ሰበር ሰበር ሰበር - ከመቀሌ የተሰማ ሰበር ዜና | መከላከያ መግለጫ አወጣ | በእስክንድር ላይ ተፈፀመ የተባው ምንድነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 305

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 3 года назад +79

    ድል ለኢትዮጵያ ሞትን ለጁታ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @ሊባኖስነጋሽ
    @ሊባኖስነጋሽ 3 года назад +38

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እባክህ የኢትዮጵያን ሠላም መልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohannestadesse1522
    @yohannestadesse1522 3 года назад +16

    ጌታ ሆይ በቃ በለን።

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 3 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ድል ለዳ/ር አብያችንንን🇪🇹 ለኢትዮጵያ ሰራዊቶችን 🇪🇹ድል የፉኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝቦች🇪🇹 ፉትሕ ለወሎ ህዝቦች🇪🇹

  • @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቆኛል

  • @hfhfbdjd7911
    @hfhfbdjd7911 3 года назад +1

    ነገም ይደገም ድል ለኢትዮጵያውያን ና ለመከላከያ ሰራዊታችን ለአማራ ህዝብ ለወሎ የዋሁ ህዝብ ።።።፡።

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 3 года назад

    ድል ለኢትዮጲያ ድል ለአማራ ድል ለወሎ

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 3 года назад

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤሎ አበረታታኝ እነም ሰው ልሁን

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp 3 года назад

    ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ፋትህ ለወሎ ህዝብ

  • @rori1078
    @rori1078 3 года назад +1

    ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለወሎ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 года назад +5

    ሰላም ለወሎ ወሎ ወሎ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅሽ

  • @fathmahussein6242
    @fathmahussein6242 3 года назад +18

    ሠላም እህት ወንድሞች አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ውድቸ በዱአ እንበረታታ ሠላም ለወሎ ህዝብ ሠላም ለእናቶች ሠላም ለአባቶች ሠላም ለኢትዮጵያ ህፃናት ሠላም አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @aaaa4568
    @aaaa4568 3 года назад +1

    ፍትህ ለአማራዎች በሙሉ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለእናቶች ፍትህ ለኢቲዮጲያ ህዝብ ፍትህ ለወሎ አማራዎች

  • @የወደዱሰሞን-ጰ7ፀ
    @የወደዱሰሞን-ጰ7ፀ 3 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ጁታው ይውደም

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 3 года назад +8

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 💪💪💪💪💪💪

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ

    አምላኬ ሆይ እባክህ በቃ በለን !!!

  • @tewabechsenbate1558
    @tewabechsenbate1558 3 года назад +2

    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃታል

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +19

    ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው አላህ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን በስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ፈረጃውን ያቅርበው ያረብ ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @emusumyatube
    @emusumyatube 3 года назад +13

    ፍትህ ለሳውዲ ፍትህ ለወሎ ድዋ አድርጉ ሙስሊሞች ክርስቲያን ፀሉ

    • @hsee3071
      @hsee3071 3 года назад +1

      አዎ ፀሎት አገሬን እናስባት

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 3 года назад +3

    ያረቢ ኸይሩን አሰማን 😭😭😭😭😭

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 3 года назад +6

    👍👍👍👍👍❤💛💚ኢትያጵያሰላምሽይመለሥ ፍትህለወሎህዝብፍትህለውሎ

  • @አፀደማርያምየድንግልጂ

    እናቴ ቅድስት ሀና እባክሺን የኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላም ስጭልን

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy 3 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ እስከመቼ ነው

  • @kemilasehansehan2659
    @kemilasehansehan2659 3 года назад +8

    ፍትህፍትህለአማራ ህዝብ ፍትህለውሎ ህዝብ 😭😭ትኩረት ለሀይቅ ትኩረት ለደሴ ኮቦልቻ ትኩረት ፍትህእንሻለን

  • @ፍሬሂወትመግስቱ
    @ፍሬሂወትመግስቱ 3 года назад +9

    አብይ በርታ አሁን ወደስራ ገባ አብቾ ፈጣሪ ሠላም ያውርድልን ፀልዩ ጋይስ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 года назад

      🇪🇹👍👌

    • @apka4160
      @apka4160 3 года назад

      የወሎን ደም ስለሚጠጣነው ወደ ስራ የገባው

    • @ፍሬሂወትመግስቱ
      @ፍሬሂወትመግስቱ 3 года назад

      @@apka4160 አይደለም የአየር ድብደባውን ነው የደገፍኩት ወሎዬ ነኝ ምን

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 года назад +6

    ኢትዮጵያ ሰላም ይርግልን❤❤

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      አሜን

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 😍🤲

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 3 года назад

    Get hoyi ebakehn Ethiopian asebate 💚💛❤👏

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 3 года назад

    በርታ አቤል

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 года назад +1

    አምላኬ ሆይ ደግ ደጉን ነገር አሠማኝ

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 года назад

    ድል ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @greentree7954
    @greentree7954 3 года назад

    ETHIOPIA HAGAREE 🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @rukiyaomarerukiyaumee3401
    @rukiyaomarerukiyaumee3401 3 года назад +10

    ይደገም የአየርሀይል መቀሌ አመድካልሆነች ሰላምየለም☹️💪

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад +1

      እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 🤲😍

    • @ጓልማርያምኩሓ
      @ጓልማርያምኩሓ 3 года назад

      ደነዝ ከዚህ በላይ ማሰብ ሰለማትችይ ነው

    • @rukiyaomarerukiyaumee3401
      @rukiyaomarerukiyaumee3401 3 года назад

      @@ጓልማርያምኩሓ gum over junta 🤑

  • @sndufikr2705
    @sndufikr2705 3 года назад +1

    ፍትህለወሎህዝብ ድልለአማራ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 года назад

    አላህሰላሙንያውርድልን. አህያላህያ ቢረጋገጥ እሚጎዳውሳሩነው. ስለዚህ እምንጎዳውንፁሀኖችብቻነን

  • @ህይወቴሰመረ
    @ህይወቴሰመረ 3 года назад +4

    አገሬ ብስራትሽን በቅርብ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 😍🤲

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 года назад +1

      ኢንሻላህ🇪🇹🙏

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 года назад +16

    አየር ኃይል በተመረጡ በጁንታው ወታደራዊ ካምፖች ላይ የአየር ድብደባ ማድረጉ በጣም ጥሩ ነው ቢዘገይም ነገር ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ጁንታው በተሳቢ መኪና ተጭኖ በሰልፍ በአስፓልት ላይ ሲመጣ በግልፅ እየታየ በአየር ኃይል ለምን አይመታም ምን አይነት ጦርነት ነው መንግስት እያደረገ ያለው

    • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 года назад +1

      ለኔም ትያቄ የሆነብኝ የሄ ነው በነፃነት የሠው ገንዘብ አሟጠው እየተጓዙ ዝምምምምም ይሏቸዋል እህህህ በስቱ ልቃጠል አላህየ ፍርድህን

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 3 года назад +2

      @@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ ጁንታው 40 ተሳቢ መኪና ሙሉ ወታደር ጭኖ በአስፓልት ላይ እሄደ እየታየ መንግስት ዝም ብሎ እያየ ከዛም አልፈው ከአምባሰል ተራራዎች ላይ እና በተለያዩ ተራራዎች ላይ ወጥተው ወታደራዊ ገዥ መሬቶችን ጁንታው ሲይዝ አየር ሃይሉ እና መከላከያው የማንን ጎፈሬ እያበጠሩ ነው ገራሚእኮ ነው

    • @tsigemintesnotgebiregizabh7777
      @tsigemintesnotgebiregizabh7777 3 года назад

      ይህ መልስ ያጣ የሁሉም ጥያቄ ነው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 года назад +1

    ድል አገራችን ኢትዮ ይሁን🇪🇹

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 3 года назад +1

    ሰላም ለአገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 года назад +9

    የኛ የኢቶዮጲያዊይ መጨረሻ ያሳስበኛል ችግራችነን ተባብረን እደመጋፈጥ ሁሉ በመግስት ላይ ጣትመቀሰርነው ስራችን ካልተባበርነ አንድ አብይ ብቻውን ምንም ማድረግ አይችልም ሌላም መግስት ቢቀየር ሰው እጂ መላአክ አይመራነም እንተባበር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад

    የኢትዮጵያና የህዝቦቻ ሰላም ናፈቀኝ

  • @ayyshaysha2135
    @ayyshaysha2135 3 года назад

    ፍትህለወሎህዝብፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 года назад +1

    እንስክንድረን አትንኩት

  • @suhayh7541
    @suhayh7541 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን እትዮጵያን ካተጋጠባት አደጋ አውጣል ሰላምዋን ስጥልን በቃቹህ በልልን ተዛቢ የለለው ሁኖል ሀገር ሁኖል

  • @ManMan-pu8di
    @ManMan-pu8di 3 года назад

    ሰላምልህግራችን

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +32

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @ወሎምድርገነት
    @ወሎምድርገነት 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይድርሰልን😭😭😭

  • @fatumaseid6332
    @fatumaseid6332 3 года назад

    ፍትህ ለወሎህዝብ

  • @yghghhh9595
    @yghghhh9595 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @alemlemna557
    @alemlemna557 3 года назад

    አቤተ የብልፅግና ወሽት ወታደሩ ተመለሱ እተባለ ፋኖ የምንሻው ጠብቀኝ ጠመንጃ እየተጠቀመ ነው

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 года назад

    ጦርነትይብቃወይኔ ሠላምየናፈቀው

  • @CP-yd3lf
    @CP-yd3lf 3 года назад +2

    Justice for Eskinder!!!

  • @muhabayimer3785
    @muhabayimer3785 3 года назад

    አላህሰላሙንያውርድልን

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад

    አላህየ ሀገራችንንን ሰላምአርግልን ሰላምይውርድ

  • @solomonaddis1590
    @solomonaddis1590 3 года назад +3

    Ethiopian lezlalme tnure 💚💛❤

  • @nesriyajemal3030
    @nesriyajemal3030 3 года назад +8

    እደው ጎሽ አይባል ንፅሇን ናቸው የሚያልቁት. ሰላሙን ያውርድልን ብቻ

  • @ዜድፍቅርይቱብ
    @ዜድፍቅርይቱብ 3 года назад

    ሰላም ለኢቶቤያ ለናት አገር ወላሂ ተጨንቂልሙትነው ያርብ ክይር አውርድ በራህመትህ እፍፍፍ ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😢😢😢😢😢

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 3 года назад +1

    ድንበር አከባብ የአማራ በህረሰብ
    Bayinoru noro yineni ጁንታው አድስ አበባ ይገቡ ነበሩ።ድል ለአገራችን

  • @mulledw3886
    @mulledw3886 3 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ዉርዳት ጁንታ

  • @saramohamed6685
    @saramohamed6685 3 года назад +8

    እየሆነ ያለው ሁሉ ሆን ተብሎ የታሰበበት ስለሆነ ስለወሎ እድታነላባቸው እኳን አይፈልጉም የወሎ ንፁሀን እድሰቃዩ ምክንያት የሆነ ሁሉ አሏህ መአቱን ያውርድባቸው ድል ለኢትዮጵያየ 💚💛❤️👍👍👍

    • @ሩቅያዩሱፍ
      @ሩቅያዩሱፍ 3 года назад

      ህውሀት እና በወሎ ህዝብ መሀል ተሰግስገው ያሉት ሆዳሞች ናቸው ይሄን ሁሉ ስቃይ የሚያደርሱት
      ሌላው ደግሞ የወሎ ወጣት ለመደራጀት አለመፈለጉ

  • @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ

    ጫቀት ልደፋኝነው መቺነው አገሬ ምታረፍው እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 года назад +3

    እምዬ ኢትዮጰያ ሠላምሽ ናፈቀኝ የንፁሀን ሞት መስማት ሠለቸን መች ነው የሚበቃው ይህ ሁሉ ስቃይ ማራናታ ናልን ጌታ

  • @saadahseraj6572
    @saadahseraj6572 3 года назад +3

    ድል ለጭቁኑ ህዝብ☝☝

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 года назад

    ድል ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እሮዚYouTube
    @እሮዚYouTube 3 года назад

    አረቢ ኸይር አሰማን

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 года назад

    ፈጣሪ የአገራችንን ሠላም ይመልስልን በየ ሀይማኖታችን እፀልይጎበዝ መፍትሄው ይህ ብቻ ነው

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +18

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚታረድት በወለጋ በወሎ በአራቱም አቅጣጫ እየታረዱ ለሚገኙት አማራዎች ፍትህ ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 3 года назад

    ፈጣሪ ምህረቱን ላክልን ኧረ በቃ በለን የሀገራችን ሰላም መልስልን

  • @geradgerad583
    @geradgerad583 3 года назад +1

    ሠላም ለእናት ሀገራችንን

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 3 года назад

    አየር ሀይል በደብ ኢላማው አሪፍ ነው ይጨመር አሪፍ ነው

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💔💔💔😥😥😥😥💔💔💔

  • @አላህወኪል-መ7ጀ
    @አላህወኪል-መ7ጀ 3 года назад +25

    አንደኛ ፍትህህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለስረኞች ወገኖቸ ደምሩኝኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 3 года назад

    ልቤ ተሠባበር

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 года назад +1

    ፍትለስክድር

  • @ذهبولميعود-ق6ر
    @ذهبولميعود-ق6ر 3 года назад +5

    የመቀሌውን አላህ ውነት ያድርገው ምንምኮ የወሎን እንባ የመቀሌ መደብደብ ባያብሰውም አብረን እንናልቅሰ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ሰላም ይመጣል

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад +1

      በዝን አጋጣሚ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ

    • @ذهبولميعود-ق6ر
      @ذهبولميعود-ق6ر 3 года назад

      @@emukiya7490 እሸ

  • @yeshiyoutube8652
    @yeshiyoutube8652 3 года назад +1

    እግዚአብሔራ አምላክ ሰላሙን ያምጣልን😭😭😭😭😭

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 3 года назад +9

    ኧረ ፍትህ ለሀይቆች ፍትህ ለወረባቦች እባካችሁ ሚስኪን ቤተሰቦቻችን ተሰቃዩ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 года назад +1

    ሠላምለአገራችን

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 3 года назад

    Selam selam🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij8086 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ካንተ 🤲

  • @zaynabzaynab3712
    @zaynabzaynab3712 3 года назад

    ፍትሕለሚስኪንወገኔ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 года назад +10

    *ፍትህ ለንፁሀኑ ለወሎ ህዝብ ምንም ለማያዉቁ ለምስኪን እናት አባቶቻችን😭😭*

  • @smtube3485
    @smtube3485 3 года назад +1

    አቤል. ስለመረጃህ. እናመሰግናለን. እውነቱ. እዚህ. ነው. መከላከያ. ውስጥ. መረጃ. እያቀበሉ. ያሉ. የሰራዊት. አባል. አሉ. መንግስት. ምን. እየሰራ. ነው. ጋይንትን. እየው. ገበሬው. ተዋግቶ. ሃገሩን. አስከብሩዋል. መንግስት. ይህንን. እያየ. በወሎ. ይህን. ያህል. መስዋዕት. መክፈል. ያስፈለገው. በውስጥ. የተሰገሰጉ. ሰዎች. አሉ. መንግስት. ይህን. ካላጠፍ. ለመንግስት. እዳው. አይቀርም. ጦርነቱም. መቼም. አያልቅም. ህዝብ. እያለቀ. ነው. መፍትሄው. በመንግስት. እጅ. ነው. ዩ ኤን. ምናምን. ጠራርጎ. ማስወጣት. ነው. ጠላታችን. እነሱ. እና. ባንዳዎች. ናቸው

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 года назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን😥 በዚህም አለ በዛ እየሞተ ያለው ንፁህ ማህበረሰብ ነው😥።ወበር ላይ እሚሽከረከረው እማ ምን ሆኖ☹️🤔በሰው ደም የምትራጭ ዋ ለነፍሳችሁ። ለኢትዮጵያ ሰላም ለሚዋደቁ ክብር እና ምስጋና ይድረስልን።

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +11

    እስላማዊ ጥያቄ መልስ እዳያመልጣቹ
    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
    የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ
    እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን
    ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር

    • @fatmafff5103
      @fatmafff5103 3 года назад

      ኢሻአላህ የኔውድ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +1

      ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @lubabasaeed2205
    @lubabasaeed2205 3 года назад +1

    እስኪ የወሎ ሰላም የናፈቃችሁ ዱአ ፆለት

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 года назад

    ሠላም ለናተ የአቤሎ ቤተረብ

  • @ethuopialove5174
    @ethuopialove5174 3 года назад

    ወይ ሀገሬ ግን ለምን መከራሽ በዛ ያረብ አተ አድ በለን💔🇪🇹😢

  • @The1cryptoKing
    @The1cryptoKing 3 года назад +2

    ሰላማችው ብዝትዝት ይበልላችሁ ቤተሰብ+

  • @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ

    ፍትህህህህ ለወሎ ህዝብ አቤሎ ቤተሰቦችስቸውን በስደት ላይ ሊያሳጣን ነው

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      የኔ ቆንጆ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 😍🤲

  • @negashgebrehiwot1199
    @negashgebrehiwot1199 3 года назад

    እነኝህ ተንኮለኞች ምን ይሻላል መንጠቀቅ ነው

  • @saeedsaeed8680
    @saeedsaeed8680 3 года назад +5

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ እንድሁምበሳዉድ ላሉ ወገኖቻችን

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      ውድ እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 😍🤲

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 3 года назад +1

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ በርሐብ ያሳዝናን ያሳፍራንም እዴት ይሔሑሉ ተጨፍፍጭፎ እዴት ጸጥ ይላል በጣም ያሳዝናን

  • @aidaeman6603
    @aidaeman6603 3 года назад

    እረለአማራህዝብ ለወሎ ይድረስላቸውኡኡኡ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 3 года назад

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭

  • @ማህደርቲዩብ-በ7ኀ
    @ማህደርቲዩብ-በ7ኀ 3 года назад +4

    ይሄ ጁንታ ይገባዋል አቤሎ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ ሳኡድም ስርቆት ጀመረችደ

  • @sarasaraa13
    @sarasaraa13 3 года назад

    ፍተህ ለድመቶች ፈትህ ለአቦሸማኔ እጅ ለሰውልጅ ፍትህ የለም አብይ እደሆነ አማራውን እያጸዳ ነው ያለው

  • @emebetmamo8035
    @emebetmamo8035 3 года назад +1

    አገር ፈረሰ ሲባል እሰይ እምትሉ ቅዱስ ሚካኤል ይቅር ይበላችሁ።

  • @sebleafrem9108
    @sebleafrem9108 3 года назад +7

    አሰይ አሰይ ጥርግርግ ብለው ይለቁ በርቱ በርቱ ጥላት ምንግዜም ጥላት ነው ፣ማን አልቅሶ ማን ይቀራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 🤲😍

  • @hawahawaa6409
    @hawahawaa6409 3 года назад

    ያረብ የሰውደምሱምይሁናቸው

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 3 года назад +7

    ጦርነቱ ተጠናቆ ማየት ነዉ አሁንስ የፈለኩት መች ይሆን የሚያልቀዉ የንጹሀን ዜጋ ህይወት በየሜዳዉ ወድቆ እንደማዬት ዘግናኝ ነገር የለም😭😭

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 года назад

      አይዞሽ ሁሉም ሰላም ይሆናል እህቴ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ 😍🤲