Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ኤርሚዬ እውነቱ ይሄ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ🙏❤
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው መዳን በእየሱስ ክርሰቶ ብቻ ነው።
ወ/ኤርሚያስ በምድራችን ብዙ ሺሕ ትውልድን በሞት የማገደውን አስመሳዩ የጥልቁ መንፈስ ስራ ጌታ በናንተ እየገላለጠናእያፈራረሰ በቃ ብሎ ወጥቶዋል አምላካችን እግዚያብሔር ስሙ ይባረክ ጌታ ከዚሕ በላይ በፀጋ ላይ ፀጋ እና ይጨምርላችሑ
We need Jesus Christ ❤❤❤
አባቱን የማይመስል መፅሐፍ አልቀበልም👍👍
መጋረጃዉ ይቀደድ በአየሱሰ ሰም ትዉልዴን ትዉልዴን ማረ ሀገሬ ማረ ሕዝብን ማረ አኔን ማረኝ ከምሕረት ውጪ ሌላ ይለም እየሱሰዬ ራራልን።
You write my brother God bless you
ወ/ኤርሚ ዛሬ የጌታ መንፈስቅዱስ እሳት በፀጋና በጥበብ እየገለጠሕ ነው አባታችንእግዚያብሔርይመስገን
እኔ የሚገርመኝ ድፍረታቸው ነው ። አይናቸውን በጨው አጥበው ልክ የመጽሐፍ ቅዱስ መረጃ እንዳለው ሰው ሊከራከሩ ሲመጡ በጣም ያዝናል ። ከዚህ ከውሸት አደግዳጊና አስመሳይ መንፈስ ጌታ ያውጣቸው !!
ሚካኤል ያማልዳል ይሉና ግን ጠባቂያቸው ሰጪያቸው ፈዋሽም አዳኛተውም የሚረዳቸውም ነው የሚያምኑት እውነታቸው ይሄ ነው ግን የፈጣሪን ለመላእክት ሰጥተዋል
ወይ ጉድ የሚማሩት ከጴንጤው መሆኑ ይገርማል
ፔንቴዎችማ መስሀፍ ቅዱስን አብተርትረው ስለሚያውቁ ይገትሩአቸሆል ።
በመሰረቱ መስሀፍ ቅዱስ በሚገባ ሳይነበብ በሚዲያ ላይ ቀርቦ መከራከር ትልቅ mognet ነዉ ።
ኦርቶዶክስ ጉድ ፈላት
ligu gilt eyawera lemnew yalfelegewn endiawera tasgeddalachu
ሉቃስ 1 :20 ገብርኤል ከጌታ የተላከው ምን ለማድረግ ነበር? ነገር ግን ዘካሪያስን አፏን ዲዳ አድርጎት ሄዷል። ይህንን እንዲያደርግ ተልኮ ነበር? አልተላከም። ታዲያ ያልታዘዘ ማድረግ ይችላሉ ማለት ነው? አየህ ሚስጢሩ እዚህ ላይ ነው። ጌታ ሁሉንም መሆን ይችላል። ገብርኤልን ሚካኤልን, ማርያምን, ኢየሱስን። መላእክት አይተው አምላክ የሆነበት ብዙ ቦታ በብሉይ ተከስቷል። መንፈስ ይምራችሁ። ❤❤❤
እኔ ምልሕ video channel lay mention tesergo post bidereg mindnw cgr mifetrew
Ermiye. Geta Eyesus Tsegawun.. Yabzalhe...Ebakhn. Ake..Yetebalewun...Este..Agignewu..Ye.Orthon...
lgu wengel gebtotal
ሐይማኖተኝነት እንዴት ከባድ እስራት ነው? 🤔ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚጋጭ ብዙ ማስረጃ የሌለው ተረት እያመኑ መረጃ ሲጠየቁ መዘባረቅ እዚህና እዚያ መርገጥ፣ ፍጥጥ ከዛ ስድብ የኦርቶዶክሶች መገለጫ ሆኗል።
አንቴ ኤርማስ ፯ ብቻ አይደለህም
It's confusing debate, don't waste your time.
መጽሐፈ ኢዮብ። 13:5 ፤ ምነው ዝም ብላችሁ ብትኖሩ! ይህ ጥበብ በሆነላችሁ ነበር።
አይ ጴንጤዎች በቃ የምታደጉት ሲጠፋ በእንደዚህ አይነት ድራማ መጣችሁ! በትክክለኛው የወንጌል የክርስቶስ አስተምህሮ ላይ ምንም አይነት እውቀትና ብቃት እንደሌላችሁ በብዙ ዲቤቶች ላይ አይተናችሁ የእውቀት ድሆች መሆናችሁን ስላየናችሁ ተበሳጭታችሁ እንደአይጥ ውስጥውስጡን አበሳችሁን እዩ እንግዲህ ወይ ግራ መጋባት// ለማንኛውም ጌታ ይርዳችሁ።
የእውቀት ሀብታም መጥቆራን ያመልካለ
ሰይጣንን ሞለኩሴ ማድረግ ነው እውቀቱ።
ኧረ እፍረት ይሰማህ🤔ተቃራኒ ትናገራለህ፣ ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚጋጭ ብዙ ማስረጃ የሌለው ተረት እያመናችሁ መረጃ ስትጠየቁ መዘባረቅ እዚህና እዚያ መርገጥ፣ ፍጥጥ ከዛ ስድብ ይህ ሆኗል የኦርቶዶክሶች መገለጫ።🤫
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ኤርሚዬ እውነቱ ይሄ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ🙏❤
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው መዳን በእየሱስ ክርሰቶ ብቻ ነው።
ወ/ኤርሚያስ በምድራችን ብዙ ሺሕ ትውልድን በሞት የማገደውን አስመሳዩ የጥልቁ መንፈስ ስራ ጌታ በናንተ እየገላለጠናእያፈራረሰ በቃ ብሎ ወጥቶዋል አምላካችን እግዚያብሔር ስሙ ይባረክ ጌታ ከዚሕ በላይ በፀጋ ላይ ፀጋ እና ይጨምርላችሑ
We need Jesus Christ ❤❤❤
አባቱን የማይመስል መፅሐፍ አልቀበልም👍👍
መጋረጃዉ ይቀደድ በአየሱሰ ሰም ትዉልዴን ትዉልዴን ማረ ሀገሬ ማረ ሕዝብን ማረ አኔን ማረኝ ከምሕረት ውጪ ሌላ ይለም እየሱሰዬ ራራልን።
You write my brother God bless you
ወ/ኤርሚ ዛሬ የጌታ መንፈስቅዱስ እሳት በፀጋና በጥበብ እየገለጠሕ ነው አባታችንእግዚያብሔርይመስገን
እኔ የሚገርመኝ ድፍረታቸው ነው ። አይናቸውን በጨው አጥበው ልክ የመጽሐፍ ቅዱስ መረጃ እንዳለው ሰው ሊከራከሩ ሲመጡ በጣም ያዝናል ። ከዚህ ከውሸት አደግዳጊና አስመሳይ መንፈስ ጌታ ያውጣቸው !!
ሚካኤል ያማልዳል ይሉና ግን ጠባቂያቸው ሰጪያቸው ፈዋሽም አዳኛተውም የሚረዳቸውም ነው የሚያምኑት እውነታቸው ይሄ ነው ግን የፈጣሪን ለመላእክት ሰጥተዋል
ወይ ጉድ የሚማሩት ከጴንጤው መሆኑ ይገርማል
ፔንቴዎችማ መስሀፍ ቅዱስን አብተርትረው ስለሚያውቁ ይገትሩአቸሆል ።
በመሰረቱ መስሀፍ ቅዱስ በሚገባ ሳይነበብ በሚዲያ ላይ ቀርቦ መከራከር ትልቅ mognet ነዉ ።
ኦርቶዶክስ ጉድ ፈላት
ligu gilt eyawera lemnew yalfelegewn endiawera tasgeddalachu
ሉቃስ 1 :20 ገብርኤል ከጌታ የተላከው ምን ለማድረግ ነበር?
ነገር ግን ዘካሪያስን አፏን ዲዳ አድርጎት ሄዷል። ይህንን እንዲያደርግ ተልኮ ነበር? አልተላከም። ታዲያ ያልታዘዘ ማድረግ ይችላሉ ማለት ነው? አየህ ሚስጢሩ እዚህ ላይ ነው። ጌታ ሁሉንም መሆን ይችላል። ገብርኤልን ሚካኤልን, ማርያምን, ኢየሱስን። መላእክት አይተው አምላክ የሆነበት ብዙ ቦታ በብሉይ ተከስቷል። መንፈስ ይምራችሁ። ❤❤❤
እኔ ምልሕ video channel lay mention tesergo post bidereg mindnw cgr mifetrew
Ermiye. Geta Eyesus Tsegawun.. Yabzalhe...Ebakhn. Ake..Yetebalewun...Este..Agignewu..Ye.Orthon...
lgu wengel gebtotal
ሐይማኖተኝነት እንዴት ከባድ እስራት ነው? 🤔ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚጋጭ ብዙ ማስረጃ የሌለው ተረት እያመኑ መረጃ ሲጠየቁ መዘባረቅ እዚህና እዚያ መርገጥ፣ ፍጥጥ ከዛ ስድብ የኦርቶዶክሶች መገለጫ ሆኗል።
አንቴ ኤርማስ ፯ ብቻ አይደለህም
It's confusing debate, don't waste your time.
መጽሐፈ ኢዮብ። 13:5
፤ ምነው ዝም ብላችሁ ብትኖሩ! ይህ ጥበብ በሆነላችሁ ነበር።