#ወንጌል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 май 2024
  • እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተወዳጁ ከመጋቢ እና ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ለሚኖራችሁ ተጨማሪ አስተያየት 0900580505
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl...
    FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023: #BetachnTv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 123

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 2 месяца назад +31

    እኔ ብዙ እተርቪው እሰማለሁ እንደዛሬ እየሳቅሁ ትልቅ ትምህርት የወሰድኩበት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ቡሩካን ያባቴ ልጆች ❤❤❤❤❤❤

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 2 месяца назад +1

      ወንድሚ እንዳለ በጣም የተወደደች ሚስት ነው ያለህ ጌታ ባርኮአል ተባረኩ

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 2 месяца назад +20

    በህይወቴ እንደዛሬ ደሰ ያለኝ ቀን የለም በጣም የምወደው ሰው ሰለጌታ ከሌቡ ከእውነቱ የሚኖር ሰው የሚያገለግ የጌታ ታማኝ ባርያ ከእኔ ቤተሰቡ ባለቤቱ ደግሞ የተወደደች መልካም አሰተዋይ ሴት ሳቆ እራሱ የሚያስተምር ደስታን የሚፈጥር ነው እኔ ብዙ የመንፈሳዊ ቃለመጠይቅ ሰእሰማለሁ እንደዛሬ ግን የተደሰትኩበት እና የተማርኩበት የለም ነብስም አላለቀረልኝ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 месяца назад +23

    ሰንዬ ጌታ ይባርክሽ በእውነት በቀጣይ ዘማሪ አስፋው መለሰን እና ቤተሰቡን በዚህ ሚዲያ እንደምታቀርብልን እናምናለን ❤❤❤

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 2 месяца назад +7

    Pastor Andale እንዴት የምባረክበት እገልጋይ እንደሆነን he such a balanced person well versed spiritually. እውነተኛ funny ነው ደሞ 😀😀😀

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 2 месяца назад +4

    በጣም ትልቅ ቤተሰብ.. እግዚአብሔር ለትውልዱ ያስነሣችሁ ናችሁ እግዚአብሔር እስከዕድሜያችሁ ፍጻሜ ይጠብቃችሁ ያብዛችሁ❤❤❤

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 2 месяца назад +6

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 2 месяца назад +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የምፈልገው ምስክር ሰማሁ ያሰማሽን አህታችን ሰናይት ተባረኪ ሰይጣን አፈረ ብዙ ከሰረ።

  • @kirufandembel5066
    @kirufandembel5066 2 месяца назад +5

    Pastor Endale Weldegiorgis and his gracefully family, God bless you guys❤❤❤❤

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 2 месяца назад

    ጌታ ብርክ ያድርጋቹ ጌታን ከልቡ የያዘ አሸናፊ ነው ምርጥ ቤተሰብ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 2 месяца назад +3

    እኔ በጣም የገረመኝ የልጆቹ ትዕግሥት ነው ጌታ ይባርካችሁ! beautiful family ! God bless you all!

  • @meronendrias5935
    @meronendrias5935 Месяц назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡ እንዳንተ አይነት አገልጋዮችን በተለይ በዚህ ዘመን ያብዛልን፡፡

  • @meseretwaldee895
    @meseretwaldee895 2 месяца назад

    Geta yiibarakachuu zamanachuu eysus yiibarakii 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 2 месяца назад +1

    ፓስተር እንዳለ አንተን ለቤተ ክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን !አንተንና ቤተሰብህን፣ቀሪ አገልግሎትህን ይባርክ ።

  • @meseretdemissie3305
    @meseretdemissie3305 2 месяца назад +3

    ተባርካችኋል!አገልግሎታችሁ ይስፋ!ጌታ ሁሌም ይታይባቸው!

  • @soldailynews
    @soldailynews 2 месяца назад +4

    Great job ምርጥ ጥንዶች።

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 месяца назад +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ🙏

  • @birhanukore2574
    @birhanukore2574 2 месяца назад +2

    እነዲሽ ስጦታችን ነህ ተባርኳቹኋል ይጨምርላቹ

  • @mihiretarjamo2277
    @mihiretarjamo2277 2 месяца назад +3

    ተባረኩ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
    ከሐዋሳ😘😘

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 месяца назад +3

    Tebareku

  • @user-xs5zd6zw1w
    @user-xs5zd6zw1w 2 месяца назад +2

    ተባረኩ ፓስተር እንዴ ብሩእ ነህ❤

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 месяца назад +1

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሰዉ አለው! በጣም የሚያሳርፍ አገልጋይ። እግዚአብሔር አቅም ይሁነው መዝሙሩ እንኳን ይፈወሳል ❤❤❤ nice interview

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @KebronLemma-vv7bg
    @KebronLemma-vv7bg 2 месяца назад +1

    የተባረከ ቤተሰብ በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን አሜን።

  • @EskedarSisay-zk2pq
    @EskedarSisay-zk2pq 2 месяца назад +1

    ተባረኩ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 месяца назад

    እንድሽ ስወድህ ተባረክ፡ልጆችህ ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ😊😊

  • @tsiontefere7265
    @tsiontefere7265 2 месяца назад +1

    Egziabeher yibarkachu

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 месяца назад +1

    ዘማሪ እንዳለ አና ባለቤቱ ሰብለ እንዲሁም ለጆቹ ጌታ ይባርካችሁ ደስ የሚል ጊዜነው ዘና የሚያደርግ ቆይታ ነበር ፀጋውን ያብዛላቹህ❤❤❤❤

  • @EyaelNegese
    @EyaelNegese 2 месяца назад +1

    ውይይ ስታምሩ እንዱዬ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ነው የምወድህ ተባረኩ እረጅም እድሜን ከደስታ ጋር ይስጣችሁ።

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 2 месяца назад

    Betam Denk new very interesting & very teaching bless you all

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 2 месяца назад

    God bless you

  • @KonjitGetachew-be5zx
    @KonjitGetachew-be5zx 2 месяца назад

    wow endezi aynet interview semiche alwukim ewunet hiwot yemizera new ene demo bekirbet yewondime gorebet honachu tsinuyem betam hitsan eyalech awukachulew ::lemilmulign ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz8hx2xz9d
    @user-jz8hx2xz9d 2 месяца назад +1

    ጌታኢየሱስይባረካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 2 месяца назад

    በጣም ደስ ሲል ኢንተርቪዉ ነዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ መጋቢ እንዱ ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ የምትሆን ነህ

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 2 месяца назад

    ፓስተር ጌታ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰቦችክ ይባረኩ በጣምነው በአገልግሎትህ የምባረከው ግን ታድሎ በአንተስር ኦኖ ቃሉን የሚመገቡት ሰዎች እና በጣም ነው የምወድክ ተባረኩ እና ፓስተር ፀባዎት ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጬ አለው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንድመለስ እረድተኸኛል አመሰግናለው ተባረክ ❤

  • @MasaMasa-ql7pu
    @MasaMasa-ql7pu 2 месяца назад +1

    እንደት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ❤😊😊😊😊

  • @selamhabte1669
    @selamhabte1669 2 месяца назад +1

    Pastor endale and his beautiful family ,God bless you abundantly ❤❤❤

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 2 месяца назад

    Pastor… you are blessed for US. Big Respect ❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад

    ❤❤❤ብሩክ ቤተስቦች

  • @yeneguyiso272
    @yeneguyiso272 2 месяца назад

    We love you pastor endal
    Your our gift from Gods gift 🎁 ❤

  • @gejgsjs
    @gejgsjs 2 месяца назад +1

    Betam enwedachuhalen enante brtu nachu tebareku

  • @selamselam366
    @selamselam366 2 месяца назад +1

    ተባረኩልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lc2ky1jh6p
    @user-lc2ky1jh6p 2 месяца назад +1

    Blessed

  • @tsegabrehanzerihun6896
    @tsegabrehanzerihun6896 2 месяца назад

    Stay Blessed, Seni.

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад +2

    Blessed family ❤

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 месяца назад +1

    Wow best family stay bless

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 2 месяца назад

    ሞተ ተብል በህይወት በድጋሚ አለ ተብላ መገናኘት በራሱ ድንቅ ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተመስገን ነው እንኳን ደስ ያላችሁ ለሁለችሁም እህቴ እንኳንም እንባሽ ታበሰልሽ ❤❤❤

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400 2 месяца назад +1

    Ye lib Ayinua yeberalat nat. Tebareku

  • @frehiwetmerhawi1141
    @frehiwetmerhawi1141 2 месяца назад +1

    Blessed family

  • @alemogeto6277
    @alemogeto6277 2 месяца назад

    Zamnachu yibark tabaraku❤❤❤

  • @simretfisahaye7169
    @simretfisahaye7169 2 месяца назад

    God bless you all ❤❤❤❤

  • @meronkassa8426
    @meronkassa8426 2 месяца назад

    Good lesson 👏

  • @yonashabte8875
    @yonashabte8875 2 месяца назад

    Geta yesus zemenachu yebark.

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 месяца назад

    የምገርም ነው ምንም ሳልሰለች እስከመጨረሻው ሰማዉኝ ❤❤❤❤
    Blessed family that truely represent christ and church

  • @user-qq7gr5wy5s
    @user-qq7gr5wy5s 2 месяца назад

    Tebarek

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 2 месяца назад

    ❤❤❤በጣም ተባርኬለዉ በህይወታቹ በዉነት ጌታ ይባርካቹ❤❤❤ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 2 месяца назад

    ዋው አንዱ በጣም ተባረክ ከእነ ቤተሰብህ!!

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 2 месяца назад

    😘all Bravo 👍

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 2 месяца назад

    tabaraku wudocheeeeee ❤❤❤❤❤

  • @thomastare4232
    @thomastare4232 2 месяца назад

    Tabereku.paster

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 месяца назад +1

    My God bless you all ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 2 месяца назад

    ብሩካን ❤❤❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 месяца назад

    በመኖር አሳይታችሁናል እውነት ነው እንወዳችኀለን!!!♥♥♥

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 2 месяца назад

    Pastor Enedal you are lucky you have a good family this is from God. God bless you and your family!!

  • @user-mn4fc1zu8d
    @user-mn4fc1zu8d 2 месяца назад

    የኖርክለት ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልምህ እንዱ
    በጣም ነዉ የሚወድህ

  • @JoneTg
    @JoneTg 2 месяца назад

    Tebarku

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR ENDALE W/GIORGIS.

  • @bezawits3034
    @bezawits3034 2 месяца назад

    Paster Endalk enewadachuhalew tebareku

  • @gegegenet1301
    @gegegenet1301 2 месяца назад

    Eebbfamaa maatii jaalalaa ❤❤❤❤❤🙏

  • @user-wo8fb2xw5o
    @user-wo8fb2xw5o 2 месяца назад

    እውነት ነው. ትክክል

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 месяца назад

    ተባረኩ የተባረከ ቤተሠብ ዋዉ ጌታ እየሡሥ ይባረካቹሁ❤❤❤❤

  • @AberashFlkadu
    @AberashFlkadu 2 месяца назад +1

    እረ በጌታ ሁሉሌም አቅረቡት በጣም ነው የምወደው ከተወለዲኩ እንደዚህ ሳቂ😂 አላቅም ጌታ ይባረኩችሁ እፍፍፍፍ

  • @nafkotmishiko178
    @nafkotmishiko178 2 месяца назад

    wow 5 dedika enkuan yesemaw alimeselegnm betam timehirt azel yehon koyeta ena betam yesakubet interview new poster endu betam new yeminewdeh edem ketena gar yiseteh betesebochihen egzabiher yibarikachew 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @miscohmisganish1145
    @miscohmisganish1145 2 месяца назад

    ❤❤🎉

  • @tigistabayneh7352
    @tigistabayneh7352 2 месяца назад

    Zemanchu Yilemlm Wudoche❤

  • @ethiopiaabrish7782
    @ethiopiaabrish7782 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 2 месяца назад

    ❤️❤️

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 2 месяца назад +2

    እኔ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለፓስተር እንዳለ፣ ቤተሰቡም የተባረከ ነዉ፡፡ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏

  • @YemisrachHelebo
    @YemisrachHelebo 2 месяца назад

    Wow bageta mistu malisow anijaten nw yarasawu (kidisina la egizaber nw) wowow

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 2 месяца назад

    እንዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰብሊ ወደድኩሽ ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁኑ እንወዳችሃለን።❤❤❤

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 2 месяца назад

    So funny interview Pastor Endale n family GBU

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад

    እውነቱንነው እዴ ብዙ ሰወች በባና አስራት የሚሰጠው ከማጣቱ የተነሳ የዶሮ እንቁላል እና የጉራጌ ጎመን ቅጠሉን ሲሰጡ አይቻለው ደቡብላይ

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c 2 месяца назад

    ዋው ሚስቱ ልጆቹም ስርዓታቸው እንዳለ በጣም የምወደው የምባረክበት ዘማሪ ነው. ናዝሬት ልጆች እያለን ይመጣ ነበር.
    ወንድሜ ለምንድ ነው ናዝሬት መተክ አብረከን የማታመልከው?

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu 2 месяца назад +1

    👍❤️😂😂

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 2 месяца назад +10

    ግን የ እንዳለ ሚስት በሳል ናት! ጌታ የገባቸው ባልና ሚስት

  • @SolomonHailu-2009
    @SolomonHailu-2009 2 месяца назад

    Mikalt sufi

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 месяца назад

    የክረሥቶሥ አምባሳደረ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @EyaelNegese
    @EyaelNegese 2 месяца назад

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😅😅😅😅😅

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Месяц назад

    ሰኑ እኔ ራጊቢ ነኝ እንዱ አንዴ ራግቢ ብሎኝ 🤣🤣🤣 እስካሁን ራግቢ እያሉሉሉ 🤣 ራግቢ ሰላም ብሎሃል በይልኝ😂

  • @bereketwoldetirebo5994
    @bereketwoldetirebo5994 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤aà

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 2 месяца назад

    ለሚስቱ ሲስቅዋለ😢😢😢😢 ተንኮሉ

    • @babiyassefa669
      @babiyassefa669 2 месяца назад

      What ??

    • @Elroeneri
      @Elroeneri 2 месяца назад

      Mejemeriya typing temar

    • @AB-zy5ul
      @AB-zy5ul 2 месяца назад

      እውነት ነው መጀመሪያ ታይፕ ማድረግ ተማር ቅናተኛ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 2 месяца назад

    እሱ ከተናገረው ነገር በጣም ያስደሰተኝ ስለአርተፍሻን የተናገረው ነገር ነው በተለይ ጥፍር ፀጉር እደው እደው እደዚ ሆና የምትመጣው እየገረፉ ነበር ማባረር አሁንማ ባገለጋዮች ባሰ ምእመናኑ ምን ያድርግ መድረክ ላይ ጦር የሚያክል ጥፍር ሰክታ እየዘመረች አሳፋሪ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 месяца назад +2

    እንዴት አይነት ጥያቄ ነው😢😢 አትፈሪም ወይ ታዋቂ ሲሆን ከእኔ ውጪ ይሄዳል ብለሽ??
    ሲጀመር ክርስቲያኖች እኮነን ከሀጢያት ርቀን፣ወደፅድቅ ቀርበን፣ ጨክነን፣እርሱ ደጋግሞ እንደሚናገረው፡ሸሽተን የምንኖር ነን፣ 😢😢አንዳንዶች እኮ የወደቁት ታዋቂ ስለሆኑ አይደለም፣ ፈተናቸውን ማለፍ አቅቷቸው፡ ነው፡እና እባካችሁ፡ሚዲያ ላይ የሚጣ ነገር ከዘመን እስከዘመን ለትውልድ የሚሄድና ብዙ ሰው ያለ ልዮነት የሚሰማው ነው፡ ከምትጠይቋቸው ሰዎች የተሻለ ነገር ብትጠይቁና፣ ብንማርበት። ተባረኩ

    • @babiyassefa669
      @babiyassefa669 2 месяца назад

      ከምትጠይቋቸው ሰው የተሻለ ምን ማለትህ ነው?

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 2 месяца назад

    ወይ እምዬ ኢትዮጲያ በቃ በኢትዮጲያ ዉስጥ ቡና ለምትቆላዋ በክርስቲያን በትም ከሰዉ እኲል ቁርስ አይሰጠዉ
    ም።

    • @user-wr1hs1mu9c
      @user-wr1hs1mu9c 2 месяца назад +3

      አይከብድም ቁጭ ብሎ እንከን መፈለግ?? መልካም ህሊና ይኑርሽ ከዚህ ሁሉ መልካም ነገር ስህተት መፈለግ.

    • @Muncho_information
      @Muncho_information 2 месяца назад

      @@user-wr1hs1mu9c ኦ እንዳየሁት ነበር ወድያው የፃፍኩት ለዛ ደግሞ ሚክኒያት አለኝ በስደት አመርካ ከምጣቴ በፍት ጀምሮ እኛ ኢትዮጲያዉያን እበት ዉስት ለሚያግዙን ያለን ነገር በጣም ነዉ የሚያስጠላኝ የዚህ ብቻ ኦስዲ( OCD/Obsessive-compulsive disorder) ያለብኝ እስክመስል: በዚህ ሚክንያት እንግድነት በሄድኩበት እራት ቀርቦልኝ በቃኝ በማለት ፆሜን አድሬ አዉቃለሁ። ሁል ግዜ ከበቱ ጋራ እኩል ታይዉ ለምን treat እንደማይደተጉ አይገባኝም። however that doesn’t mean I wasn’t I enjoy watching this beloved family. On the top of that sometimes we have to care full we not doing something multiply our good work with Siri in our life. If I was bad influence by my saying to any one, I would love to apologize from the bottom of my heart! It’s just something irritate me every time happens on my watch sorry sir or mom.

    • @AB-zy5ul
      @AB-zy5ul 2 месяца назад

      የቀረልሽ እሱ ነው ከዚህ ሁሉ