ከእኔ የደበቀው ልጅ አለው : ከኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...

Комментарии • 32

  • @user-ii8vi8cl4r
    @user-ii8vi8cl4r 29 дней назад +8

    እውነተኛ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ማርያምን ትዳት ላወቀበትና ለኖረበት ሰው የምድር ገነት ነው ብዬ ነው የማምነው እኔ በግል እና እኔም ካገባሁኝ 4 ወሬ ነው ግን ገና ገመግባቴ ፈተናው አበዛዙ በስመ ስላሴ በጥበብ ትዳሬን የምመራ ሴት እንዲያረገኝ ፀልዩልኝ እኔም እፀልያለሁኝ ❤ 😢

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq 29 дней назад

      Gobaze❤Be strong prayy❤❤

    • @KealmyBela6
      @KealmyBela6 27 дней назад

      እየቆየ ሱኦል ይሆናል 😅

  • @lemlemnegashwelu7952
    @lemlemnegashwelu7952 29 дней назад +1

    ሁሉም የሱ ስራ ነዉ ኦ ኣምላኬ ባርከህ ስጠን

  • @JilaloJilo
    @JilaloJilo 29 дней назад +6

    እደእኔ በጉጉት የጠበቀ

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y 26 дней назад

    እግዚአብሔርን የምፈራ ለስደተኞች ይስጠን 🙏

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 29 дней назад +2

    እውነት ነው ትዳር የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው ❤❤❤❤

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 28 дней назад

    ሁሌ እንደዚህ አይነት በሰራ ብዬ አስብ ነበረ እና አመሰግናለሁ ከሰው ስህተት መማር ፈተና ባጋጠመን ሰአት የመፍታት ጥበብ እንማራለን ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔር የሚከብርበት ህይወትን አምላክ ያድለን ❤

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 21 день назад

    ፀግሽ የምታስተምረውን ትምርት በጣም አሪፍ ነው ምናልባት የሚቻል ከሆነ ስልጠናው ካለቀ በኋላ ያ ያሰለጠንክበትን በ ቪድዮ ብትለቅልን ም/ቱ በተለያየ ምክንያት ስልጠናውን መካፈል የማይችል ሰው ስላሉና እኛ በአፍላ ዕድሜ ያለነው ወጣቶች ማስተማርያ እንዲሆን

  • @BRHANBREY
    @BRHANBREY 29 дней назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነዉ የምትሰጠን ወንድሜ❤

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 29 дней назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት ከእንግዲህ አይንድም ነገር አልደ ብቅም ካልፈለገ የራሱ ጉዳይ ሆ በእውነት ድብቅ (መደበቅ መሽሽግ ) መጋርጃው እስኪ ቀደድ ነው☝🙏 ፍጣር ጋር መጣላት ነው።

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 29 дней назад +1

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልን ላገባን ላላገበት ደግሞ የተባረከ ትዳር ይስጣቸው እንጂ ሁም እንደተጠበቀው አይሆንም።

  • @ertselam
    @ertselam 27 дней назад

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 25 дней назад

    ❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 29 дней назад +1

    ሴት ልጅ ስታድግ እራስዋን ለመቻል ስራ ላይ እራሷን ቢዚ ማድረግ ነዉ እንጂ ሴት ልጅ እንዳደገች ማግባት ብቻ እንዳለባት ካሰበች ካልሆነ ሰዉ ጋር ልትወድቅ ትችላለች ስለዚ ጠንክሮ ግሮ እየሰሩ በመንገዳቹ የተባረከዉ ከመጣ ታገባላቹ ካልመጣም እራስን ጠብቆ እና ተንከባክቦ አስተዳድሮ መኖር ይቻላል። ትዳር ስትይዙ ግን ባልን እና ልጆቻቹን ነዉ የምንትከባከቡት ልዩነቱ እሱጋ ነዉ በማግባትና ባለማግባት ስለዚ አንድ ሰዉ ቢያገባም ባያገባም ምንም ለዉጥ የለዉም ዋናዉ በጤንነት እራስን ጠብቆ እራስን ችሎ ለመኖር መፍጨርጨር ነዉ ትልቁ አላማ መሆን ያለበት እንጂ ስለማግባት መጨነቅ አያስፈልግም ቢሆን መልካም ነዉ ባይሆንም የሚጎል ነገር የለም። የተባረከዉ ካልገጠመ ብቻ ላለመሆን ከፈለጋቹ የተቸገረን ህፃን ልጅ እያሳደጉ መኖር ይቻላል ሲያድግ እናት አባቱን ቢያቅም አሳዳጊዉን አይረሳም።ሌላዉ የተቸገረን ዘመድ አስጠግቶ አብሮ የበጎ አድራጎት ስራ እየሰሩ እራስን ቢዚ አድርጎ ቤተሰብ ሆኖ መኖር ይቻላል። ጥሩ ሰዉ ካልገጠመ የህየወት ፍፃሜ አይደለም። ህይወት ማለት ትርጉም ያለዉን ተግባር እየተገበሩ መኖር ማለት ነዉ ይሀ ደሞ ትዳር መመስረት ብቻ አደለም

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 28 дней назад

    መጨረሻ ያልከው ተመችቶኛል😊

  • @user-ev3cz4qo5q
    @user-ev3cz4qo5q 29 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እየተማርን ነው እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 2017 አስቤአለሁ እናመሰግናለን

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 29 дней назад

    🎉Thanks so much for sharing 🙏🏻
    My best 👑💎❤️GBU all your family 🙏🏻keep going ✌️

  • @user-ri6ku5hh7w
    @user-ri6ku5hh7w 29 дней назад +1

    ስላም እደምን አለክ ፅግሽ ዛሬ አደኛ ነኝ🎉

  • @Messihailu25
    @Messihailu25 29 дней назад

    Thank you melhke

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    ይሄን ፈርቼ ቁሜቀራው😢😢

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እሺ እዴት እንተማመን😢😢እደአጠቃላይ የሰው ልጅ ከፍቶል።

  • @hiberkanatube6781
    @hiberkanatube6781 28 дней назад +1

    ይኸ የኔም ችግር ነው። ግን ሽማግሌ ከተላከ በሇላ ሌላ ሰው ሆነብኝ። በጣም ያመናጭቀኛል, አያከብረኝም ሲፈልግ 20 ቀን ይዘጋኛል። በጣም ተጨንቄአለሁ። ለማዉራት ስሞክር ሁሉንም ጥፋት ወደኔ ያደርገዋል። እድሜዬ 30 ነው። እኔም ትግስቴ እያለቀብኝ ነዉ። ምን ላድርግ ጨንቆኛል። ነገዬን ፈራሁት።

    • @KealmyBela6
      @KealmyBela6 27 дней назад +1

      ገበብተሸ የምደር ሲኦል ከሚሆን ህይወትሽ ፈጣሪ ሸን ጠይቁ በሱባኤ::

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 29 дней назад

    ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k 29 дней назад

    Xuru mikir new❤

  • @user-pu4qn9wq3f
    @user-pu4qn9wq3f 29 дней назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻💗❤️

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d 29 дней назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zamzamali5506
    @zamzamali5506 29 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-oc5yb3re5p
    @user-oc5yb3re5p 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤