Betelhem Wolde "Silantema" from Dink Sitota 2018 live concert @ Misrak Meserete Kiristos Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 137

  • @LidiyaTsegaye-mk2lg
    @LidiyaTsegaye-mk2lg Год назад +10

    የልጅነት ህይወቴ ላይ በፍቅር የምዘምረው ዝማሬ እስካሁን ስላነተማ እያልኩ ስዘምር ነፍሴ ወደ አምላኳ ትገሰግሳለች🙏ተባረኪ ቤቲዬ

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 10 месяцев назад +4

    ይሄ መዝሙር ሃረብ ሀገር ቤሩት ነበረየምሰማው አሁን ስሰማው ያን አስታወሰኝ ጌታ ይባርክሽ❤

  • @SewenetAsamenew
    @SewenetAsamenew Год назад +8

    I was fresh christian when Betelehem release these songs of God. God bless her family.

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 4 года назад +16

    ቤቲይ ድምጽሽ አልተቀየረ ያንቺን እና የሊሊን እዲሁም የምህረት ኢተፋን እየሰማሁ ነው ለጌታ ይበልጥ የቀረብኩት ተባረኪልኚ ዘመንሽ ይባረክ ቤቲይ ዘምሪ ዘምሪ ዝም አትበይ

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu1085 3 года назад +17

    አንዳንድ መዝሙር ግን እንደ ጣፋጭ ምግብ ነው፡፡

  • @eskindiryohannes8148
    @eskindiryohannes8148 4 года назад +21

    ቅሬታዎችን ያላሳጣኸን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    we used to sing this starting from my child hood so inspiring n lovely

    • @Mobile-qv6xo
      @Mobile-qv6xo 4 года назад +1

      Do you know where I could find Catholic mezmurs? I used to go to San Salvatore at Legehar, Addis.

    • @sarontamire7870
      @sarontamire7870 4 года назад +1

      @@Mobile-qv6xo Amen Catholic mezmur collection

    • @scienerdy6276
      @scienerdy6276 4 года назад +1

      Yeah true, me too

    • @franciscomohamed4095
      @franciscomohamed4095 3 года назад

      i realize I am quite randomly asking but does anyone know a good website to stream new movies online?

    • @asheraidan1392
      @asheraidan1392 3 года назад

      @Francisco Mohamed I use flixzone. Just google for it :)

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 3 года назад +7

    Ameen Ameen Ameeeeeeeen Kibir hullu teteklilo le Kidus EGZIHABHER Lij Le Nazretu Le IYESUS KIRISTOS yihun

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 2 года назад +3

    የኤሌክትሮኒክስ ዘመን የመንፈስ ብርሃንና ደመና አያስፈልግም። መዝሙሩ ብቻውን እኮ በቂ ነበር

  • @lidiyamesfin
    @lidiyamesfin 10 месяцев назад +2

    የልጅነት መዝሙር እየሰማሁ ያደኩበት

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +7

    ኢየሱስ አንተ ትለያላህ🙏

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 лет назад +13

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ሮሜ 8፥ 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters.
    John 20፥31But these are written, that ye might believe that Jesus is the Christ, the Son of God; and that believing ye might have life through his name
    Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
    Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.
    Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.

  • @mesfinbalay4844
    @mesfinbalay4844 4 года назад +6

    ቤቲ በጣም የማክብርሽ ያከበርሽ ጌታ ይባረክ መንፈስ ይብዛልሽ አሚን።።።።።።።።።

  • @SolomonSoloassefa
    @SolomonSoloassefa 4 месяца назад +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @hannameheret4363
    @hannameheret4363 3 года назад +3

    Yalsemaw yesmalegne; Yalayew yeyegn becha kemalete lala lezi Zemara men yebalal!!!!! Lezi Getaaaaaaa. Menese bisetwwe gen Geta mesgna mesgana becha:
    So thank you Beti for taking that promise into words! Praise the Lord!!!!!

  • @bushuradadi7422
    @bushuradadi7422 5 месяцев назад +1

    የባረከሽ ጌታ ደግሞ ይባርክሽ ! ከልጅነቴ ጀምሮ አገልግሎትሽ ስወድ እዚህ ደርሻለሁ። ጌታ ስለ ረዳሽ ጌታ ኢየሱሴን አመሰግናለሁ !!!

  • @BergeneBatiso
    @BergeneBatiso Месяц назад

    በጣም ነው የወደድኩት

  • @tatekmekonen4406
    @tatekmekonen4406 10 месяцев назад +1

    wow! very powerful touching song! Betty be Blessed in Jesus name!

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 Год назад +2

    Amen amen amen hallelujah

  • @beckygmariam6419
    @beckygmariam6419 2 года назад +7

    My favourite singer❤❤❤ stay blessed 🥰🥰

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ 3 года назад +11

    My child hood Blessing Song ❤❤❤

  • @selamawitgebeyehu7288
    @selamawitgebeyehu7288 5 лет назад +27

    i never forget this day in my life...HEAVEN ON THE EARTH....bless u bety & lili

  • @shimelslemma9545
    @shimelslemma9545 Год назад +1

    ቤቴ ስላንቺማ ጌታ ይባረክ

  • @hareg4951
    @hareg4951 8 дней назад

    Betiye your so blessd

  • @teferihirpesa-f9y
    @teferihirpesa-f9y 3 месяца назад

    beautiful worship

  • @thiya5360
    @thiya5360 5 лет назад +7

    Recently discovered this wonderful singer ♥️

    • @sammmyds39
      @sammmyds39 4 года назад +5

      😳 I’ve been listing to her for the past at least 25 years she is one of the few singer I listen to.

  • @kalkidanzinaw-mn7ri
    @kalkidanzinaw-mn7ri 8 месяцев назад +1

    Zemnshi yebarik geta kezehi belay golto yetayebesh😊

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 2 года назад

    Zemen teshagare mezemur tenant yesera zarem eyesera new hiwot yalew mezemur tebareke

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 Месяц назад

    ቤቲዬ ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NCC-t7c
    @NCC-t7c 6 дней назад

    Betty❤

  • @TherealChristian7
    @TherealChristian7 Год назад

    Amlakachn egziyabeher yimesgen

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 года назад +1

    ተባርክ ዘመንሽ ይለምል አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @bereketsolomon6218
    @bereketsolomon6218 5 лет назад +2

    Kaymiro Belay new fikrih egnan mewdedih ...

  • @zewdnehwada8343
    @zewdnehwada8343 4 года назад

    Bet inwodishalen bebizu Geta tsega yabzalish.yarkihlign bizu new wuleta Ameeeeeeen

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 лет назад +1

    Bettya endete endemwedsh geta abezeto yebarkesh

  • @maren5053
    @maren5053 5 лет назад +2

    ቤቴ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን

  • @anaelias2533
    @anaelias2533 3 года назад +4

    Best mezmur ever , i loved it

  • @mesaled5603
    @mesaled5603 4 года назад

    Betty betam ewedeshalew beteleye yehen mezmuerrr tebareki

  • @getnetgenene8659
    @getnetgenene8659 3 года назад +1

    I want to be in this concert. I will be very happy if I go there

  • @afnanmohamed2791
    @afnanmohamed2791 2 года назад

    Betye brkti zemenki ybarek

  • @sileshirundassa6714
    @sileshirundassa6714 2 года назад

    Betye betamnw emnwedesh egzeabher amelak yibarekesh tsega yibzalsh❤️❤️❤️❤️

  • @studentofthe_WORD
    @studentofthe_WORD 4 месяца назад

    Amen Amen!!! Eleleleleele

  • @Belayensh-jv1rr
    @Belayensh-jv1rr 5 месяцев назад

    Geta yebarkesh bateye sewodeshe❤❤❤

  • @minase7015
    @minase7015 5 лет назад +2

    Still it is like a new song

  • @user-tg2cc9ur9k
    @user-tg2cc9ur9k 3 года назад

    Bettye geta abzeto ybarkesh. Enanten bebetu yatsena amlak smu ybarek,🙌❣️❣️❣️

  • @somjesus
    @somjesus 5 лет назад +3

    GOD BLESS YOU BETI AND THANK YOU LOVE AND CARE ETHIOPIA, TEAMS

  • @yordiashanafi3972
    @yordiashanafi3972 4 года назад

    Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Год назад

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው። ጌታ ይባርክሽ።

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 4 года назад +1

    አሜን ይሄንን መዝሙር ስወድልሽ

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 5 лет назад +1

    Ante lene yaderkew keamero belay new eseyyy....eyesus geta new..eyesus dink setota tebarekulgn

  • @estifanosdemeke1425
    @estifanosdemeke1425 4 года назад +1

    Shine more!!

  • @MartaLachisa-b4y
    @MartaLachisa-b4y Год назад

    Gooftaan kiyya sihaa'ebbisuu

  • @iworckiyworldwide6744
    @iworckiyworldwide6744 4 года назад +2

    It's amazing God bless you

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 5 лет назад +2

    አሜን ይሄንን መዝሙር ስወድሽልሽ ገና ጌታን እንዳገኘሁ ነበር .....

  • @sonoftheking9238
    @sonoftheking9238 5 лет назад +3

    Blessing song, Jesus did for us beyond our mind,God bless you Beti

  • @addistesfaye8417
    @addistesfaye8417 5 лет назад +1

    tebareki yene widd

  • @dawitdafs
    @dawitdafs Год назад

    Thanks

  • @mismakm8360
    @mismakm8360 3 года назад

    Amen amen

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 лет назад +3

    Thank you Betty. You a true blessing

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 5 лет назад +1

    ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ቤቲዬ ።

  • @ets166
    @ets166 5 лет назад +2

    God bless u beti...

  • @ShamisuShanury
    @ShamisuShanury Год назад

    Ameen

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 лет назад +1

    ተባረኪልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @nanijesus4357
    @nanijesus4357 5 лет назад +1

    BLESS YOU BETI

  • @saramatiyoseyegeta7412
    @saramatiyoseyegeta7412 5 лет назад

    Amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnn tebarekileg xega yebzalshe wedddddddddddddddddddd 💞💞💞💞🙏

  • @meseretmamo6121
    @meseretmamo6121 5 лет назад

    Betiy tebareki

  • @genetgebru246
    @genetgebru246 5 лет назад

    tebarekilegn beruk ye geta agelegaye

  • @endegenaalemayehu3947
    @endegenaalemayehu3947 5 лет назад +1

    betam begugut setbkw nebr God bless u betyyyyyy and liliii thank u Dawit Getachw

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 лет назад +1

    ቤቲዬ ስወዳት እኮ

  • @getuweldehana9271
    @getuweldehana9271 5 лет назад

    tebareki

  • @ይዲዲያተሰማ
    @ይዲዲያተሰማ 5 лет назад

    ያረክልኝ ብዙ ነው ጌታ ቤቲ ተባረኪ

  • @yonasyoseph8101
    @yonasyoseph8101 5 лет назад +3

    God bless u more and more

  • @rogermulugeta8012
    @rogermulugeta8012 5 лет назад +2

    What a song. Thank you dear.

  • @gebrelutafese826
    @gebrelutafese826 4 года назад

    GOD BLESS U BETTy

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziebSN
    @aziebSN 2 года назад

    Amen amen praises lord.

  • @betibeyene3076
    @betibeyene3076 5 лет назад

    betiye tebarkilgn betammmmmmmmmmmmmmm new mewdesh

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውመድ

    God blesse. you Betty 🤲🏻💕

  • @MartaLachisa-b4y
    @MartaLachisa-b4y Год назад

    Ameeeeeeeeeeeeen

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 лет назад

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @eyobmesfin1293
    @eyobmesfin1293 4 года назад

    You are blessed

  • @shimelishilemiciael2916
    @shimelishilemiciael2916 3 года назад

    Nice song!

  • @BetelhemMelkamu-y6h
    @BetelhemMelkamu-y6h Год назад

    What a graceful worship

  • @mesfinabashe9527
    @mesfinabashe9527 5 лет назад +1

    blessed all of you

  • @mintudene1044
    @mintudene1044 5 лет назад

    haleluyaaaaa silantema bizu minagerewu alegn ameeeeeeeeennn stay blesss

  • @christianhabtamuart6513
    @christianhabtamuart6513 3 года назад +1

    Tebrekee!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fuvadphilpini988
    @fuvadphilpini988 5 лет назад

    Bitiye mezmurishin beimbanew yemadamitew lig honyenew sisema yeneberew tebareki bebizu

  • @ቃለእግዚአብሔርሲናገር

    ቤቲ - ሞገስ 👌🏼

  • @Emblba
    @Emblba 2 года назад

    ❤❤❤

  • @benjaminbrawlstars3190
    @benjaminbrawlstars3190 2 года назад

    🙏🙏❤️❤️❤️

  • @elsa5872
    @elsa5872 5 лет назад +1

    Amazing worship ❤️

  • @tesfumatiwos9628
    @tesfumatiwos9628 5 лет назад

    Beti, may almighty God bless you more!

  • @bibufshaye2361
    @bibufshaye2361 3 года назад

    Golry to God

  • @ErmiasChombolo
    @ErmiasChombolo 11 месяцев назад

    ብሩክሊን ሁኚ ቤቲ

  • @nahijea4559
    @nahijea4559 5 лет назад +1

    Betty I live for you gurl !!! Love love love this

    • @alemat897
      @alemat897 5 лет назад +2

      You live for her?

  • @shewitghebrebrhan1246
    @shewitghebrebrhan1246 5 лет назад

    Glory be to You 🙏💯💪 God alpha and Omega.

  • @yanasegid5633
    @yanasegid5633 5 лет назад

    blessssssssssssssssssssssssssssssssssss

  • @zerihuntadesse2496
    @zerihuntadesse2496 5 лет назад

    Betty God bless you

  • @G3ronim0
    @G3ronim0 3 года назад

  • @yibzuwoldeamanuel5494
    @yibzuwoldeamanuel5494 5 лет назад

    Always good to see yo
    God bless u