50% የባንክ ብድር የተመቻቸ ቫሞስ ሪል እስቴት | vamos real estate Big Discount |ዘመናዊ አፓርትመንት |Addis Ababa,Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • 50% የባንክ ብድር የተመቻቸ ቫሞስ ሪል እስቴት | vamos real estate Big Discount |ዘመናዊ አፓርትመንት |Addis Ababa,Ethiopia
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Комментарии • 18

  • @TheTellingU
    @TheTellingU Год назад +1

    Great video. Thank you for providing the breakdown of the price.

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Год назад +2

    ግን ኢትዮጵያ ምን ብታነጥፍለት ነው 21 million 7 million yalfejew bet የዚህን ያክል ዋጋ ተስፍ የሌላት አገር

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 10 месяцев назад +1

    cmc አላችሁ ወይ

  • @kibromgiday1984
    @kibromgiday1984 Год назад

    If a buyer decides to pay the 50% with loan from a bank, how much is the interest loan? How much would be the monthly payment to be made to the bank?

    • @46Bono
      @46Bono 7 месяцев назад

      It depends on which bank offer you low interest or what kind of agreement (realcredit or bankloan).

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 10 месяцев назад +1

    የት ሰፈር ነው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Thank you

  • @TM-ih6pk
    @TM-ih6pk Год назад

    እኛን አመለከትም😢ስንት አመት አረብ ሀገር ብንሰራ ነው ይህ መግዛት የምንችለው?

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 Год назад +1

      እኛማ አድማ አድርገን መንግስት በነፃ መሬት እንዲሰጠን መጮህ አለብን እንጂ ይሄ ከኛ እቅም በላይ ነው

    • @JamilaJamila-j9i
      @JamilaJamila-j9i 8 дней назад

      አረብ አገር ያለንው ተሥማምተን በቡድን ተደራጅተን መግሥት መጠየቅ አለብን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад +1

    ሁሉ ያለቀ ነው የማሸጠው ?

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Год назад +1

    የማዳም ቅመሞች ምን እናድርግ እስኪ እንመካከር😅😅😅😅

    • @remetsmedia1677
      @remetsmedia1677 Год назад +1

      እኔ ምለሽ እህት ኣሁን ባለ ሁለት መኝታ ሁሉም ተሰርቶ ያለቀ ስንት ብር ነው ኣልገባኝም?

    • @AzebTadele
      @AzebTadele Год назад

      @@remetsmedia1677 በትንሹ ሀያ አምስት ሺ ዶራል ይሆናል ብዬ አስባለሁ ግን አቅራቢዎቻችን ቢጠቅሱልን ባይነኝ

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 Год назад

      እኛ መንግስት ለኛ እንዲሰጠን ቤት እንጂ ገዝተን በኛ እቅም አይሆንም በtiktok አድማ እናድርግ የእውነት የአገሪቱ ዋጋከኛ አቅም ፈይመጥምም

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 Год назад

      ​@@remetsmedia1677ባትሰሚው ይሻላል

  • @kalyemaha1368
    @kalyemaha1368 5 месяцев назад

    botawe yet new

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 10 месяцев назад

    cmc አላችሁ ወይ