Ethiopia - ስለህወሓት ጦር የተሰማው ፍንጭ ከበባው፣ እነጌታቸው እየሸሹ ነው፣ የህወሓት ታጣቂዎች ጣጣ፣ በኦሮሚያ የቀጠለው ግድያና አፈና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 230

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад +11

    የአላህ አንተ ሀያል ነህና ሠላምን አምጣልን ጦርነት ለሚፈለግ ለራሱ ጦር ስጠው ለሚስኪኑ ስትል ሰላምን አምጣልን😭

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Год назад +11

    እግዚያቤር ሆይ በቃችሁ በለን ምህረትህን አውርድልን የኢትዮጲያን ልጃች ልባና ሰጣቸውጌታ ሆይ የምድሬ ልጃች አይሙቱ ጣልቃ ግባ እባክህ ጌታ ሆይ እራራልን ማረን ማረን

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Год назад +1

    መቸ ይሆን ሰላም የምንሰማዉ ያረብ አነተ በቃቃቃ በለንንን ሰለ ሚስኪን ህዝቡ ስትል ያረብ

  • @bruckdaniel7087
    @bruckdaniel7087 Год назад +8

    MAY GOD ALWAYS BLESS MY BEAUTIFUL COUNTRY ETHIOPIA 💚🧡❤🙏🙏🙏

  • @user-ij3et6rg2d
    @user-ij3et6rg2d Год назад +12

    ሰላም ለምየ ኢትዮ ሰላም ለሐገር ወዳዶች። ሕዉሐት። ድርድሩን። ለጊዜ መግዣ ነዉ የሚያደርገዉ መሳሪያዉ ቀለቡ ሲያልቅበት ጉልበቱ ሲደክምበት ያቀደዉ እቅድ ነዉ። በእርዳታ ስም። መሳሪያ የመሳሰሉትን ነገሮች ያስገባል እደተለመደዉ ንፁሐንን ይወራል

    • @QerubelAle2023
      @QerubelAle2023 Год назад +1

      peace is not achieved by personal interest two ways : by negotiation or by clear defeating one the other. selecting the best is leaders capacity is critical

  • @user-ry7uk1gy1w
    @user-ry7uk1gy1w Год назад +5

    የድሀውልጅ ፈረደበት መጫወቻአደረጓቸው ጌታሆይ ቶሎና ለድሀውልጅ ድረሥለት

  • @ebrahimsiraj6471
    @ebrahimsiraj6471 Год назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቢኒሻንጉል በወለጋ በደራ ለሚኖሩ አማራዎች

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Год назад +4

    መከላከያን እርቅና ድርድር እያሉ እንደያስበሉት ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @estiayalew7179
    @estiayalew7179 Год назад +2

    ድል ያለ ድል ለኢትዮጵያ

  • @Rozi19568
    @Rozi19568 Год назад +6

    አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ጦርነት አለቀ ስንል ጭራሽ ሊጀመር ነው ያረባ💚💛❤️🥰

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Год назад +4

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ስለምን ህዝብ ይሁን ኢትዮጵያ ሁል ግዜ ከፍ ከፍ ይበል ፈጣሪ መንግስት ይጠብቅልን

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Год назад +6

    የእግዚአብሔር ዝምታ ግን ሲሰፈራ😭😭💔

  • @zedmh5057
    @zedmh5057 Год назад +3

    ያረቢ ያአላህ አገራቺንን ሰላሟን መልስልን

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Год назад +4

    አረ ያረብ በቃበለን ሰላም ለሀገራችን 🤲🤲

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад

    ጥሩ ነው አዲስ ከተማ መፍጠር በጣም አስፈላጊ ነው።

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤗
    ዘላቂ ሰላም ለውዷ ሀገራችን ለህዝባችን
    ስለ ጦርነት መስማት በቃ በለን ያረብ😭😭😭

    • @user-mn6ls8zi2y
      @user-mn6ls8zi2y Год назад

      ኢትዮጵ ያ ለዘላለም ትኑር እማ የአብይ ተረትተረት ነው አሏህ ህትህ የጣልን

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Год назад

      @@user-mn6ls8zi2y ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Год назад +1

      @@user-mn6ls8zi2y ወሬኛ

  • @user-xr2nq1wz7h
    @user-xr2nq1wz7h Год назад +6

    መቸ ይሆን ሰላም የሚወርድልን😭🇪🇹🙏

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Год назад +3

    God bless Ethiopia❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 Год назад +1

    አዎ ከእንግዲህ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ። እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ።

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад +1

    የአማራልዩሀይልና የኤርትራ ስራውይት ይውጡ የሚሉት መልሰው አክሡምን ሽረን ቆቦን ለማያዝነው

  • @user-qs3pc6fq5l
    @user-qs3pc6fq5l Год назад +3

    ተመከላከያ ውጭ ታጣቂወች ይውጡሚሉት መከላከያውን ጥቃት ሊከፍቱበት አስበውነው።

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Год назад +2

    ድልለምየኢቶቢያ💚💛❤🙏

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 Год назад +6

    ሰላም ለውዷ ሀገራችን🇪🇹🙏

  • @mokonnentafesse2417
    @mokonnentafesse2417 Год назад +2

    *እንግዲህ አይበጅም ነገር ማለሳለስ፣
    እነሱም አያርፉም እኛም አንመለስ፤ ሆነ።

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 Год назад +4

    ሰላም ለእምየ ኢትዮ🇪🇹

  • @merjahul7109
    @merjahul7109 Год назад +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @hadera7645
    @hadera7645 Год назад +4

    ሰላም ለምዪ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሰላም ለኤርትራ ዋይ 🇪🇷🥰🥰

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Год назад

    ወገኖች ንቁቁ ህወሓት ትጥቅ አይፈታም ጊዜ ለመዉሰደ ለመዘጋጀት ነዉ ተለ ጦርነት መኖር የማይችል ናቸዉ ገነ ለሚስኪኑ ህዝቡ ሰላም ያምጣልን

  • @adanechaddise7110
    @adanechaddise7110 Год назад +4

    ይቅር ባለን !

  • @user-mn6ls8zi2y
    @user-mn6ls8zi2y Год назад +2

    ወገን ፍትህ እይያላቹህ አትጠይቁ ከምግስትም ሆነ ከግለሰብ ከማንኛውም ፍጡር አጠይቁ ፍትሃዊ ፈራጁ 1አሏህ ብቻ ነው ስለዝህ አሏህ ይፍረድልን ሀቅአዋቂው እረሱብቻነው እና ሁላቹህም ወደፈጣሪ እጃችንን እንዘርጋ ወላሂ በንፁህ ልብከለመነው አሏህ የተዘረጋችን እጅ አይምልስም ይህን እሱቃል የገባልንነው እርሱ ደሞ እደፍጡር ቃሉን የሚያፈርስ አምላክአይደለም አሏህ ፍትሆን ያጣልን ያረቢ 🤲🤲🤲

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Год назад +3

    እነሆ ዘመኑ አልቋል አቤቱ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ለንሰሀ ሞት አብቃን🙏🙏🙏

  • @delelegndamiso3563
    @delelegndamiso3563 Год назад +4

    ህዋሃት ሳይሆኑ የትግራይ ወጣትና የትግራይ ወጣት ምን አይነት ልብ ነው ያለው ለማይሆን ጉዳይ ህይወት መጣቱን ለምን መረጡ? አመራሮቹ ብመችላቸው በስልጣን ቁጭ ልሉ ከልተመቻቸው ከሀገር ወጥተው በታድላ ይኖራሉ ግን አንቴ የትግራይ ህዝብ የእነሱ ፈረስ አትሁኑ::

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Год назад +1

    🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭ቸሩ ሆይ

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ Год назад

    ሰላምን ካልፈለግሽ በሚገባክ ቃንቃ የኢትዮጵያ ጥምርጦር መቀሌ አፍፍ ነው።በሚገባሽ ቃንቃ የናግርሻል ኣራት ነጥብ።💪🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @mmm-ee1ox
    @mmm-ee1ox Год назад +5

    ለህውሀት ግዜ እየሠጠው ያለው ራሱ መንግስትነው ህውሀት ፀረ ሰላም መሆኑ የታወቀነው

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад

    እር አሁንሰ እኳንበጥርኖቱውሰጥያሉ እኔምበሰውአገርበሰላምየምኑሮው የምንሰማው ዜና ሰለቸን ደከመንአላህኸይሩንያምጣደሀተጎዳእሰከመቸ

  • @hawi5630
    @hawi5630 Год назад +45

    ከእንግድህ ለትግራይ ህዝብ የሚያዝን ኢትዮጲያዊ ሊኖር አይገባም አለቀ ሰላም ካልፈለጉ ይለይለት

    • @user-hj8zy7pg1x
      @user-hj8zy7pg1x Год назад +2

      👎👎👎 አንቺ ማነሽ ለኛ ምታዝኜ ለራስሽ ሁኜ😏😏

    • @helennohame9590
      @helennohame9590 Год назад

      Hado mawagate...

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Год назад +3

      @@helennohame9590 ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ???

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Год назад

      በትክክል ለነሱ ማዘን ሰለቸን ሁሉም አንድ አይነት ናቸው የአልሲሲ;የጆባይደን;እና የአልቡርሀን አሽከሮች ቁልቋላቸውን እየበሉ ቅማላቸውን እየቀመሉ ይኑሩ ምድረ ክብረ ቢስ😏💚💛❤️

    • @anwarmehamed21
      @anwarmehamed21 Год назад

      @@user-hj8zy7pg1x ?

  • @jemalhusein6962
    @jemalhusein6962 Год назад

    ከህፃናቶች ጀምረው ስለ ዘረኝነት ነው የሚያስተምሯቸው። ዘረኝነት ተወልዶ ያደገው ከትግራይ ህዝብ ነው።

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Год назад

    ኣዎ ይለይለት ትዕግሥት እሰከ መቸ?ሰለምን የረገጠ አረመኔያዊ እነኚህ ሰዎች ሉስፈር(ሰይጣን ) ከዚህ በኋላ አምላክ ፍርዱን ይስጥ።

  • @wafo1054
    @wafo1054 Год назад +1

    ያረብ አተበቃ በለን ደሞ የተረፉት ሊያልቁነው

  • @mek5438
    @mek5438 Год назад +1

    እባብን በቅጡ - አናቱን ካላሉት፣
    በዱላ አነክተው - እንዲሞት ከጣሉት።
    የጊዜ ጉዳይ ነው - አፈሩን ይልሳል፣
    የቆሰለው ድኖ - ይሳባል ይነሳል።
    ከእባብ ነደፋ - ለመኖር አምልጦ፣
    ይሻላል ማስወገድ - አናቱን ቀጥቅጦ።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Год назад

    ህወሓት ትጥቅ መፍታት አለበት እንጂ ምንም ግዜ ሊሰጣቸው አይገባም።

  • @user-qn8yw3xu5c
    @user-qn8yw3xu5c Год назад +3

    የትግሬ ሆዳሞች የትግራይ ህዝብ አንድም እንዲተርፍ አይፈልጉም ምክንያቱም ተጠያቂነትን ስለሚፈሩ ህዝቡን መጨረስነው ሚፈልጉት መልካም የእልቂት ዘመን

    • @abebekesete
      @abebekesete Год назад

      አንቺ ሴተኛ አዳሪ በአፍሽ አትጸዳጂ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +1

    ለህዝቡ ያሰበው ማንኛውም ሰው ጦር እይፈልግም ።ስልጣን ሱስ ካልሆነበት በስተቀር።ይበቃ ጦርነት!!!

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 Год назад

    እነዚህን ፀረ ሰላሞች ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ማስወገድ ነው ሚበጀው

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Год назад +1

    ለመሆኑ ወያኔ በየትኛው ታሪካዊ ባህሪው ነው በድርድር እሚያምነው???

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Год назад

    ቁም ነገር የለም...መፈክር ብቻ!

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Год назад

    ሸኔ ተደመሰሰ በማን????ኧረ የማይመስል ነገር ሰለቸን። ☹️☹️☹️☹️☹️☹️

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Год назад +2

    ኦሮሞ ሙስሊም ማለት ከአይሲስ ያስንቃሉ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад

    AMLAKACHN tewage AMLAKnew🤲💒🤲❤

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад

    ወላሂ ህዝቡ ከመከላከያው ጎን ቆመው ካላጠፉ የተፈለገውን ሀይልተጠቅሞ መጨረስ አለባቸው ካልሆነግን አሁንም ሁለተኛ የአማራህዝብ እድሁም ኢትዮጵያ አደጋላይነው የምወድቀው

  • @qwer5235
    @qwer5235 Год назад

    አሁንም መከላከያን እደያስጨርሳቸው ምግስት ተብየ ፋኖን ከትግራይ እዳያስወጣ ብሎም አፋርን

  • @muhamedabdi8078
    @muhamedabdi8078 Год назад

    ሁልግዜ የሸረሪትን ድር ከመጥረግ ዘረሪቷን መግደል አካባቢው ያፀዳል

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Год назад

    Tigray hono selam yemfalig Yale aymaslagnim

  • @tigestsema8513
    @tigestsema8513 Год назад

    😭😭😭😭😭🇪🇹

  • @biranebirane2192
    @biranebirane2192 Год назад

    ግን አማራና አፋር ክልሎች ተሰቃዩ የሚያሳዝነዉ ነገር ወደፊት ስንል ወደዋላ የሚመልሱን ነገር ያሳዝናል።?!? ።

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Год назад

    ኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንቱን ሺምላስን መቀየር ነው!!!

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +1

    እኒህ ሰወች ግን ጦርነት የእለት ከእለት ምግባቼው ነውዴ አኡዙቢላህ ምኖቹ ጋ ነው የኖርነው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    አረ እኛ የራ አላማጣ ራያ ዋጃ ጥሙጋ ተሰቃየን ደበር ስለሆን ስት ወጣት እያፈኑ ወደዱብን ህዝብን አሰቃዩብን ደበር ስለሆን አረ ፍትህ በሉሉን እዴት እንበለ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +2

    እምየ ሀገሬ አላህ ይገዝሺ አሁንም ጦርነት
    ትህነግ እስከመጨረሻው ካልተወገደ ሰላም የለም

  • @eriksire5714
    @eriksire5714 Год назад

    ጉድና ጭራ ከወደ ኋላ አይደል አለም አንድ ለመሆን በሚራወጥበት ዘመን አአ ውስጥ ምሥራቅ በርሊንና ምእራብ ልትሉን ይኼ ነው እራስ ገዝ በማንአለብኝነት የሚካሄድ ወረራ

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 Год назад

    ሕዝቡ ሰላም ብቻ ነው የሚፈልገው ገንዘብ ገለመሌ ወደ'ዝ በለው

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад

    Go forward, keep the war,no more hesitate.

  • @wdasseandebrhan413
    @wdasseandebrhan413 Год назад +1

    ኣመሪካ በተላላኪዋ ጁንታ ባፍሪካ ሰላም የለም ላፍሪካ ራሳቸው ለማስደፋት የሚታርገው ኣመሪካ ለትግራይ ህዝብ መከራው ብዙ ነው

  • @mayatube5283
    @mayatube5283 Год назад

    Zena አትደጋግሙ please

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 Год назад

    አመያ ሀገሬ ነው

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 Год назад

    ሰላም ሰላም

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን Год назад +3

    ነገሩ የተበላሸው ድርድር ሢያደርግ መንግስት ነው አማፂ ቡድን ጋር ሊያልቅለት ጫፍ ላይ እንደ ደረሠ ህውሀትን ለማዳን የተሠራ ድርድር ነው ለሠላም አደለም ተፊትም የዱርየ ሥብሥብ አገርቱን አወደሟል🔕🔕

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Год назад +1

    እምየ የደፈረሽ ይውደም

  • @user-ez5fj8ey4i
    @user-ez5fj8ey4i Год назад

    ምድነዉ ተሀዲሶ???

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 Год назад

    Tigirayim itiopyaa nawu

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q Год назад

    አህለን ፈታ

  • @toyba911
    @toyba911 Год назад

    ህዋሀት ጦርነት የባህል ጨዋታውነው😏😏 ጦረነት ለመተው ይጨንቀዋል😣😟

  • @rohamaworld6764
    @rohamaworld6764 Год назад

    Merjaa lee mestet indet new💚💛❤️

  • @hassenomer1194
    @hassenomer1194 Год назад +4

    It is a foolish complain about TPLF ! Tigrians don't endowed a brain of rationalizing! Just finish the war for the sake of saving the integration of the country ! If not waiting a postive action from Tigrians is a non sense unwise hope !

  • @user-bo2jk3jz8b
    @user-bo2jk3jz8b Год назад

    🇪🇹🇪🇹💪🙏🙏🙏

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    ለትግራይ ህዝብ ግን ከሰማይ የእሳት ዶፍ ቢያወድበት ምኞቴ ነው ።

  • @husein-Nur
    @husein-Nur Год назад +1

    ድሮም ጁንታው ለመሰልጠን እዳመቸዉ ነው እጅ ሊፈጋፈግ አይደለም ይህ ሲስተማቸዉ ነው አሁን እየሰለጡን ነው ሰሞኑን ይጀምራለ በይፋ ተኩሱን

  • @almazotterbein8151
    @almazotterbein8151 Год назад

    ምንድነው ፊንፊኔ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Год назад

    The voice of social mass media must be attended regarding TPLF irresponsible behavior.

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Год назад

    ፈታዬ እባኮችሁ አዎ ድምፅ ሁኑን ከናዝሬት ወጣ ብሎ ወለጮቲ የምትባል የገጠር ከተማ አለች ትንሽ ናት ብዙ ህዝብ እየተሰቃየነዉ እየሞቱ በራቸዉ እየተመታ ገዘብ አምጡ እየተባሉ ነዉ በጣም ስቃያቸዉ በዝቶአል የመግስት ያለህ ይታይላቸዉ ስቃያቸዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭🌺🌺🌸🌸❤😘😘🌸👏👏👏👏

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Год назад

    This irresponsible behavior of TPLF must be taken care of before another round of destructive war.

  • @tenaderjew2599
    @tenaderjew2599 Год назад

    😭😭😭

  • @firdewsahmed8821
    @firdewsahmed8821 Год назад

    አመራሮቹ ተይዘው እርምጃ ካልተወሰደባቸው ሰላም የለም እነሱ ሰላመ አይፈልጉም

  • @merawitube1917
    @merawitube1917 Год назад

    እኔጋ ብቻ ይሁን አላቅም ድምፅ የለውም

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 Год назад

    መንግስት እንዴት ህዋሃትን አያውቀውም ???

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 Год назад

    ❤️🇪🇹❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Год назад

    ትጥቅ ይዞ ቢቀመጥስ

  • @merega7363
    @merega7363 Год назад

    the first

  • @sollhar192
    @sollhar192 Год назад

    መከላከያ ሰራዊታችን እራሱንና አካባቢውን በንቃት መጠበቅ አለበት ወያኔ የንፁሀን ደም የሚያቅበዘብዘው አረመኔ ቡድን ነው ያለ ጦርነት መኖር አይችልም ሰለዚህ መከላከያችን ጥምር ጦራችን በከፍተኛ ዝግጁነት በተጠንቀቅ መቆም አለበት

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Год назад +1

    መንግስት ልክስክስ ውሻነው አፈር ይብላ አሁንም አማራን አፈርን ሌይስጨርስ ነው

  • @isha59932
    @isha59932 Год назад

    አሁንም አላረፉም ኧረ ጎበዝ ምን ይሻላል በጠበጡንኮ እኔ እነሱን አላምንም የእባብ ልጅ እባብ ነዉ አመራሮቹ ለፍርድ እስካልቀረቡ ድረስ ሰላም አይሰጡንም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 Год назад

    Belew adisabanme lekfaflaut new yallah

  • @user-mn6ls8zi2y
    @user-mn6ls8zi2y Год назад +3

    እሬሳ መቁጠሪ ሰለቼን

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Год назад

      ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???

  • @rabia467
    @rabia467 Год назад

    ወያኔ መቀበር አለበት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ምናለበት.ኤርትራ..ገብታ.ደብልቅ.ብታደርጋቸው.ህዋሃት.ሞት.አይሰለቻቸውም

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Год назад

    ድሮስ ከሽፍታ ጋር መዋዋል😂😂

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Год назад

    Beye kenu des yalehin tawerale kottetam

  • @user-xy2lw5mo5u
    @user-xy2lw5mo5u Год назад

    መንግስት፣ለምን፣አይገባውም፣መጠሪጠር፣አለበት፣እርዳታ፣ለመቀበል፣ብሎ፣ነው፣የፈረመው፣እረ፣ትንሺ፣አስቡ፣ህዋት፣ልባቸው፣አይገኚም፣

  • @getsolomon
    @getsolomon Год назад +1

    Fata dailyዎች ስለምታቀርቡልን ወቅታዊ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን!!
    ፌደራል መንግስት ወገቡን ጠበቅ አድርጎ ለዜጎች ሠላማቸውን ማስጠበቅ አለበት።
    ወያኔን ከምድረ ገፅ ካልጠፋ በስተቀር ለኢትዮጵያ ሠላም አይመጣም አሁን በአራቱም አቅጣጫ ይህን አሸባሪ ቡድን መቀጥቀጥ መጥፋት አለበት !!