🛎️ሀይሚዬ በጣም አመሰግናለው🙏🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ‪@Mubitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBSCulture‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@abtube7318‬

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @bekitube16
    @bekitube16 Месяц назад +740

    Welcome ብለናል 👋👋

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Месяц назад +885

    ስሞኑን ደስተኛ ነኝ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ👍 ግጩኝ😢😊🎉❤

    • @zynab7786
      @zynab7786 Месяц назад +2

      እኮንደስ አለሺዉዴ🎉🎉🎉

    • @PanaJgs-kk9cf
      @PanaJgs-kk9cf Месяц назад

      እንኮን ደስ አለሽ የኔ ማር😌😘

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Месяц назад +2

      እኳን ደሰ አለሸ🎉❤❤

    • @user-me4ve9yi2h
      @user-me4ve9yi2h Месяц назад

      እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽን ዘላቂ ያድርግልሽ

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 Месяц назад

      እንኳን ደስ አለሽ
      እኔ ደሞ ጭንቀት ውስጥ ነኝ

  • @aoaososo4639
    @aoaososo4639 Месяц назад +1030

    አባቴ ሞቶብኛን ዱአድርጉለት በስደት አጣሁት😢😢😢😢

    • @user-ud2ic9to1l
      @user-ud2ic9to1l Месяц назад +14

      አይዞሽ እህቴ 😭😭😭😭

    • @user-ex1fn8vd5m
      @user-ex1fn8vd5m Месяц назад +9

      አላህ ይራሀመዉ አቺም አይዞሽ የኔዉድ እህት

    • @user-nc7we1ci2b
      @user-nc7we1ci2b Месяц назад +11

      አላህ ይርሃማቸው ጀነተል ፊርደውስን አላህ ይወፍቃቸው አንቺን ሶብሩን ይስጥሽ

    • @user-ig8mx7sw9t
      @user-ig8mx7sw9t Месяц назад +6

      አይዞሽ እህቴ 😢😢😢

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Месяц назад +5

      አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢

  • @Werknes
    @Werknes Месяц назад +280

    ዛሬኮ የአመቱ ገብረኤል ነው
    የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
    ቂርቆስ እየሉጣን ከፈላ ውሀ ያወጣ መላእክ እኛንም ከያለንበት ችግር ያውጣን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-cj9nj5lt1f
      @user-cj9nj5lt1f Месяц назад +4

      አንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Bezamesfn
      @Bezamesfn Месяц назад +3

      አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 Месяц назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @user-si2gx4qn6s
      @user-si2gx4qn6s Месяц назад +1

      እንዃን አብሮ አደረሰን🙏❤️

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Месяц назад +119

    ቤተሰቦቸ ወቶ ከመቅረት እሱ እሱ ይጠብቀነ😢😢😢

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Месяц назад +414

    ከናዚህ ልጆች ፍቅር የየዘዉ ብቻ 👍ይግጨኝ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @NesriyaOumer
      @NesriyaOumer Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@SeadaZ-p4m

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd Месяц назад

      ♥️♥️♥️🫶🫶🫶🫶♥️♥️♥️♥️

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Месяц назад +514

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Месяц назад +190

    ቡራ ለቤተሰቡ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል❤

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Месяц назад +172

    ሀይሚ ዛሬ አምሮባታል የምትሉ❤❤

    • @naemah_2024
      @naemah_2024 Месяц назад +1

      ♻️💕መሸአለ❤አለ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @naemah_2024
      @naemah_2024 Месяц назад

      🎉❤ነረሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NasreyaKamel
      @NasreyaKamel Месяц назад

      ❤❤❤❤

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p 27 дней назад

      በጣም❤❤አምራለች
      ሀይሚ❤❤❤❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Месяц назад +64

    ብርኬ ለቤተሰብ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤🎉🎉

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli Месяц назад +184

    ሀይሚን የሚወድ ላይክ በማድረግ አሳዩኝ 👍

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Месяц назад +196

    ሀይሚ አዲስ አበባ ከመጣች በዃላ ታማችቷታል ያምትሉ👍 ሀይሚ ጎበዝ ልጅ ነሽ

    • @user-fx1sx2ky6q
      @user-fx1sx2ky6q Месяц назад

      Betam ❤❤❤

    • @user-il8yv6xl9r
      @user-il8yv6xl9r Месяц назад +3

      እሰይ ደስ ይላል ሀይሚነቴ 😘

    • @twbaamaraa4059
      @twbaamaraa4059 Месяц назад

      እስፖጅ አለ ከኋላ

    • @user-il8yv6xl9r
      @user-il8yv6xl9r Месяц назад +3

      ​​@@twbaamaraa4059ወይ ዘንድሮ ሌላ ንግግር የለሽም እሳ በራሳ የሚትታኣማመን ልዩ ምርጥ ጭዋ ልጅ ናት ሁሉ እንደ አቺ መሰለሽ😎

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Месяц назад

      Isponji iras meches dena melsi yelchum lesew lij​@@twbaamaraa4059

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej Месяц назад +61

    የብሩክ እህት በመምጣቷ ደስ ያለው ማነው👍❤😍

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Месяц назад +26

    በጎፍ ላጣናቸው ወግኖቻችን ድጋፍና የሀዘን መገለጫ ስጡ ተሰብስባችሁ በዚህ ሰአት እርዳታችንን ይሻሉ አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Месяц назад +16

    ቡራዬ የኔ ጌታ እባክ ፉቅር አሳያት የምር ብቃ እቀፏትና ሳማት ፊርተክ እስክ መች ድርስ ሀይሚዬ የኔ ጣፉጭ🤔🤔🤔🤔

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w Месяц назад +267

    እስክ ሀይሚን እና ብራን የምትወዱ ላይክ💞💞🕊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +156

    እኔ ብሩክ የፍቅር ጥያቄ ሊያቀረብላት መስሎኝ ለሀይሚ ተደፍቸ ነበር እደኔ ያሰበ👍😂❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад +78

    ሀይሚ እና ቡራ ሸገር ተስማምቶዋቸዋል የምትሉ 👍👍👈ስምሪ በመምጣቷ እንደኔ ደስስስ ያለው 👍👍ስምረትዬ እንኳንም መጣሽ ውዴ ተናፍቀሽ ነበር❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +47

    ብሩኬ እበክህን ለጎፋ እዝብ ድራሱለት በቻላቹ አቅም ማስታውቅያም ቢሆን ልቃቁ 😢😢😢😢😢ማነው እዳኔ ልቡ ያታሰብራው 😢😢

    • @user-gq3sq4ly9q
      @user-gq3sq4ly9q Месяц назад +2

      በቲክታክ ሰርተዋል ሁብየ በዚህም እመጣለን ብሏል

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq Месяц назад +3

      በዉስጥ እየሰሩ ነዉ

    • @user-qk3bn9zc7j
      @user-qk3bn9zc7j Месяц назад +1

      😢😢😢በጣም ልበ ሰባሪ 😭😭🙇‍♀️🤲

  • @user-xc4fg6yk1n
    @user-xc4fg6yk1n Месяц назад +19

    አይ ህዝቤ ሲጠብቅ የዋለው ሌላ የታየው ሌላ 😂😂😂😂 ለማንኛውም እኳን ሰላም ተገናኛ ችሁ

  • @meditube147
    @meditube147 Месяц назад +129

    ሃይሚ አምሮብሻል ሁሌ ቀሚስ ልበሺ ❤❤💕🦋ወንድም መከታ እስኪ ሃይሚ ብሩኬ እና ስምረት የምትወዱ ላይክ👍💕🌸​⁠

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Месяц назад +57

    ሀይ ቡሩኬ የሳኩኝ ሳቅ 😂🤣🤣🤣🤣ግን ምስጥር ነው ለምን እንደ ሆነ ያሳቀኝ 😂😂😂😂ሀይምዬ ማርያምን ውብ ሆነሻል ሁለተኛ ሱር አትልበሽ ከፀጉርሽ እስከ ቀምስሽwow🌹🌹❤🙏❤ትንሿ እንኳን ከቡሩኬና ሀይም ጋር በሰላም ተቀላቀልሽ ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +126

    ወይኔ ደሥ ሢል እንኮን ተገናኛችሁ ደሥ ያለው ብቻ❤👍

  • @mftube5344
    @mftube5344 Месяц назад +13

    የኔስስቶች የምትለዮብኝ ነገርስ ሀይሚዬ የኔ ልእልት የቡራ ንግስት❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-fg6hd
    @Hayat-fg6hd Месяц назад +31

    ሰአቱ አልሄድ ብሎኝ ነው የዋልኩት😢 ከሀይሚ ሱስ ይዞኛል የምር

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Месяц назад +129

    ግን እኔ ብቻ ነኝ የሚለጠፈው ፎቶና የሚለቀቀው ቪዲዮ የሚለያይብኝ😢😢😢😮😮ዛሬ የጠበኩት ሌላ ነበር 😅😅አይ መጓጓቴ😂😂😂❤

    • @FuyrydTiyryr
      @FuyrydTiyryr Месяц назад +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo Месяц назад +3

      ሰውን ለመጓጓት ነው

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i Месяц назад +3

      አሳቅሽኝ እኔስ ብትይ ኡፍ 😂😂

    • @NigatuAs
      @NigatuAs Месяц назад

      እኔም​@@user-vn2ez2wu1i

    • @DodoPopo-bp4zh
      @DodoPopo-bp4zh Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Месяц назад +46

    የሀይሚ አለባበስ❤❤❤❤

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 Месяц назад +31

    ሀይሚ እና ሳምሪ ተቀርፀው የተሰሩ የመስላሉ ቁመታቸው 😂😂😂 በተረፈ እንወዳችዋለን❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +18

    ብሩዬ ሃይሚየ ሰወዳቸሁ እኮ❤❤

  • @Addiskifilu
    @Addiskifilu Месяц назад +12

    ሀይሚዬ አምሮብሻል ሁልጊዜ ቀሚስ ልበሽ የኔውድ❤❤❤❤

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Месяц назад +57

    ሀይሚ እዴት አባቷ ነው ያማረባት❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs Месяц назад +5

      ይኸ ልብሥ ሢያምርባት

    • @hethamheitham3143
      @hethamheitham3143 Месяц назад

      🤣🤣🤣

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd Месяц назад

      ባጣም ♥️♥️♥️

    • @zynab7786
      @zynab7786 Месяц назад

      😂😂​@@UserCcss-ek9bd

    • @GGy-ez6mc
      @GGy-ez6mc Месяц назад

      በጣም የሞር ዋውውው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Месяц назад +21

    በጎፋ በመሬት መሸራተት ሂወታቸው ያጡ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለመላው ቤተሰብ እንዲሁም ዘመድ ፈጣሪ ያጽናቸው

  • @user-mg1di4pz7g
    @user-mg1di4pz7g Месяц назад +34

    ማነው እንደኔ ቡሩኬንና ሀይሚን የሚወዳቸው ❤❤❤❤❤በጣም ውድድድድ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Месяц назад +12

    ስምርዬ የኔ ናፍቆት ❤❤❤ቡራዬ ሀይምዬ የኔ ሸንቃጣ ስታምሪ ቅጥነትሽ ሲያምር ማርያምን ቅጥነትሽ አንደኛ እንዳትወፍሪ ሰውነትሽ ሲያምር የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Месяц назад +10

    እኒህን ልጆች በቲቪም የሰወቸልጆች እያዩዋቸው ነው ቋንቋውን ቀይረው የሰው ፍቅር ይስጣችሁ ❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Месяц назад +127

    _19 ለሊቀ መላእክቱ ለቅዱስ ገብርኤልአመታዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ✝️💜ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ❤_

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Месяц назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን😢😢

    • @user-pi7df6by2e
      @user-pi7df6by2e Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @አብርሽ
      @አብርሽ Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Месяц назад

      እንኳን አብሮ አደረሠ❤

    • @user-tr9ni6wo8o
      @user-tr9ni6wo8o Месяц назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን😢❤❤❤

  • @Fikertube94
    @Fikertube94 Месяц назад +115

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀይሚ የቡራዬ ንግስት ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ❤❤

  • @SelamYouTube-pw1cx
    @SelamYouTube-pw1cx Месяц назад +38

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊይ ክብረ ብአል ❤የሞቱትን ንፁሀን ወገኖቻችነን ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Месяц назад +20

    ያሰብኩት ሌላ ያየሁትሌላ ሰአትትቆጥርመዋሌ😔 ስምሪቴ ሀይሚነቴ ብሩክነቴ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ🌹🌹🥰🥰🥰🥰💕💕

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Месяц назад

      እነሱምኮ ይሄን ስለሚያውቁ ነው እየመጡ የሚላላሱት ሚዲያላይ ተጋባን ተፋቀርን እያሉ😅

  • @hayat2582
    @hayat2582 Месяц назад +36

    አይይይ ዛሬ ከስርናል ወገን የጠበቅነው ሌላ የሆነው ሌላ😢😢

  • @user-mu7oj7mb2j
    @user-mu7oj7mb2j Месяц назад +27

    ወይ የነዝህ ልጆች ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው ከመዳም ስራጋር ሁሌም እምር ሺብርቅ በሉልን ቶቶሎም መምጣቱ ይልመድባቹህ በተረፍ እወዳቹሀለሁ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Месяц назад +39

    ሀይሚ ብሩኬ ድስ ትላላችሁ ሁል ጊዜ አብራችሁ ኑልን😂😂😂

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Месяц назад +186

    ሀይሚን እና ቡራን በፍቅር የሚወድ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-jh1fi8le7b
      @user-jh1fi8le7b Месяц назад +3

      መጀመሪያ በራስሽ ስምና ፎቶ ክፈቺ😂😂😂😂

    • @user-iw4vk8ey4n
      @user-iw4vk8ey4n Месяц назад

      ❤️❤️❤️❤️

    • @Seada-ik5fu
      @Seada-ik5fu Месяц назад +1

      አዎ ተንከሢሥ አትሁኝ

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq Месяц назад

      ኡኡኡ በሰው ስም መሸቀጥ ገነነ😂😂😂

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Месяц назад +9

    ሰሚሪ እካን በሰላም መጣሸ ሀይሜዬ ይሄልብሰ እዴት እደሚማምርብሸ አሪፋ አሪፋ እደዝህ አይነት ልበሺ ዉበትሸ ድሮም ቆንጆ ነሸ አሁን ደግሞ ጎልቶ ወጣ

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን Месяц назад +17

    ስምረት እና ሀይሚ ደስ ስትሉ ደሞ መመሣሠላቺሁ❤❤❤❤ ቡራ ሰራህልን ምን ምን እደገመትኩ ብታውቅ 😂😂😂😢አይይይ የኔ ነገር ብቻ አብረቺሁ እደዚሁ ኑልን 😅😅😂😂😂የመዳም ቅመም ሁላ እደኔ ሰአት ስታይ የዋልሽ 🤣🤣👍😘🥰🥰🥰

  • @Emebettube
    @Emebettube Месяц назад +50

    ሀይሚ ና ስምሪ እንኳን ተጋናኛቸዉ የተነፋፍቀ ስዉ ሲገናኝ እንዴት ደስ ይላል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +16

    ዋዉ ስምረትዬ ናፍቀሽን ነበር እንኳን ደህና ተገናኛችሁ❤❤ደግሞ ዛሬ እለተቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች❤❤🎉

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m Месяц назад +86

    ያረብ ሁለየ የበይ ተመልካች አታርገኝ ተሀላሌ ጋር በሰላም አገናኘኝ በሰጠኸኝ አመስጋኝ አርገኝ ይችን ኮሜት ላነበበ ሁሉ እደኔ እታች እላይ ማለት የሰለቸው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር😢😢

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 Месяц назад +3

      የኔ ዉድ እኔራሱ ደከመኝ ብቻ አልሃምዱሊላ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 Месяц назад +2

      ለዱአሽ አሚን

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Месяц назад +2

      አሚንንንን

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew Месяц назад +1

      አሚንንን🤲🤲🤲

    • @kenzmobile7691
      @kenzmobile7691 Месяц назад

      አሚን🤲🤲🤲

  • @saada5858
    @saada5858 Месяц назад +4

    ብሩኪ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቂ እሚቀርብበት ቀን ናፈቀኝ😂❤❤❤❤

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. Месяц назад +15

    ማነው የሀይሚና የብሩኬ ቪዎዋቸው ማየት ሚያጓጓው❤❤❤❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Месяц назад +53

    የምትወዷቸው ብቻ 👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-si7ug2qm3m
    @user-si7ug2qm3m Месяц назад +94

    ማነው እደኔ በኮመተ ፈታ የሚለዉ 🙈😂😂😂😂

  • @YashiGondariwa
    @YashiGondariwa Месяц назад +43

    ቅመሞችየ እኳን ለቅዱስ ገብርየል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ

  • @Birhe38HB
    @Birhe38HB Месяц назад +12

    ሀይሚዬ የኔ ልዕልት ❤️የኔ ዉዶች 💙💙💙

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል የተዋህዶች ልጆዎች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xj6zg1ki1g
    @user-xj6zg1ki1g Месяц назад +149

    ሀይሚ እና ቡራክ ለምን ፍቅራችሁን ተገላልፃችሁ እኛም አርፈን እንስራ የቤት ስራ ሆናችሁብን እኮ ከማያገባን መግባት እንወዳለን 😂😂

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Месяц назад +18

    ብሩክ ጥቁር ልብስ በጣም ያምርብሀል👌
    ባንድ በኩል እህት በሌላ በኩል .....😂 ጨርሷት ታድለሀል ይመቻትሁ ታምራላችሁ ❤️👌👌👌

  • @yugu4361
    @yugu4361 Месяц назад +23

    ሃይሚ እና ብራ የምትወዳቸው❤ እንዴ አኔ👍ሳምሪ የ እንካን ብሰላም መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበረ😊

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Месяц назад +2

    ቡራ ለሤት ያለህ ፍቅና ክብር የተለየ ነዉ ደስ ትላላችሁ ሐይሚንም አንተም ኑ በቢዶዮ ❤

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf Месяц назад +2

    ይህን ለምታነብ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል የአመት ሰው ይበለን 🎉🎉በያለንበት ይጠብቀን አሜን አሜን 🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Месяц назад +12

    ሀይሚየ የእኔ ቆንጆ ውበቱን ደፍቶብሻል ብርኬ እና ሳምሪ በመገናኘታቸው ደስ ያለው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад +73

    ኡፍ ዛሬ መዳሜ ከስራ አባረረችኝ😢ደብሮኛል በፀሎት በድዋ እርዱኝ😢😢😢

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Месяц назад +4

      አይዞሽ እማ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Месяц назад +9

      አገር ገብቸ መታ ልጅ ወለድኩ አላልሽም ነበርደ መዳም ተየት መጣች😂😂

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 Месяц назад +2

      አይዞሽ ❤❤

    • @በቃ
      @በቃ Месяц назад +3

      ​@@LpppHjj-bj2cc ክክክ ከዛስ ምን አለች

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Месяц назад +4

      ,አይዞሽ❤❤❤❤

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Месяц назад +13

    ሀይሚ ብሪዬ ሰምርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ 👍

  • @user-ml1qh3yb4g
    @user-ml1qh3yb4g Месяц назад +7

    እኔ በጣሚ ጎጎቸ ነበር የሀይሚ አሳሰም ለማየት ኣረ ብራ አሳርፈን ስምር ሰለ ተገናኝቹሁ ደስ ብሌኝል❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi Месяц назад +7

    ሀይምዬ የኔ ጀግና አንቺ እኮ ምርጥ አይገልጽሽም ከዚህ በላይ ቃላት ባገኝልሽብዬ ተመኘሁ❤❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Месяц назад +23

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤️🌺 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

  • @almitube741
    @almitube741 Месяц назад +22

    በናትሽ ሀይሚ ቀሚስ ልበሽ ሱሪ አትልበሽ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Месяц назад +15

    እኳን ተገናኛቺሁ ሰምሪ ስላየሁሽ ደስብሎኛል♥️♥️ግን የጠበኩት ሌላነበር 😂ቡርኬ የስራህን😂😂

    • @zeburazzz8351
      @zeburazzz8351 Месяц назад +1

      እኔም ሌላ ነበር ስጠብቅ የዋልኩት ግን ሌላውም አይቀርም ቀስ በቀስ

    • @MakiJowan-jd5ug
      @MakiJowan-jd5ug Месяц назад

      😂😂😂enes

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx Месяц назад

      😂😂

  • @saralove7622
    @saralove7622 Месяц назад +10

    ሀይሚዬየኔ ዉድ ቆንጆ ❤️❤️

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Месяц назад +2

    ሀይሚዬ ለሁሉም ድምቀት ለሁሉም እንደአመጣጡ የምትቀበይ ቅን ጥበበኛ መልካም ሴት ነሽ ቅንነትሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ልቦናሽ አይለውጥብሽ የኔ እናት❤ ሳምሪየም ደስ የምትል ልጅ ነች አይለያችሁ ፍቅራችሁን ብዝት ይበል❤

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe224 Месяц назад +50

    ብሩኬ ሰው መሳብ ይችልበታል ይመቸው የተፖሰተው ሌላ ቪዲየው ሌላ😂😂😂😂

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Месяц назад +12

    ሀይሚየ አምሮብሻል

  • @user-kr6dq6ho2c
    @user-kr6dq6ho2c Месяц назад +15

    ሀይሚየ ቡሩየ ሰምርየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Месяц назад +27

    ንግስቶ ሀይሚ ንጉሱ ቡራ አይለያቺሁ ሀይሚ ቅንኵነሺ የቡራ ዩቶቤ እዲያዲግ የማቴዴርጊውየለ ቅን የአመቱ መልካም ነሺ ትንሾ ለምለም❤❤❤

  • @MahiTubj
    @MahiTubj Месяц назад +20

    የዛሬው video እደዚህ አልነበርም የጠበቅንው😂😂😂ተበላን😅😅😂

    • @Dignish
      @Dignish Месяц назад

      😂😂😂

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +6

    የፕራንክ ቅመሞች ተገነኙ እንግዲህ ቡራ ቻልበት🤣🤣🤣እንድ እኔ እምትወዱ በላክ ❤❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ Месяц назад +8

    ጉድነውዛሬ😂የተፖሰተውሌላቪደወ ሌላ ሰአትእስከሚደርስ መጠበቄደሞ❤❤❤ሣምሪየእኳንደህናመጣሺ ሀይሚየ የኔልዬእደትእዳማርብሺ

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Месяц назад +7

    ሃይሚ ግን እኮ ማርያምን ደስ ስትል ስምሪ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Месяц назад +5

    ዋው እንኮን በሰላም ተከናኛችው የኔ ማሮች ስታምሩ ❤❤ሀይምዬ ቅጥነትሽ እንዴት እንደሚያምር ዋው አንደኛ እንዳትወፍሪ የኔ ልዩ ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Месяц назад +15

    የተለጠፈን አይታችሁ ለሮጣችሁ ነፍሣችሁን በሠላም ያሣርፍልን😂😂😂

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Месяц назад +2

      ተበላን ስንቱን እቃ ሰበርሁ ሰአቱ ሊደርስ ሲሆን😂😂😂😂😂

    • @user-zf5rg1qn6r
      @user-zf5rg1qn6r Месяц назад

      አሜን ተበላነ😅😅😅😂😂

    • @user-vn9is8bn5r
      @user-vn9is8bn5r Месяц назад

      አሚንን😅😅

    • @gufu6525
      @gufu6525 19 дней назад

      😂😂😂

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Месяц назад +12

    በሰው ሀገር ላሌን ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez Месяц назад +109

    ሀይሚን ብሩኬን ስምሪን የሚወድ ብቻ እስኪ👍❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Месяц назад +42

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Месяц назад

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MameTub_M
      @MameTub_M Месяц назад

      صلى الله عليه وسلم🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      s.a.w.betsb.argije..eski.enm.lesra🎉🎉🎉

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Месяц назад +2

    የኒቆጆ ሀይሚ እንደዚህ አይነት ልበሺ ሲያምርብሽ የኒቆጆ❤🎉

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq Месяц назад +39

    ዛሬ የመዳቅመሞች አልመሻ አለ እያላችሁ የዋላችሁ ኑ እዩ የተፖሰተዉ ሌላ ቪድዮዉ ሌላ አይ ቡራ እና ሀይሚ የጠበቅ ነዉ ሌላ ነበር😂😂😂

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +14

    ማነው በሩጫ የመጣ ከመዳም ኩሽና😅
    ገና ነው ሀይሚ ጥሩ ሰርፕራይዝ ለብሩኬ🎉🎉
    ሱሱዬ በቃ ቡታጅራን ባዶ አደረጋችሁት😊

  • @semirayimar2127
    @semirayimar2127 Месяц назад +27

    ወይኔ በፍቅራችሁ ጨለልኩ❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 Месяц назад

      እኔስ ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤

  • @user-cn6ic1mq7w
    @user-cn6ic1mq7w Месяц назад +9

    ዋው።ስንጠብቅ።ስንጠብቅ.የነበረው.ቪድዮ.ሰአቱ.ደረሰ..የቡራ.እና.የሀይምሻ.ቤተሰቦች.የት.አላቹ.ብቅ።ብቅ.በሉልን.ከምስጋና.ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg Месяц назад +5

    እንኳን አደረሣቺሁ ለቅዱሥ ገብኤልበአል በአሉ የሠላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን የሞታ በጉርፋ የሞትቱን ነፍሥ ይማር😢😢😢😢😢

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Месяц назад +7

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ በጣም እኮ የምወድሽ የዋህ እኮ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Месяц назад +5

    ሳሚሪየ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥየዋ የጠበቅነው ሌላ ነበር

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +4

    ሀሚየ የኔ ቆጆ ፀጉራሽ በራስሽ ነዉ የምያምርብሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud9ed4zr7b
    @user-ud9ed4zr7b Месяц назад +8

    የብራ ንግሰት እምር ብሎብሻል❤❤❤

  • @user-wu2kr6fh6i
    @user-wu2kr6fh6i Месяц назад +1

    ብሮዬ ሀሚዬ እዉነት እልሀለዉ ትንሿ እናትህም ❤አፍቃሪህም ናት 2ታችሁንም በጣም እወዳችዋለዉ ቀጣይ ጥሩ ነገር እጠብቃለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-il8yv6xl9r
    @user-il8yv6xl9r Месяц назад +2

    ሳምሪቹ ቀመም እንኳን በሰላም መጣች ተናፍቀሽ ነበር😘ሀይሚዬ የትንሽ ትልቅ የኔ አስተዋይ ስስት ብዬ የምወድሽ💚

  • @MaryamMaryati-b3n
    @MaryamMaryati-b3n Месяц назад +6

    አረ ወይኔ ፈጣሪሆይ ትግስቱን ስጠኝ ሥሀት እስከሚደርስ ስጨነቅ ዉየ አይ አጓጓችሁን

  • @user-sq7lm7nq4s
    @user-sq7lm7nq4s Месяц назад +15

    ታምራላችሁ ❤ግን እደጠበኩት አይደለም❤😮

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Месяц назад +5

    ዋዉ የኔ ዉዶች ስወዳቹዉ እኮ ❤❤❤ደሰ ብሎኛል ሰምሪና ሀይሚዬ ብራዬ❤❤❤

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Месяц назад +2

    ሀይሚ የኔ ቅመም የኔ ቆጆ መልክ ከነአቋም አሟልቶ የሠጠሽ የኔ ፀባየ ሠናይ የቡራ ቀብራራው ንግሥት አቋምሽ አደኛ ነው ውይይይይይይይ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Месяц назад +5

    ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ሳምሪ እንኳን ደና መጣሽ ሀይሚሻ ማኛ 😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነው ደስ ምትሉት ❤️❤️❤️