ምርጥ ቀላል የሙሸበክ አሰራር | easy Mushebuk sweat recipe | Anaf The Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 45

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 года назад +3

    አናፍዬ የኔ ባለሞያ በጣም ደስ የሚል የጣፋጭ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ

  • @rebiyajamaltube2579
    @rebiyajamaltube2579 Месяц назад +1

    ማሻአላህ በርቺ

  • @abdusuleyman7660
    @abdusuleyman7660 8 дней назад

    አገላለፅሽን ወድጀዋለሁ🎉

  • @painoflock1957
    @painoflock1957 2 года назад +1

    Mashallah harif new 👌

  • @bekriabargicho7049
    @bekriabargicho7049 2 месяца назад +1

    Thank you

  • @mimifekade1517
    @mimifekade1517 2 года назад +2

    ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክ እኽቴ ቀለል ያሉ ዘዴዎችሽ ሁሉ ተመችተውኛል ክበሪልኝ❤🙏❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 года назад

      አሚን የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @sabiraali9545
    @sabiraali9545 2 года назад +1

    Mashallah 😋😋♥♥

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 года назад

    ዋለይኩምሰላምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ የሚያምር ነው ያዛጋጀሽው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @SM-gu8oi
    @SM-gu8oi 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም አናፍየ እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርች 😍😍🥰🥰🙏🙏👍👍👍

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ዋው የሚገርም የሙሸበከሰ አሰራር ነወሰ ያሳየሽን በጣም ነው የሚያምረወሰ አሰራርሽ በቤታችን በቀላሉ መሸበክን በመስራት አምሮታችንን እንድንወጣ አድርገሽናል በቆርቆሮ ዲዛይኑ እንዳይዛባ የተጠቀምሽበት ዘዴ በጣም ወድጄዋለሁ ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነወሰ ያሳየሽን 👌

  • @selam7643
    @selam7643 2 года назад +1

    gobez👍

  • @aden228
    @aden228 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 2 года назад +1

    Waww beTam arif asrar new enamesegnalen 🙏🏾🙏🏾❤egsh ybarek

  • @seadakedir1807
    @seadakedir1807 2 года назад

    barchi allah yirdash masha allah betem arif naw

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 года назад +1

      አሚን የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @huludendris9672
    @huludendris9672 2 года назад +1

    አሰራሩን ወድጄዋለሁ የኬክ ክሬም አሰራር ብታሳይን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ሙሽበክ ሰርተሻል እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍🏽❤️❤️

  • @GetinetAschilegne
    @GetinetAschilegne 10 месяцев назад

    Yetnew yemishetut lastikochu

  • @medihntube
    @medihntube 2 года назад +1

    Waooo Anafye grazie per aver condiviso il tuo bel video 😋😋

  • @DAGID-e3m
    @DAGID-e3m 3 месяца назад

    Yanchi betam kelal ena bet west kelele amarach yalew new gobez

  • @selamnigussie6510
    @selamnigussie6510 2 года назад +1

    ሰላም የበቆሎ ድቄት ያልሽው ብትኑ አይኦንም ወይ

  • @selamnigussie6510
    @selamnigussie6510 2 года назад +1

    ሰላም የበቆሎ ድቄት ብትኑ አይኦንም ወይ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 года назад

      ሰላም የኔ ዉድ ብትኑ አይሆንም በካርቶን የታሸገዉ ነዉ የሚሆንዉ ያንን የማታገኝ ከሆነ በፍርኖ ዱቄት ብቻ መስራት ትቺያለሽ

  • @GetinetAschilegne
    @GetinetAschilegne 10 месяцев назад

    Ye

  • @naefabdulfeta2941
    @naefabdulfeta2941 Год назад

    አላስገባሁትምየምትይዉነገርምንድንነው

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад +1

    ሰላም አናፍዬ ይቅርታ share አድርጌና አይቼ ረሳሁት ኮመንት ሳልፅፍ በመቅረቴ በእውነት የምፈልገው ነገር ነው ለዝውም በጣም የምወደው አር ሰርቼ እበላለሁ አሰራሩ ስላሳየሽን እጅግ እናመሰግናለን ውዴ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 года назад

      ፀግዬ ምንም አይደል አንዳንዴ ይረሳል ሙሸበኩ ሞክሪዉ ቀላል ነዉ ቪዲዮ ሰርተሽ እንደምታሳይን እርግጠኝ ነኝ ❤🙏

  • @user-teka879
    @user-teka879 11 месяцев назад

    Hel kelelen

  • @ሄለንወንድአፋራሽ
    @ሄለንወንድአፋራሽ Год назад +1

    ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Год назад

      ሲያድር ብዙም አይደለም የለት የለት ሲሆን አሪፍ ነዉ

  • @betelhemderbe9811
    @betelhemderbe9811 4 месяца назад

    በዚህ መሰረት ሰርቼው አሪፍ ነው፡፡ ሲራፑ ውስጥ ነክሬ ሳወጣው ከሽ ከሽ ይል ነበር ሲቆይ ግን ረጠበብኝ፡፡ ምክንያቱ ይመስለኛል እንድ ዝርግ ሳህን ላይ ነው ደራርቤ ያወጣሁት ሁለት ሊጡን አቡክቼ ከአንድ ሰዓት በላይ አኮይቼዋለው ይህ ነው ሌላ ምክንያት አለው?

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  4 месяца назад +1

      ምክኝቶችሽ ልሆን ይችላል አጠባበሱም በጣም በለጋዉ ካወጣሽዉ ይለዝዛል

    • @betelhemderbe9811
      @betelhemderbe9811 4 месяца назад

      Amesegnalew

  • @dorukplyz
    @dorukplyz Год назад

    Ebetun lakatl neber zeytun schemr 😫😂

  • @GetinetAschilegne
    @GetinetAschilegne 10 месяцев назад

    Yetnew yemishetut lastikochu

  • @GetinetAschilegne
    @GetinetAschilegne 10 месяцев назад

    Yetnew yemishetut lastikochu