Bexame Des ylal ayzoh Berta gn and neger laschegreh ye aratum qgnet aserarachew btasayen Des ylegnal ena demo ye angawochu rqet leuenet alachew ke washentu chaf wede mejemeryaw qedada yalew rqet lekteh btasayen ke ykrtaga
Why you cost much the washint you are being selfish and you have shown us how you make it and it doesn't take that much time .medicament I respect you but think about that it doesn't give sense for someone who loves washint but who has no money that much like me .THANK YOU FOR YOUR SUPPORTER VIDEOS
ዋዋዋ ልዩ ነው ጎበዝ💪👌
በጣም ጀግና ነህ
አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርታ ወንድማችን❤❤
Can you post measurements here? Sorry, don't understand Ethiopian!
ደስ ይላል
የኔ ሞዛዛ በርታልኝ
I am Very Interested in you washint, Would you help me leaning masinko?
በጣም ጎበዝ በዮቱዮብ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል የመግዛትም ፍላጎት አለኝ ከአዲስ አበባ ነው እደውልልልሃለሁ❤❤
እሺ አመሰግናለሁ
ወንድሜ መጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ካንት ብዙ መማር ይቻላል የት እንደምትኖርና ካንተ ዋሽንት ማስመጣት ቢቻ ደግመለ አሪፍ ነው በርግጥ በየትኛውም አካባቢ ማግኘት ይቻላሏል ነገር ግን አንተ ቃኝተህ በስነስራት ስለሆነ የምትሰራቸው እቃወች ለገቢያ ጥሩ ይመስሉኛል እና ራስክን ብታስተዋውቅና ስልክህን ብትፅፍ አሪፍ ነው ብየ እገምታለሁ ??
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
በርታ ጎበዝ
arif New Wendime Ebakih Silkihin Askemtln
0923905646
Waw waw
ዋው ነው
በርታልኝ
Berta betam gobez nek
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አጎቶቼ ማሽላ ሳጠብቁ ዋሽንት ይጬወቱ ነበር እና አለማድነቅ አልችልም ባህላዊ መሳሪያን ወዝወዝ ወንድሜ ስላስተዋወከኝ ክበርልኝ
አመሰግናለሁ እህቴ
እጅግ ማወቅ የምፈልገውን ከአንተ በማግኘቴ ሲበዛ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ማስተማሩን ቀጥልበት ❤❤❤
አመሰግናለሁ እሺ
ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በተጨማሪም ከሌላ ዘመናዊ ቁሶችን ተጠቅመን መስራት የምንችልበትን አሰራርም ብታሳየን ምክንያቱም ሸምበቆ እየጠፋ ስለሆነ በተረፈ ግን እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ
እሺ የኔ ጌታ አመሰግናለሁ
ጀግናዬ❤❤
Great 👍
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይመስጋን የፀጋው በለቤት አምለክ አድሎሃል
በጣም ድንቅ በአይነቱ ልዩ --የላቀ ተሰጥዖ የተቸረው ወጣት --ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሊያበረታቱት የሚገባው አርቲስት!
ፕሮፌሰር እንደ እናንተ አይነት ሰው አይገኝም አይዞህ በርታ ስላላችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ይበልጥ እንድሰራ እያረጋችሁኝ ነው ክብር ይስጥልኝ
Wondwossen tsegaw wendime awu lik bilehal wendime beteley yebahil musica mesaryawochachin eytemenemenu balubet seat endezih aynet teret yemiyareg sew meberetatu lesum letetekiyochim meberetatat new .. betam enameseginalen wendime !!!
@@zenebbelay6021 አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ ዘነበ
@@mekuaninttakele bertalign wendime
ትልቅ ከበሮ ለቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚውል በስንት ብር ትሠራላችሁ በእንጨት ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ
0923905646
በጣም ደስ ይላል።
አንደኛ
በጣም ደስ ይላል
Gobez
38 centimeter C Major new woyes Mendnew ? bale hulet Angua ? Enamesgnaleen lemelkam tmhret
0923905646ደውልልኝ ወንድሜ
😘😘😘😘😘👍👍👍👍
I want to buy a washint.
+251923905646
@@mekuaninttakeleno telegram or WhatsApp ?
melkam sira new bro, thanks....yemishetibet bota yet new?
ባህር ዳር ነው ወንድሜ
😘😘😘😘😘😘
Bexame Des ylal ayzoh Berta gn and neger laschegreh ye aratum qgnet aserarachew btasayen Des ylegnal ena demo ye angawochu rqet leuenet alachew ke washentu chaf wede mejemeryaw qedada yalew rqet lekteh btasayen ke ykrtaga
🎉🎉🎉🎉🎉
አሪፍ ነው በርታ ግን ሥታተምር በደንብ ለማሥረዳ ሙክር እኔም እሞክራለሁ ግን ቅኝቱ አቃተኝ እባክኽ አሥረዳኝ
Eshi bro
ወንድሜ ሥራዎችህ ሁላ መልካም ናቸዉ :: ኢንትሮዉን ጨርሼ ልልክልህ ነዉ::
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ሰለምታበረታታኝ እግዚያብሄር ያክብርህ
ድርብ ወይም ክላሲካል እንጉርጉሮ የሚያስተምር ነገር ብትለቅልን
Eshi
betam grum new tewodaj bertalin bale sidist ena sebat kedadawun degmo entebkalen. sidest angua bihon mindin testino alew
አመሰግናለሁ
Ante yeyared Zer Jegina
ዋሽንት መጫወት እወዳለሁ፣ዋሽንት መግዛትም እፈልጋለሁ፣ከባህርዳር በቅርብ እርቀት ነኝ፣ብደውል አገኝሀለሁ? እሚደነቅ ሰራ ጀምረኃል።እናመሰግናለን!!!
amsginalew bro
0923905646 call me
አንድ ዋሽን አንድ ሜጄር ብቻ ነዉ?😊በዚህ አይነት ለሁሉም ቅኝት ስንት ዋሽንት ሊያስፈልገን ነዉ
12 new
Balu 6 sera ena tekeresh lakuwe
Are benateh endet new metlkelng ene israil new yalhut
Be EMS posta ilkelhalew0923905646 call me
ወንድሜ የሸንበቆዉ አይነት የለያያል? ማለቴ የቅልጥሙ ስፍት
Awo
ወንድማችን የት ነው የምናገኘው
0923905646 የኔ አድራሻ ነው
በሃገረ ሆላንድ ነው የሚኖረው እንዴት ኣርጌ ዋሽንት መግዛት እችላለው፧
ሰላም ወንድም ብዙ ውጭ ሀገር ያልው ሰወች ይገዙኛል ዋሽንት በፖስታ አድራሻቸው ነው የምልከው ባለህበት ቦታ ይመጣልሀል 0923905646 በዚህ አድራሻ ልታወራኝ ትችላለህ አመሰግናለሁ
ሙሉን ብታሳየን ማለት ትንፋሽ አጠቃቀሙን አያያዙን ሙሉን አሳየን
ባለ አንድ አንጓ መስራት ይቻላል
አይቻልም
No
የአራቱን የአማርኛ መጫወቻ ስለምፈልግ በስልክ ብንገናኝ ፍላጎቴ ነው።
Eshi 0923905646
አነፋፉን ለምሳሌ ፍቅር እከ መቃብርን ስነፋ የትኛ ጣት መንቀሳቀስ አለበት ምንምን እንደዚህ ያሉትን አሳየን
እሺ ወንድም አሳይሀለሁ
ወንድሜ ቅልጥሙ አጫጭር መሆን አለበት
አዉ
መኩ ኽምጠ ጉለሸ! ቀሰው ሰቭ ይዝን!
ስንት ቀዳዳ ነው የሚያስፈልገው
ዋሽንት መልመድ እፈልጋለሁ። የለሁት ደ/ብርሃን ነው ምን ማድረግ አለብኝ?
0923905646ደውል
መኩ እንዴት መንፋት እንዳለብን አሳየን? ለምሳሌ የአፋችን አቀማመጥ እና የመሳሰሉትን...ሌላ ጥያቄ ደግሞ ያንተን ዋሽንት ከየት መግዛት እንችላለን? አድራሻህንም ግለጥልን.
እኔ ያለሁት ባህርዳር ነው 0923905646 በዚህ ልታገኘኝ ትችላልህ ወንድሜ ማሳይህ ነገር ካለ ጠይቀኝ የማቃትን አሳይህ አለሁ አመሰግናለሁ
እኝ ነው መምስግን ይእለበን ውደሜ እኔ ለምስሊ ቡዙ ትማሪ እልሁ ክእንት ብርትለኝ ውንደሜ ቃኚት 1 ስለ 7ቅደዳውች በትስርደን በይ ንኝ ክዚህ በትርፍ ሁሉም መልካም ነው እኔ ምኖርው ውጭ ለግርድና ነው እደቅን እደመምጥ እርግጥኝ ንኝ
@@ymademkmemech አመሰግናለሁ በርታ አድራሻ ከፈለክ 0923905646
ኧረ ወንድሜ የስራዎችህ አድናቂ ነኝ እናም ለት/ቤት ሚሆን ቀለል ያለ ዋሽንት አሰራርን አሳየን በልኬት የቀዳዳውንም ብዛት እንዲሁ በግልጽ ሚያሳይ ቪድዮ ስራልን ከምስጋና ጋር።
eshi
ስንት ነው ወደ ጂጂጋ ልትልክልኝ ትችላለ ወንድሜ
እልክልሀለሁ 0923905646 ደውልልኝ
Menbesabet bota bedenbe ayitayim meku cameraw bedenb ayasayim benatek kechalk enditayi aregek seralen
ስንት ብር አድራሻህስ የት ነው
Bahir dar new 0923905646
አሁን አይገኝ ነገር
ለምን አይገኝም
@@mekuaninttakele ለግዜው ከሀገር ውጭ ነኝ ደጋግመህ ስራበት መልመድ ለሚፈልጉ በሚገባቸው አይነት የተከረ ሙያ ነዉ
በጣም ትችላለህ ወንድሜ! "DisLike"ያደረጉ 2 መንፈሰ-ብኩናን ግለሰቦች ግን ገርመውኛል!
@sabisa tube በጣም አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ
ቤተሰብ ሁኛለሁ
Anteko tleyalek moke
Amsginalew wendiem
Why you cost much the washint you are being selfish and you have shown us how you make it and it doesn't take that much time .medicament I respect you but think about that it doesn't give sense for someone who loves washint but who has no money that much like me .THANK YOU FOR YOUR SUPPORTER VIDEOS
Tanks
How do I contact you
+251923905646 call me
ጎበዝ በርታ
አመሰግናለሁ
በጣም ጀግና ነህ
አመሰግናለሁ