የግቢ አጥር በር ዋጋ እና ቆንጆ ዘመናዊ ዲዛይኖች በፎቶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 92

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +36

    የመዳም ቅመሞቺ ቤት እቃአ አጥር እያላቺሁ እድሜአቺሁን ጨርሳቺሁ ጉልበታቺሁንጨርሳቺሁ ባሉምንሊስራነው ታድሎልእኮ እምትሉው 😂ልያቺሁ በተረፈ ያምራል

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад

      ትክክል

    • @medinawol8859
      @medinawol8859 Год назад +1

      ክክክ ማነዉ እደኔ ባማቀን የጨሰሠቤቱን ሠረቶ አልሀምዱሊላ

    • @medinawol8859
      @medinawol8859 Год назад

      በቆረቆሮነዉ አጥሩ በቆረቆሮነዉበሩ አልሀምዱሊላአይበቅም

    • @jamila3850
      @jamila3850 Год назад

      @@medinawol8859 ይበቃለዱኔ ሁለምያኖራል

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንዲማችን እስኪ ላስቸግርህ ጥሩና ዘመናዊ የምትለዉን ለቤት በር እሚሆን መዝጊያ ንገረኝ ለማሰራት ፈልጌ ነዉ ??

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s Год назад +6

    ወንዲም እያንዳንዳቸው በቴሌ ግራምህ ፎቷቸውን ላክልኝ እድንመርጥ በተረፍ እናመሠግናልን

  • @ነጃትወሎየዋየፋኖወችእህት

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @bilkis.z.habesha423
    @bilkis.z.habesha423 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @DubaiRolla-m8m
    @DubaiRolla-m8m Месяц назад

    ❤❤❤❤❤wow

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 Год назад

    መሸአላህ ተባረካላህ ያሰላም

  • @SwSwits-te4dn
    @SwSwits-te4dn Год назад

    masha allaah video nuf dalagaa jirtu hunduu isaa bayye gaariidha jabadhuu🎉❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +7

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ

    አሪፍ ነው ነገር ግን ጥራታቻውን የትኛውን እንደሚሻል ብትነግረን ጥሩ ነው

  • @MahmudMahmud-fy8tb
    @MahmudMahmud-fy8tb 28 дней назад

    ከፋይበርና ከላሜራው የትኛው ነው ጠንካራው ንገረኝ ዘርዘር አርገህ ብትነግረን

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ Год назад +1

    ዋዉ ማሻአላህ👍

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወንድም ጀዛካላህ ኸይር ባጃጂ የሚያስገባ በላሜራ 20ሺ ይገኛል በየት ላግኝህ ሀርቡ ማሰራት ፈልጌ ነበር

  • @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ

    ወቅቱን የጠበቀ ቪድዬ ነው ኢሻ አላህ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ ግን የርካሿ ትበቃኛለች ሁሉም በአቅሙ ነው ለመረጃው እናመሰግናል

  • @SsDd-l3o
    @SsDd-l3o Месяц назад

    አጥር በድንጋይ እሥከ ሥንት ይፈጃልኝ

  • @ማሪያምየአበርችኝ

    Hagerachin selam yargilin eji yekorkoro meziga keseten biki new

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- Год назад

    የትናችሁ እኔ ወጊዲነኝ ማሰራት እፈልግ ነበር

  • @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ

    ወዴም ጥያቄነበርኝ ጅብሰም ላሰራ ፈልጌ ነበር እና ቤቱ ልስን ነዉ ቀለም አልተቀባብ ልስኑ ተፍቆነዉ የሚሰራዉ አሉኝ በልስኑላይ ቢሰራ አይሆንም ? በአላህ መልስልኝ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Год назад +5

      ለምን ይፋቃል አታስገርፊ ጅብሰን ከሆነ መሆን ያለበት ተመርጎ ይለሰናል ከዛ በሁዋላ ጅብሰን ይሰራል ቀለም ካልተቀባ ችግር የለዉም ባለሙያ አሳዪ በተረፈ

    • @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
      @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ Год назад

      @@ekramweleyuwa1207 ልስኑ ታልተፈቀፈቀ ጅብሰሙ አይዝም አሉኝ ቀለም አልተቀባም

    • @meazitube269
      @meazitube269 Год назад +1

      ቀለም ከተቀባ ቀለሙን ይፋቅና ይሰራል ከዛ ውጭ ከተለሰነ በሃላ ነው ጀብስም የሚሰራው

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      እኔ አሰራሁ ልስን ነበር ውስጡ

    • @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
      @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ Год назад

      @@ethiopia7697 ስንት ፈጀብሺ እናስ ስንት ቆርቆሮ ነዉ

  • @יוונהרגוורקו
    @יוונהרגוורקו 8 месяцев назад

    ሰልክ ቁጥራቹውን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እናመሰግናለን 👍👍
    በከሚሴ ፣ደሴ የመጅሊስ አረቢ ዋጋ 10፣20፣30 ቲክነስ ዋጋ ቪደወ ስራልን

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Год назад

      @@Ethiopiawollo ብዙ ሰው ቪደወ ይሰራል ግን ትክክለኛ ዋጋ አይናገሩም በተለይ ውጭ ላለንው ሆ ብር የምናፍስ ይመስላቸዋል

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      ​@@Umufetitubeሰያ ቱዩብ አለልሽ በቴሌግራም ቻናሉ ትክክለኛ ዋጋ እሱን አናግሪው

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Год назад

      @@Ethiopiawollo እሽ ቁጥሩን

  • @NaM-u6z
    @NaM-u6z Год назад +2

    እሄን በር ለቆርቆሮ አጥር መስገበት ይቻለል ወድም መልስልኝ

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 Год назад

      የተወሰነ ዳር እና ዳሩን አስገንብቶ እሚቻል ይመስለኛል የኔም ጥያቄ ነው መልስልን በኮመንት

    • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
      @لاالهالاالله-ر2ع1ر Год назад

      አወ ይቻላል

  • @Umnayf
    @Umnayf Год назад

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +2

    ዋለይኩም ስላም ወንዲማችን እንኮን ስላም መጣህ የልብ አዲርስ ነህኮ

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube5098 Год назад

    ቴሌግራም ካለህ ከነመረጃው ፎቶችውን ልቀቅልን

  • @seada2315
    @seada2315 Год назад

    ለሶስት ክላስ ሰሪቢስ የሚሆን የበረንዳ አጥር ስንት ይፈጃል ተባበረኝ ወንድም

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +3

    ኢረ ወዳልኝስ ጨረስኩ ብየ ነበር ለካም በር ያስፈልገዋል. ቆርቆሮየን ነው አጥረዋለሁ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln Месяц назад

      እኔም,በቆርቆሮ,ነው

  • @יוונהרגוורקו
    @יוונהרגוורקו 8 месяцев назад

    ዋሳብ ውይም ቴሌግራም ካለህ ማሠራት ሰለምፋልግ

  • @hanafentaw2745
    @hanafentaw2745 Год назад +1

    ሰማይቱ በር ሰንት ነች ሰታምር ወደድኳት በጣም

  • @ኢማንነኝየናቴናፋቂ

    የት ሀገር ነው

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 9 месяцев назад

    አሁን ባለው ወቅታዊ ዋጋ ስራልን እስኪ ማሚ❤

  • @የወሎልጂፍቅር-ቘ4ኸ
    @የወሎልጂፍቅር-ቘ4ኸ Год назад +2

    እኔ በአቅሜ የላሜራ 11ሽ አሰርቻለሁ ላሜራየንለሰው ማስገቢያ ትበቃኛለች

  • @HayatEndris..Ethiopa
    @HayatEndris..Ethiopa Год назад

    ❤❤

  • @selamawitsileshi8013
    @selamawitsileshi8013 Год назад

    ስልክ ቁጥር የላችሁም እንዴ?

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ወድሜ የት ነው በናትህ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Год назад

    ሰላም ወንድም ከከሜሴ መኮይ እንዲሁም ከኮበልቻ ከሜሴ ትራንስፓርት አለ መልስልኝ ጨቆኝ ነዉ ሳምንት ነዉ በረራየ😢

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      ደምሪኝ

    • @afronews12
      @afronews12 Год назад

      አለ እንጂ በደንብ ነዋ እኔ እየተመላለስኩኝ ነው❤

  • @RaaduOnlinework
    @RaaduOnlinework Год назад

    Galatoomi ❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 11 месяцев назад

    ፍበር ህላስ ላሜራ የቱነው ጠንካራ??

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Год назад

    ሰላም እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayat6122
    @hayat6122 Год назад

    እስኪ ስልክህን አስቀምጥ እኔ ሀርቡ ነኝ እፈልጋለሁ ኢሻአላህ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም woooow🎉

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +1

    የበረዳ አጥር ስራልን

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ

    ግብ ሳንሰራ ማጠር እንችል አለን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 25 дней назад

    ውንድሜ አትለፍኝ ውደ ጉመር ታደርሳለህ ከውልቂጤ አልፍህ

  • @birkinesh2395
    @birkinesh2395 Год назад

    ሰላም ዎድሜ ዬ እጨት ቤት ላመር እስክ ማስቶት ስት bir🙏🙏🙏

  • @HabtamuWendemu-wn8hy
    @HabtamuWendemu-wn8hy Год назад

    ቤቱንና አጥሩን ልጨርስ ባጃጁን አቆይልኝ 😅😅😅

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 Год назад +1

    ዋአሊኩም ሰላምወርህመቱላሂ ወበርከቱ ወዲማችን እደተነህ እረ ኔት መቼ እደሚለቀቅ አክባረ ካለ

  • @makiyaaziza2545
    @makiyaaziza2545 Год назад

    እስኪ ለ200ካሬ ስንት ቆረቆሮ ይፈጃል አጥረ ለማሳጠሪ

  • @tetr4232
    @tetr4232 Год назад

    ኸረ አባቴ አሁን በዚህ ዋጋ አይገኝም 2ሜትር 50 50 ሽ ነው ያለኝ

    • @mulumusgun5351
      @mulumusgun5351 Год назад

      140 ካሬ የግብ እጥር ስንት ልበቃው ይችላል

  • @fjjdhk5929
    @fjjdhk5929 Год назад

    መጀመሪያ. ላሳጥርና. እመክራለሁ. ሁሉም ያምራሉ

  • @ሒሩትወሎየዋ
    @ሒሩትወሎየዋ Год назад

    ወሎ ለማሰራት ቁጥር ስጠን

  • @moshowegu7299
    @moshowegu7299 Год назад

    ሰ ወ ወ እኔ አ አ ነኝ የቃሊቲውን የሚሰራው ቁጥር አስቀምጥ

  • @VdBf-xj7fx
    @VdBf-xj7fx Год назад

    ❤❤

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 8 месяцев назад

    ❤❤