#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 45

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 года назад +3

    መልካም የአባቶች ቀን
    እድሜናጤና ይስጣቸው
    የሁላችንንም አባቶች እግዚአብሔር ይብቅልን

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ መልካም የአባቶች ቀን

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 года назад +2

    ማማዬ አሁንም ለሴቶች አርያ ነሽ የኔ ቆንጆ አባቶቻችንን እናቶቻችንን በሰላም በጤና በእረጅም እድሜ ይጠብቅልን

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 3 года назад +2

    መልካም የአባቶች ቀን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +4

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @mesichannel5041
      @mesichannel5041 3 года назад

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 3 года назад

    የኔውድ መልካምላባቶች ቀንይሁንላቸው መለካምአባት ልጁቹምመልካናቸው እህት

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 3 года назад

    Amen true god blessed family

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ማር❤

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 года назад +1

    ማማዬ አይዞሽ አታልተቅሺ ጥሩ አባት ነው ያለሽ

  • @genettraser7068
    @genettraser7068 3 года назад

    Wow gash Abebe 😍 zemeda

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад

    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረስህ አባቴ ሽአመት ኑሪልኝ

  • @bettykh3111
    @bettykh3111 3 года назад

    Wowowo

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 3 года назад

    Ekan aderselsh yene konjo love Happy fazer day 🌷🙏⛪🤲 ershem edene yenurulsh

  • @ሰላማዊትወሪቁ
    @ሰላማዊትወሪቁ 3 года назад

    ማማየ ሙሉ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 года назад

    እውነትሽን ነው የኔ ማር አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ አሜን

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids2395 3 года назад

    ዉይ ዘመዴ ነሽ። አበበ ፣ወንዴ፣ (ገበየዉ😔😪) መልካም ቤተሰብ።

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 года назад

    ያገሬ ልጅ ነሻ ዋዉ።እረጅም እድሜ ከጤኔ ጋር ጌታ ይባርከዉ።

  • @lidiazewdie6915
    @lidiazewdie6915 3 года назад +1

    Happy father's day long live 😘😘😘❤❤

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ

    ዋው የእስቴ ልጅ ነሽ 😘

  • @haimeenyew4069
    @haimeenyew4069 3 года назад

    Happy Father’s Day Babaye edmana tena yeseteh

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 3 года назад

    የኔ አባት ደሞ በተቃራኒው ለውድቀቴ ምክንያት ነው ብቻ የምንም ነገር ውበት መዳኒያለም ፈጣሬ ነው እዲ የምትናገሬለት በኩራት አባት ለሰጠሽ አምላክ አመስግኚው ማርያምን ፈጣሬ ይመስገን ጤና ከህድሜ ጋር ይስጣቸው

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 года назад

    አባየ አላህ ይራህምክ አዉ ሆሉም አባቶች ናቸዉ

  • @lidiazewdie6915
    @lidiazewdie6915 3 года назад +2

    I can tell he is the best dad

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 года назад

    መልካም የአባቶቺቀን

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 3 года назад

    እኔም በጣም አባቴን ውድድድነው የማርግው

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    enkuan labatcho ken aderesachu abatoch bemulu egzabher edme ena tena yesitachu des yelal melkam abat nachew 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መሰረትያዜ
    @መሰረትያዜ 3 года назад

    እውነት ነው የኔ ቆንጃ እስቴወች ይለያሉ የአንች አባት ሺፌርነው ብለሻል የኔ አባት ደግሞ ገበሬ ነው እጅግ ለልጃወቹ የሚሞት ጀግና አባት ነው ያለኝ ይገርመኛል አሁን ላይ አድጌ እንዴት አድርጐ እንዳሳደገን ሳስብ እንባየ በፌቴ ይፈሳል እውነትነው በየአመቱ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ከተቻለ በየወሩ በየቀኑ ብንጠይቃቸውና ብናግዛቸው ጥሩ ምርቃትን እናገኛለን እረጅም እድሜና ጤና ለጀግኖቻችን ለአባቶቻችን እንዲሁም ለእናቶቻችን ይሁን

  • @ሁሉምለበጎነውጎደሬዋ

    ያገሬ ልጂ ናት ይች ልጂ

  • @mesichannel5041
    @mesichannel5041 3 года назад

    ሰላም የዲማ ቤተሰብ ለአባቶች እድሜናጤና ይስጥልን እህቴ ማርያም ትቅረብሽ

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @mesichannel5041
      @mesichannel5041 3 года назад

      @@rozalovetube እሮዛዬ የኔ ቆንጆ በደስተነው ቤተሰብእምሆነው ከደመርሽ እኔ ነገ እመልሳለሁ አሁን ያልደመርኩሽ ምንአልባት አንች አሁ ነው ደምርሽኝ ከሆነ ብየነውማማዬ

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 3 года назад +1

      @@mesichannel5041 እሺ ዉዴ እኔ አሁን እደምርሻለሁ

  • @wow.setamrudiab1037
    @wow.setamrudiab1037 3 года назад

    Sewodshe.konjoye.geta.yetbkeshe❤❤❤😘😘❤😘😘❤

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 3 года назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 года назад

    የኔ ውብብብብ

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 года назад

    እንኳን ደና መጣችሁ።

  • @hyabmulutube7247
    @hyabmulutube7247 3 года назад +1

    Wub eko neshi mary ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu1328
    @zuzu1328 3 года назад

    ፈንዲሻዬ ደና ነሽ ፈንዲሻ ብዬሻለሁ😍😍😍😍😍😍

  • @emaneyasin2164
    @emaneyasin2164 3 года назад

    Sewedshi koooo bexmmmn

  • @MaryMary-pf7nb
    @MaryMary-pf7nb 3 года назад

    Melkam yabatoch qen rejem edme ena xena yesxachewulehulum abatoch

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 года назад +1

    አይ ሁሉም አባት እንዳቺ አይምሰልሽ ስንት ሆዳም አባት አለ ልጆቹን ዞር ብሎ የማያይ ማን እንደናት