Yefekir Neger - የፍቅር ነገር - ክፍል 30

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/Vj9oFp
    ውሰድ:
    Seçkin Özdemir (Korkut Ali)
    Damla Sönmez (Ceylan German)
    Elçin Sangu (Eda Çağlar)
    Yamaç Telli (Tolga Karanlı)
    Zuhal Olcay (Gönül Karanlı)
    Ayberk Pekcan (Tahsin German)
    Ayşen Sezerel (Asiye German)
    Güneş Sayın (Emine Sarısoy)
    Haldun Resüloğlu (Hakkı)
    Onay Kaya (Selim)
    Umut (Taha Yusuf Tan)
    Asena Keskinci (Ece)

Комментарии • 342

  • @መኪነኝየናቴናፋቂ
    @መኪነኝየናቴናፋቂ 5 лет назад +81

    የጀላ እናት የእውነት እደት ደስ እንደምትለኝ ክክክክ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +52

    የጄላ እናት በሳቅ ፍርፍር አረገችኝ😂😂😂❤❤❤❤

    • @kedijaand4167
      @kedijaand4167 3 года назад +2

      እኔም በተለይ ያን ነገር ጀመራችሁ ስትል ክክክክክክ

    • @KamuMuke
      @KamuMuke Год назад +1

      እኔም😂😂😂😂

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph Год назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @CbcbCbcbh
      @CbcbCbcbh 6 месяцев назад

      እኔም😂😂

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂እኔም😂😂😂

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 2 года назад +13

    የኩርኩት ተርጓሚ ድምፁ በጣም ደስ ይላል!!

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx 5 лет назад +106

    ኩርኩትና ጀላ ዉስጤ ናቸዉ ልክ እዴኢሚርና እዴፈሪሀ

  • @አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው

    ወይኔ በፈጣሪ
    እኳን ደና መጣችሁ ደግሞ ሴቶች
    ፊልሙ እዳይቋረጥ ከፈለጋችሁ የኮርኩት
    ፍቅር አሣበደን አሣወረን መለታችሁን በልኩ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigisTGebreamanhual
    @TigisTGebreamanhual 18 дней назад +3

    ኮርኩት አትሞትም ❤❤❤

  • @mareyabeba3598
    @mareyabeba3598 3 года назад +21

    😘😘😘😘😘ኩርኩርት እና ጀላ ስወዳችሁሁሁሁ

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 года назад +13

    ጀላየ የኔ ውድ

  • @haymi_Tub2419
    @haymi_Tub2419 2 месяца назад +2

    ብረሪ ብረሪ እያለኝ ነዉ አለች 🤭🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dhxhdjchchxxbbxhcjhch7867
    @dhxhdjchchxxbbxhcjhch7867 3 года назад +13

    የጄላ እናት i love you😂😘

  • @ቲቲጋልወይን
    @ቲቲጋልወይን 5 лет назад +23

    ዊ ደስስስስስ ሲል በአረብኛ ላያቹው ፈልጌ ነበር ግን ሲያስጠላ አረበኛው ምንም ስሚት የለውም የፈሪሃ ድራማ ነው በአረበኛው እሚመስጠው ልማነኛውም ኩርኩት ውስጤ ነው የኔ ፍቅር ነገር

    • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
      @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 лет назад

      እኔ ደሞ የቱርክ ፊልም ባአማርኛ ማየት አልወድም በትክክል አይተረጉሙም በራሳቸው ነው ሚተረጉሙት

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 года назад +17

    የጀላ እናተ የነውድ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤💋💋💋💘💘💘👈

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +13

    የጀይላ እናት በሳቅ 😂😂

  • @ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ

    አዉኔት በጣም ነዉ ኤየጠበቁት የነበረዉ እናመሰጋን አለን እዳታቃርጡት አደራ 😘😘

  • @AaSs-c5z
    @AaSs-c5z Год назад +2

    ኤዳ የኔማር ለጓደኛዋስትል ሁሉንም ነገርተወችው

  • @DfsDe-o7c
    @DfsDe-o7c 2 месяца назад +1

    አቤት ጀላ እብዱን ሰዉዬ በጣም ነዉ የምታፈቅሪዉ አቤት ስወዳችሁ😂😂😂እንደ ጅል ብቻሽን ማዉራት

  • @GG333Seuu
    @GG333Seuu 6 месяцев назад +3

    የጀላ እናት ስወዳት ያን ነገር አረጋችሁ😂😂😂😂😂

  • @Emen-cr7cd
    @Emen-cr7cd 3 года назад +12

    ወይኔ የጀላ እናት😂😂😂😂

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 4 года назад +4

    ያንን ነገር ጀመራቹ አለች የጄላ እናት

    • @hasan194
      @hasan194 4 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክ

  • @hayet9123
    @hayet9123 2 года назад +4

    አረ የጅላ እናት በጣም ደስ ስትል

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508
    @hunddahammatukoooromiyaa6508 4 года назад +11

    I LOVE Mother jela ♥️♥️♥️♥️

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg 5 месяцев назад +2

    ምርጥ እናት የጄላ እናት 😂😂😂😂

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሞኝ ናቹህ ልበል በአረበኛ ልንጨርስ ነው እኮ

    • @titi-wi6fe
      @titi-wi6fe 5 лет назад

      እና በኣረበኛ እንዴት ነው ኮርኩት እና እናቱ

    • @ወለተማሪያም-ረ3ጘ
      @ወለተማሪያም-ረ3ጘ 7 месяцев назад

      እስኪ በአረበኛ ሊንኩን ተባበሩኝ❤በአማረኛ እስከ ክፍል49 ብቻ ነው

  • @WeleteKidan-fk6lh
    @WeleteKidan-fk6lh 3 месяца назад +1

    ደስ የምትል እናት ❤❤❤❤❤

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 3 года назад +13

    የጄላ እናት 😂😍😍😍😍 ፍቅር ነሽ

  • @تباماات
    @تباماات 5 лет назад +10

    ወይኔ እነድጋይ እራስ ወደየት ጠፍታችሁ ነበር በጣም ተናፍቃችሆል እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ

  • @haymi_Tub2419
    @haymi_Tub2419 2 месяца назад +1

    ከምር ኮርኩት እና ጀይላ ሞትኩላችሁ😢😢😢❤️❤️

  • @godiswithus1238
    @godiswithus1238 5 лет назад +10

    እንኳን በደነ መጣችሁ

  • @nasser3448
    @nasser3448 5 лет назад +8

    ወይኔ እንኳን ሠላም መጣቹ ምነው ጠፋች በሠላም

  • @kidistkidist1444
    @kidistkidist1444 5 лет назад +16

    አላቹ እዴ ትናት ትዝ ብላቹኝ ነበር እኳን ሰላም መጣቹ

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 лет назад +9

    ዋውውውውውውው እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉብች እሳከሁን ያታ ሐድችሁ ነው ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድድድድድድ

  • @ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ
    @ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ 5 лет назад +12

    እኔሰ ሁሉም ባልሰመውም በአረብኛ 79 ደርሻለሁ እናንተ ከመጠበቅ ይሻለኛል።

    • @FM-zm8xg
      @FM-zm8xg 5 месяцев назад

      ባረብኛ ስሙ ንገሩን😢

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ

    የኩርኩርት አፍቃሪወች እንደት ናችሁ ኩርኩትና ጀላ እውስጤ ናቸው የጀላ እናት ያንን ነገር አደረጋችሁ እንደ አለይ ክክክክክ

  • @طيبةيوسف-ل7ه
    @طيبةيوسف-ل7ه 5 лет назад +11

    በጣም፡ደስ፡ነዉ፡የምትሉት፡አታቋርጡት፡ቀጥሉበት፡

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 5 лет назад +16

    በሉ ከመጣችሁ አይቀር ተሎተሎ ልቀቁልን እንዳትረሱ

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 лет назад +19

    ኮሪኩት በጣም አድናቂ ነኝ አባ ትመችን

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 5 лет назад +3

    ዋው እኳን በሠላም መጣችሁ ከግድህ እዳጠፉ እሺ

  • @የደራልጅነኝ
    @የደራልጅነኝ 5 лет назад +8

    ቀጥሉበት እዳታቋርጡ

  • @Ttty-jr7pj
    @Ttty-jr7pj Год назад +1

    እኳንደህናመጣቺሁየኔቅሞቺ 👏👏

  • @MmmmMmmm-ss2vj
    @MmmmMmmm-ss2vj 2 месяца назад +1

    ኮርኩት ጄላ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ

    የጄላ እናቴ በጣም ትሳቅል😂😂ደም በጣም ደስ ትለልኝ☺️💙❤

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 10 месяцев назад

      😂😂😂ዑፍፍ ሽሚያላይ የቸርን አያት ሆና ስታናድድድ ወደር የለታም😅😅😅😢😢😢

  • @SaAs-k5h
    @SaAs-k5h Год назад +1

    የጀይላ እናት ብረሪ ብረሪ እያለኝ ነው😂😂❤

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 лет назад +21

    አረበጣምነው ምትገርሙት ታርኩን እስከምንረሳ ቆያቹ ኮርኩትየና ጀይላየን እና ኤይምንየ ስወዳቹ ጥግ ድረስ ውድድድድድድድድ 💓❤💓❤

  • @kamylamohammed6884
    @kamylamohammed6884 5 лет назад +11

    ክላሢካችሁን ቀነሥ አድርጉት ደሞም እየታያችሁ አትጥፉ

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 года назад +1

    የቶልጋ እናት ግን እስከዛሬ ድረስ አትመጥኝውም ምናምን ስትል ከርማ አሁል ላልጃ ስትል ጄላ ጄላ ትላለይች

  • @ሠሚራወሎየM
    @ሠሚራወሎየM 5 лет назад +10

    ዋዉ እኳን ደህና መጣቺሁ

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 4 года назад +6

    ምእራፍ ሁለት ካላችሁ ልቀቁልኝ ስላላየሁት ነው በናታችሁ

  • @ferihayy
    @ferihayy 4 месяца назад +1

    እንደ ፈሪሀ ተደብቀሽ እንደፈሪሀተደብቀሽዉጪ 😂😂

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b Год назад +2

    ወይ የጀይላ እናት አበደች ያነን ነገር ጀመራችሁ እዴ አላለይም🤣🤣🤣🤣

  • @FiraTesfay-dn7uy
    @FiraTesfay-dn7uy Год назад

    Yene wud keayine yawutaki eshi fkr eko neki nefi amet nurilign💗💞😍😘

  • @hayataasan1291
    @hayataasan1291 5 лет назад +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @Rናኝያአለህበርያ
    @Rናኝያአለህበርያ 2 года назад +6

    ያንን ናገር ጀማራቹ አለለችም🤣🤣🤣🤭🤭

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 Год назад +1

    ወይኔ 😂😂😂 በሳቅ ልሞቱ ነዉ

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha5449 5 лет назад +4

    አንኳንም ደህና መጣችሁ

  • @nzjzjnnn5812
    @nzjzjnnn5812 3 года назад +2

    ሰወዳቸዉ

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 3 года назад +3

    አይሲ ውዴ ክክክክክ

  • @TamerT-zr2sw
    @TamerT-zr2sw 5 месяцев назад +1

    አይቶልጋ😁😁😁😁😁

  • @hayatderese8542
    @hayatderese8542 3 года назад +2

    Ewnetim meche new yemtadigew hhhh

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ

    ወይኔ የት ነበራችሁ እስከዛሬ ኡፍፍፍ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እባካችሁ አታቋርጡት 😘😘😍

  • @እማእማ-ጀ3ደ
    @እማእማ-ጀ3ደ 5 лет назад +16

    እኔ አላምንም አይኔነው ወይስ መጣችሁ እረ ንገሩኚ ጎዶኘቸ

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir Год назад +1

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @foziyamohammed2610
    @foziyamohammed2610 5 лет назад +10

    ኧረ አይሲ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ
    @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ 5 лет назад +13

    የጀላ ድምፅ እና የፈሪሀ ድራማ የጉልሱም ድምፅ ተርጓሚ አንድ ናት ሳህ

  • @zed2101
    @zed2101 4 года назад +5

    ግንምሁናችሁነው ስታናድዱ ለምንአቆማችሁት እረእባካችሁ. ልቀቁት በምሀልአትዝጉት. ውይይይይይይይይይይይይይስታናድዱ

  • @hana-qj1qs
    @hana-qj1qs 5 лет назад +20

    ወይ የት ጠፋችሁብን እባካችሁን አታቆርጡት♥🙏

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    ውውውውውው ፈጣሪ ይባረካችሁ

  • @MahletTesfaye-km3zl
    @MahletTesfaye-km3zl Месяц назад

    ያያያያያያያያያ❤❤❤❤

  • @fatumagmdhz100
    @fatumagmdhz100 5 лет назад +6

    Love❤❤❤

  • @አሀዱአሀድጀሀድንናፋቂ

    ጎበዞች 🤕🤕

  • @hoahhh7321
    @hoahhh7321 4 года назад +4

    ኡፍፍፍፍ እረ ኮርኩት ስወደውውውውው ሳላየው ውዬ ማደር አልችልም

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 Год назад +1

    የጀላ እናት😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zeinahahmad3975
    @zeinahahmad3975 4 года назад +22

    ኮርኩትን አፈቀርኩት ምን ይሻለኛል

  • @MmmmMmmm-ss2vj
    @MmmmMmmm-ss2vj 2 месяца назад

    የጄላ እናት ኣሳቀችኝ😂😂😂❤❤

  • @የወሎሽቅርቅርያውምየወልድ

    እናተ ግን ምን ሆናችሁ ነው ተስፍ ቆርጬ በአረብኛ መከታተል ጀምሬ ነበር😢😄😄😆

  • @maherdarghouth5690
    @maherdarghouth5690 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @lobaba8365
    @lobaba8365 5 лет назад +2

    emen yane wude sewadshe

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 4 года назад +5

    ኮርኩት ጡሩ ሠው

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 2 года назад

    የኘዉ ነገር ደረሰ አለለችም የጄለ እናት

  • @kuzibintmama2220
    @kuzibintmama2220 5 лет назад +2

    Hulum wondoch be fikir Enda kurkut bihonu min Alebet

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 5 лет назад +5

    ወይኔ የጄላ እናት ስወዳት

  • @sameraseraken808
    @sameraseraken808 5 лет назад +5

    wowwwwww

  • @heba2076
    @heba2076 5 лет назад +12

    አህለን ስጠብቅ ቀራችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @semirabitislamislamsthesol9393
    @semirabitislamislamsthesol9393 5 лет назад +11

    አሁንስ ደበረኝ ፍቅር ፍቅር ፍቅር እንዴት ነው ሊይዘኝ ሚችለው????

    • @hejjej7857
      @hejjej7857 4 года назад +1

      እኔም አይገባኝም ፍቅር

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 6 месяцев назад

      እናንተ ስወች አሁን ምን ላይ ናቹ ፍቅርን አወቃቹት ንገሩን እስቲ😂😂😂​@@hejjej7857

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад +12

    እነተ ድጋራስ 😏😏😏😏😏😏ይህን ያክል ግዜ አበጄ ይሙት ለትንሺ ብሎክ ላዴርጋችሁ የውሻሼት

  • @የሱልሁንእናበስሙልጥራ

    Be hilm new yayeut woys

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq Год назад +1

    ኮርኩትየ እኔኮ ስወደው ፎቃ ጠገረረኝ ወይኔ ምናባቴ ልሁንልህ💞💞💞💞💞💘💘💘💘ሴቶችየ ማነው ፎቃ የጠገረረው🥰🥰😥

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z Год назад

      እኔስብትይ መጠግረርብቻ

  • @መቅዲነኝየድንግልማርያምል

    ጄይላዬ ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ ቅመም

  • @ሜሪእናቷንናፋቂ
    @ሜሪእናቷንናፋቂ 5 лет назад +13

    በፈጣሪ አረ አታቁርጡብን ጀላዬ ናፍቀሽኛል

  • @ghdhdhhd3831
    @ghdhdhhd3831 5 лет назад +3

    ዋዉ እንዳታቋርጡት

  • @yemariyamlij4617
    @yemariyamlij4617 5 лет назад

    Ufffff siwedachu getan betam nafkachugn neber gin benatchu endatakuwaritut

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 лет назад +16

    አረ የት ነበራችሁ ኮርኩት ድንጋይ እራስ እና ጄላ ስወዳቹ😘

  • @BereketDiriba-t6e
    @BereketDiriba-t6e 7 дней назад

    Ayse basaq gadalshiy 😂😂😂

  • @MissUnknown-iz9ed
    @MissUnknown-iz9ed 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂ያንን ነገር ጀመራችሁ እደ አላለችም ኡኡኡኡ

  • @appapp918
    @appapp918 5 лет назад +3

    lemedenew yesewn leb yemetateltelut ?

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +28

    አዋጅ አዋጅ ተናፋቂው ኩርኩትዬና ድንጋይ እራስዬ መተዋል ገባ ገባ በሉ ላልሰማ አሰሙ ኩርኩትን ከመናፈቄ የተነሳ በህልሜ ማየት ጀምሬያለሁ ወይ ኩርኩት

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    እረስቼው ነበር ይሄ ነገር አለ እዴ

  • @تينالمتينالم
    @تينالمتينالم 5 лет назад +4

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @asiyabahrain2014
    @asiyabahrain2014 5 лет назад +4

    Ende zare keti metachu sitanedidu eko

  • @ImishuBareda
    @ImishuBareda 3 месяца назад

    Eminye❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @SeenaaAbduljelil
    @SeenaaAbduljelil 5 месяцев назад +4

    Ayse 👍👍👍👍👌👌👌👌