝግብ! ግንቦት 20! :

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 65

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 месяца назад +24

    ግንቦት 20 የኢትዮጵያ የሞት የውድቀት የጨለማ የሀዘን የማይረሳ ጥቁር ቀን የማይረሳ የምድሪቱ ጠባሳ ቀን!ኢትዮጵያን አውሬ የወረረበትና የበላበት ቀን ግንቦት 20 የተረገመ ቀን!!

  • @endriaschemiso6066
    @endriaschemiso6066 4 месяца назад +9

    መቅረት አለበት

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 4 месяца назад +14

    ግንቦት 20 ማለት ኢትዮጵያ የፈራረሰችበት ቀን ወያኔ የኢትዮጵያን ሕልውና በዘርና በሐይማኖት የከፋፈለበት ቀን በጣም ወሳኝ የሆነውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የፈረሰበትና ዳር ድንበሯን የባህር በሯን ያጣችበት ለኢትዮጵያ አስቀያሚ ቀን የውርደታችን ቀን ነው

  • @wogayehuzewdie1399
    @wogayehuzewdie1399 4 месяца назад +10

    ለኢቲዮጵያ የውርደት የመለያየት አሳፋሪ ቀን ነው እንዳየነው ፍሬው ይህው ዛሬ ደረሶ አገር አልባ ወደብ አልባ እርስ በእርስ መገዳደል አተረፍን😅😅😅

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 4 месяца назад +8

    Hello Dassu i say hello Ethiopian. Always i see Ethiopian by your face ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ShitaBedhaso
    @ShitaBedhaso 4 месяца назад +12

    ግንቦት 20 ቀይ ባህርን ያጣንበት ሊሉችንም ያጣንበት ስንት ተማሪውችን ያጣንበት ነው

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 4 месяца назад

      ​​@mikaeletsegai5099 ante fandiyaw minaba new yemitaworaw tigegnachin neberk eko tawukaleh kign tegezteh alneber? Zelalemihin netsanet atagegnm zarem chigarihin ethiopia nech yemitigaraw

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 4 месяца назад +11

    ግንቦት 20ቀን 1983 እና ጥቅምት 24ቀን 2013 ለኔ አንድ ነው ትርጉም ማንኛውም ኢትዬጵያዊ ያውቃል ትልቅ ጠባሳ በሕዝባችንና በሠራዊታችን ላይ ግፍና ጭፍጨፋ የተደረገበት ነውና

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 месяца назад +3

    ደሱ፡ ግንቦት፡ 20፡ ያመጣው፡ ጥቅም፡ ድሮ፡ የተናቁ፡ የተሰደቡ፡ ጎሳዎችና፡ እምነቶች፡ ደምቀው፡ መታየታቸው፡ ነው! አንድ፡ እምነት፥ አንድ፡ ቋንቋ፥ አንድ፡ ዘር፡ የበላይነት፡ አበቃ!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 месяца назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @makonenkejela7196
    @makonenkejela7196 4 месяца назад +2

    ግንቦት 20 የጨለማ የሞት የዘረ ነት የስቃይ አብሮነት የጠፋበት ቀን ነው

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 4 месяца назад +3

    መለስ አትመለስ !!!!!

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 4 месяца назад +3

    ለኔ ግንቦት 20 ለትግራይ ህዝብ የዘላለም የህወሃት አሽከር የተደረገበት ና ከወንድሞቹ ኢትዮጵያዊያን በክፉ አይን እንዲተያይበት የተደረገበት ቀን ለቀሪዉ ኢትዮጵያዊያን የመከራ የመለያየት የመገዳደል የኢኮኖሚ ዉጥንቅጦች ዉስጥ የገባችበት የእርግማን ቀን ግንቦት 20 ነች።

  • @molo0
    @molo0 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Dash salamik yibzaa

  • @Megfirah
    @Megfirah 4 месяца назад +4

    ግንቦት 20 ኢትዮጵያዬ ያነሰችበት እለት ነው።

  • @tbhkabeoff8010
    @tbhkabeoff8010 4 месяца назад +3

    ግንቦት 20 አናከብርም የወያኔ ነው አለቀ

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 4 месяца назад +5

    ፈጣሪ የኢትዬጵያን እዝብ ሲቆጣና ሊገስፅ ሲፈልግ ደደቡን መለስ ዜናዊን ከነጭፍራዎቹ ግንቦት 20ላይ አምጥቶብን ሲቀጣን ኖረ ተመልሶ ፈጣሪ ለእዝቡና ለአገሪቱ ሲያዝንና ሲራራ ወይዘሮ መለስ ዜናዊን ቀድሞ ወደ ሲሆል ላከልን ከስድስት ዓመት ቆይታ በኃላ ጭፍራዎቹን አግበስብሰው ወደ ተወለዱበት ዋሻው መቀሌያቸው አስወገደልን ኢትዬጵያንና እዝቦቿን ከሰው በላው ኢአዲግ ነፃ አወጣን ዛሬ አገርና ዜጋን በክብር የሚያይ መሪ ሚስተር አብቹን ሰጠን እናመሰግናለን ፈጣሪያችን፡፡

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 4 месяца назад

      Genbote 00 is gone once forever 💀💀❌❌ thanks God we got visionary hambel unstoppable prime minister Dr.Abbey & his team thanks for our undefeated Ethiopian Army's may God bless you all where ever you go what ever you do No matter those insider and outsider enemies working together 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia is great again Amen 🙏🙏🙏

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 4 месяца назад +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 4 месяца назад +3

    ግንቦት ኢትዮጵያ የበህር በር የጣችበት ጥቁር ቀን ነዉ ኢትዮጵያን ወደ ጉስቁልና ወደ ስደት አሰብን የጣንበት ስለሆነ መካበር የለበትም

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 4 месяца назад +1

    Good Job!

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 4 месяца назад +5

    ግንቦት 20የኢትዮጵያን አንድ ነትያናገመሠሪሥርአትነው።

  • @Megfirah
    @Megfirah 4 месяца назад +4

    ግንቦት 20 ኢትዮጵያ እንድትሸራረፍ የተሰራበት እለት ነው።

  • @Megfirah
    @Megfirah 4 месяца назад +3

    ምንም ይሁን ምን ግንቦት ሀያን የምናከብርበት ምክንያት አይኖርም።

  • @saidumer9465
    @saidumer9465 4 месяца назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GjHalima
    @GjHalima 4 месяца назад +1

    ግንቦት 20 የሚበል ከዚህ በኋለ ኢትዮጵያን አይወክልም

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 4 месяца назад +2

    ግንቦት 20 መቅረት አለበት።

  • @Amen.564
    @Amen.564 4 месяца назад +2

    የመሀል ሚድያ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tarekegn-t3h
    @Tarekegn-t3h 4 месяца назад +2

    ሰላም

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 4 месяца назад +3

    Hey Nashville

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 4 месяца назад +2

    ግንቦት፣20የማያዉቁትን፣የሬዲዮ፣ጣቢያ፣ይዘዉ፣የሬዲዮ፣ጣቢያዉ፣ደርግ፣ሲጠቀምበት፣የነበረእኛ፣ወሰድነዉ፣እያሉ፣ሲቀባጥሩ፣እነዚ፣የቆማጣ፣ንጉስ፣አይገዛንም፣ወያኔ፣ይዉደም

  • @mimiseifu9038
    @mimiseifu9038 4 месяца назад +2

    የነዚህ የወመኔ ሀገር ሻጭ ዘራፊዎች ቀን(ግንቦት 20)ከኢትዮጵያ ታሪክ ላይ መፋቅ መሠረዝ ነው ያለበት ።

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 4 месяца назад +1

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 4 месяца назад +3

    የሞት ቀን ነው ቀኑ ከዓመታት ቀ😅ን ውሰጥ ይቀነስ ነው የምንሌው።

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉

  • @TemesgenGoshu
    @TemesgenGoshu 4 месяца назад +1

    ከ2010 ጀምሮ ግንቦት 20 በስራ አክብሩ ተብሎአል ።

  • @DestaHido
    @DestaHido 4 месяца назад +2

    ግንቦት 20 መከበር የለቤትም ምክንያቱም ያነ የእርስ በርስ ጦርነት ነዉ ተካሄደዉ ስለዚህ ባይከበር ነዉ የሚለዉ

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 4 месяца назад +1

    😮😮😮

  • @molo0
    @molo0 4 месяца назад +1

    Dasu

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 4 месяца назад +1

    Ere minew biltsigina yihenin endet menkiro altalawum?

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 4 месяца назад +1

    🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 4 месяца назад +1

    የግንቦት ሃያ ግባተ መሬት ከተፈፀመ ስድስት አመት አለፈ

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 4 месяца назад +1

    የታረደውና ለአሞራ የተሰጠው ጀግናው ሰሜን እዝ ከንቱ መስዋእትነት ነበር?ይህ ቀን ክብር ከወያኔ ጋር የተያዘች ሙድ ናት በቃ ተሸንፋችኋል ይገባናል
    ያሳዝናል ማፈር ይገባችኋል አፋችሁን ዝጉ

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 4 месяца назад +1

    ዛሬ ላይ ሆነህ ለቀጣይ ትውልድ መልካም አስብ፡፡ ተስፋ ብስ አትሁን፤ ከዘረኝነት አዙሪት ውጣ(ጪ)፡፡

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 4 месяца назад +1

    እንዳይከበር፣ፈድሻ፣እየደፉ፣እራብ፣አገራችንን፣አስራቧት

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 4 месяца назад +1

    👥👥👥👥👥

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 4 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbisilomYegirum-wj1zc
    @AbisilomYegirum-wj1zc 4 месяца назад +2

    Hi

  • @ShitaBedhaso
    @ShitaBedhaso 4 месяца назад +2

    ባስከብርማ ሰኔ 15 ነበር

  • @molo0
    @molo0 4 месяца назад

    (Dash)

  • @danielmogess4175
    @danielmogess4175 4 месяца назад +1

    How you doing

  • @DfeBdg
    @DfeBdg 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @MOHAMEDseid-w8h
    @MOHAMEDseid-w8h 4 месяца назад +1

    May 28 Not Nesessary all About People.For Allbof Us

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 4 месяца назад +1

    Erre asakegn ginbot 20 zendiro metach kkkkkk yemin ginbot 20 new yetechemaleke koshasha drijit

  • @EyobHirpa
    @EyobHirpa 4 месяца назад +1

    Meskerem 2????

  • @Itsjo932
    @Itsjo932 4 месяца назад +1

    To be a member of this group what should I do.

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 4 месяца назад +1

    ደሱ ሠላም ለመሆኑ ለኢ/ያ ሕዝብ ትሩፋት ሣይሆን ዕልቅትና መለያየት በብሔር በቋንቋ ተለያይተን እንድንጨራረስ ወያኔ የጫካ ማንፌስቶ ይዞ ኢ/ያን በጫካ ሕግ ወደብ አርጎ አድስ አበባ ገብቶ ጠባሳ የጣለበት የወያኔዎችና መሰሎቻቸው ቀን እንጂ በዓል አይደለም

  • @gstdte6781
    @gstdte6781 4 месяца назад +1

    ቱልቱላ ዝምብለህ አትገባም

  • @SalahEdirs-tm6eg
    @SalahEdirs-tm6eg 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LittleStar-dh2mn
    @LittleStar-dh2mn 4 месяца назад +2

    Hi

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 4 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤