"ቀጀላ መርዳሣ ከባሕልና ስፖርት ሚኒስትርነት ተነሱ" | የረቡዕ ሰኔ 26 ዜናዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 13

  • @rohayeha
    @rohayeha 6 дней назад +3

    😮ሰኔ 26/2016 ዓም ከአማራ ክልል የተነሱ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባሶች የዓባይ በርሃን ወጥተው ጎሃ ፅዮን ሲደርሱ የኦነግ ሺፍታ የታገቱ ሲሆን 17 ተሳፋሪዎች ወዲያውኑ ሲረሸኑ ከ180 በላይ ተሳፋሪዎች ታፍነው ወተጫካ ተወስደዋል በተጨማሪም 2 ካሶኒና 2 ተሳቢ ታግተዋል

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 6 дней назад +5

    በሱ ሞት ምክንያት ያለ ሀጢያታቸው የተጨፈጨፉ አማራን ኦሮቶዶክሳውያን ፍትህ ግን ማንም አይጠይቅላቸውም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ደማቸውን ይፈልግ😢😢😢

  • @Habesha5473
    @Habesha5473 6 дней назад

    No justice from the killer!

  • @yaredmintesinot7623
    @yaredmintesinot7623 6 дней назад

    Eneza nitsuh sewoch yasaznugnal hulem bebetachew yetegedelu

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 5 дней назад

    haccee ግን አልበዛም። ምን ይደረግ በቃ እኮ።

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 6 дней назад +2

    ማንም ቢሞት አዝናለሁ። አጫሉ! አጫሉ እያላችሁ አታላዝኑ። በአጫሉ ምክንያት ስንቱ ንጹሀን ሰው ነው የሞተው። እሱ በክብር ተቀበረ አልበሙ ተጨረሰለት መንገድና ሀውልት ሳይቀር ተሰራለት። ለኢትዮጵያ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱ ጀግኖች እያሉ የእሱን ያህል ለፖለቲካ ፍጆታ ሲባል እነደጉድ ተጩሆለታል። ባለቤቱም ብትሆኚ ፍትህ በሌለበት በእያመቱ ፍትህ እያልሽ መጠየቅ ዋጋ የለውም።! የእሱ ነብስ ከሌላው በልጦ ዋጋው ስንት ይሆን! ይህ ድልል አለም ስንት ጉድ አሳየን።

  • @user-us8td1xo8g
    @user-us8td1xo8g 6 дней назад

    በሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት አርትስ ቲቭ አባይ ቲቭ አና ናሁ ትቭ አጃቸው አለበት ።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 6 дней назад +1

    ቀጀላ አሁንም ሚኒሰተር ወጣቱን ጥላቻ ለመጋት ነዉ

    • @user-ks7fc4le2r
      @user-ks7fc4le2r 6 дней назад +1

      የሴት አዳሪ ምላስ ጤፍ ይቆላል ! ላሊቤላ ይባላሉ !

    • @user-ks7fc4le2r
      @user-ks7fc4le2r 6 дней назад

      ቃጄላ ነው ወይስ ካጄላ ??