Bro gn eko mnm bihone pentew le setew ye mqhaf qdus tqes mles alstewem...demo ke haymanot ga sayhone mtabeq yalbek ke god ga new....nge andu ye haymanot mere sehetet bisera haymanotun yawerdwal enji god aywardem.
@@amanta8999 TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU
Jesus become all thing , for my case to save ,as written on Truth bible (greece new testament) before this days teacher confuse,s by edit bible as they wanted..one day all editor& publisher &our confuseer, shall be asked by Jesus Christ (who became all,to save.
TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
Telegram: t.me/nsebho_ethiopia_bot
Eshi egzihabeher yestilin
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwet yasemalen zemara meliket yasemalen memiher edima wet yerzem
Memhr zebene ebakwoten kendenezih aynetochu ga atdareku
Kale hiwot yasemalen memhrachen
እኔም ሳላውቅ እንደዚ ሰው ነበር ድርቅ ብዬ የምከራከር የነበረው ። ውንድሜ እግዚአብሔር ያስብህ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛም ቀጥተኛም ነች እግዚአብሔር ያብራልህ ወንድሜ እኔን ያሰበኝ አንተንም ያስብህ።
Ewnet hiwet mengedm ene negn be ene beker wede yemimeta yelem yilal kalu
ከሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ውጭ መዳን የለም።
አሜንንንን ወንድሜ እንኳንም ደና መጣህ እምዬ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ruclips.net/video/54XvJkzJrBs/видео.htmlአ
አሜን ፫ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
I am Protestant I really appreciate memher zeben the way you answer questions very polite god bless u
Amen amen amen, enam winta eyesus amalaj new blesh tamgniyalesh?
Join orthodox the true religion
ማርዬ እና ወደ አባትሽ ቤት ለምን አትመጪም😘😘😘😘
Betam yene comment lemn atanebutm atimelisut
መርህ ዘበነ ሌላውን ሁሉ ቀርቶ ትህትናዎ እና ትእግስቶዎ ብቻ ማርኪ ነው።
እግዚአብሔር ለሁላችንም ትክክለኛው መንገድ ይግለፅልን።
ዘመኖት ሁሉ ይባረክ።
ተዋህዶ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ግን በእውነት በስመአብ ትእግስቶትን እንዴት ብዬ ላድንቅ ? እንዴት ያለ መንፈስቅዱስ ነው ያደረቦት በእውነት። እንደ እርሶ ያለ ትህትና እና ትዕግት በእውነት ያላቸው እጅግ ጥቂቶች ናቸውና ለሁላችንም(እርሶንም ስርዓት በሌለው መልኩ ሲከራከር ለነበረውም) ማስተዋሉን፣ትዕግስቱን፣ትህትናውን እንዲሁም ቅን ልቦናን እግዚአብሔር ይስጠን።
አቤት ትህትና ናፈቅሪ ግሩም ትግሰት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋሪ ይሰጥልን
እዴት ሰው መስማት ማዳመጥም ያቅተዋል መምህር Dr ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
Syawrebh endezi nw
ዳቢሎስ በዉስጡ ስላለ ለማዳመጥ የመረጋጋት ባህሪ የለዉም እግዚአብሔር ይገስፀዉ ቅርስቲያን ወገኖቸ እዳትሸወዱ
Enante erasachu ateshwedu plz bible anbebu
Lefilfo anidim sayadamit weta
ruclips.net/video/54XvJkzJrBs/видео.htmlከ
አቤቱ እግዚአብሄር ሞቴን በተዋህዶ እምነት አድርግልኝ ጼንጤም ሙስሊም ሆኜ አየውት እውነተኛ መንገድ ተዋህዶ ብቻ ናት መምህር ጸጋውን ያብዛሎት ትግስቶትን ሳላደንቅ አላልፍም እኛ የተዋህዶ ልጆች ምንለየው በትህትና ነው🙏⛪⛪❤️❤️❤️
አረ ባክህ ጣኦት አምልኮት አእምሮህን ሸፍኖብህ ነው
ወንድም ስነ ስርዓት እወቅ
@@nuruadem123ቆሻሻ
ትግሥቱን ይሥጥህ መምህራችን ጠያቂዋች ለምን ትናደዳላችሁ አንሸነፍም ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ይሥጥልን ያበርታልን
አሜን አሜን አሜን
አብሮቸዉ ያለዉ ዳቢሎስ ነዉ እማጨርጭራቸዉ ወደዉ አደለም
የእውነት ሳልፈልግ ሳኩት ጭራሽ ይቆጣል እኮ
ስለምትዋሹ ነዉ ምንነዳዳዉ
በሬ ወለዳ ስትሉ ተነድዳላቹ
ግን እንተገሳለን ትግስትን ተምራናል
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እንችላላን
ኦርቶዶክስ ይጠርሙኛል ማወቅ ምንችግርአለው በራስ መተማመን ግድ ይልካል ትግስት የለክም እውነት ካለክ ልብ በልና አዳምጥ መልስ ግን ብቃት እውቀት የለክም
አሜን አሜን አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ጀግና ነህ መምህር ዘበነ ለማ እውነት እንቁ ነህ ኣገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ተመስገን የክርስቶስ ባርያ የሆንኩ
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ግን ምን ሁነው እንደዝህ እውር ያደረጋቸው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ወንድሜ ወይም እህቴ እውር አይባልም
ይልቁንስ እግዚአብሔር ለአንተ ያብራልህ /ሽ
ዘመንህ/ ሽ ይባረክ
@@bekiy8355 እውር ስል የአይን ችግር ማለቴ አይድደለም የጭንቅላት ችግር ነው የለለ ሰበካ ለመስበክ አትሞክር
As u wish
@@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ but don't try to cover the truth o
እውሩ ዘበነ ነው ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዘበነ አይ ሲጠፋበት ግዜ ስልኩን ዘግቶ ጠፋ ሲጠየቅ ይገርማል መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን
😂😂😂
ጠያቂው ትግስት የሚባል ነገር አልፈጠረበትም፣ ድሮም ወከባ አዋክበው ማለፍ ነው የሚፈልጉትተ።
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ።
ውይ የምን ትግስት ተልባ ነው እንጂ ጥጥጥጥጥጥጥጥ ትትትትትትትትትትትት አለእንጂ አይ መናፍቃን
@@ወርቅዬ-አ2ዐ 😅😅😅😄
Kkkk😃😃😃😃
እግዝያብሄር ልብ ይስጣችሁ በጣም ትዕግስት የለውም
ለመጠየቅ ብቻ ነው የመጣው እንጂ እንደሚመስለኝ ለመስማ ምንም ዝግጁ አይደለም እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
ትህትናቸዉና ሰዉ ኣክባሪነታቸዉ ድንቅ ነዉ ኣባ እግዝኣብሄርን ይባርክልን ለወንድማችንም እግዝኣብሄር ልቦናይስጥልን::
በእዉነት ለመምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ተስፋ መግዝተ ሰማያት ያዉርስልን በድሜ በጤና ይጠብቀን ያዉቅይልን
ENDE MEMEHRACHEN AYNET FETARE YABZALEN.
.Amen
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ከምር ይህንን መምህር ማለት ያሳፍራል
መናፍቃን ተስውራቹሃል ልብ ይስጣቹ አዝናልሁ ለእናንተ
አባ እድሜ ጤና ይስጦት ትግስቶ
ወይኔ አምላኬ በቃ በ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ እንዲፀና አድርገሄኛል ተመስገን አምላኬ.... መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 😍🙏🙏🙏
Bro gn eko mnm bihone pentew le setew ye mqhaf qdus tqes mles alstewem...demo ke haymanot ga sayhone mtabeq yalbek ke god ga new....nge andu ye haymanot mere sehetet bisera haymanotun yawerdwal enji god aywardem.
@@amanta8999 TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM
EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU
አሜን ፫
@@amanta8999 lol Derek silehonk engi kebeki belay nw
@@mikearteta8135 ante doma dereq bhone ezi ehen video lmn ayalew:(
ለጴንጤዎች ልቦናን ይስጥልን❤️❤️❤️
ለራስህ ይስጥህ ሰው አምላኪ!!
@@mesayasfaw6303 manew sewvmiyamelkew 😂😂😂
Robot nachuh eko enante
@@mesayasfaw6303ቆሻሻ😂😂😂😂
ክርስቶስ እየሱስ አማላጅ አይደለም ያሉ እንደሆነ ክርስትያን አይደሉም😅
የክርስቶስ እየሱስ ደም ትኩስ ነዉ ------እዉነት ወይ ዉሸት
-በተጨማሪ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከአጢያት ሁሉ ያነጻል ወይ (መልስ ብቻ)
ጠያቂው ሰውዬ ግንፍል ግንፍል ይላሉ መምሕር ዘበነ ስለእርጋታዎት በጣም አመሰግነው
ፈጣሪ ይማራችሁ
እዮጩፋን ሊጠይቅ ነው ስልኩን የዘጋው ።
ተዋህዶ ሁሌም መልስ አላት እድሜና ጤና ለመምህራችን
🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የእዩ መልስ እኮ ካራቴ ነው😂😂😂😂😂😂😂
😁😁 eyu ke ergcha wuchi emiyakewu ale blek new 🙄😁
@@imorthodox5281ነስር በነስር አልመሆናቸው በካራቴ ሲላቸው ክክክክክክ
ምነዉ መምህራችን ሺ ብትሆን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ኣቤት የተዋሂዶ ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ ያንተን ትምህርት ስሰማ እኮ እጅግ በጣም ደስስስስ ይለኛል እጅግ በጣም እፅናናለሁ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።።
ወይ መናፍቅ ለሚጠየቁት ጥያቄ መልስ ስለሌላቸው የራሳቸውን ብቻ አውርተው ርዕሱን ይዘጉታል ከሉተራውያን አሰራርና ከዳቢሎስ ነጣቂነት ፈጣሪ ይጠብቀን
ሁል ጊዜ ብሰማው የማልጠግበው መምህር ሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን
ዶ/ር መምህር ዘበናችን እንዲህ በዝረራ የሚያሸንፍ እንቁ የተዋህዶ ልጃችን ነው። ዘርህ ይብዛ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!
Esu eko ykerstos yekawame new
Amen
የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበሰው ነገሮችን በርጋታ ይመልሳል የሠይጣን መንፈስ ያለበሰው ግን በጣም ችኩል እና አልሸነፍም ባይ ነው መምህር ዘበነ ፀጋውን ያብዛልህ !!
ጴንጤዎች ችግራቸው መስማትም ማዳመጥም አይችሉም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
እዉነት ነው መምህራችን ጸጋ ያብዛልን
መምህርዘበን እድሜና ጤና ምርጥየተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ መቼም ስልክ ዘግቶ ከመሄድ መማር በልጥንበርግን ይህው መንገዱን አግኝተውታል ወደእውንተኛው ሃይማኖት ልቦናዎ ይመልሶት እውንተኛ ተዋዶ ሁሉንም እንደምትመልሺንል እልጠራጠርም ቀልብና ልቦና ይስጣቸው አባታችን መምህር ዘበን ጤና ከእድሜ ጋርሁሌም እመኝሎታለሁ👏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን ሌላኛው ግለሰብ ግን ለመረዳትና ለማወቅ ከመሞከር ይልቅ ወደክርክር ሄደህ ሺሺትን መመምረጥህ እምነትህን አለማወቅህን ተረድተናል ። ለመምህራችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን ።
ሰው ከማንም ጋር ሊከራከር ይችላል ግን ከመምህር ደ/ር ዘበነ ጋር ግን መከራከር አደልም ማሰብ በራሱ ከባድ ነው ምምህር ዘመኖት ይባረክ !!!!!!!!!!!
የመምህራችን ትግሰት ይገረማል እግዚአብሔር ወደልቦናችሁ ይመልሳችሁ
መናፉቃኖች መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
መምህራችን ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አቤት ትህትና መምህራቹን እግዚአብሔር ይባርክህ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ
መምህር እ/ር እድሜን ከጤና ጋር ያድልሎት ቃለ ህይወትን ያሰማዎት እናመሠግናለን። ጥሩ ዕውቀት ነው ያስጨበጡን። እ/ር እንደ እርሶ ያሉትን የተዋህዶ ምሶሶ ስለሠጥን ክብርና ምሥጋና ይድረሰው።
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የኔ እንቁ መምህሮቻን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
መምህር ዘነበ ጸጋዉን ያብዛልኝ
በጣምይገርማል መናፍቅ መዳመጥና መልስ መስጠት እንካን ኣይችሉም መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ተመስገን ተዋህዶ በሞሆኔ ኮራሁ
ውይ መምህራችን ምን አይነት ትግስት ነው ያላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው
ውይ መታወር
እውራን ያብራል
ለናተው ልቦና ይስጣችሁ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝትት ያድርግልን
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ትግስቱን አብዝቶ ያድልልን እውነት
Jesus become all thing , for my case to save ,as written on Truth bible (greece new testament) before this days teacher confuse,s by edit bible as they wanted..one day all editor& publisher &our confuseer, shall be asked by Jesus Christ (who became all,to save.
ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በደሜ በፀጋ ያኑርልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ኣይደለም ኣርቶዶክስ ኣለም ራስዋ እንኳን ለዘልኣለም ኣትኖርም ኣንድ ቀን እንደ ደመና ተጠቃልላ ታልፋለች ። መጽሃፍ ቅዱስ ኣንብቡ ኣርቶዶክስ ኣለማወቃቹ ነው ።
ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም በልጁ ማመን ብቻ ነው
@@afewerkireda8183
ራእይ ዮሐንስ
ኦርቶዶክስ በሰማይ ለዘላለም ትኖራለች
ruclips.net/video/54XvJkzJrBs/видео.htmlኘ
Being Orthodox won't save you.
Orthodox are lost. They interpret scripture out of context.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰለማይናገረ ስጦታው የኛ ውድ ስጦታ አቤት ትህትና መምህራችን እውነት የእግዚአብሔር ልጅ በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን መምህርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናን ይክፈትል እሳቱም ውኃውም ቀርቦልሃል ምርጫው ያአንተ ነው ምንም ግንዛቤ እና እውቀት ሳይኖር ክርክር እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበል
TINBITE ERMIAS WUST 7:25 YEMILEW ERSO KEMILOW GAR BECHIRAHI AYIGENAGNIM
EZA MALET YEFELGEWU JEREMIAH 7:25 ......... , I HAVE SENT MY SERVANTS THE PROPHETS TO YOU GETTING EARLY UP ( EYEMALEDEHU)........ SILEZIH ROME LEMALE T YEFELGOW NA KEZIH GAR AYIGENAGNIM. AMESEGINALEHU
አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
ሆ ኧረ ጉድ ነው ሰው ሲያዳምጥ ብዙ ይረዳል የምን መንጣጣት ነው ጠየቀ እስኪመለስለት ቢጠብቅ ልቦና ይስጠን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ ያቆይልን
እምዬ ኦርቶዶክስ መልስ አላት መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ከልብ እናመሠግናለን ሰይጣን ይንቀጠቀጣል የእርስዎን ድምፅ ሲሰማ እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
እዉነት ቃለሕወትን ያሠማል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መሞከራችን ጸጋዉን ያብዛልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
እውነተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጆኖሳይድ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፈች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በምን ሞራሏ ነው ስለኣማላጅነት ስለኣስታራቂነት የምትከራከረው ኣስመሳዮች !!
teret
@@barokmamo6684 ?? Mn malet nw?
@@barokmamo6684 😂😂😂😂aff sikefet chinklat yitayal alu.
Andande eko almawratm tru new. Ante awrteh bafo chinklat endehonk ayawekegn.
Gn ayzoh meshafn mermir eshi
@@geletad502 banda mkegna
Mikniyatawi hun enji
መምህር፣ዘበና፣፣ምነው፣ሺ፣ብትሆን፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥህ
Kalhiwet memher Zebene egziabher amlak edme ystey
እውነት ነው 100%Amen Amen Amen
@@kidankekonelehatanbezane1231 ።
?፦
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 17 - ፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 3 - ፤ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 5 - ፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
የጌታ እየሱስ የመስቀል ስራ ለዘላለም ያማልዳል እስከ አለም ፍፃሜ
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ቃል ህይውት ያስማልን
መ/ም ዘበነ እግዛብሔር ይስጥልኝ ማላውቀው አውቃለሁና ከከንቱ ጥፋት መንገድ በርስዎ አስተምህሮ መንገዴን አግኘሁት ቃል ሕይወት ያሰማልኝ አሜን🙏🙏🙏
በእውነት በጣም ደሰ የሚል ጥያቄና መልሰ መምህራችን ዘበነ ቃለ ህንወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ልቦናችን ክፍትልን
እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን በግ ወደ ልቦናቸው ይመልሳችሁ አልሸነፍ ባይነት ነው እንጂ እውነቱን ልቦናቸው ያውቃል! ትዕግስቱን ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ መምህርዬ
እውነት ምንድነው?
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ዘበነ
መምህራችን ዘበነ በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት ክርስቲያን ወገኖቸ እዳትሸወዱ በሃይማኖት እንፅና
መምህር ዘበነ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋወን ያብዛለወት
መናፍቃን ግትር ናቸው እውነቱን እያወቁት በውስጣቸው ያለው መንፈስ ያከራክራቸዋል ልቦና ይስጣቸው አባታችን መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን።
አቤቱ እደዉ ከቃላቸዉ እራሱ ድርቅ ያለ ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን እመቤቴ ማርያም ወደ ቤቷ ትጥራህ ምን እላለሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜና በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
ጌታ ሆይ ተመስገን እንቓዕ ኦርቶዶክስ ጌርካ ፈጠርካኒ ኣማላዲት ኣደ እውን ሂብካኒ ድንግል ማርያም ክርስቶስ ፈራዲ ድንግል ማርያም ኣማላዲት ክብሪ ንእግዚኣብሄር
አሜን
Mrdae endyu abyuni. Anes nezi doctor kifetwo, amharic gn txaweteley koina beka
ናይ በሓቂ ኣሜን
@@dandh2890 ajoka seleste semun teketatel kelil EU dhriu krdeaka eu ketestewlelu aleka gn
@@dandh2890 እቲ ፍቅዲ እንተሒዝካዮ እኩል እዪ ኣብ ናይ ትግርኛ ከይድካ ኣንብቦ
ዶክተር መምህር ዘበነ ትዕግስትክ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
እንደ ዶ/ር እና መምህር ዘበነ ለማ አይነት የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጆች ያብዛልን፡፡እኛም የተዋህዶ ልጆች አድማጭ ብቻ መሆን የለብንም ፡፡ማስታወሻ በመያዝ እንደ መምህር ብቁ መሆን አለብን ፡፡ነገ እኛስ ብንጠየቅ ምንድነው መልሳችን ? ዝም ብለን ተዋህዶ ነን ማለቱ መልስ አይሆንም ብዙ መምህር ዘበነ ለማ መሆን እና ሌላም ማፍራት አለብን፡፡ወስብሐት ለእግዚአብሔር
መምህር ለእርስዎ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት
የ አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህራችን
መምህር እግዚኣብሔር ጸጋዉን ያብዛላቹ
መምህር ዘበነ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝኝኝኝ እናመሰግናለን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይጦት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ ኣላት ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል 💝
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ውይይይ መምህር ጥናትን ይስጥወት
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህውት ያሰማልን
ምን።ቀልቃላ።ነው አያዳምጥም እኮ። መምህራቺን። ትግስቱን።አብዝቶ ያድልልን ንቁ የተዋህዶ ጀግና መምህር ዘበነ ለማ ኑርልን በእድሜ በጤና
Aygermihm
እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወይ መናፍቃን ሲያሳዝኑ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከምንፍቅና ህይወት አውጣቸው ወደ እውነተኛዋ እምነት ተዋህዶ በክርስቶስ ደም የተመሰረተችው መልሳቸው።አሜን
አረ dirama mud mayazachu new@@#
አሜን
@@tigesttigest4169 , ye esat siyay sathonu temelesu
Amen amen amen
@@tigesttigest4169 የምን ድራማ ደሞ
እውነተኛውን መንገድ ይምራቸው እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
በዝ ምድር ላይ የምያኮራኝ ነገር ብኖር ኦርቶዶክ መሆኔ ብቻ ነዉ።በቃ አራት ነጥብ
ትክክል ኦርቶዶክስ ሞሆን መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው
እምነት እንጅ ሃይማኖተ አያድንም
ለላ
ድነት በማንም አይገኝምእነድንቤት ዘንድ ለስዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ለላ ስም ከስማይ በታች የለምና፡ የሐዋርያት /4/12
@@genetwedajo3235 pppp
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ቀሪ ዘመንዎት ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
ቃለሄዉት ያሠማልን አባታችን ወንድሜ ልቧናይስጥክ
🙏🙏
የተዋህዶ ልጅ ሁኜ በመወዴ ፈጣሪየን እጅግ አመሰግነዋለሁ
መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ኃይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላዎት
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
መምህር ዘበነ የአገልግሎት ዘመንወን መድሐኒያለም ያብዛልን ።
መምህሬ ኮራሁቦት በኦርቶዶክስ እምነቴ እንድፅና ነው ያደረጉኝ : ቃለ ሕይወት ያስማልኝ እድሜ ዘመንዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን
Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
ዘበነ ከጀማሪ ጴንጤ ከምትከራከር ወደ ኤርምያስ ወይ ተኩሉ ለምን ኣትሀድም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለነዚ ትዕግስት የሌላቸው ሰዎች እግዚኣብሔር ትዕግስት ይስጣቸው እግዚኣብሔር መስተዋል ይስጣቸው ለኛ ደሞ በእምነታችን ፀንተን እንድንኖር የርሱ መልካም ፍቃድ ይሁንልን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰማልን መምህራችን ረጅም እደሜ ይስጦት
ያባታችን መምሕር ዘነበ ለማ እድሜና ጤና ይሥጥልን💒🙏🙏🙏
መምህራችን ፀጋንና ክብርን አብዝቶ ይስጥህ
AMEN
የተዋህዶ ሐዋርያ አርበኛ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቴ በፀሎት አስቡኝ እኔ ደካማ ነኝ(ወልደጊዮርጊስ ነኝ)፤፤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጠፉ ወገኖቻችን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
መምህር ዘበነ ለሐዋርያት የገለፀውን ሀይል ለርስዎም እግዚአብሔር ያብዛልዎት ፡ልክ እደዚ አፋቸውን ያዘጉልን፡እግዚአብሔር ዘመንዎን ሙሉ ይባርከዎት
ተዋህዶ❤❤❤
እሚገርም ነዉ ቃለ ህወትን ያስማልን መምህራችን በእዉነት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ትግስትህ ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ በምህራችን የተዋህዶ እንቁ
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በስማም መምህራችን ዘመነወትን ይባርክልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አባታችን መምህር ዘበነ ለሺ ምንየወል ብዙልን ለዘላለም እግዚአብሄር ይባርክልን አሜን እድሜ ወትን ጤናወትን ሰላመወትን እግዚአብሄር ያብዛልን አሜን አባታችን በፆለታችሁ አስቡኝ
መናፍቅ ጥያቄ ብቻ መልስማ የለም መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እናመሠግናለን
ትግሥት ይሥጥህ እያለባበሥህ ማለፍ ነው የፈለግኸው ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር መምህር ዘነበ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለነሱም ልቦና ይሠጣችው