Exodus 14:14 13 Moses answered the people, “Do not be afraid. Stand firm and you will see the deliverance the LORD will bring you today. The Egyptians you see today you will never see again. 14 The LORD will fight for you; you need only to be still.”
ስለ ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ዝም አልልም !!!!
ስለ ኩርፊቱ ቃለ ህይወት ዝም አልልም ፡ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው አፍራሾቹን ወገኖች እንፀልይ ጌታ መልካም ነው
ስለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ዝም አልልም
እኛ ዝም ብንልም እግዚአብሔር ዝም አይልም እርሱ ሁሉን ቻይ ነዋ!
ስለኩሪፍቱ ቃለሕይወት ማዕከል ዝም አልልም ።
ሰለኩሪፍቱ ቃለህይወት ጉዳይ ዝም አልልም
Egziabeher besera lay new ferdunem yeferdal!!
Justice for Gospel believers
ስለ ኩርፍቱ ቤ /ክ ዝም አልልም
ስለ ኩረፍት ቃል ሕይዉት ቤቴክረስተን ዝም አልልም ህፀልዓለዉ እግዚአብሐረ ልብ ይስጠቸዉ.
ሰለ ኩርፍት ቃል ሕይወት ዝም አልልም
ሥለ ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ዝም አልልም🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅💁🙅🙅💁🙅
ሰልፍ የእግዚአብሔር ነው ጌታ ይዋጋል
Tku
እኔም ስለኩሪፍቱ ቃለህይወት ዝም አልልም
ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተክረሰቲያን
Sela bishoftu kale hewot zem alelem… we need justice 🙅♂️🪧
ስለ ኩርፊቱ ቃለ ህይወት ዝም አልልም
ፍትህ ለቤተክርስቲያን
ዝም አንልም
የፈረዖን መንፈስ የእግዚአብሔርን ህዝብ ቀንበር የሚያበዛ ከሆነ አምልኮንም ማምለኪያንም ከከለከለ ወደ ክንደ ብርቱ ጌታ ያለ ማቋረጥ መጮህ ነው እርሱ ይችላል
ሁሉም አብያተ ክርስቲያኖች ወደ ፈጣሪ መጸለይ እንጀምር በቀል የእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር በሰልፍም ሀያል ነው ።
Zim alilim
I a not silent for Kurftu.
ቤተክርሰቲያንን የሚጋፋና የሚገፋ በአፍጢሙ የሚደፋ የነ ዳንኤል አምላክ ዛሬም ህያው ነው!!!
Fitih la betekirstan📚😭
sle kurftu kale hiwet zim allm fith le ka hiwot betekrstiyan
ርዕሱን አስተካክል ሆዳም
ከሠሪዉ ጋር የምታገል ወዮለት! ሠሪዉ እግዚአብሔር ነዉና ጽንፈኛ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከወደቁት መንግስታት ትምህርት አግኝ ቦኋላ እግ/ር ከተነሳ.....👽👽የለሁበትም።
እነርሱም ያባታቸዉን ሥራ ይሰራሉ እናንተም በርቱና ያባታችሁን ሥራ ስሩ ሌባዉ ልሰርቅ ልገድል ሊያጠፋ እንጅ ለመልካም አይመጣም በጨለማዉ ላይ ብርሃን ይብራ ያለዉ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን:: እነርሱንም ከታሰሩበት ክፉ እስራት እግዚአብሔር መፈታትን ይስጣቸዉ!
ከንቲባው ለፍርድ ይቅረብ ።
መንግስት የቃለሕይወት ቤ/ክ እንደ ሀገር እየሰራች ያለ የመንፈሳዊና የልማት ሥራ በሚገባ በማየት ፍትህ ሊሰጣት ይገባል።ይህ እንደ መንግስት ሳይሆን የጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት ነው የሚል እምነት አለኝ።
Pantewoch .....astewulu
ምን ዝም አልልም ትላላችሁ እስከዛሬ የት ነበራችሁ ??? ወይ አላለማችሁ ስሩ ተብሎ ተሰቷችሁ ምን አለሰራችሁበት አሁንም ዝም ብሎ መንጫጫት አያስፈልግም
መንግስት የቃለሕይወት ቤ/ክ እንደ ሀገር እየሰራች ያለ የመንፈሳዊና የልማት ሥራ በሚገባ በማየት ፍትህ ሊሰጣት ይገባል።ይህ እንደ መንግስት ሳይሆን የጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት ነው የሚል እምነት አለኝ።
ሰልፍ የእግዚአብሔር ነው ጌታ ይዋጋል
Exodus 14:14
13 Moses answered the people, “Do not be afraid. Stand firm and you will see the deliverance the LORD will bring you today. The Egyptians you see today you will never see again. 14 The LORD will fight for you; you need only to be still.”