Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን አደረሳችሁ ❤ታሪክኩን ለማያቀው ትውልድ ይህ ታሪክ ዱብዳ ይሆንበታል ።የአባቶቻችን ነገስታት በረከታቸው ይደርብን!!!❤
Amen Amen Amen Egziabiher ybarkih
የተዛባ ታሪክ ነው
ሁሉ ታሪክ እኮ የኛ የኢትዮጵያን መሆን የለበትም።ኢትዮጵያ እኮ ከእስራአረል በስተ ደቡብ ወይም እስራኤል ለኢትዮጵያ በስተ ሰሜን ነው ያለችው።በምንም ተአምር ሊቃውንቱ በስተ ምስራቅ አቅጣጫ የወጣውን ኮከብ አይተው ቢከተሉ የሚደርሱት እስራኤል ሳይሆን ምናልባት ሱማሌ... ከፍ ካሉ (ሰሜን ምስራቅ) የመን ወይም ሳውዲ እንጂ በተአምር ኢየሩሳሌም አይደርሱም።ስለዚህ ሰባ ሰገሎቱ ከ ባቢሎን(ኢራቅ) ወይም ከፋርስ እና ሜዶን(ኢራን) ነው ሊሆን ሚችለው።አክባሪህ ነኝ ጋሽ ተፈሪ!
ጥሩ ነው ግን ስለ ሰባሰገል በሌላ አለም የተፃፈ ወይም ማንኛውም ማስረጃዎችን ማቅረብ ነው።ኮከቡ ሁሉም ያየዋል ግን ለምን ተከተሉት የኮከቡም ትርጉም እንዴት ገባቸው?ደሞ ሁሉም ታሪክ የኛ የማረግ አባዜ የለብንም እንደዛሬ ሳይሆን በደጉ ዘመን እውቀቶችና ሀሳቦችን ምንም ከማያንሳት ሀገራችን ነበር ምንቀስመው.....
@@dagsol9364 ሀገሬ በዘመኑ ገናና እንደነበረች ጠፍቶኝ አይደለም ግን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ መረጃና ማስረጃ የሌላቸውን ክፍሎች ቀንብቦ ለኢትዮጵያ ማድረግ ምን ይጠቅማል?ለመሆኑ የኦርቶዶክስ ሊቃውንት "ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነበረች""ማርያም ኢትዮጵያ እስከ 12 አመቷ ነበረች" "የመላዕክት ቋንቋ ግዕዝ ነው" ማይባል ምን አለ? ሁሉ የኛ ቢሆን ማን ይጠላል ግና እውነቱ ወዲያ ነው።
ኮከቡን በምሥራቅ ደስ ይላል
Hulom tarik ena tileq sera yezich Alem yena new yemil kufu himam yalachu ygud hager
አረ እናስተውል ኮከብ ቆጣሪዎች እኮ በፈጣሪ ዘንድ የተወገዙ ናቸው ምክንያቱም ሙሴ ከፃፋቸው አምስት መጽሐፍት ውስጥ አንዱ በሆነው ኦሪት ዘዳግም ላይ " አስማተኛ ሞራ ገላጭ ሙት አናጋሪ ጠንቋይ ኮከብ ቆጣሪ ከቶ በመካከላቹ አይገኙ " ይላል ዘዳግም 18-:-10,11
እንዲህ አይነት ነጭ ውሸት ና የፈጠራ የአማራ ጠብደል መሃይም ደብተራዎች የደረሱትን ባዶ meaningless እውነት አስመስሎ መተረክህ አሳፋሪ ነው። ብዙ ጥያቄዎች የሚያስነሳ ፍፁም ውሸት የሆነ አፈታሪክ በዚህ ዘመን ማቅረብህ እንዴት ያሳፍራል!
ይህ ስለክርስቶስ ነው እንጂ ለዘራዘራም አይደለም እንደው የበታችነትና የቅናት መንፈስ በእየሱስ ስም የተወገዘ ይሁን።
እንኳን አደረሳችሁ ❤ታሪክኩን ለማያቀው ትውልድ ይህ ታሪክ ዱብዳ ይሆንበታል ።የአባቶቻችን ነገስታት በረከታቸው ይደርብን!!!❤
Amen Amen Amen Egziabiher ybarkih
የተዛባ ታሪክ ነው
ሁሉ ታሪክ እኮ የኛ የኢትዮጵያን መሆን የለበትም።ኢትዮጵያ እኮ ከእስራአረል በስተ ደቡብ ወይም እስራኤል ለኢትዮጵያ በስተ ሰሜን ነው ያለችው።በምንም ተአምር ሊቃውንቱ በስተ ምስራቅ አቅጣጫ የወጣውን ኮከብ አይተው ቢከተሉ የሚደርሱት እስራኤል ሳይሆን ምናልባት ሱማሌ... ከፍ ካሉ (ሰሜን ምስራቅ) የመን ወይም ሳውዲ እንጂ በተአምር ኢየሩሳሌም አይደርሱም።ስለዚህ ሰባ ሰገሎቱ ከ ባቢሎን(ኢራቅ) ወይም ከፋርስ እና ሜዶን(ኢራን) ነው ሊሆን ሚችለው።አክባሪህ ነኝ ጋሽ ተፈሪ!
ጥሩ ነው ግን ስለ ሰባሰገል በሌላ አለም የተፃፈ ወይም ማንኛውም ማስረጃዎችን ማቅረብ ነው።ኮከቡ ሁሉም ያየዋል ግን ለምን ተከተሉት የኮከቡም ትርጉም እንዴት ገባቸው?ደሞ ሁሉም ታሪክ የኛ የማረግ አባዜ የለብንም እንደዛሬ ሳይሆን በደጉ ዘመን እውቀቶችና ሀሳቦችን ምንም ከማያንሳት ሀገራችን ነበር ምንቀስመው.....
@@dagsol9364 ሀገሬ በዘመኑ ገናና እንደነበረች ጠፍቶኝ አይደለም ግን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ መረጃና ማስረጃ የሌላቸውን ክፍሎች ቀንብቦ ለኢትዮጵያ ማድረግ ምን ይጠቅማል?ለመሆኑ የኦርቶዶክስ ሊቃውንት "ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነበረች"
"ማርያም ኢትዮጵያ እስከ 12 አመቷ ነበረች" "የመላዕክት ቋንቋ ግዕዝ ነው" ማይባል ምን አለ? ሁሉ የኛ ቢሆን ማን ይጠላል ግና እውነቱ ወዲያ ነው።