የኢድ ገበያ በደሴ አራዳ የልብስ ገበያ ግርግር

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 115

  • @semirasemira4968
    @semirasemira4968 Год назад +18

    ማሻ አላህ እናትና አባቴ በዚህ ሠአት ልጅ ማልበስ የለባቸውም አልሀምዱሊላህ በደህናዉ ቀን አሣድገዉ ዛሬ ላይ እኛ አነሡን ለማልበስ ሥላበቃችሁን ሽ አመት ኑሩልኝ ረምሊ ማዘር ሠላም ናቸዉ ወይ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Год назад +3

    አወ እራምልየ በጣም እርዚቃችን ባአላህ እጂ ነው ሰደት ያለነውን ዱአ አድርጉልን በጣም እንጨናነቃለን ይህን ሥናይ እዚያ የለው ይኖራል የሰደትን ኑር በሰላም ይገላግለን ሀገራችንን ሰላም አድርጉ እኔ የምፈልገው ጂልባብ ነው አች በለፈው ያቀረብሻችውን ሳይ ከሰኡድ መግዛቴን ተውክ

  • @lubabamohammed4722
    @lubabamohammed4722 Год назад +4

    ያረብ ቀጣይ አመት በሀገሬ

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Год назад +5

    የዛሬ አመት ኢድን አባት እናቴ ሀገር ዴሴ ላይ ነበር ያከበርኩት በሉ ግዙ ልበሱ❤❤❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +3

    ማሻአላህ፣ደሀ፣መቸም፣ተደስቶአያቅም፣አላህ፣ለሁሉምይስጠው

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 Год назад +4

    ማሻአላህ አልባሳቶቹ ሲያማምሩ ግን የደሀልጅ እንደት ነው ይሚለብሰው ሁሉነገር እሳት ሆነ

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 5 месяцев назад +1

    ኧረ በጣሞ ውድነው ደሴወቼ አሜንን ወአለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ🤔ያ ኢላሂ 1ልብስ 👉ይሄ ሁሉ ብር ሯይ

  • @ኡሙኢማንዪቱብ
    @ኡሙኢማንዪቱብ Год назад +3

    እውነት ነው አረምላየ የኔ ልጆች ዛሬ ደሴ ነው የዋለሉት ልብስ ለመግዛት ከሀርቡ ሄደው ለሶስት ልጅ ሀያ ሺ ጨርስን መጣን ሲለኝ ውንድሜ ጉድ አልኩ ❤❤አልሀምዱሊላህ ዋናው የልጅ መደስት ነው ልጆቸ ከዚህ ነው የገቡት ከተለያየን ሁለት አመት ሊሆነን ነው አላህ በስላም ይገናኘን 😢😢😢

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      ክክ ለብሸው ይመልሱ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Год назад +1

    ማሻአላህ ያምራል ግን ልጂ ለመውለድ በጣም ከባድነው ለህፃን ልጂ ልብስ ይሄን ያክል ዋጋ ከሆነ በጣም ከባድነው እንዳው በስደት ልናረጂነው ኑሮው ሲታይ አጃኢብነው

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ለዱአሽ አሚሚሚን ረምላዬ. 😢😢😢😢

  • @AminatHussen-d9m
    @AminatHussen-d9m Год назад +1

    እኔስ አልገባም ሀገር እረ ወደየት ነው በጣም ከባድ ነው

  • @ekrutube
    @ekrutube Год назад

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ረምሊየ ማሻአላህ በጣም ያምራሉ አሚን አሏሁመ አሚን ጀዛኩምአላህ ኸይር ጀዛ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    አሚን እኛም ስደት ደከመን Ethiopiam nuraw tara naka endat yeshalnane
    Ayzone ya madam kemamoche balchubat allahe yetbelachu hasabachen tasketo yamendadsat yadergane

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Год назад

    ረምሊ ሳላስጎበኘሽን እናመስግናለን ❤

  • @Fatuma
    @Fatuma Год назад

    ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ እንኳነ በሰላም መጣሸ እህታችን ወድና የትክብራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹሁ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ማሻአላህ በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበር ቅጥይበት🌹🌹

  • @hadubinitmuhamed8043
    @hadubinitmuhamed8043 Год назад

    ያምራል ድሀ ለምትሉት ደግሞ ባላቸው ይኖራሉ አጥበው ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ዋናው ሀገራችን ሰላም ይሁንልና ቤተሰቦቻችን ጋ ለመገናኘት ያብቃን ያረብ እንዳቅማችን እንኖራለን

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
    @ሶፍያወሎየዋይቶብ Год назад +1

    አረምልየ እኛኮ ባላቅነው እጅ ወላሂ እዚህም በያለንበትነው ኑሮውድነቱ ዱባይም ሳኡዲም እሁሉምቦታ ውድነው ሐገራችን ስላም ያርግልእጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 5 месяцев назад

    ዴሴነዉ አድስ አበባ?ራምሊ አች የምትለብሻቼዉ ልብሶች በጣም ያምራሉ የት ነዉ የምትገዥዉ እኔ ሠሞኑን ሐገር እገባለሑ ቦታ ጠቁሚኝ

  • @tebabe
    @tebabe Год назад +1

    አሚንንንን ያረብ ሃቢበቲይ ሁላችንንም አላህ ይረዝቀን❤

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ Год назад +4

    ሽኩረን ረምሊ ለጠቅላላ እውቀት ይሆነኛል በነገራችን ላይ ሳአድ ላይ 150 አንድ ፌስታል ከመግዛት ሀገር መግዛት ይሻላል በምንዛሬው ሲታይ ያው ነው እንደው ሀገር ከገባን ለመክፈል አንጨክንም እና ነው እንጂ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Год назад +1

      ብሩ ቢመነዘር ያው ነው አልሺ?ሲጀመር ብሩም አንድ ቢሆን ጥራት የለውም ሲቀጥል ደሞ አገርሰ ሂደሽ ታወጭዋለሸ ወይ?ሰድሰ ሺ ዉድ ነው ወላሂ ልብሱ አይረባም እኮ ሀራም ነው ወላሂ ድሀው እንዴት ይኖራል ያሣትር

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      ​@@jamiendris9454 ጥሬት ጥንካሬ አረብ ሀገር

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Год назад

      @@Ddfghjkuygbn ወላሂ ልክ ነሸ እኔ ኢትዮጵያ በአካል አይቸዋለሁ አይረባም የሳዉዲ አቡ ከምሳ ይበልጠዋል

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      @@jamiendris9454 አቡ ካምሳ እኔ አስር አመቱ ወላሂ አለ አሁ ትቸው መጣሁ ዱባይ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      አዋማርዋ።እኒለልጀ።100ደራሀምልኪለት።ጫማ1200ብርልብሰ።1600ለበሰ።ክዝህልብሰብቻቆይ።ይምገዛበት

  • @መሬየምየመከነሠላሞ

    አልሃምዱሊላህ ደግኑቱ ቤተሠብወቸ በደህነዉሥአትነዉ ወልደዉ ያሣደጉት😂

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Год назад +1

    ኧረ የህፃናት እዚህም ሀገር በጣም ውድ ነው ለምንደሁ አላውቅም

  • @semiraMM
    @semiraMM Месяц назад

    ደሴነዉ

  • @Hatya-c4p
    @Hatya-c4p Год назад

    እሪም በአላህ ሀገር ለመግባት አስብ አለሁ እና ሀገር ገብቸ ምን ብሰራነው የሚዋጣዉ እስኪ ንገራኝ

  • @fatemafjj2683
    @fatemafjj2683 Год назад +1

    ድርኤ አሳይን ቆጆ የሚባለውን

  • @semiraMM
    @semiraMM Месяц назад

    ቴሌግራምአለሺደ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 5 месяцев назад

    እረምላየ የሴት ህፅናት ልብሥ ከውጭ ባስገባ ያዎጣል ?

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    ልጆች ያላቸው እንደት ነው የሚቻለው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Год назад

    ራምሊ ማሻአላ ገንዘብካለ ሁሉም ባገርላይአለ እና ውደ ብርድልብስ የኮሪያ አንደኛው አለ ከዝህ ይሉናል እዛካለ ሸክምናወጭነው ትርፉ ንገሪኝ ውደ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን ራምላ ግን ውድነው 😢 ማሻአላህ😂

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +4

    ሆ።ሆ።ዋጋው ቢቀርስ ያሰኛል ሆ እኔ።በመቶ እሪያል ዝንጥ ያለ ፊስታን ገዛሁ እናቴ።አልሀምዱሊላህ ጉድኮነው ሳኡድ ማሪኝ

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 Год назад +1

    የሳውድን ኑሮ ውድነት ባያችሁ 5 ባንት 60 ሪያል ነው የገዛሁት ትናት ደሪባ የሚባል አለ በዛው ላይ ጉድ ነው 😢😢

  • @Tube-qs5pg
    @Tube-qs5pg Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ማሻ አላህ

  • @እሙኢምራን-ሰ2ዐ
    @እሙኢምራን-ሰ2ዐ Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Год назад

    ግን ከምንዛሬው ሲታይ ኢትዩ መግዛት ይበልጣል ። ባለፈ እኔ አንድ የዱባይ ዲሪአ ነው ብለውኝ 200 ሪያል ገዛሁት አምሮኝ ቢመጣ ግን ማሸሻ ራሱ ያምራል ሲስጠላ ምን ብየ ልገራችሁ እና 200ሪያል ይመነዘር አስቡት

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад

    አሚን ያረብ ወላሂ 🤲🤲

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +1

    ❤🎉አሚን ያረብ🎉

  • @Tube-el1ew
    @Tube-el1ew Год назад

    አሚን አላሁመ አሚን ረምልየ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Год назад

    ዋውውውው በጣም ያምራል ❤🎉

  • @azkar8021
    @azkar8021 Год назад

    አሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ኢትዮጵያ መኖር አይቻልም😢 لا حول ولا قوه الا بالله العلي العظيم

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 Год назад

    በዱባይ እኮ 80 ዲራሀምነዉ ምነዉ ሸዋ አየነጋዴወቺ አደየ እንክበሪነዉ

  • @እሙኢምራን-ሰ2ዐ
    @እሙኢምራን-ሰ2ዐ Год назад +2

    ሺኤን ኦላይንገበያ አለ ኢትዮጵያ ይሰሩከሆነ ንገሪን አጣሪና እህት

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش Год назад

      እር ውድ አይሆንም እድ ሸሪካም ይሰራ አይመስለኝ

    • @እሙኢምራን-ሰ2ዐ
      @እሙኢምራን-ሰ2ዐ Год назад

      @@كوبرمحمد-ر6ش ሸሪካው ላይ የሀገራችንንበረንድራአይቻለው ዋጋውደሞ ከሁሉም ገበያ ሺኤን እርካሽነው በተለይ ኮድአለ ዋጋ ቅናሽ እንዲያደርጉልሽየሚሞላ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      አይሰሩም ሼኤን ወደኢትዮጵያ ሲመነዘር ውድ ነው አንድ ቀሚስ ከመቶድርሀም በላይ ነው ቆንጆ የተባለው የሚሸጠው ሽኤንም

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 Год назад

    ያአላህ

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 Год назад

    ረምሊዋ ሥወድሸ

  • @رحمهاحمد-ف8ض
    @رحمهاحمد-ف8ض Год назад +1

    እረምልየ አንችእ ከምለብሻቸው ጅልባቦች አይነት እስኪ እህቴን ሰርፕራይዝ አርጊልኝ ስንት ናቸው ዋጋቸው

  • @እሙፍርዶስነኝወሎየዋ-ቐ2ፐ

    የሀበሻ ልብስ ዋጋ ንገሪን ደሞ ሲመችሽ

  • @እሙኢምራን-ሰ2ዐ
    @እሙኢምራን-ሰ2ዐ Год назад +1

    አሚን አላሁመአሚን ያረበል አለሚን

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Год назад

    ወይ በጣም ዉድ ነዉ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад

    ወይ የዲሀልጅ እንዴት ይገዛሉ

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d Год назад

    ማሻአላህ

  • @user-vh6tv6nj4p
    @user-vh6tv6nj4p Год назад

    ረምሊ እስኪ እኔም ለልጄ ፏ ላርጋት ሀሪፍ ሀሪፍ ልብስና ጫማ አሳይኝ 14 አመቷ ነው የኔ ውድ ልጅ አላህ ያሳድግልኝ እና❤

  • @የወሎልጅዪቱብ
    @የወሎልጅዪቱብ Год назад

    እምሊደሪአዋአሳይንከነዋጋው

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    8ሽ አባያ ጉዲ በጣም ነው የሚገርመው

  • @azkar8021
    @azkar8021 Год назад

    እረምላ ደሴ ቦታ ስንት እንደሚሸጥ አሳይን

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 Год назад +2

    እረምልየ እናቴን ሰብራይዝ ታደርጊልኛለሽ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Год назад

      እሽ ኢንሻአላህ

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 Год назад

      @@remlalemma እስቲ እንደ ሹፎን ያሉ ከነ ውስጥ ልብስ የሚሸጡ አሉ ብላለችና የእናት ሀደሬ መቀነቶች እና ነጠላ ጋቢወች እንዲገዛላት እፈልጋለሁ ወንዲሞቸ የልብ አላደርስ ብለው ነው

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 Год назад

      @@remlalemma አንቺ ታዘጋጀሽልኝ ደሴ መጥቶ እንዲወስድ አደርጋለሁ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Год назад +1

      @@namamobark8577 ኢንሻአላህ

    • @fafiye6717
      @fafiye6717 Год назад

      እረምላ እንዴት ላግኝሽ ማናገር እፈልግ ነበር

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    እረቀውጢነውየልጅልብስወላሂዱባይ ይሻላልሲመነዘርምአይሁንምያንያህል

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    ያረቢ።ለአንድ ልጅ 400 አልብሸ ሌሎችን ምን።ላላብሳቸው እረ ውውውውውውውውውው

  • @lubabamohammed4722
    @lubabamohammed4722 Год назад

    የህፃናት ልብስ ውድ ነው በፊትም

  • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ

    ላኢላ ሀኢለላህ8000ሺ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ Год назад

    ረምላ ሺቴ ብታሳይን

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube Год назад +4

    አረ ሀገር ለመግባት ይከብዳል አንድ አበያ ስምንት ሺ ኡኡኡኡኡ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      እዚህም እንደልብሱ ዋጋው ውድ ነው አባያ

    • @رحمهاحمد-ف8ض
      @رحمهاحمد-ف8ض Год назад +1

      ኢመራትም ውድ ነው ሁሉም እረ ኢትዮጵያ ይሻላል እደውም

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

      እሩሩሩሩሩሩሩይ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Год назад

      @@ethiopia7697 አረ ቢሆንም በመቶ የሚቆጠር ማውጣት ይሻላል ላኪን ሲመነዘር እዛው ይደርሳል ግን እዛ ሁኖ ይከብዳል

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Год назад

      የመዳም ቅመሞች ከዝሁ ገዝተን መሄድ ነው እዛ ማን ይገዛል

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش Год назад

    እር እኔ አድ ጠርሃ አልገዛም 😢

  • @seidtube1201
    @seidtube1201 Год назад

    ያው መቼም ምንም ቢሆን ምንም ብአል አይደል

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад

    6ሺ የሚሸጠው ዋስትና አለው አያልቅም

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

    የት ነው የደሴዋ ንግስት❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  Год назад

      አራዳ ሰላም ህንፃ

  • @አልሀምዱሊላሂ-ኘ8ሸ

    ቦታ ሥት ነው በዴሤ እረሚ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Год назад

    ባይለበስስ ቢቀር 😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      400ብርቢጃማ።እወላለሁ።ሲጀመር።ጀልባብ።ደሲ።ይኒህት።800ብርንወ።ጊራና።1100

  • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ

    ክክክክክ ለወንድሜ4000ሺ ልኬ ልብስና ጫማግዜ በተረፈዉ ለወንድምህ😂 ያልኩትነገርስ ኑሮ አንድልብስ4000ሺሆኖ

    • @haduayesuf3523
      @haduayesuf3523 Год назад

      😁😁😁😁😁🤣😅🤣😅😅

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት Год назад +3

    አይ የኔ ልጅ ምን ተገዝቶልሽ ይሆን አሁን ለአንድ ልጅ 4ሺ 3ሺ ማን ይገዛል እኔ እናትሽ እዝህ ተቀምጪ አንችም ሠው የለበሠውን እያየሽ ይሆናል

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Год назад

      ለምን አትገሽላትም ምነው ስራ ይለሽ ወይ ??

    • @እሙሐያት
      @እሙሐያት Год назад

      አረ አለኝ አላሀምዱሊላ ያለችው ከቤተሠቦቻ ጋር ነች ከነሡ ለይቻ ምንም እንዳረግላት አይፈቀድልኝም እህትና ወንድሞቻ እንደሆኑ ነው የምትሆን

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Год назад

      @@እሙሐያት አብሽር እሙ ሐያት ወላሂ ስራ ይለሽ መስሎ አዝኝ ነበር በቃ አታስቢ እኔም እዳች ናኝ

    • @zabibam7335
      @zabibam7335 Год назад +2

      አብሽሪ:እሙ:ሀያት:የሁላችንም:ልጆች ናቸው:እንሽአላ:፣አላህ:አገራችንን:ሰላም:፣አድርግ:ከልጆቻችን:ጋር:ከቤተስብ:ጋር:ያገናኘን;❤

  • @taibah3242
    @taibah3242 Год назад

    ሂጃብ አበያ ሻርቦቻ አሳይን

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад

    ቀውጢ ልብሶችኮ ሞልቶል ሆ ሲመነዘርኮ ያው ነው