ዛሬ የመንገድ ላይ ሰባኪዎች (ፖስተሮች) ድባቅ ተመተዋል: ኢምራን ጀዛከላህ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #minber_tv #habesha #unfrezzmyaccount #duet #ebstv #friends

Комментарии • 94

  • @Eman-hl2ub
    @Eman-hl2ub 2 месяца назад +6

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @أموخ7ط
    @أموخ7ط 14 дней назад +1

    የኛ ጀግኖች ሙስሊም የሆናችሁ ሁሉ እነዚህ ልጆች ማሻ አላህ እያላችሁ ዱአ አድርጉላቸው

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 месяца назад +4

    ጀግናዬ ነህ ኢምሩያ አላሁ አክበር

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om Месяц назад +2

    አላህ የኢሰላም ጀግነ አላህ ያኑርልን

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 Месяц назад +1

    የካፊሮች ራስ ምታት ኢምሩ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ አምሳያህን አላህ ያብዛልን🎉🎉🎉

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 2 месяца назад +2

    ወይ ጭንቀት ገዳልካቸዉ በጭንቀት ኢምሩዬ አላህ በእውቀት ላየረ እዉቀት ይጨምርልህ እድሜ ጤና አላህ ይስጠህ ወንድም አለም

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад +10

    ወይኔኔኔ ቀላልዲባቅ ተመተዋል ኢምሩ ክክክክክክ የሰራህን ይሰጥህ ዴሞ የልጂን ሰም ነው የያዘው ልጄ ኢምራን ነው ሰሙ የኔማር ልጄ ንፈፈፈቅቅቅ ብሎኛል አላህዬ በሰላም ያገናኘኝ አንዲወር ቀረኝ አገሬ ልገባ ውይ የልጄ ጠረን ንፈፈፈቅ እንዳለኝ ሀባይብ እሰኪ ሁላችንንም ከምንወዳቸው ሁሉ በሰላም ያገናኘን

    • @ZeenahZeenah-zv8uq
      @ZeenahZeenah-zv8uq 2 месяца назад +2

      አላህ በሰላም ከልጅሽ የገነኛሽ 🎉🎉

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 2 месяца назад +2

      @@ZeenahZeenah-zv8uq አሚን የኔውዲ እህት ለሁላችንም

    • @raymawol6210
      @raymawol6210 2 месяца назад +2

      አላህ በሰለም የገናኝሽ

    • @ሡበሀንክአሏሕ
      @ሡበሀንክአሏሕ 2 месяца назад +2

      አሚንንንን

    • @aminaahmed-zz9dj
      @aminaahmed-zz9dj 2 месяца назад +2

      አሚንን እህቴ

  • @jihanabdulfetah5159
    @jihanabdulfetah5159 2 месяца назад +1

    ኢምራን አላህ ይጨምርልህ ሁለተኛ እንዳይባርቅቁ
    ከአንደበታቸው የሚወጣውን ልቅ ሉጋም እንዲሎጉሙ አፋቸውን በጫማ ጥፊ
    በደንብ አድርገህ የመታሃቸው 1:06:21
    ሹክረን ጀዛ ሚን ኢንዲላህ❤🎉

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 2 месяца назад +4

    የኔጀግኖች ሁሌም አንደኛ ሁኑሉኝ ሳላህ ተጫወትከው

  • @selmanwakgari
    @selmanwakgari Месяц назад +1

    አላህ ይጨምርልህ
    እነዚህ ሰወች እኮ በሀርያቸው ነው እንደውም መልስ ሲያጡ ስልክ ቁጥር ይጠይቁሀል ከዚያም ስልክ ማንሳት ላይ ይከብዳቸዋል እኔም ሰለምቴ ነኝ

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 месяца назад +3

    ዋናው ነገር መፅሀፋቸውን እንዲያነቡትና እንዲያውቁት ሰበብ መሆናችሁ ነው በተረፈ ምርጫው የራሳቸው ነው

  • @abdram7680
    @abdram7680 2 месяца назад +3

    የኢምራ ን ተኮል በጣም የሚገርም ቢስሚላህ ውርደት አላህ ይቸምርልክ ወድም ኢምራን

  • @Umu.salaman
    @Umu.salaman 2 месяца назад +2

    ኢምሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 месяца назад +2

    አይ ኢምሩዬ አድነቂክ ነኝ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቼ

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад +7

    ኢምራን የካፊሮች እራስ ምታት ክክክክክ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 2 месяца назад +4

    ኧረተዋቼው ይኑሩበት አባቴ ሆሆሆ 😂😂😂😁😁😁አላህ ይጠብቅልን ወንድም😊

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 месяца назад +3

    በክርስትናው አለም ሀይማኖታዊ እውቀት በፍፁም የለም

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 2 месяца назад +4

    😮😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌✅💯😁🛍🛍🛍🛍🛍🛍😍😍😍😍😍ኢምሩ አልተቻልክም ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @user-fu5ki7mh5g
    @user-fu5ki7mh5g Месяц назад +1

    መገን አፍቸዉ ተያያዘ😂😂😂😂😂 ወዲሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 2 месяца назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቼ

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад +2

    ኢምሩየ፡ወንድሜ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡በአላህ፡ቁረአን፡ለመቅራት፡ፈልጌ፡እስክሰማችሁ፡ቸኩየ፡አለሁ

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቃቹህ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад +3

    ጀግና ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selmanwakgari
    @selmanwakgari Месяц назад +1

    ያ ጀመአ በተለይ እንደእኔ በሽበት የተከበበእና ጀለብያ የለበሰ ከሆነ እውቀት አለው ብለው አያስቡምና ቅርበታችን ጥንቃቄ ይገባዌል ።

  • @AAa-xb8gx
    @AAa-xb8gx 2 месяца назад +6

    ትልቅ ሰው ይዋሻል እንዴ 😮ወይ ፓስተርዬ😂😂😂

  • @TamertaTamerta-jc8zh
    @TamertaTamerta-jc8zh 2 месяца назад +3

    ኢምሩ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይውደዳቹው ደስ ስትሉ

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n 2 месяца назад +2

    ኢምሩዬ አላህ ይጠብቅህ አንተ እኮ የአሰልምናችን ቅመም ነህ ወላሂ በሳቅ ነው የገደልከኝ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад +5

    አሁንማ አፋቸውን እያዘጉልን ነው እሰልምናን ሳንቋሺሹ የነሱን ጉዲ አወጡላቸው የኛ ጄግኖች በዬቲክቶኩ አጨናነቃችሁት

    • @MakyaKamal
      @MakyaKamal 2 месяца назад

      😅😅😅😅❤❤😂❤❤❤

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 месяца назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @semiramohammed7269
    @semiramohammed7269 Месяц назад +2

    አይ ኢምሩ በጣም ነዉ የሳቀኝ ዛሬ😂😂😂😂

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 месяца назад +2

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አጂብ ሚጋርም ናዉ ሲየሲቁ አንዱን ጭራሽ ከሼንት ቤት እንደይወጣ አደራጋቹት ታበርቼ ሰላም እላል ስልጤ 🎉አላህ ይጣብቀቹ 🎉❤

  • @hayat1270
    @hayat1270 2 месяца назад +2

    Weyne gena kemejemeriyaw keprofaylu jemerku besak
    Emru
    Salah
    Ahmed
    Hulachihum
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ጌታን ተቀበል 😂😂😂😂😂😂
    እንደምታምጥ ሴት የሚጮኸውን ጌታ ነውደ ተቀበል ያለችህ ኢምሩ ወረቀቱ ለኔም እንድደርሰኝ አድርግልኝ እባክህ

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 2 месяца назад +3

    እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ ሰባኪወችን ከነ ፎቷቸዉ እየለጠፋችሁ አጋልጡልን እየተከታተላችሁ መዋረድ አለባችሁ

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r 2 месяца назад +3

    አላህ ከዚህ ውሸት ይጠብቀን በኢሰላም የምሞት አድርገኘ ያረብ ያረብ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉😢😮😅😊😊😊😊😅😮😢😢 ማሸአላህ

  • @AbuReyanHussen
    @AbuReyanHussen Месяц назад +1

    ሂክማ ሂክማ ሂክማ ተጠቀሙ ዋናዉ አላማችሁ እነሱን ወደ ኢሥላም መጥራት ሥለሆነ።(እነሡን ማዋረድ አይደለም። )
    በተረፈ አላህ ይጠብቃቸዉ።

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Месяц назад +1

    ዉስታዞቻቺንን አላህ ሆይ አተዉ ጠብቅልን

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 месяца назад +1

    እኔስ በሳቅ ኢምሩዬ አጃይብ ነው ያደረከው ነገር እሰይ

  • @user-cb3qy7gz9t
    @user-cb3qy7gz9t 20 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ

  • @faisalalalawi4112
    @faisalalalawi4112 2 месяца назад +2

    Alhamdulilah Alhamdulilah Alhamdulilah Ala niemetel Eslam
    Alah Hidaya yistachew legnam tnatun yisten
    ENE gn yemiyasaznegn hzbu yetenegerewn Hulu Amin blo yemikebelew

  • @user-jl6kr2wj6n
    @user-jl6kr2wj6n 2 месяца назад +2

    Rabbii sina sina eguu mashaallah ❤❤❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 месяца назад +2

    ሀራም አለይክ ኢምራን አስቀዘንካቸው

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад +4

    እንዴ ዛሬው ሰቄ አላቅም ኢምሩ አሰጨነቀው ተዋረዴ ተዋረዴ ላይቭ ላይ ነኝ ሲለው ጭራሸ ተንቀጠቀጠ ቱቱቱ በውሸት እምነት ይመረታልንዴ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 2 месяца назад +2

    ወድሞቸበጣምነውየምወዳችሁ
    አላህይውዴዳችሁ
    በቃጀግናናችሁአላህይጨምርላችሁ🎉🎉🎉

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 2 месяца назад +4

    ኢሴየሂን ቻላል አሳድጉት አርሲኩርሲዉን ከምታሳድጉ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 месяца назад +4

    ኧረ ኢምራን ግፈኛ😂😂😂

  • @AbuReyanHussen
    @AbuReyanHussen Месяц назад +1

    በጣም ደስይላል።
    ነገር ግን ዋናው አላማችሁ እነሡን ማሣፈር (ማዋረድ) ሳይሆን እነሡን ውደትክክለኛዉ መንገድ(ኢሥላም) መጥራት ሥለሆነ
    ሽሪዓችን ዳግም አህለል ኪታቦችን ሥንጣራ በሂክማ መጣራት እንዳለብን ያሥምተረናል።
    ሥለዚህ ሂክማ ተጠቀሙ።
    ኢምራን አትቸኩል አፍ አፍ አትያዛቸዉ።

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j 2 месяца назад +3

    ማሻ አላ አሁን የኔን ስራ ጀመሩ እንዲ ነው ተቅማጥ በተቅማጥ ማድረግ፡፡ያለ እውቀት መጮህም ይሁን ለመስራት መንቀሳቀስ ትርፉ ይህ ነው ለዚ ነው አቡሁሬራ ረዐ አል ኢልም ቀብለል ቀውል ወል አመሊ የሚሉት አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ፡፡፡፡፡፡የኢምራን እና የሳላን ቴሌግራም ቻናል ላኩልኝ የዩቲዩብ ገፃቸውንም ላኩልኝ ኢንሻአላ አግዛቸዋለሁ፡፡

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад +1

    ከንቱውች፡ያሳዝናሉ፡አብን፡ያየው፡የለም፡ይላሉ፡ግን፡ደሞ፡ተሰቀለልን፡ይላሉ፡ሞተልን፡ይላሉ፡፡

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 2 месяца назад +4

    አይ ሳላ ተዉ ኦረ አትጫወትባቸዉ

  • @selmtawa
    @selmtawa 2 месяца назад +3

    ሰራላቸው ኢምራን ክክክክክክ

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 2 месяца назад +2

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад +2

    ሙስሊሞች፡ሳሳሁላችሁ፡እንደነዚህ፡አሳማውች፡፡ማውረድ፡ነው፡እንደዛሬስቄ፡አላውቅም

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i 2 месяца назад +3

    ኢምራን የክረስቶኖች የራስ ምታት ነው የሆነባቸው ክክክክ

  • @AAa-xb8gx
    @AAa-xb8gx 2 месяца назад +3

    ግን እኮ ደክሞት ነበር
    ብዙ አስወራቹት ሀራም አሌኩም😉

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  2 месяца назад +2

      ቀን ሲጮህ ውሎ ነው የደከመው

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 2 месяца назад +3

    ኢምራን ማሻ አላህ እነዚህን ዉሸታሞች አጋልጣቸዉ

  • @AbuReyanHussen
    @AbuReyanHussen Месяц назад +1

  • @Imworking-fm8rv
    @Imworking-fm8rv 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😅😅❤❤❤❤

  • @user-co8eq3hd5q
    @user-co8eq3hd5q 2 месяца назад +3

    ለምን በፊቃዳቸው ውይይት አታደርጉም

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  2 месяца назад

      አይመጡም ይፈራሉ

  • @hayat1270
    @hayat1270 2 месяца назад +4

    እኔደ ቄስ እና ፓስተር ውሸታም የለምኮ በጣም በለጌ ናቸው እኔ ገጠመኝ አለኝ
    እድሜ ለስደትና ለኢጃዛ ቤት ካፊሮች ሙስሊሞች አራጆች ናቸው እያሉ ቢሰብኳችሁም ግን ይኸው አብረችሁን ትኖራላችሁ። ለማንኛውም ገጠመኙ ኢጃዛ ቤት ክርስቲያን ልጅ ነበረች ሁል ጊዜ አባ አባ አባ ደወሉ ዝም በሉ ትላለች ዝም እንልላታለን ታወራለች ይኸንን ያክል ስገጅ ይኸንን ያክል ፁሚ እያለ ንስሀ እያስገባ ብሯን ሲበላ ተይ ስንል ስትልክ ሲበላ ሲበላ ኖሮ በሱ ትዛዝ ስሰግድ ኑራ አባ አባ እያለች ስትስሽነጠነጥ አንድ ቀን ሀማም እንደገባች ደወለ ከዛ ስትወጣ አየችው አባ ደውለዋል ዝምበሉ አለች ዝም አልን ደወለችና አባ ይቅርታ ሻወር እየወሰድኩ ሳላነሳለወት አለችው ከዛ ፀጥ ፀጥ አባ አባ አይሰማም ትለዋለች አረ ይሰማል ሸዋር ስትይኝኮ እሌላ አለም ገባሁ አላሉም ቅሌት ይሉታል ባደባባይ ይህ ነው
    የእናንተ ቄሶች እንደዚህ ናቸው እሽ ለስሜታቸው ለሆዳቸው ያደሩ ውሸታም ሌቦች

  • @user-jq6zf7nu7s
    @user-jq6zf7nu7s 2 месяца назад +1

    ዉይ ኢምራን 😂😂😂😂

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +2

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 2 месяца назад +1

    Kkkkkkkk mashaalaa

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +2

    😮😮😮😮😮😮

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein 2 месяца назад +3

    እንዲህ አፈር ደቼ ማስበላት ነዉ እንጂ ዉርደታሞች

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh 2 месяца назад +2

    Owwww Amazing 🥲

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +3

    😅😅😅😅😅😅

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 2 месяца назад +3

    ግን ውሸት በዚመንገዲ ይቻላል??

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  2 месяца назад

      ውሸት የለበትም ስልክ የሰጡት እራቸው?

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 2 месяца назад

      @@AlhaqEthio ላ ያኔ ቃላቶቹ ነው ሽኩረን

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 2 месяца назад +1

    😅😅😅😅

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 2 месяца назад +1

    Kkkkķ

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад +3

    ወይኔኔኔ ቀላልዲባቅ ተመተዋል ኢምሩ ክክክክክክ የሰራህን ይሰጥህ ዴሞ የልጂን ሰም ነው የያዘው ልጄ ኢምራን ነው ሰሙ የኔማር ልጄ ንፈፈፈቅቅቅ ብሎኛል አላህዬ በሰላም ያገናኘኝ አንዲወር ቀረኝ አገሬ ልገባ ውይ የልጄ ጠረን ንፈፈፈቅ እንዳለኝ ሀባይብ እሰኪ ሁላችንንም ከምንወዳቸው ሁሉ በሰላም ያገናኘን

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад +2

    ኢምራን የካፊሮች እራስ ምታት ክክክክክ

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂

  • @AmarMohammedNur-ru1yv
    @AmarMohammedNur-ru1yv Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂