ልጆች ምን ይላሉ? ወላጆች ስለልጆቻቸው ተፋጠዋል //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 554

  • @እኛለኛእኛስለኛ
    @እኛለኛእኛስለኛ 3 года назад +113

    እረ ቪክቶርም ቢሆንኮ ደስ የማል ልጂ ነው በዛ ላይ ይቅርታ አለ የኔ ጣፋጭ ደግሞ ሲያምር

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 3 года назад +141

    የወንዱ ልጅ ነፃነት ይገርማል ወድጀዋለው በተለይ ጓዶች እንቅመስ ያለው ነገር

  • @merammohammed1301
    @merammohammed1301 3 года назад +27

    ውይ ሲትራዬ ደስ ስትል ጠዋነቷ ሀሉም ጨዋ ናቼው ወንዱ ነጻነቱ ደስ ይላል

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад +45

    ልጆች እኮ ንፁ ልብ ናቸው ወንዱ ልጅ ግን ቀውጢ ነው ማሻ አሏህ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 3 года назад +151

    ሽልማቱን ብዙ አድርጋችሁ ለአንድ ግለሰብ ብቻ ከምትሸልሙ ቀለል ያለ ሁኖ በደረጃ ሁሉንም ለመሸለም ሞክሩ ጥሩ አይደለም

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 3 года назад +64

    ክክክክክክ ወላሂ ወንዱ ልጅ ምርጥ ትወና ይችላል 😂😂😂አላህ ያሳድጋቹ ❤❤❤

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 3 года назад +59

    ቪክቶርዬየኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልጅ በቃ የልጅ ባህሪ ነው

  • @tube6676
    @tube6676 3 года назад +80

    አረ ናፍቆት ቶሎ ነይ እየቀለጠ ነው 😂😂 የኔ ማሮች እድግ በሉ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ጨዋታውን ያደመቀው ቪክቶር ነው የኔ ጌታ ፈታ ያለ ልጅ በቃ እንዲህ ነው ልጅነት😍😍😍😍. ሽልማቱ ግን ይደብራል ልጆች ናቸው በደረጃ መሼለም አለባቸው። እጅ ለአንድ ብቻ መሰጠት የለበትም።

    • @vikasyadav2423
      @vikasyadav2423 3 года назад

      የሄ ግድ ነው አስተዳደግን ይወስናል

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 года назад +40

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን ልጅ ስለሆኑ ሁሉም ቢሸለሙ መልካም ነው ቅር ይላቸዋል

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 года назад +47

    ወይኔ ወንዱ ልጅ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +50

    አይ ebs እፃናት ልጆችን ተሸነፋችሁ ይባላል ምን አለ የሆነ መጫወቻ ብትሰጡአቸው 1,2,3, የወጣ ብላችሁ በጣም ትገርማላችሁ ልጆችን ይጎዳል ሀገር ቤት ለልጅ አትጠነቀቁም ይገርማል ።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 года назад +47

    ለልጆች የሚሆን ሳይጨነቁ የሚያዝነናና ነገር አቅርቡ ። ልጆችዬ ታምራላችሁ እድግ በሉ 😘

    • @fevenrussom5426
      @fevenrussom5426 3 года назад

      አረ እባከቹ አታጨናንቋቸው

    • @abbebeberhe5193
      @abbebeberhe5193 3 года назад +2

      ዋሹ እየተባሉ ምን አስተማሪነት እንዳለው አልገባኝም

  • @sikosilo580
    @sikosilo580 3 года назад +43

    ቢክቶር በጣም አሳቀኝ የኔ ጌታ እደግ ሁላችሁም ስታምሩ

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 3 года назад +29

    እኔ ግን አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ ሽልማቱን ከቻላችሁ ቀለል ያለች መጫወቻም ቢሆን ለሁሉም ብትሸልሙ ካልሆነ ሽልማቱ ቢቀር ልጆች ስለሆኑ ይከፍቸዋል

  • @lodingshowe2083
    @lodingshowe2083 3 года назад +17

    የወንዱ ልጅ እብደት ከንቃትና ከስረአት ጋር እድግ በልልኝ ኦፍፍፍፍ ለአንድ ቀን አብሪህ ብውል🥰🥰🥰

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 года назад +63

    ወዱ ልጅ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂♥♥♥♥

  • @marti6263
    @marti6263 3 года назад +23

    ዋው የዛሬው ፕሮግራም ለየት ይላል አዝናኝ ነው ይቀጥሉበት

  • @selamawitjemal8501
    @selamawitjemal8501 3 года назад +5

    ሴቶቹ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ /ስነ ስርአታቸው/

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 года назад +27

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቅጥል ምትሉ 👍

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 3 года назад +17

    የልጆቹ ፕሮግራም የሚያዝናና ሆኖ ሳለ ነገር ግን አንድ ልጅ ሸልማችሁ ሌሎቹም ልጆች አለመሸለማችሁ እጅግ እጅግ ያሳዛናል፡፡ 😭ልጆችን እኩል እናክብር ስሜታቸውንም እንጠብቅ፡፡ እንዲህ አይነት ስህተት ከEBS አይጠበቅም፡፡

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 3 года назад +59

    The boy is so funny. Well done parents nice Job. He’s free

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 года назад +2

      ፡በመጀመሪያ፡አላህ፡ያሳድጋቸው፡ግን፡ሽልማት፡ሁሉም፡መሰጠትአለባቸው፡ምክናየቱም፡ልጆችስለሆኑ፡እዳይከፉ፡

    • @goldengirl7934
      @goldengirl7934 3 года назад +2

      @@mdvip3327 I agreed.

    • @peace_5483
      @peace_5483 3 года назад +1

      I liked his confidence and honesty too, i wish they all had a gift after all they didn’t know it was a competition 💛

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 года назад +6

    ዎላሂ ወንዱ ልጂ በጣም ደሥ የሚል የሚያሥቅ ግልፅ በቃ በጣም የሚዎደድ ልጅነውጰግን ሽልማቱን ትንሽ ትንሽ አድርጋችሁ ሁሉንም ሸልሟቸው

  • @mekdestsegaye2612
    @mekdestsegaye2612 3 года назад +3

    ይህ አቀራረብ ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል

  • @helenzewdu1750
    @helenzewdu1750 3 года назад +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በተለይ ልጆች ቤተሰቦቻቸውን ነው የሚመስሉት ነፃ አርገን ካሳደግናቸው ስሜታቸውን መግለፅ ይችላሉ ግን ኢቢስ ሽልማቱን ለሁሉም እንደ ደረጃቸው ብታረጉ ጥሩ ነው ከልጅ ልጅ ቢለዩ ይባላል እስከ ተረቱ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 3 года назад +39

    ትንሽ ቅር የሚለው ልጆችን ውሽት ማስተማር ጥሩ እይደለም ልጆች ሁሌ እውነት ነው የሚናገሩት

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 3 года назад

      👍👍👍👍💯💯💯👌👌👌

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 года назад +19

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለእናትች

  • @MM-bp4tl
    @MM-bp4tl 3 года назад +16

    ግሩም ፕሮግራም ፤ ሁሉምን ልጆች አለመሸለማችሁ ልባችንን ሰብሮታል፡፡ እንደገና ሸልሙልን፡፡

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 года назад +3

      በጣም ትክክል ልጆችን አይምሮ አለመጠበቅ ይገርማል ።

    • @tigistgezu4351
      @tigistgezu4351 3 года назад

      betekekel.

  • @kibi9721
    @kibi9721 3 года назад +92

    ሽልማቱ አነሰ ያለ አድርጎ ለተሸናፊዎችም መስጠት ነበረበት

    • @simegntsegaye6381
      @simegntsegaye6381 3 года назад +1

      ትክክል ህፃናት ስለሆኑ ለሁሉም ይገባል

    • @firehiwotb
      @firehiwotb 3 года назад +2

      እኔ ግን ሌላ ግዜ ማሸነፍ ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ይረዳል።

    • @rehima4916
      @rehima4916 3 года назад +1

      ጠብቄም ነበር

  • @emulove2096
    @emulove2096 3 года назад +15

    እንተዋወቃለን ወይ አርጉት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @emnetwassie6537
    @emnetwassie6537 3 года назад +22

    Victor is a typical ‘abesha wend Lij’ 😂 so lovely!

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 года назад +21

    የኔ ማር ግልፅነቱ እኔ ነኝ የላስኩት እነሱ አላሱም አለ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +17

    የኔ ማሮች ሁሉም ያምራሉ ደስ ይላሉ ወንዱ ልጅ ልጄን ነው የሚመስለው ከነ ምኑ በሳቅ ነው የገደለኝ😂😂😂😂

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 года назад +4

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል 😁❤️

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    ቪክቶርያ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ስልኩ ላይ እራሱን ለማዳን ያደረገው ሙከራ ይገርማል??? ሴቶቹ ልጆች በጣም ትእዛዝ ያከብራሉ ሁሉም ልጆች ብልጦች ናቸው:: እግዚአብሔር ያሳድጋቸው🙏🏾💕💕🌺

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 3 года назад +2

    ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 года назад +6

    Ebs በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁ አምላክ ያቆያችሁ

    • @firehiwotb
      @firehiwotb 3 года назад

      በዚህ ፕሮግራም ebs መታረም ነው ያለበት ልጆችን ዋሹ ማለት አግባብ አይደለም።

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 года назад +8

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ወንዱ ልጅ ሲያስቅ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 года назад

    ማር ነው ወዱ በጣም ያስቃል እድግበል መሽአላ ተባረክአላ

  • @ዝናሽየሀገሯንሰላምናፋቂ

    የምር ደስ የሚል ነው እና ደሞ ወዱ ልጅ በጣም ፈታ ያለ ነው ሲያስቅ

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +11

    ክክክ ወንዱ ልጅ ያስቃል እኔ ላስኩኝ እነሱ አላሱም እንጀራ ስለምበላ ነው ምከብደው ወይ ጉድ😂😂😂

  • @ga3775
    @ga3775 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ዘና አደረጉን እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @elsakassie6696
    @elsakassie6696 3 года назад +2

    ወንድ ልጅ ነፃነት ደስ ሲል እንዴት ነው በነፃነት ያሳደጉት ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 года назад

    በጣም ደሰ የሚል ነው ናፍቆት ጥሩ ሥራ ነው ያቀረብሸው እናመሰግናለን ልጆች እድግ በሉልን

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 3 года назад +8

    የኔ ማር ወንዱ ልጁ በሳቅ😁 ሁላቹንም አላህ ያሳድጋቹ

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 3 года назад +5

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

    • @abbebeberhe5193
      @abbebeberhe5193 3 года назад

      ዋሹ እየተባሉ ነው ምርጥ የሆነው

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 3 года назад +4

    ወንዱ ልጅ በአላህ ሲያምር😍😍 እድግ በል

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 3 года назад +1

    I like all of them very honest kids

  • @dinadina1605
    @dinadina1605 2 года назад

    እንደ ሲትራ አይነት ጨዋ ልጅ ይስጠኝ የኔ የዋህ🥰 ወንዱ ግን ረብሻው ይጨንቃል

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 3 года назад +10

    ስንት አይነት የልጂ ባአሪ አለ
    ሲያምሩ ግን😍😍
    ለልጂ ዉሸት አታስተምሩ ።

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад

    ድንቅ የሆኑ ልጆች ደስ ሲሉ

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 3 года назад +8

    ወንዱ ልጅ በነፃነቱ ያስደስታል
    ደግሞ ሃቀኛ ነው እኔ ልሻለሁ አለ
    ሁላችሁም ማሮች

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 3 года назад +1

    ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen3852 3 года назад +1

    ማሻአላህ ኢቢኤስ አላህ ካለ ከ2 ወር ቡሀላ ሀገር እየገባ ልጄ ማሳተፍ እፈልጋለሁ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 года назад

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ

  • @yonasabebe2746
    @yonasabebe2746 3 года назад +1

    ናፍቆትየ እኳንማርያም ማረችሺ በመጀመሪያ ቦርጭሺ በምንጠፋልሺ ከይቅርታጋ

  • @meklit1543
    @meklit1543 3 года назад +1

    በጣም ደሰ የሚሉ ልጆች ነቸዉ ዉይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 3 года назад +1

    ማርያማዊት ግን አንደ ትልቅ ሰው ናት ተባረኪ ❤❤

  • @zinata8207
    @zinata8207 3 года назад +1

    ወንዱ ልጅ ግልፅነቱ ደስ ሲል 👍

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 года назад +1

    ወንዱ ልጅ ማር ነው የኔ ጌታ ግልፅነት እንዲ ነው የልጅነት ወጉ ነው

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 года назад

    Uuuuffff le Victor sile degagime new yayehu yene tafache❤️❤️❤️ betsebochu tadilew digami akrbulen!

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 года назад +8

    ደሰ ስሉ ❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +3

    በመጨረሻ ማርያማዊ ፈራች አሳዘነችኝ ወይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላል:: በተለይ ወንዱ(ቪክቶርያ) ይገርማል ያስቃል😃👍

  • @freweyniabraha5938
    @freweyniabraha5938 3 года назад +2

    ሥራው ጥሩ ነው ፣ ወድጄዋለሁ ግን አንዳንድ መጫወቻዎችን መስጠት አለብዎት። ለእነዚያ 2 ልጆች መጥፎ ስሜት ይሰማቸዋል። ምናልባት ትንሽ ልጅ መጫወቻ። የተሻለ ስሜት እንዲሰማዎት.

  • @hibistgulilat8183
    @hibistgulilat8183 3 года назад

    መጀመሪያ ጨዋታው ቆንጆ ነው ልጆቹም ሁሉም ቆንጆዎች ናቸው
    ሽልማቱን ግን አልወደድኩትም ምክንያቱም ልጆች ናቸው መሸነፍ ሚባል ነገር ደስ አይላቸውም
    እንደኔ አስተያየት አሸናፊው ተገልፆ ግን ያው እዚህ ድረስ ስለመጣችሁ በሚለው አነስተኛ ሽልማት ለሁሉም ቢዘጋጅ ባይ ነኝ

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 3 года назад +2

    አረ ወንዱ በጣም ተመችቶኛል መሸለም ነበረበት

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 3 года назад +2

    እንቅመስ ጓዶች 😂😂😂😂😂 ቪክቶር የኔ ቆንጆ ፈታ አድርጎናል 😍😍😍😍😍

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 года назад +2

      ድንቄም ይቅርታ አላለም 😂😂

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 года назад +2

    Wendu lij zigjitun admkotal❤️❤️lij ende lij netsanet norot siyadig des yilalal, le betesebochu🙏🙏 tinsh kir yemilew leteshenefutim tinsh sitita bisetachew lijoche silehonu moralachew yinekal.

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад

    ናፍቆትዬ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾

  • @helinaaebeb9607
    @helinaaebeb9607 3 года назад

    በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 года назад +8

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቅጥል

    • @abbebeberhe5193
      @abbebeberhe5193 3 года назад

      ዋሹ እየተባሉ ነው ምርጥ የሆነው?

  • @tibletfanta2716
    @tibletfanta2716 3 года назад +15

    ጨዋታው በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ እኛ በስልክ መዋሸትን የህይወታችን አንድ ክፍል ማድረጋችን ሳያንስ እነሱንም በስልክ መዋሸት ኖርማል እንደሆነ ማለማመድ ተገቢ አይደለም👍50%👎

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 3 года назад +9

    ኮርጃቹ ቢሆንም ደስ ሚል program ነው

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 года назад

    ወንዱልጅ ፍታ ያለነው

  • @frezerify
    @frezerify 3 года назад +2

    It was so funny. I was laughing the whole time. Beautiful kids. Keep doing it. Nice program

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 3 года назад +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 3 года назад +9

    አዝናኝ ነበር አሪፍ ፕሮግራም ነው በተለይ ወላጆች የልጅ አስተዳደግ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ሚጋብዝ ነው

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 3 года назад +4

    ደሥ የሚል ፕሮግራም በዚሁ ቀጥሉ

  • @firehiwotb
    @firehiwotb 3 года назад +20

    ግን ግን ውሸት እያስተማርናቸው እኮ ነው! ልጆች የሚያዩትን የሚሰሙትን ሁሉ ትክክል ነው ብለው ነው እሚወስዱት።

  • @nahomnegatu3268
    @nahomnegatu3268 3 года назад +13

    It’s a great shame to EBS to exclude the two kids from the prize. 😭😭😭

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 года назад +2

    ከፈረንጆች የተወሰደ ፕሮግራም ቢሆንም መሰራቱ ጥሩ ነው በሀገራችን ግን ጥሩ ሀሳብ ፍጠሩ በሂደት ይስተካከላል ባይ ነኝ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Год назад

    ወይኔ ወዱ ልጅ በፈጣሪ አድክም ኮሜዲ ነው የኔ ቆጆ

  • @keetamaketama388
    @keetamaketama388 3 года назад

    እግዚ አብሄር ያሳድጋቹ ማሮችየ ስወዳችሁ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад

    ናፍቆቴ ሰላም በጣም ነው የሳቅቱ ልጆች ደስ ሲሉ እድግ በሉሉኝ

  • @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ
    @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ 3 года назад +1

    ወላሂ እናገራለሁ ያለችው ልጂ ማሻአላህ ከጎኖም ያለችው ገበዝ ቀልቃላው ወንድ ልጂም ጎበዝ ነው ክክክክ

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад

    ክክክክክክ የኔ ማሮች ደስ ሲሉህፃኖች ያሣድጋችሁ ናፍቆትዬ ስወድሽ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 3 года назад +2

    ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም👏😍

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወንዱ ልጅ ፍቅር ነገር ነው እንዴት ደስ እንደሚል

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 года назад +1

    ነፃነቱደሥ ሢል ድጋሜይቅርብልን ወሬው ደሥይላል😍😍😍

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 3 года назад

    ቭክቶር በጣም ፈጣን ነው ግን ሁሉም አስተዋይ ናቸው ጥሩ ቤተሰብ ኢንዳሳደጋቸው ይታወቃሉ ስያምሩ

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 3 года назад +1

    ባባዬ ነፃነቱ ተመቸኝ ሴቶቹ ደሞ ትዛዝ 👍👍😍😍😍😍

  • @fathimauaruar8680
    @fathimauaruar8680 3 года назад

    እየቀለጠ ነውአለ ቶሎነይ ናፍቆት ዋው አስቅውኛል

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 3 года назад

    ምርጦች ፈጣሪ ያሳድጋቹ ዘና አረጋቹን

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад +5

    ጥሩ ዜጋ መፍጠር አላማቺን ነው 😘

  • @hanankadir1573
    @hanankadir1573 2 года назад

    MashaAllah MashaAllah mar Love ❤️

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 3 года назад +14

    ህፃናት እንዲዋሹ የሚያደርግ scene ነው'ኮ።
    እንዴት እንደዚህ ያለ ነገር broadcast ይደረጋል?

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 года назад +1

    እኔ ይሄን ፕሮግራም አስሬ ይሆናል ያየሁት በተለይ ልጅ እንደቪክቶር ነፃ የሆነ ነው መሆን ያለበት በጣም የወደድኩት ልጅ ነው ነፃነቱ በጣም ይማርካል ግን እሱም ባለመሸለሙ ቅር ብሎኛል ቪክቶርዬ ያሳድግህ 😍

  • @ga3775
    @ga3775 3 года назад

    ልጆች ስለሆኑ ትንሽ ትንሽ ስጦታ ለሁሉም ቢዘጋጅ መልካም ነበር

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 года назад

    Wow mashe alhe setra mashe alhe 💝👍

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 3 года назад +1

    እድግ በሉ የኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰ተከታያቹህ ነኝ ከሳውዲ