በዶሮ መላላጫ ምርጥ ጥብስ እንጥበስ😋//delicous chicken breast recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 24

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 месяца назад +3

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ🙏❤ ሁላችሁንም ከልብ በሆነ ምስጋና አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ከወጥ ይሄ በጣም አሪፍ ነው ቀለል አድርገን እንሰራለን❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад +1

      ራሔልዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 2 месяца назад

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 2 месяца назад

    የኔ ልዩ😘😘😍😍 ማሬ ምርጥ አሰራር ነው😍😍የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ መልካም 🙏😍❤❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 2 месяца назад

    ሰላም ዋዉ በጣም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግ ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @nuriya3065
    @nuriya3065 2 месяца назад

    ማሻ አሏህ አለህ ይጨምርልሽ 🌹🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ኑሪያዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 месяца назад

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      አስናዬ ብርታቴ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 2 месяца назад

    ቤቲዬ የሻወርማ አሰራር ብታሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ኤደንዬ የእኔ ውድ እሺ አሳያለሀ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @Donnyvpubg
    @Donnyvpubg 2 месяца назад

    ❤❤❤👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 месяца назад

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ስንዱዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @hadikakedir
    @hadikakedir 2 месяца назад

    selam ye telant yelkekshiwn ye dabo megagerya endt nw atkakemu sent degree ley argesh gageresh huletunm be ande nw yeberashw ebkesh negerege yene adis nw gera selegebage

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад +1

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዳቦ መጋገሪያ ስትጋግሪበት ቶሎ የሚሰማ ወይም የማይሰማ መሆኑን አስተውዬው እሺ ከዛ የምንጨምርበት ዳቦው ውስጥ ማለቴ ነው እንቁላል ወተት, ዘይት ወይም ቅቤ ካለው እሳት ቶሎ ያገኘዋል ስለዚህ ሰአቱን መጥኚለት ከታች ከሀያ አምስት እስከ ሰላሳ ደቂቃ ይበቃዋል ከዛ የታችኛውን ነቅለሽ የላኛውን መሰካት እኔ በተራ በተራ ነው የምሰካው አንዳንድ ሰው ሁቸቱንም በአንድ ጊዜ ይሰካል ግን እንደእኔ ከሆነ በተራ በተራ እመርጠዋለሁ እሺ የእኔ ውድ🙏😍❤

    • @hadikakedir
      @hadikakedir 2 месяца назад

      thanks😊yene eht

  • @zeethiopia-cf7ft
    @zeethiopia-cf7ft 2 месяца назад

    ቤቲ ሳላደንቅሽ አላልፍም ግን በፆም ባትለቂ ማለት ፆሙ ሲያልፍ ብታሳይን እምነትሽ ምንም ይሁን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ለፆም መያዣ የተሰራ ነበር ለዛ ነው እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤