ብዙ ሰውዎች አብጌል ምንህ ነች ብለው ይጥይቁኛል NOR SHOW - Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
    -
    -
    -
    Namen👉
    Instagram:- / __.whyhate.__
    TikTok:- www.tiktok.com...
    Abigail 👉
    Instagram:- / abigail_fitsum
    TikTok: vm.tiktok.com/...

Комментарии • 309

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  3 года назад +24

    Namen👉
    Instagram:- instagram.com/__.whyhate.__
    TikTok:- www.tiktok.com/@namen_king12?lang=en
    Abigail 👉
    Instagram:- instagram.com/abigail_fitsum
    TikTok: vm.tiktok.com/ZMdbUTBaS/

    • @mahletbekele4718
      @mahletbekele4718 2 года назад

      Ebakaachu yene Nbilen group akrbuln 🙏🙏🙏

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 года назад +282

    አረ እነዚ ልጆች እመኑኝ አብረው ይሆናሉ❤❤❤❤🤭😂

  • @beruttakele127
    @beruttakele127 3 года назад +638

    ነቢልና መቅዲን አቅርቡልን

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s 3 года назад +355

    የነ ነቢልን ግሩፕ አቅርቧቸው ሁሉንም ባንድ ላይ

    • @minjartube4522
      @minjartube4522 3 года назад

      ስስቂ ምን እንዳወሩ እራሱ ደግመሽ ብታይው አሁንም ስስቂ ትደግሚዋለሽ ነቢል😂

    • @user-qz1hy4xw9s
      @user-qz1hy4xw9s 3 года назад

      @@minjartube4522 ምንጃሩ ምን አልክ

    • @user-ug4fs1zx6n
      @user-ug4fs1zx6n 2 года назад

      ኑእንደማመር

    • @selamagegnehu4678
      @selamagegnehu4678 2 года назад

      Please 🙏🙏🙏

  • @neamentadesse
    @neamentadesse 3 года назад +171

    Thank you for having us🙏🏽❤️

  • @liyadesta2895
    @liyadesta2895 3 года назад +108

    The level of utter and complete pain in his face when she said bestfriends..mtsm

    • @sam_way2op491
      @sam_way2op491 3 года назад +7

      Lmaoo😂

    • @eyasu5118
      @eyasu5118 3 года назад +11

      That "ayzosh gelete" moment 🥲

    • @O_L_D89
      @O_L_D89 2 года назад

      He or she said?

  • @selinaseli9268
    @selinaseli9268 3 года назад +46

    Her voice is so cute💖💖💖💖

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 3 года назад +53

    የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብሏል በአላህ ዘንድ መልካም ባልንጀራ፤ ለባልንጀራው መልካም የሆነው ነው፤ በአላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው አሉ። (ትርምዚይ ዘግበውታል)#አትለፉኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏🙏

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 3 года назад +116

    በአራት ወር ነው ይህ ያህል መግባባት እና መገልፈጥ ጉድ በል ጎንደር

    • @ekroneg6311
      @ekroneg6311 3 года назад +4

      መገልፈጥ ብቻ

    • @user-ek9nz1yj9d
      @user-ek9nz1yj9d 3 года назад +3

      ቀላል ተገላፈጡ በቃ 7 አመት ተዋውቀው የነሩ መሰሉ እኮ ውይ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 года назад +4

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @abenezermisraku5745
      @abenezermisraku5745 3 года назад +23

      መፍረድ አይቻልም አብረክ ካደከው ሰው ጋርም እንደዚ ላትግባባ ትችላለህ የጊዜው ርዝመት ዋጋ የለውም ዋናው ተግባቦት ነው😏😏😅😅😅😅

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 года назад +1

      @@abenezermisraku5745 😁😁

  • @hannahabayneh2077
    @hannahabayneh2077 3 года назад +42

    እሱ: ከሴት ልጅ ባህሪ ምን ይመቸኛል?
    እሷ: smell?..no...personality wise ነው?...no...ቻፓ😁...
    እሱ: almost there. Shape ነው
    me: I thought they were talking about ባህሪ🤔

    • @peacelove4385
      @peacelove4385 3 года назад

      I was so confused 🙄🙄

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 года назад +1

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

    • @boniabera5134
      @boniabera5134 3 года назад

      Ekoooo gud eko new

    • @ethiopiamovietube51
      @ethiopiamovietube51 2 года назад

      😂😂😂

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад +27

    እንደዚህ በጭር ወራት መግባባት እና መተዋወቅ ዋው ነው ብትጋቡ እራሱ ትመጣጠናላችሁ አይለያችሁ

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 3 года назад +27

    ቆይ አኔ የምለው አሌክስ ብዙ ጊዜ ታቀርባቸዋለ ብዬ ብጠብቅ ብጠብቅ ወፍ የለም ነቢልና መቅዲ ምን ሆነክ ነው እንዴ አስካሁን ይቅረቡ

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed 3 года назад +47

    እነዚ ልጆች ፍቅር አለባቸው ግን ተደባብቀዋል

    • @enukaye6592
      @enukaye6592 3 года назад

      🙆🙆

    • @emebetyiblet6157
      @emebetyiblet6157 2 года назад

      Omg you’re right he can’t even look at her face when he’s talk to her

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 года назад +73

    የቁርአንን ፍቅር አለህ ይወፊቀን ጉራ በሉ

  • @user-pt2si5sc8m
    @user-pt2si5sc8m 3 года назад +16

    ወይ 4 ወሬ ብቻ እኔ 7 አመቴ አላቀዉም ዉስጡን የሰዉ ሆዱ እና የዝብ ወንዱ አያስታዉቅም

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 года назад +3

      እኔ በተዋወቅን በ2ወር ተጋባን አሁን14አመት ሆነን 3ልጆች አሉን በጣም በደስታ ነው የምንኖረው እግዚአብሔር ከፈቀደ ማይሆን ነገር የለም እህት

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 года назад +47

    በጣምነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ዋው

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 3 года назад +17

    ተረጋጉ እጂ ኮሞንተሮች እንኳን 4 ወር በሳምንትም መግባባት ይቻላል ዋናው
    ግልጽነት ነው 🦡🦡🦡

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 3 года назад +19

    ደስ ስትሉ እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ፍቅረኛሞች ትሆናላችሁ😍😍

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o 3 года назад +14

    ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አሉ!!! በሉ ይጣፍጥላቹ ብለናልልልልል!!!

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 3 года назад +5

    እስካ ወዲያኛው አለም ድረስ አብራኃት የመኖር ፍላጎት ካለህ በጣም የዋህ ናትና እንዳትሰበርብክ በደንብ ጠብቃት፤በተረፋ👍👌👊🙏

  • @heni1223
    @heni1223 3 года назад +7

    እኔ ግን እነዚህ አይነት ሰዎች ኢትዮጵያን እንደሚረከቡ ሳስብ የውነት እፈራለሁ .... አማርኛ እንኳን በስርአት የሚናገር ሰው እንዴት 1 ይጠፋል? ቲክቶክ ላይ የሚሰሩት የVideo አይነቶች ነገር አይነሳ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад +9

    ፀጉርሸ ነዉ የምታምሪ ቆንጆ ፈገግታሸ ከነህትሸ በጣም ደሰ ትያለሸ

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j 3 года назад +20

    4 ወር ብቻ እንደዚህ አቅሻለሁ አቅሀለው ማለት ልጅ ግን ይወዳታል

  • @giftawel2867
    @giftawel2867 3 года назад +20

    Literally they was so awkward 😭😭😭😭😭😭😭

  • @vibecity6069
    @vibecity6069 2 года назад +6

    Further husband and wife for sure
    Every love story begins as a bff

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +13

    የእወነትም በጣም ታምራላች በዚህ ያክል ጓደኝነት የእውነት መታደል ነው ፈጣሪ አይለያችው

  • @melattesfaye5081
    @melattesfaye5081 3 года назад +6

    እድለኛ ነሽ ይህን የመሰለ የልብ ወዳጅ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 года назад +39

    ስታምሩ ዉለዱ ከበዱ 😌😌

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 3 года назад +23

    እኔ በአመት መላመድአቅቶኛል እናተ በ4ወር መገልፈጥ

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 3 года назад +18

    ከተወለድኩ ጀምሮ እማወቀው የመሰለኛል ፎቃ እኮ ሲጀማምር በአንተ /በአንቺውስጥ አለም ይታየኛል ነው እሚያስብለው ክክ ቀጥሉበት ታምራላችሁ

  • @bintmohammed3075
    @bintmohammed3075 3 года назад +30

    እመኑኝ አብረው ይሆናሉ😂😂😂😂

    • @fatuma-de1er
      @fatuma-de1er 3 года назад

      እቢየዉ ክክክክ

    • @bintmohammed3075
      @bintmohammed3075 3 года назад

      @@fatuma-de1er ክክክክክክክ እመኝኝ

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j 3 года назад

      @@fatuma-de1er ምን ቤት ነሽ😃😃😃😃

    • @fatuma-de1er
      @fatuma-de1er 3 года назад

      @@user-uu3fn2jx8j ፈጣሪ ይመስገን አባቴ ቤት ነኝ😂😂😂

    • @fatuma-de1er
      @fatuma-de1er 3 года назад

      @@bintmohammed3075 አመኩሽ😂😂😂

  • @emmy5920
    @emmy5920 3 года назад +6

    እኔኮ በጓደኝነት ብዙ የቆዩ ነበር የሚመስለኝ እነርሱ ግን አራት ወር አላሉም

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +8

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!!!!!

    • @nuramohamed3900
      @nuramohamed3900 3 года назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 года назад +37

    የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን 🇪🇹🙏🙏

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y 3 года назад +15

    ኮሜታተሮች ግን ምን አጫጫቹህ ግልፅ ሰው ከተገኝ ለመተዋወቅ ምንም ግዜ አይወስድም

  • @Beauty-rd8gk
    @Beauty-rd8gk 3 года назад +4

    life of abel ena mekliten akerebuln ena nebil ena mekdin💕

  • @hanana8658
    @hanana8658 3 года назад +13

    ቺክ ስቲዝ ይገባሀል እደምታፈቅራት

    • @mduae1898
      @mduae1898 3 года назад +1

      አዎ አልታወቀውም በጅ የያዘት ወረቅ ምን እስከምትለው ነው የሚጠብቀው እሱ ካልገባው ተይው ይከረፈፍ

  • @nattyvlog6702
    @nattyvlog6702 3 года назад +25

    They both have same felling inside gn mnager alflgum

    • @staytoxic6718
      @staytoxic6718 3 года назад +6

      Ya their body language tells different story

    • @hawima4853
      @hawima4853 3 года назад +4

      🤣🤣😂😂 let’s wait till they come out

    • @user-uo2jj3fr8m
      @user-uo2jj3fr8m 2 года назад

      ተበዱ ተባዱ

  • @oxygen2084
    @oxygen2084 3 года назад +17

    You don't need years to get to know someone.

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 3 года назад +6

    ኣረ ኣሌክስየ ዛሬ ለኣምስተኛየ ነው ሰጠይቅህ በናትህ ነቢል ከነጋዶኞቹ ኣቅርቡሉኝ ማራምን ከዛሬ ባሃላ ኣልጠይቅህም

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +6

    እውነት ለመናገር ፎንቃ ገብቶላታል ናመን ጠበቅ አድርጋት ፈገግታዋ እውነተን ነው ለኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት መድሃኒት ይሆናል

  • @creativesoundsglobalrecord586
    @creativesoundsglobalrecord586 3 года назад +2

    ብዙዎችን ያነጋገረው ከዚህ በፊት ተሰርቶ የማይታወቅ ምርጥ አዲስ የአማርኛ
    ሙዚቃ ቪዲዮ @

  • @user-sc1gh6pt1d
    @user-sc1gh6pt1d 3 года назад +12

    ኮመቱ ያዝናናል እሩጨ ኮመት ገባሁ 😂😂

  • @bellotv27
    @bellotv27 3 года назад +9

    በል ሽማግሌ ላክ ብሮ😂😉

  • @davegebeyehu6199
    @davegebeyehu6199 3 года назад +20

    Yo how can't u see it.he has a crush on you 🙇

  • @ablene_teklie
    @ablene_teklie 3 года назад +3

    ከሴት ልጅ ባህሪ ምን ይመችሃል ሲባል shape አለ ልበል? እሷ ደሞ ቻፓ ወይ ጉድ መጺው ስለ ባህሪ እየተወራ

  • @habesha_react
    @habesha_react 3 года назад +1

    I love how he said " TYPE "😂😂.

  • @ethiotiktokfam6942
    @ethiotiktokfam6942 3 года назад +1

    በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @giyonawitfiyamata2046
    @giyonawitfiyamata2046 2 года назад +1

    አሌክሲ የጅማ ልጆችም አለን አለን.....

  • @bez_._T
    @bez_._T 3 года назад +2

    Idk if my Amharic is bad or they are not speaking in Amharic ,dangggggg 😐😐

  • @kidstethiopiaye7566
    @kidstethiopiaye7566 3 года назад +10

    Yemewedew baheri belo shape aykebedem

  • @Kiduስ
    @Kiduስ 3 года назад +9

    Ere we need part 2

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 3 года назад +3

    በአራት ወር ነው ፍቅረኛ ናቸው ብሎ ያቀረባቸው ክክክክ የሳምት ፍቅረኛ አቅርብልና

  • @lil_chukoo
    @lil_chukoo 3 года назад +2

    i sense danger ahead ale victor haha lol

  • @eliasela9864
    @eliasela9864 3 года назад +7

    I love her voice.......God

  • @oubeydtube5668
    @oubeydtube5668 3 года назад +2

    መልካቸው ✅
    ድምፃቸው❌😖

  • @yididyadoyamo5341
    @yididyadoyamo5341 3 года назад +4

    Emenugn bezihu atketlum couples tehonalachu😘😅

  • @fnonistore9006
    @fnonistore9006 3 года назад +26

    ሴትዮ በፍንጫሽ አተውሪ ኖርማልም ተወርቶ አልተሠመንም እንኳን በፍንጫ😏😏😳

  • @shambelalemu6786
    @shambelalemu6786 3 года назад +5

    ይች ልይ።በዝህ ሜዳ ከህቷ ጋር ነው ወይስ ሊላጋ ቀርባ ያየሁ መስሎኛን ነው ወይስ በሊላ ሜዳ አይቸ ተመሳስላብኝ ነው

  • @ahadu1
    @ahadu1 2 года назад

    You look like friends from your childhood but only 4 months 😳

  • @goldstar6220
    @goldstar6220 3 года назад +4

    best friend announces that she is one

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 года назад +7

    ታመራላቹ ❤️

  • @girumdessie8512
    @girumdessie8512 3 года назад +1

    betam des tlalachu abigel afkarish negn 🥰❤❤

  • @user-ec4cl9kn3z
    @user-ec4cl9kn3z 3 года назад +6

    ትትት ትላለች ባፍንጫ ንግግር አይገባኝም

    • @user-wz1gj1hb2p
      @user-wz1gj1hb2p 3 года назад +1

      ተገጣጥመዋል ሁለቱም አፍጫላፍጫ ወሬ ክክክ

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 3 года назад +27

    ነቢል እና መቅዲን አቅርቡልን

  • @idatube8525
    @idatube8525 3 года назад +8

    You heard the most people heart beat💢💥

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 3 года назад +5

    እውነትም ሸጉሮሻል አብሬው ያድግሁነው የሚመስለኝ አላለችም 4ወር ቱቱቱ

  • @birukfisseha
    @birukfisseha 3 года назад +3

    Ye ene gar bf bethone Mn yanadedeshal
    Athonema💀💀💀💀💀💀💀🤦🏾‍♀️

  • @hiwi6200
    @hiwi6200 3 года назад +6

    4" ወር እደዚህ መገሻለጥ ቲሽ😏😏😏🙄

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 года назад +1

    ዋአይ አሉ ተጋሩ በ4 ወር አላሉም 🤔

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 3 года назад +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ !

  • @tube0109
    @tube0109 3 года назад +5

    እረ ጢባራቸው አነጋገራቸው አፋቸውን ገጥመው ነው እሚወሩት

  • @sena_oro
    @sena_oro 3 года назад +1

    They are so cute, I thought they were dating

  • @serdionmusic
    @serdionmusic 3 года назад +1

    ምን አለ በሉኝ አንድላይ ካልሆኑ!

  • @t.l55
    @t.l55 3 года назад +2

    Alawekachihutim weym andachihu ga ale yefikir smet

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +9

    ወይ አማረኛ አሜሪካ ተወልደው ያደጉትም እንዲህ አላስቸገሩንም

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 года назад +1

    ተቃራኒ ፆታዎች አብረው ብዙ ጊዜ እያጠፉ እርስ በርስ ምንም ስሜት ከሌላቸው ችግር አለ ማለት ነው 🤐👀

  • @user-xyAb7
    @user-xyAb7 2 года назад +1

    ጉዋደኛ ምናምን ያላቹትን ተዉና ሰርጋቹ መች ነው እ 😌😂😂

  • @user-qv9iy4ze8z
    @user-qv9iy4ze8z 3 года назад

    ድስ ትላላቺሁ ብትጋቡ ዋው

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 года назад

    እኔራሱ በስልክ የተዋወኩትልጅ በጣምነው ምወደው እሱም እደዛው ምርጥ ጓደኛየነው ሰወች ግን ፍቅረኛማቾች ናችሁ ይላሉ

  • @marsilasestifanos7308
    @marsilasestifanos7308 3 года назад +1

    Eneko wendmna eht new yemimesluji

  • @yanu1559
    @yanu1559 3 года назад

    Oof i can't help but notice her sweetness des styiii

    • @habeshanews9780
      @habeshanews9780 3 года назад

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

  • @genetabrha7763
    @genetabrha7763 3 года назад +3

    2 amet tekemeten rasu endeh anetawawkem😂😂

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s 3 года назад

      አረ እኔ ከዘጠኝ አመት ሁለት ጓደኞቼ ጋር እንደዚህ አንተዋወቅም

  • @amenamen8960
    @amenamen8960 3 года назад

    Woww btam des tlalchu gn hultachum gar fkr yale yemslal yemidefer new yetataw enji 😁

  • @firdosabdulsemed5213
    @firdosabdulsemed5213 3 года назад +1

    yeah invite nebil and mekdi

  • @tekle16
    @tekle16 2 года назад

    Weyneee esuwan wedjeyat lemot nw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @life8242
    @life8242 2 года назад +1

    He is totally in love with her i know it

  • @user-vf9xg5zc1p
    @user-vf9xg5zc1p 3 года назад +7

    በቀ ኢትዮጵያ ላይ አለ ጋብቻ ፍቀረኛ ጓደኛነ የሚባለው ነገር ፋሽን ሆኖ ነቀ
    የድሮ ባህላችን የተሻለ ነው ቤተሰቦቻችን አንድም ቀን ሳይተያዩ በቤተሰብ ይተጫጫሉ 60 70 80 አመት በትዳር ይቆያሉ ያሁን ትውልዶች ባመቱ ይፋታሉ

  • @user-jh7hi3kz4i
    @user-jh7hi3kz4i 3 года назад

    ቆይ ምን እና ምን ነን ነዉ ያሉት አልሰማኋቸዉም

  • @yonasabera1457
    @yonasabera1457 3 года назад +1

    After z interviw fkrgnamoch yehonalu

  • @Tube-wu4mh
    @Tube-wu4mh 2 года назад

    ወይኔ ናመን ድምፅክ 😂😂😂😂

  • @onelove8524
    @onelove8524 3 года назад

    ልጅቱ ስታምር አነጋገሯ እርጋታዋ ሳቋ

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 года назад

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

  • @kaleabhaymanot2397
    @kaleabhaymanot2397 3 года назад +4

    4 month mulu 😮, woow

  • @shlomoayal
    @shlomoayal 3 года назад

    በፍሬድ ዞን ገድል መግባታችሁ ነው ስታዛዝኑ

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 3 года назад +2

    ሁለት ግዜ አየሁት በጣም ትመቻላችሁ ግልፅነት እወዳለሁ

  • @yonathanrecord14
    @yonathanrecord14 2 года назад

    enatiye be 4 wer nw endi
    yechelelachihut

  • @xcxdxgduh7352
    @xcxdxgduh7352 2 года назад

    ይመስለኛል. ልጅት. ፍቅር. አልብት

  • @nuhamindawit9504
    @nuhamindawit9504 3 года назад +3

    Weyene demetsua endet des endemel be geta

  • @volunter8395
    @volunter8395 2 года назад

    Ya nebiln ke mekdi or meku or hani gaaaaaa plzzzzz ebakachu

  • @pari-ot6up
    @pari-ot6up 2 года назад

    She is cute