Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላሁ ሙስተዓን ወላሂ የአባት እና እናት ሰላም አለመኖር ከነሱ ይልቅ ልጆች ላይ ተፅዕኖዉ ከባድ ነዉ የኔ ማር ራሴን ባንቺ ቦታ ሳስበዉ ከበደኝ
የልጂነት አእምሮ ከባድ ነው እናቴን አባቴ በጣም ይመታት ነበር አልሃምዱሊላ በጊዜ ተለያይታ በህይወት ቆየችልኝ አልሃምዱሊላ
አልሀምዱ ሉላህ አባቴ 1 ቀን እጁን ሲሰነዝር አይቸው አላውቅም እኛም ላይ አንድትም ቀን አንድ ቀን ቁርስ አልበላም ብየ ስጨማለቅ ብቻ ቁጭ አለበት በሸምበቆ ዶፍ ስያረገኝ እኔቴ ስር ተሸጎጥኩኝ ቡና እየጠጡ ነበር ልጅ እናቱ ስትመታ ማየት ተፅኖው ከባድ ነው አድገውም አይፈታም
@DjDj-my8xf ተፅኖው ከባድ ነው በጣም ከባድ አሁን ለራሱ እኔ ለአባቴ ያለኝ አመለካከት አላህ ያስተካክልልኝ እንጂ ከባድ ነው
የኔ ቢጤ
@@أبيدال-س2ه አብሽሪ በህይወት ካለች ተከባከቢያት ለሷ ምንም ቢከፈል የእናትን ውለታ አይከፈልም
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አልሀምዱሊላህ አለች ኢንሻ አላህ
አባት ልጁን መምታት መቆጣት መብቱ ነዉ ያለጥፋትም አይማታም አላህን ፍሩ አባት እና እናት የምትማቱ ሰወች ቤተሰቦቻችን ለኛ ትልቅ የመኖራችን እዚ የመድረሳችን ምክንያት ምሳሌ ናቸዉ ምንም ያክል ክፉ ቢሆኑ ቻሏቸዉ
ሁሡ ማሻአላህ ከምወዳቸዉ ወድሞች አዱ ነዉ አሏህ ይጠብቅክ ማሻአላህ
ሡባሀን አላህ እኔ መማታቱ ትዝአይለኝም ሰው እዲመጣ እጮሀለሁጂ እዲህም አለ😂😂😂
😅😅😅የኔ ቢጤ
@aminahossain2730 😀🥰
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ ሁሱ✔️
አይ አባት ህመሙን ሀሳሁን እደእናት አያወራ ሁሉንም በሆዱ አምቆ ግን ለሱ የሚገባዉን ቦታ ሁሉም አይሰጠዉም እኔስ ከእናቴም በላይ ነዉ አባቴን የምወደዉ አሏህህ እናቴንም አባቴንም በሰላም ተለይቻቸዉ እደመጣሁ ያገናኘኝ በስደት ሁኘ የምፈራዉ ነገር ቢኖር ወለጆቸን ማጣትንነዉ አሏህየ የነሱን ክፉ ሳታሰማኝ እኔን ኡፍፍፍ አባት የስም መጠሪያ ከአሏህበታች መከታነዉ አባት ህፃን እያለሁ እነናቴ ከትልቅ መሀል አትግቢ እያሉ ሲከስቱኝ አድምሰዉ እዳይናገርብኝ ነበር የሚለዉ የሚሳሳልኝ አባትአለኝ
አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ፊትና አባቴን እሣሣለታለሁ አታምጣዉ ነዉ ከባድ ነዉ መገላገል ያልከዉ ሣህ አህሠን ልጂ ሁና ከሆነ ያዉ አለማወቅ ይሆናል
ምን ይበልየልቅስ ተው10 አመት ልጅ የለችው ብለ ኳመትየፀፊከዉ ሁሱ በርተ
እረ እኔ በናቴ የመጣብኝ አባት ሆነ እህት ሆነ ወንድም ሆነ አለቀውም አላህ ይቅር ይበለኝና እንደት ይታያል ምክንያቱም እናቴ የጀነት ቁልፌ ናት
እሥበሣቸው ይታረቁእጂ. እኔሥጣልቃአልገባም. ግን የኔ ይዋደዳሉ. ቲጣሉአይቸምአላቅአልሀምዱሊላ❤
አሏህ ይጠብቅ ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድሜ ፣💯 በሂወታእናትእናባቴ ተጣልተውአያቁም አልሀምዱሊላህ እረጂምእድሜይስጣችሁእናትእና አባቶቸ
ሱብሀንአላህያረብ ያአላህ አተእዘንልን ኢላሂ
ሳህ❤❤❤
ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም
ሁሱ እደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ🎉🎉🎉🎉
በትክክል ጎበዝ
አባት እንደት ይመታል ያሳሳልኮ😢😢 የኔ ባባ ህይወቴ እሷ ላወራች እንባየ መጣ ደሞ ትስቃለች
አልተፀፀተቺም ቲጀመር
እረ ግን ጭካኔ አባትን ይመታል ጉድ ሡበሀን አላህ ❤❤❤
እውነቷ ነው ልክ እንደ ሲጋራ ነው የኔ ቤት ሴትዮ ትጠቀማለች በነገራችን ላይ ወጣት ሴቶቹሁም ይጠቀሙታል በጃርጅ ነው የሚሰራ ግን ይስቡታል ከዛ ቡን ያደርጉታል ያድርጋቸው አልልም መቼም ሂድያ ይስጣቸው ሆሆሆ
እኔን አጪሺ ይሉኛል ግን አላጨስም
የኔ አባ ናፍቀህኛል አላህ ይዘንልህ😢😢
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም አብሸ ር❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
መሸሀለ ሁሴን❤❤❤
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱባሀንአሏህ አሏህመጨረሻችንንያሳምረልንያረብ አሏህይጨምረልህወንድማችንሁሴን የሳቅህነገር የሚስቀኝነገር ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉 ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
ወለሂ የሁላችንም አባት ችግር አለ
አላህ ይጠብቅህ ሁሱ አህመድ በርታ❤❤
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ሺሻ ነው እህት ወንድሞቼ በደንብ አቀዋለው ግብፆች ይጠቀሙተል
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሁሴን ግን ጠያቂወችን አይረዳም ገና አዉቃለሁ በሚል ቀድሞ ይገለፍጣል ያቋረጣቸዋል ሱብሀን አላህ
እና እሷምክትሥቅነበር እኛምሥቀናል. አባትይመታልእደ
በፊት እም ሠራባት ሤትዪ ዬ ታጨሣለች እናም ሺሻነው
ሱበሀን አላህ
ወይኔ ወደልጂነቴ መለስሺኚ እኔ በልጂነቴ እሳደብ ነበር ግን እኮ እወደዋለሁ እናቴም ጪምር ነው ባለማወቅ ነው ነፍሱን ይማረው ሞቶብኛል 😢😢
ሚሰኪን አልሀምዱሊላህ በሂወቴ አባቴ እናቴን ቀርቶ እኛን አይማታም
@@MadeenaAli-f3w ታድለሻል
ይቅርታ ጠይቅ 😢😢😢 አባት የኔ ከሪተተ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ አባትሽን😢😢
ማሻአላህ
ደምሪኝ ውደ
አህለን ወንድማችን በርታልን
ደምሪኝ ሁቢ
ሀቢበቲ ያውሺሻነው
ሀሽሽ ነው
😮😂😂😂😂😢😢😢😢ጎሽ እኔም አባቴን ወዳለሁ ግን እናቴን ሲመታ ለሷነበረ የምሆነዉ😅አየ ልጅነት
አባቴን ለማየት እሳሳለት ነበር 😢
ሲጋራ ነዉ
ወይኔ 😢😢😢😢 አባትሽን 😢😢😢😢
ያልደረሰበት ግልግል ያቃል ህፃን ናት በዛላይ እናትሽን ሊገልብሽ እየደበደበ ዝም ትያለሽ እዴ እስቲ ጨዋ ጨዋ አያጫውታችሁ
ይህች የተረገመች ናት
Inem balejnte inate lay ejun nakeshewalew😂😂😂
ሺሻነው
ወላሂ ስታወራ ሳቄ መጣ በመፍለጫ አባትሽን😂😂😂😂😂
😂😂
አያስቅም ያስለቅሳል ወላሂ አባት እንኳን ሊመታ መልስ ለመመለስም ያስፈራል😢
እንደዚህ የሚያሳዝን ጥያቄ የ10 አመት ልጅ ሆና የተሰቃየችን ልጅ ጥያቄ እዴት እየሳክ ታስተናግዳለህ በጣም ያሳዝናል
እና አያለቀሰ ይመልስላት ፈገግታሱናነዉ እኔምእየሳኩነበር ስትጠይቀዉ ያለፈነገርምንምያህል መጥፍቢሆንያስቃል
ሀቂቃ እኔም ስቂያለሁ በፍልጥ ስትል
እንምስቃለሁአላህይቅርይበለኚ
የስዉልጅየራሱየሁንየሚስጠስጦታአለ ለምሳሌ ፈገግታየሚበዛ የሚቆጣ ለስዉየሚጨነቅ ለስወችየማይጨነቅ----እና እሱም ፈገግታተስጥቱነዉ ሁለየምነዉየሚስቀዉ ልምድሆኖበትነዉተረዱት።
ጉድ እናያልቅስደ ለሆሆ
ምነው ልታገቢው ነው ሚስት እንዳለው የምጠይቂም
አህለንንንንንንን ሁሱ👍👍👍👍👍
ደምሪኝ የኔ ቅን
አሽሽናት በጅ የምትያዘዉ ሰዉየየ ይጠቀማል😮😅
ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤
ከጥያቄዉ ሁሉ ያሥደነገጠኝ አባቴንመታሁት ያለችዉ
አሰለማሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረከትሁ ሁላችሁም ተባበሩኝ ከባድ ጥያቄ አለኝ ሁሤን በምን ላግኘዉ ሁሌም እፅፋለሁ አላገኘሁትም
እኔምአለሁእህቴአዲራሻለሁጋገኜሽንገሪልኝ
በቱክቱክነዉየሚጠይቆት ቱክቱክካላችሁጠይቆ
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
በዚህ ጠይቂ ካወቅን እንመልሳለን😢
صلى الله عليه وسلم
በቻርጅ የምትሰራ ሺሻ ናት
😢ኢነሊላሂ ሽማግሌ ሆኖ አግኝታውነው የመታችው
ሽማግሌ ከሆነ ለምን ሚስቱን ይደበድባል
ሺሻነዉ
ሺሻ ነዉ የምትያዘዉ
S a w ❤S a w ❤❤
ፈለጠችው በመጥረቢያ😂
ክክክ እረ የከፋች ነት
ይገረማል😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምንድነው የምትስቀው አኡዙቢላህ
ልምድሆኖበትነዉ የሚስቀዉ የስዉልጅየራሱየሆንስጦታአለዉ።ፈገግታ ስጦታነዉ የሚቆጣምአለየሁላችንምባህሪእየቅልነዉ እህት
እናቢስቅስምንችግርአለዉሆሆ
እውቀት ያው ሠው ብዙ አይገለፍጥም በትንሽ በትልቁ ። ነብዩ ሠለላሁአሊወሠላም እኔ የማቀውን ብታቁ ኑሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበረ ብለዋን እና ጥያቄ የተጠየቀ ነው እስከ መጨረሻ አዳምጨው አለሁ ምንም አያስቅ እሡ ግን ይስቃል አጀብ ነው
እና ያልቅሥ 😂😂😂😂
ይሳቅ
اسلام عليكم ورحمة الله ወድም ሁሴን የዋትሳፕ ቁጥር ካለህ በግል ፈልጌህ ነዉ በአላህ አትለፈኝ
እኔም ነኝ ቁጥሩን ተባበሩኝ የዋትሳብ ወይም የኢሞውን በአላሕ
ሁሱ ግን ሚስት አለው ወይ መልሱልኝ ኮሜቴን ያያችሁ😂
ምነዉቢኖረዉምይፈቀዳልኮእስከ4ክክክክ
😂😂 ምነው ጠይቂው
አወአለዉ
ተረጋጋአንድነገርላስታዉስሽመማርማወቅለራስነዉሜዳላይመልካምስለሆኑቤትእዳዛሊሆኑምላይሆኑምይችላሉ
ወይ ሴቶች አታሰድቡን ከወድእራስ ውርዱ በተለይ ከባለትዳር የሰው ቤት አታፈርሱ
👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
Tegrmalesh Ahunem Atsasatshim cherash teskalech ende Ayyy
አሰላማሊኩም እህት ወንድምቼ እኔ ሰኡድ ከመጣሁ 7አመት ሁኖኛል እና ዘካ መስጠት እፈልጋለሁ ግን እንደት ነው ማረግ ያለብኝ የማቀው ሰው የለም እባካችሁ እርዱኝ😢😢😢
ባለም ላይ አባቶች ቢስበስቡ የኔን አባት እሚያህል የለም እናቴንም ሲመታ አይቸው አላቅም እኛንም አይመታንም በስማችን አይጠራንም እታለም ነበር እሚለን እደእህትም እደ ልጅም ነበር እሚያየን ፍባ የኔ ናፍቆት አላህ ይዘንልህ 😭😭ሁለየም ትናፍቀኛለህ
@@ዜድነኝየመቅደላዋ ጥሩ ነው አላህ ይማረው ወላሂ ምርጥ ሰው የኛ ደግሞ እስካሁን ልምታሽ ይላታል እያሰቃያት ነው ሊገላት ነው ወላሂ ምን እንደማደርግ አላቅም በሱ ምክንያት ተናዳ ተናዳ ክስታ ብላለች ፍታኝ ስትለውም እንቢ አለ እኛ ስንገባም ልጆቸ አሽሟጠው ከዱኝ ይላል ጅል አባት ቢሞት ይሻላል መሰል ወላሂ እንኳን በቁልምጥ ስም ቁጭ አርገን እያኖርነው እራሱ እሰይ አይልም አላህ ጥሩ ቢያረግልን እንዳንች አባት አላህ ይውደድለት ያንችን አባት
@Ebrahimhamidx2q ቁረአን እስቀሩበት ስው ውዶ ክፊ አይሆንም እየጠጣ እሚስክር ካልሆነ በቀር ወላሂ ይከብዳል ዱአ እርጌለት አላህ እትም ያርግህ ብለሽ ወላሂ እኔ እማቀው ስው ነበር እሱ ክርስቴያን ነው ልጁ ሙስሊም ናት በጣም ሀብታም ናት የልጆቹ እናት ስትሞት ባሏን ፍታ እኔን ታልያዘች ብሎ ነብስጡር ነበርች በሹፍኑ ይዟት ይህድ እያል መደር ለመደር ሲከራተት አላህ ያለለት ወደልጁቤት ገባ ወላሂ ምንም የምነት ተፅኖ ሳታርግ በሀይማኖቱ እያረደች አቀማጥላ ያዘችው መጨረሻላይ ሙስሊም መሆን እፈልጋለሆ ብሎ ስልሞ ሞተ እና ዱአ እማያበርደው የለም አላህ እርትም ያርግልሽ እህቴ ስው ውዶ አባቱን አይጠላም😢
ኢንሻአላህ ግን ጤነኛኮነው ድሮ አንስቶኮነው ተፈጥው ነው እኔንማ ከልጅነቴ አንስቶ በነገር እያቆሰለ ስላሳደገኝ ለአላህ ብየ ነውጅ ቆርጫለሁ እግዳ ፀብ የለንም ግን የተናገረኝ ጅል ንግግር ከሆዴ አልጠፋለኝ አለኝ ህመም ሁሉ ሲያመኝ በግደታ ውጣ እያለ ስራ እሚያሰራኝ የማን አባት እንደዛ ያረጋል እሚያረግ ቢኖር ምንም አይመስለኝም ያንች አባት እያለም አስደስቶችሁ ቢሞትም ደግሞ ከልባችሁ ዱኣ እምታረጉለት አባት ነው አላህ ጀነትላይ ያገናኛችሁ ዱኣ አርጊ ኢንሻአላህ ያው ዱኒያ ስለሆነች ከዚች ምድር ላይ እሚቆይ የለም ደሞ የኔን የሆነ ምክር ስጡኝ ወላሂ ለማን እንደማወራው ጨንቆኝ ነው እንደት የበለኝን ከሆዴ ላውጣው ለአላህ ብየ ለመርሳት እሞክርና መልሶ ትዝ ይለኛኛል እባካችሁ ለአላህ ብላችሁ ምክር ሀሳብ ስጡኝ
ሰይጣንኮ እያሳሳታቸው ነው አላህ ይጠብቀን ወንድም .ባሮችህን አጠማለሁ በፊታቸው በሗላቸው በግራም በቀኝ እየመጣሁ አሳስታቸዋለሁ ብሎ ለአላህ ዝቷል እናም ሁላችንምጋ ቁስል አለ ሁሉም በኒአደም ደግሞ ይሳሳታል.እናም ቢያንስ ነፍስ እስክናውቅ ጥረው ግረው ስላሳደጉንም አውፍ ልንላቸው ይገባል.እናም ነፍስያችን በብስጭት ሰአት ከቁጥጥራችን ውጭ ሁና በንደት የምንናገረውንም የማናገናዝብበት ሰአት ስላለ አውፍ በላቸውና ህፃን ሁነህ ያቅፉህ የነበረበትንም ጊዜ እያሰብክ ጥላቻህን አስወግድና ውደዳቸው❤🎉ከዛ አላህም የሚወድህን ልጅ ሰቶ ይክስሀል❤,@@Ebrahimhamidx2q
@wollokocha እሽ ኢንሻአላህ እሞክራለሁ ጀዛከላሀይረን ጥሩ ምክር ነው ወላሂ
ወንድሜጀዛክአላሁኸይርንአንዳዳየየምጠቁዉጥያቄዉችእኔለመስማትአፍራለሁሴቶችእንረጋጋ
😂😂😂😂😂😂
አላሁ ሙስተዓን ወላሂ የአባት እና እናት ሰላም አለመኖር ከነሱ ይልቅ ልጆች ላይ ተፅዕኖዉ ከባድ ነዉ የኔ ማር ራሴን ባንቺ ቦታ ሳስበዉ ከበደኝ
የልጂነት አእምሮ ከባድ ነው እናቴን አባቴ በጣም ይመታት ነበር አልሃምዱሊላ በጊዜ ተለያይታ በህይወት ቆየችልኝ አልሃምዱሊላ
አልሀምዱ ሉላህ አባቴ 1 ቀን እጁን ሲሰነዝር አይቸው አላውቅም እኛም ላይ አንድትም ቀን አንድ ቀን ቁርስ አልበላም ብየ ስጨማለቅ ብቻ ቁጭ አለበት በሸምበቆ ዶፍ ስያረገኝ እኔቴ ስር ተሸጎጥኩኝ ቡና እየጠጡ ነበር
ልጅ እናቱ ስትመታ ማየት ተፅኖው ከባድ ነው አድገውም አይፈታም
@DjDj-my8xf ተፅኖው ከባድ ነው በጣም ከባድ አሁን ለራሱ እኔ ለአባቴ ያለኝ አመለካከት አላህ ያስተካክልልኝ እንጂ ከባድ ነው
የኔ ቢጤ
@@أبيدال-س2ه አብሽሪ በህይወት ካለች ተከባከቢያት ለሷ ምንም ቢከፈል የእናትን ውለታ አይከፈልም
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አልሀምዱሊላህ አለች ኢንሻ አላህ
አባት ልጁን መምታት መቆጣት መብቱ ነዉ ያለጥፋትም አይማታም አላህን ፍሩ አባት እና እናት የምትማቱ ሰወች ቤተሰቦቻችን ለኛ ትልቅ የመኖራችን እዚ የመድረሳችን ምክንያት ምሳሌ ናቸዉ ምንም ያክል ክፉ ቢሆኑ ቻሏቸዉ
ሁሡ ማሻአላህ ከምወዳቸዉ ወድሞች አዱ ነዉ አሏህ ይጠብቅክ ማሻአላህ
ሡባሀን አላህ እኔ መማታቱ ትዝአይለኝም ሰው እዲመጣ እጮሀለሁጂ እዲህም አለ😂😂😂
😅😅😅የኔ ቢጤ
@aminahossain2730 😀🥰
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ ሁሱ✔️
አይ አባት ህመሙን ሀሳሁን እደእናት አያወራ ሁሉንም በሆዱ አምቆ ግን ለሱ የሚገባዉን ቦታ ሁሉም አይሰጠዉም እኔስ ከእናቴም በላይ ነዉ አባቴን የምወደዉ አሏህህ እናቴንም አባቴንም በሰላም ተለይቻቸዉ እደመጣሁ ያገናኘኝ በስደት ሁኘ የምፈራዉ ነገር ቢኖር ወለጆቸን ማጣትንነዉ አሏህየ የነሱን ክፉ ሳታሰማኝ እኔን ኡፍፍፍ አባት የስም መጠሪያ ከአሏህበታች መከታነዉ አባት ህፃን እያለሁ እነናቴ ከትልቅ መሀል አትግቢ እያሉ ሲከስቱኝ አድምሰዉ እዳይናገርብኝ ነበር የሚለዉ የሚሳሳልኝ አባትአለኝ
አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ፊትና አባቴን እሣሣለታለሁ አታምጣዉ ነዉ ከባድ ነዉ መገላገል ያልከዉ ሣህ አህሠን ልጂ ሁና ከሆነ ያዉ አለማወቅ ይሆናል
ምን ይበል
የልቅስ ተው
10 አመት ልጅ የለችው ብለ ኳመት
የፀፊከዉ ሁሱ በርተ
እረ እኔ በናቴ የመጣብኝ አባት ሆነ እህት ሆነ ወንድም ሆነ አለቀውም አላህ ይቅር ይበለኝና እንደት ይታያል ምክንያቱም እናቴ የጀነት ቁልፌ ናት
እሥበሣቸው ይታረቁእጂ. እኔሥጣልቃአልገባም. ግን የኔ ይዋደዳሉ. ቲጣሉአይቸምአላቅአልሀምዱሊላ❤
አሏህ ይጠብቅ ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድሜ ፣💯 በሂወታእናትእናባቴ ተጣልተውአያቁም አልሀምዱሊላህ እረጂምእድሜይስጣችሁእናትእና አባቶቸ
ሱብሀንአላህያረብ ያአላህ አተእዘንልን ኢላሂ
ሳህ❤❤❤
ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም
ሁሱ እደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ🎉🎉🎉🎉
በትክክል ጎበዝ
አባት እንደት ይመታል ያሳሳልኮ😢😢 የኔ ባባ ህይወቴ እሷ ላወራች እንባየ መጣ ደሞ ትስቃለች
አልተፀፀተቺም ቲጀመር
እረ ግን ጭካኔ አባትን ይመታል ጉድ ሡበሀን አላህ ❤❤❤
እውነቷ ነው ልክ እንደ ሲጋራ ነው የኔ ቤት ሴትዮ ትጠቀማለች በነገራችን ላይ ወጣት ሴቶቹሁም ይጠቀሙታል በጃርጅ ነው የሚሰራ ግን ይስቡታል ከዛ ቡን ያደርጉታል ያድርጋቸው አልልም መቼም ሂድያ ይስጣቸው ሆሆሆ
እኔን አጪሺ ይሉኛል ግን አላጨስም
የኔ አባ ናፍቀህኛል አላህ ይዘንልህ😢😢
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም አብሸ ር❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
መሸሀለ ሁሴን❤❤
❤
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱባሀንአሏህ አሏህመጨረሻችንንያሳምረልንያረብ አሏህይጨምረልህወንድማችንሁሴን የሳቅህነገር የሚስቀኝነገር
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉 ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
ወለሂ የሁላችንም አባት ችግር አለ
አላህ ይጠብቅህ ሁሱ አህመድ በርታ❤❤
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ሺሻ ነው እህት ወንድሞቼ በደንብ አቀዋለው ግብፆች ይጠቀሙተል
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሁሴን ግን ጠያቂወችን አይረዳም ገና አዉቃለሁ በሚል ቀድሞ ይገለፍጣል ያቋረጣቸዋል ሱብሀን አላህ
እና እሷምክትሥቅነበር እኛምሥቀናል. አባትይመታልእደ
በፊት እም ሠራባት ሤትዪ ዬ ታጨሣለች እናም ሺሻነው
ሱበሀን አላህ
ወይኔ ወደልጂነቴ መለስሺኚ እኔ በልጂነቴ እሳደብ ነበር ግን እኮ እወደዋለሁ እናቴም ጪምር ነው ባለማወቅ ነው ነፍሱን ይማረው ሞቶብኛል 😢😢
ሚሰኪን አልሀምዱሊላህ በሂወቴ አባቴ እናቴን ቀርቶ እኛን አይማታም
@@MadeenaAli-f3w ታድለሻል
ይቅርታ ጠይቅ 😢😢😢 አባት የኔ ከሪተተ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ አባትሽን😢😢
ማሻአላህ
ደምሪኝ ውደ
አህለን ወንድማችን በርታልን
ደምሪኝ ሁቢ
ሀቢበቲ ያውሺሻነው
ሀሽሽ ነው
😮😂😂😂😂😢😢😢😢ጎሽ እኔም አባቴን ወዳለሁ ግን እናቴን ሲመታ ለሷነበረ የምሆነዉ😅አየ ልጅነት
አባቴን ለማየት እሳሳለት ነበር 😢
ሲጋራ ነዉ
ወይኔ 😢😢😢😢 አባትሽን 😢😢😢😢
ያልደረሰበት ግልግል ያቃል ህፃን ናት በዛላይ እናትሽን ሊገልብሽ እየደበደበ ዝም ትያለሽ እዴ እስቲ ጨዋ ጨዋ አያጫውታችሁ
ይህች የተረገመች ናት
Inem balejnte inate lay ejun nakeshewalew😂😂😂
ሺሻነው
ወላሂ ስታወራ ሳቄ መጣ በመፍለጫ አባትሽን😂😂😂😂😂
😂😂
አያስቅም ያስለቅሳል ወላሂ አባት እንኳን ሊመታ መልስ ለመመለስም ያስፈራል😢
እንደዚህ የሚያሳዝን ጥያቄ የ10 አመት ልጅ ሆና የተሰቃየችን ልጅ ጥያቄ እዴት እየሳክ ታስተናግዳለህ በጣም ያሳዝናል
እና አያለቀሰ ይመልስላት ፈገግታሱናነዉ እኔምእየሳኩነበር ስትጠይቀዉ ያለፈነገርምንምያህል መጥፍቢሆንያስቃል
ሀቂቃ እኔም ስቂያለሁ በፍልጥ ስትል
እንምስቃለሁአላህይቅርይበለኚ
የስዉልጅየራሱየሁንየሚስጠስጦታአለ ለምሳሌ ፈገግታየሚበዛ የሚቆጣ ለስዉየሚጨነቅ ለስወችየማይጨነቅ----እና እሱም ፈገግታተስጥቱነዉ ሁለየምነዉየሚስቀዉ ልምድሆኖበትነዉተረዱት።
ጉድ እናያልቅስደ ለ
ሆሆ