EMS ፋኖ በአንድ ሳምንት ስንት ከተሞችን ተቆጣጠረ? የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ል ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ Oct 2024 F

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 63

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 дня назад +20

    ጌታ ሆይ የብልፅግናዎችን ጆሮ ጭውው የሚያደርግ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ልብ የሚያሞቅ ዜና አሰማን። አሜን በል አሜን

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 дня назад +15

    እንደምን አለህ ወንድማችን ወንድምአገኝ ፡ጥቅምት ደግሞ ሙሉ በሙሉ ብልፅግናን የሚደመስሱበት ወር ይሁንላቸው ለጀግኖች ፋኖ 💪💪💪

    • @Awito123
      @Awito123 2 дня назад +1

      This is Fasil new listener 😂😂😂

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 2 дня назад

      @@Awito123 Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, hidena ke zinash kit lay ye abiyen sperm tiba ezih afehen kemekefet, segera yemolaw diaper/Shint-cherk cadre!!!

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 День назад +2

    ጠላትን ሙሉበሙሉ ድብን አድርጎ ለማሸነፍ ሁሉንም ድጋፍ ለፋኖኖዬዬ ብቻ💪💪አማራውም ከታላላቅ ሐገራት ጋር መስራት አለበት💪💪🙏🙏

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 День назад +2

    ሀገሬ ጎጃም 🤙 ከ ሳትማ ነኝ ከጀግኖች ሀገር

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 дня назад +2

    ❤❤❤እውነትየአማራ እናት ፋኖን ብቻ ነው የወለደችው የአማራ እናት አላሥተማረችም የት ነው ያላቹ ምሁራን ድያሥኩራ መቸ ነው እምትነሱት ህዝባቹሁን እናት አባታቹሁን በከባድ መሳርያ በአየር በድሮን እየተጨፍጨፍ ዝም ምንም እትቀሳቀሱም ልክ እድ ትግራይ አክትቢሥቱች አሜሪካን አታሥጨንቁም ሉቤ አትቀጥሮም ደክልሙች ምቹ እውነት ፋኖ ባይ ብር የአማራ ህዝብ አንተ ደካማነት አልቁ ነበር ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤

  • @NuhaNuhami
    @NuhaNuhami 2 дня назад +2

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪

  • @ABENEZERWUBALEM
    @ABENEZERWUBALEM 2 дня назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 2 дня назад +8

    የሰሞኑ የፋኖ ድል ደግሞ ይለያል ...አብይ አህመድ በጣም ንዴት ውስጥ ገብቷል ነው የሚባለው አሉ...

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 дня назад +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hananethiopia6799
    @hananethiopia6799 2 дня назад +2

    ኣማራዊያን ጀግና ናችሁ)

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 2 дня назад +4

    ከብት ከብትን ሲነዳው አያስፈልጉንም ጨርሶ ከህዝቡ ጋ መቀላቀል የለባቸውም ባንዳ ቦንዳ ውስጥ ነው መኖር ያለበት የአማራ ጠላት አማራው ነውና ማጥራት የግድ ይላል

    • @KidistMuche-o1j
      @KidistMuche-o1j 2 дня назад

      እውነት ነው እግዛብሔር የቃል

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 дня назад +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад +1

    Thank you so much Jegnachin Fasil with your guest Fano. God blrss you both. Be victorious

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 дня назад +7

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @hamzaomohammede7603
    @hamzaomohammede7603 День назад

    የግብርና ሚ/ር አብይ አማራን አቴንፍም አትልፋ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 2 дня назад +3

    Fano fano fano

  • @Konelene
    @Konelene 2 дня назад +2

    ኣይ ጋሽ ኣስታጥቄ😅😅😅😅😅😅በቃ ስራው ሁሉ ማስታጠቅ ሆነ😅😅😅😅😅😅😅

  • @mesfinbiru2078
    @mesfinbiru2078 2 дня назад +1

    ፋኖ ዮሃንስ የሚናገረው ይሰማችኋል? ፍጥነቱና መንተባተቡ ይገርማል። ፍጥነቱን እንዲቀንስ ቢመክሩት ጥሩ ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Weldone Fanos God bless you all empower you more

  • @Konelene
    @Konelene 2 дня назад +1

    🎉🎉🎉🎉ኢ ኤም ኤስ🎉🎉🎉🎉

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 2 дня назад +2

    ...❤...!

  • @seleshebaheru6597
    @seleshebaheru6597 2 дня назад +2

    ጋዜጠኛ መሳይ ይህን ጥያቄ ማለት ከላይ የተጠየቀዉን ጥያቄ ይመልሱልን ዘንድ የፋኖ መሪ ዎችን ጠይቅልን ?

    • @Awito123
      @Awito123 2 дня назад

      Addis gilbet know the journalist name first

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 2 дня назад +1

    ወንድም ፋሲል ድል ድል አትበለን፤ ሰው ድል የሚያደርገው አንድነት ሲኖረው ነውና ምክንያቱም በተናጠል ለተወሰነ ግዜ የሆነ ቦታ ሊይዝ ይችላል ይህ ድል አይደለም፣ ምክንያቱም አንድ ጠንከር ያለ ሲመጣ ሊለቀው ይችላልና። ይህ ከመሆኑ በፊት ማንኛውም ሀይል በአንድነት ካልተነሳ ሁልግዜም የስልጣን ሽኩቻ ህዝብን ከማስጨረስ በቀል ሌላ ትርጉም የለውምና።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Welcome Jegnachin

  • @FesehaTsegaye
    @FesehaTsegaye 2 дня назад +2

    ጥርት አድርገህ ተናገር በለው

  • @gm3419
    @gm3419 2 дня назад +4

    ኢሄ ሰውዬ ተገቢ ያልሆነ ሰው ነው ለቦታው:: ማርሸትን ባየንበት አስረስን ባየንበት ሌላ የተሻለ ሰው ቦታው ላይ ለምን እንደማያረጉ አይገባኝም::
    ኮሚንኬሽን በመጀመሪያ የተፍታታና በግልጽ የሚደመጥ አንደበት ይጠይቃል:: የሚያወራውን ለመረዳት መቸገር የለበትም አድማጭ::
    ይቅርታ እጅግ የሚከበር ታጋይ ፋኖ ነው ግን የሱን ስራ ሌላ የተሻለ ኮሚውንኬት የሚያረግ ሰው ቢይዘው ለሁልም ይጠቅማል::

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 2 дня назад +2

    Del Le Amhara Fano. Mingezem!

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 дня назад +1

    Please FANO, I knew you had a little problem. Amhar is a great citizens. In one leader and command to making a little bit to saving human and economic too. In one nation under GOD with liberty and justice for all Ethiopian.

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 2 дня назад +2

    DEIL LEFANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO AHMARA YASHENEFALE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALME TENUR 🇪🇹 ETHIOPIA TASHENEFALECH 🇪🇹 TEKEDEMALECH EGEZABEYR 🇪🇹 GULEBETUN AHELUNE TENAWENE 🇪🇹 YESTACHUE AMEN 🇪🇹 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @Selassie76
    @Selassie76 2 дня назад +1

    ደምፀ ጥሩ አይደለም

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 дня назад +1

    Slide to the right to listen to the next.

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 2 дня назад +1

    Viva Fano popolo del amhara Etiopian🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 дня назад +1

    ተራሮችን ያንቀጠቀጠ =ዘመቻ 100 ተራሮች (መመሳሰሉ ከምንድን ነው?)

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up День назад

    ፋኖ ዮሐንስ የሚናገረው ሁልጊዜ በግልፅ አይሰማም።

  • @TG-xr5ix
    @TG-xr5ix 2 дня назад

    Still in amhara region, amhara people are suffering, you are enjoying your life we don't like abiy but we have to tell the people the truth

  • @ErmiasZenebe-x3t
    @ErmiasZenebe-x3t 2 дня назад +1

    fasiloooo

  • @SeidSalih-s7u
    @SeidSalih-s7u 2 дня назад

    I couldn't understand why Fasil is always targeting investigative interviews? You are trying to breach confidentiality related issues which might expose FANOs to enemy predators. FANOS must have adequate awareness and should take precautionary measures by avoiding unsave media. Most importantly, FANOs relays partially on guerrilla fighting.

  • @YosafBeamlak
    @YosafBeamlak 2 дня назад +1

    ቀስ ብለህ አንዱም አይገባ ተጠያቂው ረጋ

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 2 дня назад +2

    ፋኖ መቶ ተራሮች ብሎ ሦስት ተራራ ማግኝት አልቻለም

  • @milikyasrobel6959
    @milikyasrobel6959 2 дня назад +1

    😂😂😂😂

  • @seleshebaheru6597
    @seleshebaheru6597 2 дня назад +1

    አኔ የሚገረመኝ የዚህች ሀገር እድል ነው ትናንት ከነበረ የጦርነት ጠባሳ ሳንላቀቅ አሁን ደግሞ አነሆ በወንድማማች መካከል የሚደረግ ጦርነት።አዎ የአማራ ህዝብ ብዙ ጥያቄዎች አሉት ይህን ጥያቄ ግን ፋኖ በሰላማዊ መንገድ ጠይቆ ያውቃል ? እኔን የሜገረመኝ የፋኖ መሪ ሲናገር የሰማሁት የምንዎጋው ስልጣን ለመያዝ ነው ይላል ውግያው ለአማራ ጥያቄ መልስ ለማግኘት ነው ወይ ለስልጣን ?

    • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
      @Monarchist-Party-of-Ethiopia 2 дня назад

      የአምሐራ ጥያቄ የሚመለሰው ወያኔ ከደደቢት በረሃ አምጥቶ ኢትዮጵያዊያን ላይ የጫነውን የ Ethic Federalism ስርአት ሲደመሰስና ፤ ለአለፉት 34 አመታት የአምሐራን ሕዝብ ሲገድሉና ሲያሰቃዩ የነበሩ ተይዘው ለፈፀሙት ወንጀል ሲቀጡ ብቻ ነዉ።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 дня назад +1

      ማርስ ላይ ነው የምትኖረው የአማራ ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ በተከታታይ በማድረግ አማራ በመሆናችን አንታረድ አንፈናቀል ብሎ ቢጠይቅ ሲሳለቁበት የትነበርክ ❓

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 дня назад +1

    FASAM😅😅😅

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 2 дня назад +3

      እስቲ አማራ ክልል ሄደክ..አናግራቸው..አንተ የኢንተርኔት ጀግና..😅

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 дня назад +1

      የጎግል ትርጉም (ፈጣን)

    • @aradaw320
      @aradaw320 2 дня назад

      @@sabamessele8084 ኦሽሽሽ ጎዲን ጎዲን ኦሽሽሽሽ