ዶ/ር አብይ እርሶ ይወዱኛል? አሲቂኝ ጥያቄ ታዳሚውን በሳቅ ያፈረሰው የዶ/ር አብይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • #ethiopia #መረጃ #ወሎ #abiyahmed

Комментарии • 564

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 2 года назад +74

    አሁን ቲክ ቶክ ላይ አይቼው የት ነው ሙሉውን እማገኘው እያልኩ ነበር ቴንኪው አህሜ🙏🥰

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 2 года назад

      አሁአብቹንየመሠለአለ

    • @fikrteyayeh7730
      @fikrteyayeh7730 2 года назад

      እኔም ሀሀሀሀ

    • @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
      @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ 2 года назад

      ይሄ ብቻ አደለም ሀሩን ሚዳ ላይ በሰፊው ታገኙታላችሁ 35ደቂቃ ነው

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 2 года назад

      አይ አብቼ የሰው ማኛ🙏

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 Год назад

      ​@@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅእረ የመቸነው የቆየነው

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 года назад +63

    አብይአህመድን አላህ እስልምናን ያጎናፅፈው በሉእስቲ ያረብ

    • @makedlyoutube2103
      @makedlyoutube2103 2 года назад +3

      ኢንሻ አላህ አይቀርም

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 2 года назад +2

      @@makedlyoutube2103 ያረብ

    • @sadaayoutube1526
      @sadaayoutube1526 2 года назад

      @@sikosilo8413 Quran ako akatamol
      Godanyuu usatzachi nu Quran abern qaratnl balol alh yidaa isatuu

    • @jaferinfotech2680
      @jaferinfotech2680 2 года назад +1

      ኢንሻ አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 2 года назад

      @@jaferinfotech2680 አሚን

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    አብይ እዳተ ሁሉም ቢያሥብ ሀገራችን የት በደረሰች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад +23

    ወየው የኔ ምስኪን መሪ አስጨነቁህ እኮ አሏህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ አቤቾ የምር ፈገግ ያደርጋል

  • @absoul2022
    @absoul2022 2 года назад +16

    እኔ አሁን 😭 ላይ ነኝ ከዚህ በላይ ወንድም ምን ይምጣ?
    Long live Pm Abiy

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад +15

    መሪ ነበር ተመሪ ጠፋ
    ክፉ የሚመኝልህ ድራሹ ይጥፋ አላህ ይጠብቅህ
    በሄድክበት ቦታ አላህ ይከተልህ ወደአቁ መንገድ ይምራህ አሜን።

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 года назад +23

    🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹☝️☝️🤣🤣🤣🤣እእእ የኔ ጀግናመሪ አብቾ አላህ ይጠብቅህ

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 2 года назад +3

    የአማራን ህዝብ ያስጨረሠ እየሳቀ ያስጨረሠ የክረምት ፀሀይ

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv 8 месяцев назад +2

      እውነት ነው አጨብጨቢ ውቸ የአማረ እሰላም ተብየ ናቸው ዱዓ አደራጊውቸ የአማራ እሠላም ለወገኔ አይለም ‼‼⁉⁉⁉⁉⁉⁉

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 года назад +52

    እረ አብይ ይመችህ ሁሊም እስላም እደዝህ ብትሆኑ አገር ሰላም ይሆናል አላለም ልክ ብለሀል ወላሂ

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 2 года назад +26

    እንደት እንደምያሳዝን 🤔የዚህ ሰው ግፍ እንደት እንደምያደርገን ከወዲሁ መገመት አይከብድም
    እንደ መሪ ሳይሆን እንደ አንድ የቤተሰብ አካል ሆኖ ነው ለምኖ ያሳመነው🤔🤔 Dr Abyi may Allah help him 🙏 Ameen

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 года назад +13

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅህ።

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 года назад +19

    አላህ ጥላቻን በቃ ብሎ ፍቅርን ይስጠን ያረብ

  • @sadhauae7931
    @sadhauae7931 2 года назад +15

    አብይ በጣም ያሳዝናል ሀገራቺን ሰላም ያድግልን

  • @jemila602
    @jemila602 2 года назад +26

    ወላሂ ቃል የለኝም እኔ ዶክተር አብይን የምወድለት ነገር ይቅር ባይን ፍቅርን መቻቻልን ትግሥትን የሚዘራ መሪ አሥገድዶ ሣይሆን በፍቅር ለምኖ የሚመራ መሪ ግን የሚመራሁ ህዝብ ለመሪ እጂግ አሥቼጋሪ ባህሪ ባንድ ቦታ ሢጠግኑት ባንዱ ቦታ የሚያፈሥ ሼቅላ ሆነ አላህ ነሥሩን ቅርብ አድርጎ ሀገራችንን ሠላም አድርጎ ዴሥታችንን ሙሉ ያድርግልን ያረብ😥

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 года назад +2

      ወላሂሂ በትክክል ምን የደርጋል የኛ ሰው አልተረዳውም ችግሩ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 года назад +29

    ወላሂ በጣም ነዉ እምንወደህ አብቹ ሠላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጨምርልህ እዳተ አይነቶች አላህ ያብዛልን አላህ ሀገራችንን ሠላም አርጋት በዝነትህ በራህመትህ ይሁንብህ አተዉ ጠብቃት ሀገሬን አሚን አሚን

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +47

    አብይ አህመድ እኮ የእ ክር ምት ፀሐይ ነው አሏህ ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ ሁሉ ነገሩን በትህትና ነው የሚያስተካክለው👍👌👌👌👌

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 года назад +2

      ወላሂይገርማል አላህ ቅንሀሳቡን የእውነትያርግልን ያረብ

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 2 года назад +2

      አሚን ያረብ

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 2 года назад +1

      የተሠረቀወሬአሁንይሄእዚቦታአብይንአይተካም

    • @latehzeninlahamaasabirin5160
      @latehzeninlahamaasabirin5160 2 года назад

      @@رحم-ت9ف አሚንንን ያረብ

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 года назад

      የበጋ ጨለማ ነው ደደቦች

  • @khalidyasin1687
    @khalidyasin1687 2 года назад +13

    ደግሜ ደጋግሜ ኖ ያየሁት ወላሂ
    ኣብቾ እኮ ቁም ነገርህ እና ጭዌ👌❤

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    አብይ የኛ ምርጥ መሪ እንወድሀለን ሺ አመት ኑርልኝ የኛ ቅንንን

    • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
      @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 года назад

      ያረቢ አላህ ያሽረው

    • @sameras4748
      @sameras4748 2 года назад +1

      @@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ በተደፋ

    • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
      @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 года назад

      @@sameras4748 ላኢላ ሀኢለሏህ አሏህ ሂያ ይስጠን እረጋሚ እራሡን ደርጋሚ ከሙስሊም አይጠበቅም እስልምናችንም አያዝም አጂብ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад +1

      @@sameras4748 አችን ይድፍሺ ሰይጣን ዶክ አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 2 года назад +24

    የጨነቀው ሠው እረጉዝ ያገባል ሥትወልድበት ገደል ይገባል አብይ አህመድ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 2 года назад +27

    አብቾ የኛምርጥ መሪ በምንቃል ልግለፅህ ቃልአጣሁለህ የሙሥሊሙ ችግር እደራሥክአይተክ የኛመካር ለዝእኮነው የምወድህ የአላህ 👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +46

    አብያችን የኛ መልከም መሪ እና አስተዋይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @hayatlove9551
      @hayatlove9551 2 года назад +1

      Amin

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 2 года назад

      ሀሀሀሀሀ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад

      አሚንን ያረብ

    • @ክብራዬ
      @ክብራዬ 2 года назад

      እዳቺ አይነቱም ያብዛልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saadasaada3030
    @saadasaada3030 2 года назад +19

    የዚህየሁለትቀን ንግግረየሚገረምነውወላሂ አይአብይ💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 2 года назад

      ወላሂበጣምገርሞኚልሞትነው

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 года назад +8

    አብይ ጥሩ ነው ባለ ስልጣኑች ናቸው ሀገር የሚያጠፉት

  • @mesfinabdukehassen4538
    @mesfinabdukehassen4538 2 года назад +6

    Dr aby may Allah give you long life with health

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 года назад +10

    አብይ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 2 года назад +27

    አብቹ ለዘላለም ኑሮ ማሻአላህ ነህ ከልብ መሪ ነህ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ

    በሙስሊም መሀል ካፊር አስታራቂ ሲገባ በጣም ያሳዝናል ሁሉም ሙስሊም በመንሀጂ አሰለፊያ በሀቋ መንገድ አንድ ሆነው ቢጓዙ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 2 года назад +2

      አንች ነሽ ካፈር

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад +1

      ትክክል ግድ. ካፊርን እወድሀለሁኝ ብሎ እንዲናገር እያደገ ነው ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጠን

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 2 года назад +2

      @@vyivg257 ገረዲ

    • @ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ
      @ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ 2 года назад

      @@vyivg257 አሚን

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад

      አንቺን ስለማላውቅሽ ሁክም አልሰጥሽም. እኔ ግን. ሙስሊም ሙዋሂዳ ነኝ ካፊር ሙሽሪክ ለኔ ጠላቴ ነው ።

  • @evangalistzenebeayila7552
    @evangalistzenebeayila7552 2 года назад

    የሁሉም አስተባባርና መሪ ጀግናው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ።እግዚአብሔር በሁሉም ከጎንህ አለ።

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +16

    እንቅጭ እንቅጯን አብይ ይመችህ አይ እኛ እንድህ ተፋጠን እርስ በርሳችን ሳንስማማ የሆነ ነገር ሲፈተር ጣታችንን መንግስት ላይ እንቀስራለን

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад +7

    ጀግና ነህ እንደት ማስማማት እንዳለበት ያውቃል

  • @umumustaqeemtube4926
    @umumustaqeemtube4926 2 года назад +11

    አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ አሽረፈል ኸልቂላህ
    ❤️✨ እከሌ የእከሌ ልጅ
    ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርዷል ተብሎ
    ስምህ የዓለማቱ ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ) ፊት
    መነሳቱ ምነኛ ያማረ ነው…💎
    በላ ሰለዋት አብዛ ፊታቸው ስምህ ይጠራ ዘንድ

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 2 года назад +2

    አየ አቢቹ ብልህ አስታራቂ ምርጡ የአባ ገዳ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 года назад +3

    አብ ቹ የኛ ጀግና መሪአላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር እንወደሀለን

  • @የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ

    እረ አብያችን ስራውን ሰራህ አላህ ይጠብቅህ

  • @አስማቢንትኑሪ
    @አስማቢንትኑሪ 2 года назад +5

    አላህ ባለህበት ይጠብቅክ ዶክተር አብይ አህመድ ሺ አመት ምራን

    • @kuwaitcity7052
      @kuwaitcity7052 2 года назад

      👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭👍👍👍😭👍

  • @nadinahmed8597
    @nadinahmed8597 2 года назад +6

    አይዋ እስላም አንድ ነው ዶ/አብይ አህመድ ተመቸኝ የምር ምርጥ መሪ 💔💔👍👍👍አዳምጡ በደብ እነትና እህ ዘንድሮ በስቱ እንቃጠል 🥺🥺

    • @makia1235
      @makia1235 2 года назад +1

      ክክክ በጣም ምርጥ መሪ

  • @myedarawa538
    @myedarawa538 2 года назад +6

    ትክክል አብይ 🥰

  • @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ
    @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ 2 года назад +1

    ኤጭ መግማማት አሁንስ አበዛህው አብይ አሁንስ አተን የማላይበት የት ልሂድ 😡😡😡

  • @ssdfsd2317
    @ssdfsd2317 2 года назад +2

    አብቾ ኑሪሊንንንንንን በጠም ኢነመሰጊነለን🌹🌹🌹1⃣✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @makiyakasim9204
    @makiyakasim9204 2 года назад +6

    ያአሏህ ሲል ወሏሂ ሲያምርበት አሏህ ሂዲያውን ዪስጥህ
    ትወዱኛላቹህ ክክክ
    ወሬ ማጣጥ ዪሄን ያክል አጂብ ነውኮ

  • @sitikadir1439
    @sitikadir1439 2 года назад

    የኛ ምርጥ መሪ የኛ መለአክ የኛ አላቅም ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 года назад +3

    አቢቾ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @maryanxuseen5620
    @maryanxuseen5620 2 года назад +2

    Dr አቢይ አህመድ አላህ ይውደድህ እንዳንተ አይነት መሪ የት ይገኛል እድሜ እና ጤና ከአንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @rabitube341
    @rabitube341 2 года назад +17

    የጥላት መሳቂያ መሆናችሁ ነው እሚያናደኚ

  • @hassenmelaku4558
    @hassenmelaku4558 2 года назад

    እናመሠግናለን ደ/ር አብይ ኢህአዴግ ይህን አጋጣሚ ለመፍጠር ሙስሊሙን እንዴ እባብ ሲቀጠቅጥ ነበር፡ ይህ ሰዉ ወሏሂ የሰራዉ ስራ እሚገርም ነዉ፡፡ እድሜ ይስጥልንንንን....

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 года назад +1

    Asakayut miskine egzabher kantega yehun 🙏💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🙏

    • @etiomuslim
      @etiomuslim 2 года назад

      Amiiin yene wadd🥺🇪🇹☪️✝️🔯🤲🤲

  • @channelmuslim5075
    @channelmuslim5075 2 года назад +2

    Wow abiyyi ❤️👌💯

  • @የገጠሩነኝ
    @የገጠሩነኝ 2 года назад +1

    እውነት እሱ ይሻላል ሸህ ነን ከሚሉት

  • @RamaDahud
    @RamaDahud 4 месяца назад

    ማሻአላህ ሙሢሊም መሆንመታደልነዉ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @absoul2022
    @absoul2022 2 года назад +12

    እባካችሁ ወንድሞች አባቶች ሆይ..... ስሙ 💔💔💔💔😪😪😪😪

  • @absoul2022
    @absoul2022 2 года назад +4

    አብይ ሆይ ሺ ዓመት ኑርልን

  • @yonaskibamo9658
    @yonaskibamo9658 2 года назад

    የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው መንግስታ ሰማያት የእነርሱ ናቸውና .... ብጹእ ስለሆነህ ጠላቶችህ በዙ be strong God is with you ever time !!

  • @ሰሚራሰሚራ-ወ2ጘ
    @ሰሚራሰሚራ-ወ2ጘ 2 года назад +3

    አይ አቤቹ አሳቃኝ አላህ የጠብቅ😍😍

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад +5

    እውነት ነው fb እና RUclips እያባላን ያለው

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 года назад

    የኔ አሥታራቂየዋሁ መሪ እድሜና ጤናይሥጥህ ያረብ👍💪👏👏🇪🇹💕💕

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi Месяц назад

    ፋቅር. ፋቅር. ፋቅርይዞኛልወይኔጉዴ. ምን. ይሻለኛል😂😂😂

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 года назад +3

    ሱብሀንአላህ ይሄን ያህል ለፈቶ ወላሂ ጀዛከላህ መግሰታችን

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍የኔ ምስክን አብቹዬ ይወዱሃል💓💓💓💓💓💓💓

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 года назад +3

    ➘ያለንበት መንገድ ትክክለኛ ከሆነ
    ለሰዎች ትችት ቦታ አንስጥ!
    ➘ለሰዎች ትችት ቦታ ከተሰጠማ ኋላቀር የሚያደርጉን!
    ➧ባለንበት ጠንክረን ወደፊት እንጓዝ!
    🖋ስኬት ይከተለናል በአሏህ ፍቃድ!🍒🍒

  • @ameintyesuf6468
    @ameintyesuf6468 2 года назад +1

    አብይ ትለያለህ አላህ ይጠበቅህ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 2 года назад +4

    ምን ይደረጋል መለስ ዜናአባላሽቷት እሄደው አገር ገብተህ ፈፈተናበዛብህእጅ የምርጥምርጥ መሪነህኮ ጥላቶችህን አላህያጥፋቸው

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 года назад

    አብ አብቹ አባ መላ የሰላም አባት ከህይወቴ በላይ እወድካለዉ አላህ ይዉደድክ እንዘ አላሀ

  • @Zamzam-xk1ut
    @Zamzam-xk1ut 2 года назад

    ወላሂ እዴት ደስ እዳለን
    ?ወላሂ ትክክል ነው የተናገረው አብይ ትክቶክ ምድያ የመጣበት የጥፋ ያረብ በተለይ ትክትክ አላህ ያጥፋው ያረብ 🤲

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 года назад

    አብይ እዚህ ላይ የተደረገው ጨዋነው አብይ ማለትቅን ጨዋ መሪያችን ነው

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 2 года назад

    ወይኔ አቢቾ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራህ🥰🥰🥰

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen8399 2 года назад

    ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ እርሜና ጤና እድሰጥህ እለምናዋለሁ አተ የኛ አባት እንጅ የኛ ጥላት አይደለህም አላህ እርሜ እና ጤና ሰቶህ የሀገራችን ሰላም ተመልሶ በሰላም በጤና በአንድነት እምትመራ ያርግህ

  • @የወረባቦዋነኝ
    @የወረባቦዋነኝ 2 года назад +9

    ኧረ አተሰውየ አላህ ሂድያውን ይወፍቅህ ያረብ

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 2 года назад +1

    Bebekule💖💗💓💕💕❤🧡💚

  • @almazadefris9327
    @almazadefris9327 2 года назад

    Yene jagana nurelenyi lazezam wuddddddddd nawu yemaregek 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад

    እኔንስ ይወዱኛል ክክክ

  • @olaole8187
    @olaole8187 2 года назад

    “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥8

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 2 года назад

    አቦ ይመችህ አብይ ሁሊየ እስላም እንድህ ቢሆን አገር ሰላም ይሆን ነበር አለ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад

    ጀዛክ አለህ ኸይር👍👍

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 года назад +1

    ይህቀለስለስ ለኸይር ያድርገው ያረብ ።

  • @سميره-م4ب
    @سميره-م4ب 2 года назад

    Abichu, kooo❤️❤️❤️💔💕👍👍🇪🇹😍☝️🤲🌹

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 2 года назад +1

    Abey 😍😍😍🤲🏻🤲🏻🤲🏻👂👂💪💪💪

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 года назад +1

    ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ የእውነት ለኛ ለሙስሊሞች በመቼዉም የዚህ አይነት መሪ አላየንም መጥፎ እንዳለ ሁሉ በሃገራችን ቀና እንድንል ከአሏህ በታች አድርገሃልና እናመሰግናለን

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 года назад

    የዚህ ጀግና ትውልድ መሆኔ ያኮራኛል

  • @نوحالاسمري-خ8ع
    @نوحالاسمري-خ8ع Год назад

    አህለን አህሜ ወድማችን የመቸ ነዉ ግን የዛሬ አይመሥለኝም ምክናያቱም አብይ አሁን ያለዉ የሀገሩን ፍቅር ሺጦ የሠዉ ደም እየጠጣ ነዉ ያለዉ

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад

    አብቾ ያሳዝነኛል አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ንግግርህ ሁሉ ቅመም ነህ ሠሚ የለም እጅ

  • @memumemu1741
    @memumemu1741 2 года назад +2

    አላህ በራህመቱ እስልምናን ይወፍቅህ አቦ❤❤❤

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 2 года назад +2

      Marakye desse yemteye nesh Dr abeye yassekalem yasazenalem

  • @aselam3134
    @aselam3134 2 года назад

    አብይ ሺ አመት ኑር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😘

  • @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ

    አሚንንንንንንንንንንን...የረቢ

  • @FatimaA-wg2zh
    @FatimaA-wg2zh 8 месяцев назад

    አሚንንንንንን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ቢሆን ስላም ቢያውርድ ይመርጣል ለሁሉም ነገር

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад

    አላህ ለሁላችንም ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 2 года назад

    አባታችን
    ቆይልንይኛጀግና

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 года назад

    አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር አላህ ያቆይልን ያረብ

  • @raniaraniayoutube4468
    @raniaraniayoutube4468 2 года назад +2

    Allah yitabeke❤

  • @hayta7494
    @hayta7494 2 года назад +1

    ሸህ ሃጅን እብራሂምን ከዘረኝነት አላህ ይጠብቃቸው።ካልሆነ ግን ከባለፈው እጥፍ እጥፍ ሆኖ የከፍ እንዳይሆን እፈራለሁ።ወሏሁ አእለም አበቃሁ

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 2 года назад

    የኔ ጀግና መሪ እድሜ ይስጥክ የኔ ጀግና በምክንያት ነው ምወድክ

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 2 года назад +3

    ወላሂ መሪያችን እኮ ይለያል ምን ዋጋ አለው 💔

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    እኔ ያሳቀኝ ተወዱኛላችሁደ አላለም አይ አብይ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብብብብብ

  • @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል

    አይ ዱንየ እነሱ እርስ በእርስ ሰይስማሙ ሙስልም አድነው ብሎ ምድየለይ የዎራሉ ሱበን አለህ አብቹዬ አለህ ይጠብቅ እነማሰግነሌን

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    😎የዛሬው ጥይቄ ያስጨንቃል

  • @bccgfsgg6841
    @bccgfsgg6841 2 года назад +3

    ሀሀሀሀ እረ በሳቅ አሰተዋይ መሪ

  • @naimaagro4275
    @naimaagro4275 2 года назад +2

    Ynen jgna abcu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 года назад

    አብች ጠለትክ አለህ የሰልክ የረቢ አብች አለህ ሆይ የሀገረችን መንግስት አተ ጠብቅልን የአለህ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 2 года назад +4

    እኔግ ይህ ሠዉየ ያወዛግበኛል ማለት አፉ እና ልቡ ተቃራኒ ነው ወላሂ የሚያወራዉን ነገር በጣም ቀልብ ይስባል የሚተገበረዉ ደግሞ ተቃራኒ ሲሆን ምን ማለት አይቻልም አሏህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን ያረብ ያኢላሂ እዉነተኛዉን ነገር አስይዘን ያረብ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 года назад

      ሰይጣን ነው እደዚህ የሚአደርገው። አብይ አህመድ የሚአደርገው ሁሉ የሰይጣን ስራ ነው መግደል ማጣላት መዋሸት ።

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 года назад

    አብይ ወንድሜአላህእስልምናን ይወፍቅክ😪