የደሞዝ ጭማሪው ይፋ ተደረገ ! | የብሔራዊ ባንክ መግለጫ | የሪል ስቴት ገዢዎች ቅሬታና ምላሽ | dollar exchange |salary |gebeya media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • የደሞዝ ጭማሪው ይፋ ተደረገ ! | የብሔራዊ ባንክ መግለጫ | የሪል ስቴት ገዢዎች ቅሬታና ምላሽ | dollar exchange |salary | gebeya media |business news
    የሀበሻ ቀሚስና የሽፎን ዋጋ ! | በልዩ ዲዛይን የተሰሩ ልብሶች
    • የሀበሻ ቀሚስና የሽፎን ዋጋ ! | ...
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Комментарии • 134

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Месяц назад +15

    የሀበሻ ቀሚስና የሽፎን ዋጋ ! | በልዩ ዲዛይን የተሰሩ ልብሶች
    ruclips.net/video/-INAsjaFwjQ/видео.htmlsi=dpL_b-li1zWQqngv

    • @ahmedmaru8328
      @ahmedmaru8328 Месяц назад +1

      What about lecturer salary ???

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 Месяц назад +44

    እባካችሁ በችግር ተቆራምደው ለሚኖሩት ፣በዝቅተኛ የጡረታ አበል ለሚሰቃዩት ጡረተኞችም ድምፅ በመሆን ድረሱላቸው፤ነፍሳቸውን ለማቆየት ጭማሪው የግድ ያስፈልጋቸዋል

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 Месяц назад +1

    የደሞዝ ጭማሪ መረጃ ሀሰተኛ መረጃ ነው ።

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Месяц назад +7

    ለጡረተኛ ምንያህል ተጨመረ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ጡረተኛ ነው የበለጠ እየተጎዳ ያለው

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Месяц назад

    Great news for those people with low salary to rise their salary the way they did I appreciate the government about that

  • @user-cr9gd8ix8p
    @user-cr9gd8ix8p Месяц назад +1

    ዶ አብይ የኔ ፀሐዬ ፕሬዘደንት ለጡረደኞችስ ይታወሱ ።

  • @user-wk5eb1ew5z
    @user-wk5eb1ew5z Месяц назад +5

    ሀገሪቱን ሲያገለግል እድሜዉ ያፈጀዉንም ጡረተኛ ሳይሞት አስቡት አደራ ።

  • @MohamadKaliil
    @MohamadKaliil Месяц назад +7

    ስለ ጡረተኞች ደሞዝ ጭምር የምታውቂ ካለ

  • @GIZAWThomas-o6e
    @GIZAWThomas-o6e Месяц назад +3

    I thanks this midea for clear information!

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Месяц назад +14

    ደመወዝ ከሚጨመር ኑሮ እዲረክስ በተደረገ ቢጨመር የሳምት አስቤዛ እካን እማይገዛ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku Месяц назад

      እውነት ነው የወረቀት ሸክም ምን ይጠቅመናል

  • @ethioandroidgamer2738
    @ethioandroidgamer2738 Месяц назад

    በመንግስት ይፋ ያልተደረገ መረጃ እየለቀቁ ሰራተኞችን መረበሽ ተገቢ አይደለም።

  • @tamefast1
    @tamefast1 Месяц назад +9

    ለመምህራንና ለመከላከያ ሰራዊት ከደመወዝ ጭማሪ ባሻገር የደመወዝ tax መቀነስ, እንዲሁም የመኖሪያ ቤት በኪራይ ወይም በእራሳቸው መስራት የሚችሉበት ሁኔታን ማመቻቸት ይገባል።

    • @mahltube7633
      @mahltube7633 Месяц назад

      lyloce ymnegesete sratnocesi ???????

  • @AlemuGuta-u5m
    @AlemuGuta-u5m Месяц назад

    Wow ❤❤❤❤

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Месяц назад +4

    ልክ ነው ተጨምሯል 👍🤲🙏

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 Месяц назад

    What about university teachers?????

  • @DAYERETHIO
    @DAYERETHIO Месяц назад +9

    የደሞዝ ጭማሪን በሚመለከት ግለሰብ የፃፈውን የቢሆን ግምት እንደ ትክክለኛ መረጃ ማቅረብ አሳፋሪ ነው ። ለዛውም ምንጭ ሳትጠቅሱ 😊😊😊😊😊😊

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Месяц назад

    የደመወዝ ጭማሪ የሚባል ነገር የለም የደመወዝ ማስተካከያ ነው ሊባል የሚገባው።

  • @dawitgebre3819
    @dawitgebre3819 Месяц назад

    አሁን ያለውን፡ የደሞዝ ፡ ታክስ ፡ ግብር ቀነንሱ ፡፡ ለፖለቲካቹ፡ ስትሉ ደሞዝ ፡ ጨመርን ብላቹ ፡ የነጋዴው ፡ ሰለባ አታርጉን፡፡

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Месяц назад +7

    ጌታ ሆይ እውነት ነው በለኝ

  • @TeshomeTeshe-ti2wf
    @TeshomeTeshe-ti2wf Месяц назад

    የጭማሪው ን ጉዳይ ከየት ነው ያገኛችሁት?

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 Месяц назад

    የደመወዝ ጭማሪ መረጃ ሀሰተኛ መረጃ ነው

  • @erdogangursum.
    @erdogangursum. Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @dawg929
    @dawg929 Месяц назад +12

    ለመምህር ምንም ያክል ቢከፈል ደስ ይለኛል

  • @user-lf4zn5ux3j
    @user-lf4zn5ux3j Месяц назад +17

    የጡሮቶኞችስ

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Месяц назад

    Letrotognochs? Ebaksh teykilgn

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Месяц назад +5

    በፊትደመወዝ4መቶ የሚከፈለዉሰው ለራሱምተርፎ ለቤተሰብ ያስተዳድራል ኑሮእርካሺስለነበረ

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub Месяц назад

      ደግ ጊዜ መተሳሰብ የነበረበት እሱንስ አታንሳው

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Месяц назад

    ይህን ግፈኛ አረመኔ መንግስት ከኢትዮጲያ ህዝብ ላይ አንሳልን ግፉ በደሉ ሞቱ ይብቃ::

  • @BahiruCommunication
    @BahiruCommunication Месяц назад +1

    የደመወዝ ጉዳይ ደረጃውን ጠብቆ በሰነድ ብወርድና የአፈፃፀም መመሪያ ሰደርስ ነው እውነት መሆኑ የሚታወቀው ።

  • @ethioandroidgamer2738
    @ethioandroidgamer2738 Месяц назад

    ከመንግስት ምንጭ የተገኘ ነዉ ወይ???

  • @mehammedhassen2113
    @mehammedhassen2113 Месяц назад

    Yekochegne memare new temhrt MS yezeh lefat becha

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад +1

      መማር ጥሩ ነው አይቆጭህ እኔ ደግሞ የቆጨኝ አለመማሬ ነው

  • @dawg929
    @dawg929 Месяц назад +3

    ማሞ ምህረቱ እንዲህ smart አይመስለኝም ነበር። Good job, bro👍

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd Месяц назад

    Abiy Ahmed must go before he makes Ethiopian birr worthless than toilet paper

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Месяц назад +2

    Chemariw turetegnan yemeleketalwey

  • @GgggTttt-m4w
    @GgggTttt-m4w Месяц назад +2

    አገሪቱ ችሎታ ያለው ሰው በስልጣን ላይ አላስቀመጠችም።

  • @Ihope-sr6oe
    @Ihope-sr6oe Месяц назад

    Sera le lelelew mn Addis nager ale

  • @zemelekotgebrezgi1041
    @zemelekotgebrezgi1041 Месяц назад +3

    በቆጣቢዎች ወለድ ተጨመረ ወይ?

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Месяц назад +2

    አሁንደሞ ደመወዝተጨመረ ስትሉ ገበሬዉደሞየሚሸጠዉ ላይዋጋይጨምራል ተዉ ኢትዮደሀእዲኑርበትእዳቅሙ

  • @ahmedadimy5134
    @ahmedadimy5134 Месяц назад +1

    Ethiopia's economy lacks a middle income or middle class. Economic turmoil shocked the billionaires' announcement that they paid 2 billion birr in taxes and came not out of nowhere but out of panic.

  • @ahmedadimy5134
    @ahmedadimy5134 Месяц назад +1

    Increasing salaries will not be a solution, even for state employees. There is a race between prices and income. We have to understand how the economy runs pre Eth calendar 1966.

  • @user-ky9jl9tn3n
    @user-ky9jl9tn3n Месяц назад +2

    በህብረት ሥራ ማህብራት ለሚሰሩ ሠራተኞች ምን ታሰባል

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 Месяц назад +1

    የሚታነብው ነገር ትንሽ አያሳፍርሽም? ውሸት እየዘገብሽ የትም አትደርሽም። ደሞዝ ዜና አንብበሽ ሞተሻል። ወሬ።

  • @hussiendika9636
    @hussiendika9636 Месяц назад

    It is good news for teachers to get a raise. It is not enough to leave on 10000 Birr but it is better than before. Dr. Abey is trying his best to excel Ethiopian
    We thanked him very much

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Месяц назад +1

    መረጃው የቅየ ነው

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Месяц назад +23

    ኧረ ተው ደሞዝ ሳይጨመር ጨመረ አትበሉ እንኑርበት 🥲

  • @henokmuhe
    @henokmuhe Месяц назад +2

    ሰዓታችሁን እየጠበቃችሁ ነው። ከዚህ በፊት የነበረውን አስተያየቴን ሰምታችሁ ከሆነ አመሰግናለሁ በጣም 🙏

  • @AynshetAsdeneke
    @AynshetAsdeneke Месяц назад

    ሌሎችስ?

  • @afgebelatigray
    @afgebelatigray Месяц назад +5

    ታማኝ መርጀዎች ቀጥሉብት ❤❤❤

  • @user-tt5lx8ob3u
    @user-tt5lx8ob3u Месяц назад

    ለጡረታኛ ምንም የለም?

  • @Mylifeperfect10
    @Mylifeperfect10 Месяц назад +1

    Tultula,turumba

  • @dawg929
    @dawg929 Месяц назад +2

    ዶላር ከየት አምጥተው ለመክፈል አስበው ነው በዶላር የተዋዋሉት?

  • @dertech
    @dertech Месяц назад

    አንዱ ወንበዴ ተነስቶ የቃዥዉን አምጥተህ የምታወሩት ትክክል አይደለም

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Месяц назад +3

    አሁን የደሞዝ ጭማሪ የሚበላ የአብይ ተባባሪ እና የሚቀበለው ደሞዝ ደም መሆኑን ይወቅ በቃ

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 Месяц назад +1

    በመንግሥት እውቅናና ክትትል የሚደረግባቸው የህብረት ስራ ዩኒዬኖችስ ጭማሬው ይመለከታቸዋል ወይ? በቀጥታ የመንግስት መስሪያ ቤት ስላልሆኑ ሰራተኞቹ የኑሮ ጫናው እንዴት ያደርጋቸዋል ? አጣርታችሁ ብዘግቡልን ጥሩ ነው።

  • @wossenberhanu9755
    @wossenberhanu9755 Месяц назад +1

    For Retires

  • @tadegesimegn9054
    @tadegesimegn9054 Месяц назад +1

    ደሞዝ ምናምን እያላችሁ የምትቅራሩት ታዲያ የታለ መረጃችሁ?

  • @zemedalem4315
    @zemedalem4315 Месяц назад +1

    መጀመሪያ መረጃዎችን ከጣሩ የመምህራን ደመዎዝ አገላለፅ ስህተት ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      እንዴት ነው ይንገሩን እባክዎን

  • @relaxandlovenature
    @relaxandlovenature Месяц назад +2

    what about university lecturers' salaries?

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 Месяц назад +2

    ሶስይ መቶ እጥፍ እደግመዋለሁ ሶስት መቶ እጥፍ
    የደሞዝ ጭማሪ ነበር ጨቅላው ያለው።
    ሶስት መቶ ፐርሰንይ ብለው ያሻሻሉለት ሚዲያዎች ናቸው። ጭቃው ግን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ሶስት መቶ እጥፍ የደሞዝ ጭማሪ ያደረገ መንግስት የለም፡ ነበር ያለው።
    ወረቀት ማተሙን ቀጥሎበታል። በዛው መጠን ብሩ ወደ ወረቀትነት ይቀየራል።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Месяц назад +1

    ሚሊዮን ጊዜ መደጋገማችሁት እኮ።አዲስ ነገር ጠፋ?

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 Месяц назад

    ገበያው ረጋጉ

  • @user-cr1rx1ze7d
    @user-cr1rx1ze7d Месяц назад

    በእግዝአቢሕረ መንገድ ስንመራ ቢቻል ዉጤታማ እንሆናለን

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Месяц назад +3

    የመምህራን ተለይቶ የተነገረው ለምን ይሆን?

    • @11naniyechristiantube
      @11naniyechristiantube Месяц назад

      Endante Aynetun Dedeb teyaqi Lemeqenes Sibal Nwa...😮 Mn Aynet Hilina bis bithon yihen tiyaqe yemitteyiqew??? Beg Angol!!!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ስንቱን የአገር ወጣት በተስጣቸው ሙሉ ስዓት ቆመው ጊዜያቸውን ሳያባክኑ እውቀታቸውን ሳይስስቱ ለሚያካፍሉ መምህራን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ደመወዝም ሲያንሳቸው ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ❤❤❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад +2

    Government needs to go after empty apartments, condominiums and houses. They need to rented and sale it. Why increase price for houses that is built years ado?

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      የጊዜው ኢኮኖሚ ነው የሚታየው የወቅቱ ዋጋ

  • @TsehayMengistu-l6q
    @TsehayMengistu-l6q Месяц назад +1

    😊😊

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Месяц назад +1

    በርቻሁ ዝግ ነው ለምን ያህል ጊዜ ስልክ አድራሻ ብጥይቅ አልተመ ለሰኝም ለምን

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Месяц назад +1

    Geda bank won the tender because the country led by oromuma pp.Shame on you!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Месяц назад +1

    What about health professionals and where is your source

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      የመንግስት ስራተኛ ደመወዝ ከተባለ የመንግስት የጤና ባለሙያ ስራተኞችንም የሚያካትት ይመስለኛል

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 Месяц назад +1

    Ye University memrhan mechem yatekallal

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад +15

    congra for teachers .
    ellllllll
    የወታደር ደመውዝ ተጨምሯል ወይ
    እስኪ ኣቅርብልን
    ወታደር ህይወቱን የሚሰጥ ነው
    ደመወዝ። ሊጨመርለት ይገባል

    • @DiboraTadese-h8p
      @DiboraTadese-h8p Месяц назад +1

      መጨመር የነበረበትም ለወታደሮች ነው

    • @demissiesergawi264
      @demissiesergawi264 Месяц назад

      yEthiopa wotader wogenun new ymichefechifew denberu ayaskebirem lemenden new demewose yemichemer

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ትክክል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      @@DiboraTadese-h8pትክክል

  • @SolonYseid
    @SolonYseid Месяц назад

    BIG BIG Iie

  • @user-yj6xm5kn6n
    @user-yj6xm5kn6n Месяц назад +1

    What about health?

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад +1

    አምላኬ ሆይ

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Месяц назад +2

    gala hager aferse::

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye Месяц назад +13

    መምህራን እንኳን ደስ አላችሁ። ይገባችኋል

    • @ArekebArku
      @ArekebArku Месяц назад

      ወሬ ምኑ ደስታው ሽንኩርት የማይገዛ ወረቀት ሸክሙ ነው ትርፍ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      አዎ ይገባቸዋል❤❤❤

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Месяц назад

    መሰረታዊ የሂሳብ ስሌቶችን መረዳት አቅሙ የማይፈቅድለት መሀይሙ አረመኔ 1500 ብር ደሞዝ ለሚከፈላቸው 300 እጥፍ ማለትም 450,000 ብር አደርግላቸዋለሁ ብሎ ነበር
    አደረገላቸውን?

  • @SamuKebede
    @SamuKebede Месяц назад

    ሌላ ሲቪል ሰርቫንቱስ ከዚህ ስኬል ይለያል

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 Месяц назад +1

    መምህር ብቻ ነው ኑሮ የተወደደበት?

  • @BirukYoutub
    @BirukYoutub Месяц назад

    Please change your topic. Talk another topic.

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 Месяц назад +1

    አቶ ተመስገን የከፈሉት 50% ከሆነ ምን ጭማሪ መክፈል አይጠበቅብዎትም ምክንያቱም እርሶ የከፈሉት ሃምሣ ፐርሰንት እነሱ ሲጠቀሙበት ስለቆዩ ተቻችላችኋል እርሶ ጋ ያለ የነሱ ብር ሲጨምር እነሱ ጋ ያለው የእርሶ ብር ባለበት ወይም የማይጨምርበት ምክንያት የለም ብርዎን የሚያስመልሱ ከሆነ በእለቱ ምንዛሪ እንጂ በድሮው ሂሳብ አይደለም ። ይሄ መብትዎ ነው ። እንኳን የእርስዎ 50% ክፍያ አስርና ሀያ ፐርሰንት የከፈሉም እነሱ ጋ ያለ ብርም በዛሬ ምንዛሪ ይታሰብላቸዋል።

  • @ro7601
    @ro7601 Месяц назад +3

    ነጭና ጥቁር ምንድነው ላንቺ? ጥቁር ገብያ ብሎ የለም ትይዮ ነው የጥቁር ነገር በnegative እንዲታይ የደረጉት ነጮች ናቸው::

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu Месяц назад

      ስለማታቅ ዜም በል 🤣

    • @peter-f7z
      @peter-f7z Месяц назад +1

      she is correct
      here definition
      white market (plural white markets) (economics) The legal, official, or intended market for goods and services, distinguished from the black market and grey market.

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад

      ጥቁር ገበያ በጨለማ ሚንቀሳቀስ ገበያ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @yemicheal862
      @yemicheal862 Месяц назад +1

      እኔ ግራጫም ይበሉት ዶላሩን ነው ምፈልገው😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      @@yemicheal862ደስ ይላል

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg Месяц назад

    Platinum real estae isn't doing anything.it's stuck.stop lying.

  • @TasewuMamo-se8mc
    @TasewuMamo-se8mc Месяц назад +1

    Zegew.kefelegshi

  • @meseretkassa936
    @meseretkassa936 Месяц назад +1

    turinefa hula

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye Месяц назад

    የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ገበያ ላይ ነው እንዴ ይፋ የሚደረገው???

  • @yosephlikey7229
    @yosephlikey7229 Месяц назад +3

    የዩኒቨርስቲ መምህራነሰስ?

    • @tamefast1
      @tamefast1 Месяц назад

      ህዳር ወር ተብቁ ብሎን ነበር.ጥያቄዉ እስከዛስ?

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth Месяц назад

    ታክስ ካልተስተካከለ መንግስት በቀኝ ሰጥቶ በግራ ይቀበላል። ምን ዋጋ አለዉ?

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh Месяц назад +1

    የኮንዶሚኒየም ቤት ግማሽ ከፍለን ግማሹን 50 በርሰንት በ5 አመት ቀሪውን ለመክፈል ተወውዬ ነበር እባካችሹ ጭማሪ ተደርጎ ከሆነ የምታዉቁ ንገሩኝ ስደት ስለሆንኩ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ምኑ ነው የተጨመረው? ስለደመወዝ ጭማሪ መስለኝ የተነገረው

  • @benyagirma3323
    @benyagirma3323 Месяц назад +1

    Ware

  • @gidethio5038
    @gidethio5038 Месяц назад +1

    😮😮😮

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Месяц назад +4

    ዶክተር አብይ አሊ ምርጥ ስራ ነው ሞስናን የማዳክም አቅም ይኖረዋል የደሞዝ ጪማሪው ህዝብም አገሩን ለማገልገ የተዘጋጀ ይሆናል ምክንያቱም አገር የሚለው ትርጉም የገባን ይሆናል ማለት ነው

  • @ahmedmaru8328
    @ahmedmaru8328 Месяц назад +1

    What abt lecturer ???

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews Месяц назад +1

    አቤት ቀደዳ

  • @ahmedadimy5134
    @ahmedadimy5134 Месяц назад +1

    The PM still does not know how to manage the economy and is in a state of panic.

  • @alulatafere6008
    @alulatafere6008 Месяц назад +1

    ወሬ

  • @Rimna-pk8pr
    @Rimna-pk8pr Месяц назад +1

    ጡረተኞችሽ?

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv Месяц назад +3

    ከባልሽ ተጣልተሽ ነው እንዴ ምታነቢው😮

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад +1

    አይ መንግሥትዬ