I watched all the way to part-55 ግን ለምንድነው characterሮቹ በሙሉ ስሜተኛ እና አለመደማመጥ የበዛበት scene, ብቻ suspense drama ለመስራት ተብሎ unrealistic scene ይበዛዋል but ከዚህ በኻላ የመጡት TV drama are much better ዘመን, የእግር እሳት and now 2021 the best of best እረኛዬ I hope writers and producers continue to focus on የሚያኮራ quality of work than ዝም ብሎ ስራ !
እቤቴ ቁጭ ብዬ በኢቲቪ ከሚያቀርባቸው ተከታታይ ድራማዎች አንዱ በተመስጦ የተከታተልኩት ዋው ❤❤❤
በጎርቤት ቴሌቪዥን ያያችሁ. እጂ ወደላይ
አንደኛ ነበርኩኝ።ሰውለሰው እየታየ ነው እያሉ ይጠሩኝ ነበር።
እኔ በአንድ ቁጥር
Enhme ayhalwe
🙋
🙋♀️
አሪፍ ነው በዚ ጊዜ ይሄን ፊልም መልቀቃችሁ ደብሮኝ ነበር ኑ የስደት ጓዶች አብረን እንሹፈው
I’m
Ewunetshin new ema.
Ke egziabhair ketlo besdet metsnagnachin teketatay drama mayet bcha new.
ልክ ሀገሬ ያለሁ አይነት ስሜት ነዉ ሚሰማኝ. ብቸኚነቴ እረሳበታለሁ
I used to watch this series since when i was kid. unbelievable a lot of memories.
Excellent thinking, I watched the whole series, I don’t mind watching it again! Thank you Zemen.
ይህንን ድራማ ጀምሪው ስደት ሄድኩ ሁሌ በልቤ መጨርሻውን ሳላይ እያልኩ ይቆጨኝ ነበር እንኳን ጀምራችሁት አመስግናለሁ ከልቤ
እኔም በጣም ነበር እምናደደው ባለመጨረሴ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ አሁንም አለቀቀኝም
እኔም ጀመሬው ነውየተሰደድኩት ስደውል እጠይቅ ነበር አቶ አስናቀ አልታሰርም ወይ እያልኩ አይ ጊዜ
መቸም የማይረሳ አዝናኝና አስተማሪ
ወይ ስውለስው በስንት ግዜው። ስውለስው በጣም ነበር እምወደው። ዘመንንም እንደዛው። ለማንኛውም አሪፍነው ወዳገር ቤት ካርድሞልታቹህ ለምደውሉ መጃን መቶል ፎቶየንበመጫን አይታቹህ መጂኑ
ሳዉድ ነሽ ማማየ ከሆንሽ እንዴት እንደሆነ አስረጅን
The first time I seen sewlesw 13yer new 21 oh my God Time is running Man 😭😭
Remembers me my early childhood!😭😭😭
Same
በየቀኑ ልቀቁልን ፕሊስ😍😍እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ላየው ነው
ለምን ዘመንን አጨርሱልንም ዘመን የናፍቆትን መጨረሻ በጣም ነዉ የምጎጎዉ የአባቱን ገዳይ ሳያሣሥር
ለምንድነው ግን የተቋረጠው የምር የናፍቆት ሒወት እና የስደተኞቹ መጨረሻ ሳናይ የምር በጣም ነው ሚደብረው ጀብዛውን አጠፉት እኮ😎😎😎
Next time please post Gemena drama as well
ውይ አቶ በልሁ ወጣት ነበሩ ለካ በሰው ለሰው ጊዜ 😊😃
ዋውው ደስ እሚል ድራማ ነበር ሙሉውን አላየሁትም ነበር ውዶችዬ ምን ላይ ነበራችሁ ይሄ ድራማ ሲተላለፍ እኔ የማትሪክ ተፈታኝ ነበርኩ
እኔም
5 ኛ ክፍል ነበርኩው ወላህ😢😢
Excellent idea, I watched the whole series, I don’t mind watching it again! Thank you Zemen.
ሰው ምርጡ ተደጋግሞ ቢታይ እማይጠገብ ፊልም
Shukeran zemenoch yetfubenen aretisetoch enayalen👌👍👍😍
GOAT ምረጥ ድራማ
ማሀሌትን እምትወዱ እዝህድራማላይ ላይክ አርጉኝ ያገሬልጅች
በማታ ጅብ እንዳላሥበላኸኝ ጎረቤት ሄጄ ሣይ አገርቤት
ወይኔ ዛሬ ስደት
አላህ ከዚህ አስከፊ በሺታ ይጠብቀን አሚን ያረብ
ለመጀመሪያ ግዜ ገመናና ሰው ለሰው ብርቅ ሆኖብኝ ነበር በቦርጫም ቲቪ የማዮ በዛ ላይ መብራት ስሄድ ስያመልጠኝ 😄😅
ደምርኝ
Era zeman alkuwal wayis yematel? and negar balun inji.
Endane zemanen begugut eyetebakachu hullu like argut
Love you all guys
Sewlesew mechem yemayrsa derma ❤❤❤
ሰው ለሰው በየሰፈሩ እንዳላከራተትከኝ ግዜ ደጉ እራስህ መጣህ አይ ኮሮና
🤣😂😂😂
😂😂
በዚ ድራማ አባቴ አርባ ገርፎኛል 😀😀😀😀እሱ ኳስ እኔ ድራማ እየቀየረ ሲያስቸግረኝ በንዴት ሰደብኩት ከዛ ሰበር በሰንበር እስክሆን ቅጥቅጥ አረገኝ 😀😀😀😀😭😭😭😭😭😭
ወይኔ ክክክክክክ ሰአቱ እኩል ነበር የኳሱም የድራማውም
@@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ አዎ ከዛ ብታይ እየቀየረ ሲያስቸግረኝ ሳላውቅ ደደብ አልኩት ተቀጠቀጥኩልሻ
@@ayushi4457 ስሜታዊ ሁነሸ ነው
አይ አይሾ ፈገግ አድረገሸኝ ሀያቴ
@@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 😀😀😀😀😀ወላሂ የውነቴን ነው እና ይሄንን ድራማ የምር አርጌ ነበር የማስበው 13 አመቴ ነበር ታምራት ሞቶ ብሩኬ ሲቃዥ እኔም ቤቱን ቅዠት በቅዠት አርጌ ከአባቴ ጋር ሳምንት አብሬ ተኝቻለው ብቻዬን መተኛት ፈርቼ አይ ጊዜ 😀😀😀😀
@@ayushi4457 ወይኔ እኔም ልጀ እያለሁ ድራማና ፊልም እውነት ይመስለኝ ነበር እኔ ደግሞ ከካክስቴ ልጅ ጋ ቤት ውስጥ ሳንቲም እናዋጣ እና ፊልም እናምጣ ስንላቸው እቢ ይሉናል ታላቆቻችን ከዛ እኔና እሷ በቃ አስር ሳምቲም አምሳትም እናጠራቅምና እናመጣለን ከዛ ለማንም አናሳይ እንልና ቤቱን ዘግተን እናይ ነበር እያናደዱን ክክክክክክክ በኳላ ያለ ጠብ ታይው ታድያ የምናመጣው ልጆቹ ብቻ ቤት ስንሆን ነውአንዳድቀንያስከፍቱናል ብሩን ሊሰብሩት ይደርሳሉ አይ ልጅነት
ኮቪዴ ምን ይሻልካል ሰዉ ለሰዉን ልታስገርበን ነዉ በፊት ጎረቤት ሳይ ያስመለጡኝን ላይ ነዉ እደኔ ለሰዉ ለሰው ድራማ ብሎ ጎረቤት የተከራተተ👍
አሪፍ ነው! 👍
ዘመኖቸ መቸም እናተ ቆም ነገረኛ ናችሁ በኮሮና ምክኒት ዘመን ተቆርጠ ስትሎ አንጀቲ ነው የተቆርጠው ካንድ ጀምራችሁ ልቀቆልን የዘመን ተመልካቾች ኮምቱ ለቀቁልን በሎው ብዛውም እድሜችንን ቤተስባችንን እያስብ እንየው
ማነው እንደኔ ዕሮብ ዕሮብ ጎረቤት ቤት ሲንከራተት የነበር ለመቀመጫ ጀሪካ ይዠ ስንቱን እሮጥኩት መቸም አረሳውም 2006 ላይ አይ ስንቱን
እኔ አባቴ አርባ ቀጥቅጦኛል እሱ ኳስ እኔ ድራማ 😀
ወይኔ እህን ድራማ ፈላ እያለዉ ነበር የያሁት እህዉ አርጅቼም አያሁት
ትዝታ ወደኋላ
ዋዋው ሰውለሰው በጣም የምወደው ድራማነው
ሀሌም ልቀቁልን ያላየነው አለን
ሌቦች የጀመራቻሁትን መጀመሪያ ኣትጨርሱም!!
ለነገሩ በሃገራችን ተሰርቶ የማያቅ ድንቅ የሆነ ድራማ የግር እሳትን እያየን ስለሆነ የናንተን እንቶ ፈንቶ የምናይበት ግዜ የለንም!!
Aybalim coronavirus sew eyecherese balebet yeegresat alemekuwaretun bemin ergitegna honachw lehulum neger amesgan enhun
ወንድሜ እነሱን እየደገፍኩ ሳይሆን የጀመሩት ድራማ ማለቴ ዘመን የቆመው እኮ በኮሮና
ምክንያት መቅረጽ ስላልቻሉ ነው ደግሞም
መቅረጽ እንዳልቻሉ ቀድመው ነግረውናል
እሄን ፊልም የ16 አመት ልጂ እያለሁ ነበር ያየሁት
እኔ የ11 አመት ልጅ እያለሑ 😢
Miwedew film childhood memories
Anchi weregna
I watched all the way to part-55 ግን ለምንድነው characterሮቹ በሙሉ ስሜተኛ እና አለመደማመጥ የበዛበት scene, ብቻ suspense drama ለመስራት ተብሎ unrealistic scene ይበዛዋል but ከዚህ በኻላ የመጡት TV drama are much better ዘመን, የእግር እሳት and now 2021 the best of best እረኛዬ I hope writers and producers continue to focus on የሚያኮራ quality of work than ዝም ብሎ ስራ !
በጣም ምወደው ድራማ
በጣም ተመችቶኛል
Wow betam des yelal ♥️
ኧረ ዘመን ይቋጭልን 245ላይ እንዳቆመ እኮ ነው
ወይ ሰው ለሰው ድራማ በቅርቡ እኮ ሳየው ነበር ስትደግሙት መገጣጠሙ ገረመኝ የሃይስኩል የማትሪክ ዝግጅት ትውስታዬን አመጣችሁብኝ።
አሪፍ ድራማ ነበር በወቅቱ።
እናመሰግናለን እንዳታቋረጡት
ጥሩነውበርቱ❤️❤️
የ90ትዝታየ እሮብ ከምሽቱ ሦስአት😢😢😢😢😢😢
Be lejanate shower gabiche yemyaw betam mwedaw ye lejanate tezetaye yehon movie 🍿 nw...
Menem arif drama bihonm yeneberew zemen Lemen ateketelutm ? Eyaguaguachu makom shem new yedeberal
shikela new ....tebeshachiw
Yehe derama betam new yemimecheng
Legend
ጎሽ ይሄ ነው የቀራችሁ 🏃🏃
ዋው ድጋሚ
ልቀቅሉን በየቀኑ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማየው
ካንድ ጀምሮ ይለቀቅልን
Zemen aleke endie ehien yemtdegmut?
Ede lemn sew le sew zemens algebagnm ehenma bewektu begugut ayehut eko ahun zemenn aschersugn ede
አታቋርጡት ምወደው ድራማ ነው
ዊ ስወደው ሰውለሰው
ወይኔእዴትእደምወደዉ
እባካችሁ ቁጥር 1
እንኴን ደና መጣቹሁ
Degame after long time
👍👍👍👍
እስኪ ልየው በድጋሚ 😍😍😍
Zemen letakomut new edey cherash sew le sew
💖💖
ዘመን ለምን ቆመ በኮሮና ምክንያት የሚል መልስ አልፈልግም
Nabsa ymara ksha tazar😢😭😭😭😭ylma
ወይ ደሬ እዚህም ነበርክ ለካ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ
በየቀኑ ልቀቅልን ባካችሁ ሰውለስው ድራማ በወሬ ነው ማውቀው ለማየት እድል ኣላገኘሁም ነበር።
ልጅ ሁኔ ቀጨፍ አረጌ አይቸው ነበር እና ማየት እመኝ ነበር
መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው ኘሊስ ለ መጀመሪያ ጊዜ ነው የማዬዉ
20:47 menew qendeboa disconnected hone? 😅😅
Muliye yene konjo swedishko
እንገርበው እስኪ
ዘመን ግን ለምን ቀረ ጉዴ ...
Recent
ኧረ ከመጀመሪየዉ ይጀመረልን
ሰው ለሰው እንደገና? 🤭🙄
ምኖው ዘመኑ ቢመለስ እደፊሊሙ አለባብሳቸው መልካቸው ቢመለስ ያዘመን
Sew le sew hahahhahahha
Yo
መድን ሊታዩ ነው ተዘጋጁ
ኣሪፍ ፊልም ነው ግን ቀረጻው ኣሶተካክሉት
ዎገኞቼ ዘመን ድራማ አለቀ እንዴ?? 😳😭
እዳታቆርጡ ቀጥሉበት
፧ሰሰሰ
በሉ ተመልካቾች የአሁንዋን** ብስራት ገመቹ እና ከዛሬ 7 አመት በፌት የነበረችውን ብስራት ገመቹ በዚህ ድራማ አይታቹ ተገረሙባት። ምክንያቱም እኔ በአዲሱ ሾዋ ሳያት በጣም ነው ነገረመኝ ። ቆዳዋን እአስቀይራው መሆን አለበት🤣🤣😎
ማነወ ብስራት
Barich minim alitekeyerem
Ihe dirama sint amete miret inde teseraa miyastawsen tizita albin
አድሰ የለም እንዴ የቁየዉ ነው እኮ
አር ምን ጎድ ነው እንዳዲስ ተጀመር ንገሩ እስኪ
ይመቻችሆ
ምነው ደሞ ? የታየ ድራማ. .. አይነፋም ኧረ የዩቱብ ቢዝነስ ተቋረጠባቹ ? ሌላ እኮ ቀለል ያለ ፖሮግራም ማዘጋጀት ትችላላቹ አዲስ ነገር ምን የታየ ድራማ ምትደግሙት ዘመንን መቀጠል ካልቻላቹ ሌላ አዲስ ነገር አቅርቡ ቀለል ያለ ነገር ካለዛ ያው ያው ለዘመን ሰብስክራይፕ የተደረገው አንሰብስክራፕ እንዳያደርጉባቹ. ...
Sra atachubetam
አረ ዘመን ናፈቀኝ
Belaw belaw yemechaw des sil endeziy derama des yemiyl aychi alkem eskahun aresahutm
አራ ኡኡኡኡኡ ወመኖች ዬት ነቸዉ
አራ ኡኡኡኡኡኡኡ ዘማኖች ዬት ገቡ እነ ህይወት ነፍቆት ሉሌ
እ ዘምንስ