ዘመን መለወጫን በሕዳሴ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ዘመን መለወጫን በሕዳሴ!

Комментарии • 395

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +43

    የአባይ ግድብን ሳስብ ትዝ የሚለኝ እንጅነር ስመኘው በቀለ ነው ነብሱ በገነት ትረፍ 🙏🏾

    • @Yesiamm1863
      @Yesiamm1863 Год назад

      ጠንሳሹ ታላቁ መሪስ ትዝ ኣይልዎትም? ለነገሩ ውሻ ኣለቃው እንጂ የ ኣለቃው ኣለቃ ኣያውቅም ነው ነገሩ

    • @eyobgenene795
      @eyobgenene795 Год назад

      what about the master planer HIM Haile Selassie you don't remember him lol. ለነገሩ ውሻ ኣለቃው እንጂ የ ኣለቃው ኣለቃ ኣያውቅም ነው ነገሩ @@Yesiamm1863

    • @ilovemymom1620
      @ilovemymom1620 Год назад

      ​@@Yesiamm1863ጀዝባ መለስ መሪ ነዉ ግደታዉ ነዉ አንረሣዉም መሪዎች ሢነሡ እናሥታዉሠዋለን ሥመኘዉ ግን ሙያዉ ኢንጂነር ነዉ ሂወይወቱ እሥከሚያልፍ ቀን ድረሥ ለግድቡ አገልግሏል 😢ለዛ ነዉ እንጂ ሁሉም አይረሡ ሥመኘዉን ማሥታወሥ መለሥን መርሣት መሥሎ ከታየህ የደናቁርትነት ሥሜት ነዉ !!

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Год назад +29

    ውሃን ገድባ በከንቱ የሚፈሰውን የሰው ልጅ ደም መገደብ ያልቻለች ሀገር ኢትዮጵያ ።

    • @kubabetubeyousef4260
      @kubabetubeyousef4260 Год назад

      Yemen Syria Libya Sudan afganistan ethiopia better than others

    • @yimesgen5388
      @yimesgen5388 Год назад +3

      ክፉ ወሬ አይጠቅምም

    • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
      @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ Год назад

      እውነትነው ስንቱ ወገናችን አለቁ😢😢
      የእኔም አባት በእግዚአብሔር ቸርነትነው ነፍሱ የተረፈው አንድጋ የተመቱት ሞተዋል 😢😢

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 Год назад

      @@yimesgen5388 ክፋ ወሬ ሳይሆን እውነታ fact ነው።

  • @dinku4695
    @dinku4695 Год назад +25

    ወይ ነፃነት ተሳቀቀ እነዚህ ቀልድ አያቁም😂😂😂

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe Год назад +3

      Esuu naw enji confedance yataaw

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 Год назад +13

    መለስና ስመኝው መታወስ ነበረባቸው።

  • @solomon5376
    @solomon5376 Год назад +12

    Forever Meles Zenawi will be in the heart of Ethiopian!

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Год назад

      yeah right, even you know how ridicilous that is😂

    • @jemahm2000
      @jemahm2000 Год назад +1

      Meles didn’t start the project for the benefit of Ethiopia but to stick it to Egyptian officials who belittled him a decade ago. Meles was un-Ethiopian. He never ruled in favor of Ethiopia.

    • @27Robel
      @27Robel Год назад

      💪🏿💛❤️Amen our political Hero🙏🏿☝🏿

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Год назад

      @@27Robel only saying this to make others angry, please grow up.

  • @Heicsmc
    @Heicsmc Год назад +9

    ኢንጂነር ሰመኘ ው ነብስይማር ሃቅህን አላህ ያዉጣልህ😢😢

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Год назад +3

    የታሰሩ አማራዎችን ፍቱ

  • @moominamoomina1725
    @moominamoomina1725 Год назад +19

    አላህ ሀገሬን ሠላም ያድርግልን ያርብ መንግሥት ቅድሚያ በሣዉድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ዜጐቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад +12

    የኢትዩጱያ ህዝብ ደስ ይበልህ የላብህ ዉጤት ተጠናቋል።

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Год назад +17

    መልካም አዲስ ዓመት ለዶ/ር አብይና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

  • @demekeerkato7117
    @demekeerkato7117 Год назад +3

    Very nice ethiopia by united🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @mekonnenfufa3656
    @mekonnenfufa3656 Год назад +1

    መስቀሉን ዘቅዝቆ መጫማት ጠቡ ከማን እንደሆነ ይታወቃል የሚፈሰው ደምም ለማን እንደሆነ ይታወቃል ዳሩ ግን በሌሎች ሀገር እንደሆነው ፈጣሪ ክብሩን ሲገልጥ ለማየት እድሜ ይስጠን!

  • @tarekegntaye7611
    @tarekegntaye7611 Год назад +15

    በድል የሚራመዱ የተወደዱ የኢትዮጵያ መሪዎች: እንኮራባችኃለን::

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 Год назад +1

      እኔ ለምሳሌ መሪወቹን አልወዳቸውም ስለራስህ አውራ

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 Год назад +2

      አብይ ከለዲ ሽመልስ አፈናቃይ ገዳዬች

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 Год назад +35

    ዋዉዉዉዉ ልዩ 2016 ዓመት አቡቹ የአፍሪቃ ኩራት ኑሩልን ዉድድድድድድ
    አቶ ደመቀ ጀግና ሁለችሁም ጀግኖች መልካም አዲስ አመት
    💐💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад

    ብልፅግና አንደኛ ሰላም ፍጠሩ ከፍኖ ጋር ሁለተኛ የኑሮን ግሽበት አውርዱት ህዝባችን ከግማሽ በላይ እያለቀሰ ነው እንዲስቅ የናተን ትግል ይጠይቃል

  • @isayas2232
    @isayas2232 Год назад +2

    Ethiopia will Rise!✨✨

  • @tedofish
    @tedofish Год назад +18

    እኔ ልሳቀቅ ነፂዬ አባቴ 😂😂😂

  • @muke614
    @muke614 Год назад +1

    መሪዎቻችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ከንቲባችን አዳነች
    የአፈር እና ግርግዳ ግብር በኮንዶሚኒዬም መኖሪያና ሱቅ ላይ ከአቅም በላይ ግብር ማስከፈሉን ተው ኧረ ከበደን።

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Год назад +9

    ጅግኑች ኢትዮጵያውያንብርቱልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tilahunbelay9678
    @tilahunbelay9678 Год назад +4

    ባየው ይፀፀተኝ ነበር ለሞቱት እና በግፍ ለሚሰቃዩ ንፁሃን ህዝብ ድምፅ እንሁን
    ማየት አልሻም የገባሁት ለ ኮሜንት ነው
    ለህሊናየ እኖራለሁ

  • @temesgensodiso9794
    @temesgensodiso9794 Год назад +11

    I wish 1000 years in your office king. Our prime Minister Doctor Abiy Ahimed you are an amazing leader and Engineer. Thank you ♥️

  • @desb8971
    @desb8971 Год назад +9

    God Bless Ethiopia
    Thank you for this program

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 Год назад +15

    መሪዎቻችን እንዲህ ቁጭ ብለው ሲጫወቱ ማየት ትልቅ ተስፋ አለው ...❤ የአንዲት ኢትዮጵያ ልጆች በፍቅርና በመተሳሰብ ከኖርን ተግተን ከሰራን የማናሸንፈው ችግር የለም ... መልካም አዲስ ዓመት ... እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ

    • @zemedkunfirew4472
      @zemedkunfirew4472 Год назад +1

      ዘውዲቱ ከእውነት ነው ብለሽ ካመንሽ ይሁን ግን ግራ ቀኝ ፈት ኃላ ተመልከች

    • @GabrielSaint-cm1tf
      @GabrielSaint-cm1tf Год назад +1

      ተስፋሽ ይጥፋ።የሕዝብ ጥቃት ፣የአገር ውድቀት የማሰማት ደነዝ።ፎዮዋን ለጥፋ፣ደህን ገልፍጣለች።ከዚች እበት ጋር ተቆጥረን ኢትዮጵያዊ የምንባል።ባል ካላት ፍታት።ቦይፍሬድ ክዳት።እነዚህ ሁለት ዶሮ ማስተዳደር የማይችሉ አህዮች በጠበንጃ ሥልጣን ያዙ።በጠበጃ ከሥልጣን ይወርዳሉ።ከሚሠጡት መልስ ከእውቀት የጸዱ ናቸው።ዘውዲቱ የኬሻ ባርሜጣ የመሰለሽ ቅቅል መሓይም።

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 Год назад

      It's fake and unrsponsible group

  • @benonefitsum1623
    @benonefitsum1623 Год назад +21

    አቢቹ ጀግና

  • @ዜማ-ንጉሳት
    @ዜማ-ንጉሳት Год назад +31

    እንዲህ ስንዋደድ ፈጣሪ ደስ ይለዋል እኛም ደስ ይለናልና ፈጣሪ ሰላማችን ሙሉ ያድርግልን❤❤❤

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад +4

    ይሄ ሁሉ ህዝብ ቁጭ ብሎ አባይ የተባለዉ ሀሩሩን ቆንጥሮ ለዚህ መሠረት የሆነዉ ኢንጂነር ስመኘዉ እንዴት ይረሳል።

  • @girmatemtime2006
    @girmatemtime2006 Год назад +3

    Long live Abichu!!!.

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Год назад +8

    አብቹ መሪዬ ብዙ ጥያቅዎች እያሉብኝ እንኳ ስወድህ!!

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Год назад +8

    ወደዳችሁ ጠላችሁ በአብይ ዘመን ሀገራችን ትልወጣለች❤❤

  • @QOA77
    @QOA77 Год назад +3

    ማንበብ አያውቁ ጠቅላላ እውቀት ዜሮ

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Год назад

      እንኳን ማንበብ ፣ ብዙ መፃሕፍትን የሚፅፍ በታሪካችን የመጀመርያ መሪ አገራችን አግኝታለች ።

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Год назад +2

    በነገር ላይ እኛን ፈጣሪ ከፈጠሪ ቀጥሎ ጥሩ መሪ ልክ እንደ አብይ አይቱን ባናገኝ ዋጋ የለንም በጣም በጣም እብድ አለን ለመጥፋት ❤) በወደደም ተጠላ ብዙዎች በብሄር በሀይማኖት ጥላ ስር ሆኖ ለበትኑን ፈልገው ነበር ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው.

  • @abiyfida2615
    @abiyfida2615 Год назад +32

    መጪው ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ብሩህ ነዉ!!!!!!!!!

  • @KibreAbinaol
    @KibreAbinaol Год назад +5

    ሟች ከመሞቱ በፊት በባለስልጣን ላይ ሙድ ይይዝ ነበር 😂😂

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Год назад

    ነፂ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ
    ባለስልጣናት ደሃውን ዝቅ ተብላችሁ ተመልከቱ በሰው ሀገር ለፍተው ያፈሩት ቤታቸው የፈረሱ ልጆችን አደራጅታችሁ ማረፊያ ስጧቸው

  • @yonasshiferaw7033
    @yonasshiferaw7033 Год назад

    WHAT AN AMEZING SPEACH FROM INTELEGENT LEADER, RESPECT ABICHU

  • @QOA77
    @QOA77 Год назад +2

    አወል አርባ ቆፍጣና አፋር

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Год назад +3

    It is sad to see Ethiopia's leaders fake smile and fake show up. while big problems all over the country.😥😥😥

  • @tarekegntaye7611
    @tarekegntaye7611 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ታመሰግናችኃላች ሁለት አይበገረዎች!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Год назад +1

    መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጵያ ጠላታችንን አብይን ልክ እንደ 2015 ይውሠድልን።

  • @ahmedmahmud371
    @ahmedmahmud371 Год назад +1

    شكرا يا أبينا ونينا وقائدنا إلى بر الأمان والمساواة بين كل أطياف المواطنين ومن ثم إلى الاستقرار والتنمية والإزدهار. والشكر موصول لكل من ساهم لهذا المشروع وخاصة رئيس وزراءنا الأسبق ملس زناوى الذي وضع حجر الأساس للمشروع ومهندس سمنيو بقلي والمشرف الفني العام على الشروع سابقا والذي مات بحادسة غامضة

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Год назад +4

    እርግጠኛ ነኝ ቀጣይ ትውልድ እንደኔልሰን ማንዴላ ሲያከብርህ በደረስከበት አንቱ እንደሚትበል አልጠረጠርም

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Год назад +2

    ትክክል ሽሜ አንተ የግብርና ሚኒስቴር ነበር መሆን ያለበት

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Год назад +10

    እኳን በሰላም አደረሳችሁ ተመሥገን ሃምሣ ቢወለድ ሃምሣ ነዉ ጉዱ የአፍሪካው መሪ የአበሻዉ ልጅ የኛ አብቹ ይበቃል አንዱ እኔ ልሙት እናት ወልዳሀለች እህ እርፍ

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp Год назад +9

    One nation....One leader

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Год назад +1

    በጭንቅ ቀን የጨዋታ ፕሮግራም በሰላም እንዳሉ ለማስመለስ የተደረገ ጨዋታ ነው ስቀን አናውቅም ሽመልስ አብዲሳ የአፋሩ የልሲ ባለቤት ጀግናው አወል አርባ ከፈለክ 50 አደረገው ከሞት በስተቀር ሁሉም መፍቴህ አለው መፍቴህ የታጣለት ሞት ብቻ ነው

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Год назад +12

    Thanks abchu you are best of best keep up

  • @hasabb7790
    @hasabb7790 Год назад

    እውነትን እንደጦር በመፍራት ችግር ካልተወራ በራሱ እንደጉም ተንኖ የሚጠፋ የሚመስለው ስርአት ራሱ ተንኖ መጥፋቱ የተፈጥሮ ህግ ነው::

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 Год назад +15

    Love u my leaders እንኳን ደስ አለን የሰላም ዘመን ያድርግልን ክብሩን እግዚአብሔር ይውስድ ተመስገን

    • @kaleymazola9509
      @kaleymazola9509 Год назад

      ክብሩን ማን ይውሰድ አልሽ አንቺ ??? የውሻ ልጅ!!!!

  • @ermi7983
    @ermi7983 Год назад +2

    የጠንቁይ ልጅ አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ህዝብ Tax ህይወቱን ለውጦ አሁን ደሀ ይገላል ያስቃያል!!!!!!!!!!!!
    !!!!!!!!!!!
    !!!!!
    !!!

  • @alitena154
    @alitena154 Год назад +5

    Peace and prosperity to Ethiopia and best wishes to all our leaders, specially PM AbiY!

  • @tarekegntaye7611
    @tarekegntaye7611 Год назад +10

    ማንም ፅንፈኛ ብንጫጫም የኢትዮጵያን መሪዎች ሸብረክ አያደርጋቸውም::

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 Год назад

      በጭራሽ ንቅንቅ አይሉም ጀግኖች ናቸው።

    • @masart2712
      @masart2712 Год назад +1

      ያብይ አምላኪ 😂

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 Год назад

      @@masart2712 እንደ አንተ ደጋሚን ከማምለክ አብይን ማምለክ በስንት ጣዕሙ መተታም ሁላ።

    • @ሊሊ-ፐ6ነ
      @ሊሊ-ፐ6ነ Год назад

      😀😅😅

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 Год назад +2

    የፍሽት በዓለ ለመጨረሻው ነው የኢትዮጵያ ነቀርሣዋች መንግሥት ን መየሚትሉ ማጥፊያ አመት እንዲሆን ይሁን ኢትዮጵያዊ ምኞት ነው።
    ፋኖ ወደ ሰለም ፍቅር የሚያሻግር አመት ይሁን።

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Год назад +12

    Abchu please don't listen all banda do your best for Ethiopia thanks again!!!

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад

    ደፍሮ የወጠነው ጀግን መለስ ዜናዊ ነፍስህን ይማርልን

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 Год назад +10

    መላው የኢትዮፕያ ዝሕብና መሪዎቿ እየሣቁ እየሠሩ ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት ዓመታት ፀባ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Год назад +8

    Happy New Year’s to outstanding Ethiopian leaderships. Despite naysayers and Banda’s hidden Neo colonizers agenda Ethiopia 🇪🇹 will prosper and prevail. ❤ U ALL. Blessings

  • @T_T260
    @T_T260 Год назад +6

    ጌች አሳዘነኝ።

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Год назад

    ወገኔ ባዶ ነታቸዉን በይበልጥ አሳዩን ሙስጠፌ እባክህን ከሱ መደዳ ውጣ ::

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Год назад +1

    Thank you God .

  • @amamayohannes5628
    @amamayohannes5628 Год назад +5

    ወይ ነጻነት ቀፈፍከኝ

  • @zj2164
    @zj2164 Год назад +8

    This is the Ethiopian that we know. Hard work, unity, love, and supportother. This is our legacy that we got from our descendants. They showed us Unity. For that reason, they gave us a free country that never colonized. Our future generations will live in a beautiful Ethiopia that attracts people from around the world. We are proud of you all ! And we expect more. Happy New Year to all Ethiopians!!! We love you ! Keep it up the great job!!! May God bless and protect our leaders and populations!!!

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад +1

    አነተ የባሮዉ ጀግና ተባረክ ንፁህ ነህ።

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 Год назад +19

    አብቹ የሀገሪ ልጅ ጅገኖቻችን መልካም አዲስ ዓመት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውበታችሁ ደስ ሲል

  • @tesfaymengustu3073
    @tesfaymengustu3073 Год назад

    ጌታቸው ራስህ ላጠፋሀው ለኢትዮጵያና ለትግራይ ሕዝብ እንዲሁም ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ መካስ ኣለብህ።

    • @giotomgebremedhin1664
      @giotomgebremedhin1664 Год назад

      አዲኣ ገድፋ ሓትናኣ ይላል የሀገሬ ሰው ኣለቅላቂ

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Год назад +11

    Abchu best Ethiopia first thanks

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie Год назад +4

    አይ አንቺ ኢትዮጵያ በእንደነዚህ አይነት ደደብ ጋጠወጥ እጅ መውደቅሽ ይገርማል

  • @eliyasgetahun3922
    @eliyasgetahun3922 Год назад +1

    አንድ ሰው እንኳን ለዚህ የለፋውን ኢንጂነር ስመኝው በቀለን አላነሱም ከእናተ የሚጠበቅ ነው ግን ጊዜው ሲደርስ በደንብ እንዘክረዋለን ፋኖ መንግስት ሲሆን ጊዜው ቅርብ ነው።

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Год назад

    እንግዲህ መማር የፈለገ በዚች ቅፅበት ይማር 👉 ያለ ህዝብ አይደምቅም ህዝብ ከሌለ የላችሁም ለህዝብ አስቡ ለህዝብ ኑሩ ለህዝብ ቁሙ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    ህዝብ፣፣፣፣፣በማጎረያቤት፣፣፣፣ነፍስእያሰጨነቃቺሁእናተቸረበቺትላላቺሁ፣

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Год назад

    ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ የአባይን ገባሮች ሁላ ከምንጫቸው ጀምሮ እርከን እየሰራን ኩልል ያለ ውሃ ወደ አባይ ግድብ እንዲገባ እናድርግ። የአባይን ገባር ወንዞች እርከን መስራት ይኖርብናል አባይን ደለል እንዳይሞላብን ካሁኑ እርከኖችን እንስራ። በየ ወንዙ አቅራቢያ እሚኖረው ነዋሪን በደቦ ቀበሌው አሰባስቦ ያሰራ ለቀረው ደግሞ የየከተማውን ነዋሪ እያሰባሰቡ በቀጠሮ ማሰራት። ከዛም ከፍ ሲል ከየክፍለሀገሩ ተራ እያስመደቡ እውጪ ሀገር ያለው ነዋሪ የቻለ በአካል ሄዶ ተቀላቅሎ የድርሻውን ማገዝ አሊያም የገንዘብ ድጋፍ አርጎ ለስራ እሚመደበውን ህዝብ ማጓጓዣ ማገዝ ይችላል።

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +3

    ነፄዬ ተሳቀክ 😂😂ከመሪወች ጋር ሁነህ አተ መሳቅነወ አመልህ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад +1

    እኔ ደስ የሚለኝ ኡህ ሙስጠፌን ሳየዉ ።

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk Год назад +13

    ክብር ለዶክተር አቢይ ጀግና መሪ በርታልን ከጎንህ ነን እንወድሐለን

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 Год назад +2

    ኣቢቹ ኣባ መላ

  • @miheretbelay4316
    @miheretbelay4316 Год назад +10

    የኢትዮጵያ መከራ አምጭወች የነፍሰ ገዳዮች ስብስብ,እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤮🤮🤮🤮

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 Год назад +12

    መሪያችንን ስንደግፍ ኢትዮጵያን እየደገፍን እንደሆነ ለብዙዎቻችን ግልፅ ነው። በዚህ ታላቅ ትጉህ መሪ አመራር ስር በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ኢትዮጵያ ከበለፀጉት ሃገሮች ተርታ ጎን እንደምትሰለፍ ምንም ጥርጥር የለኝም፣ ምቀኞችን እግዜር ያጥፋልን

  • @CmBm-d1i
    @CmBm-d1i Год назад +1

    اثيوبيا❤لبلادي..سد.نخلا..سلام.لءي.ثيوبيا..بيلادييي❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Год назад

    እውነት ሲነገራችሁ ከመደገጣችሁ ብዛት እጃጅሁ አያጨበጭብም ሲሳለቁባችሁ ግን እጃች እስኪግል ታጨበጭባላችሁ የሀገር እክርዳድ

  • @MesfinFitamo
    @MesfinFitamo Год назад +4

    success will be after sacrifice Keep it up!

  • @tarekegntaye7611
    @tarekegntaye7611 Год назад +11

    የኢትዮጵያ ውድና የቁርጥ ቀን መሪዎች::

  • @ezedinabdulwahab3290
    @ezedinabdulwahab3290 Год назад +12

    ድንቅ መሪዎቻችን በሁሉም ነገራችሁ አሏህ ያግዛችሁ ከምቀኛ ከተንኮለኛ መጥፎ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Год назад +1

    ይሏል

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Год назад

    ድል ለአማራ ህዝብ!! ሞት እና ሽንፈት ለወራሪና ለጨፍጫፊ ጋሎች!!

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 Год назад +1

    ስንት አማራ አረዳችሁ ለበዓል መዋያ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Год назад +15

    ስታምሩ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ضرغام101
    @ضرغام101 Год назад +6

    ዶክተር አብይ አላህ ሂድያ ይስጥህ ያግዝህ ፡፡

  • @peace.756
    @peace.756 Год назад +8

    ብቸኛው የመርህ ሰው ክቡር ጌታቸው ረዳ

  • @abenaabeniye7921
    @abenaabeniye7921 Год назад +4

    የመሀይም ጥርቅማን😂

  • @andybirhanu7058
    @andybirhanu7058 Год назад +5

    አቢቹዬዬዬ❤❤❤

  • @alitena154
    @alitena154 Год назад +5

    Despite the conspiracy and fake news propaganda a few RUclipsrs: Dere Geber, Aebl Berhanu, Ethio Forum, Ethio 360, 251, and Zehabesha, Ethiopia forge ahead with its dreams-- the progress of Abay is simply a testament to PM and its team leadership effort!

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp Год назад +2

    Sparkling ✨️

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Год назад +11

    እንኳን አደረሳቹ መሪወቻችን እንዲህ ተፋቅራቹ ተከባብራቹ ስናይ እንዴት ደስ እንደሚለን ኢትዮጵያ እና ልጆቿን ህይወት ተባብራቹ በስራ ቀይሩ !!

  • @ethiozenatube5928
    @ethiozenatube5928 Год назад +1

    Thank you Nethi Ye hizb lej. E
    yetbkh... ters neksewbhal...

  • @Habibs399
    @Habibs399 Год назад

    ነፍሰ በለዉ አላህያጠፍህ አብይ ያማራ ጠላት ጋለዉለምን በአማራ ቆንቆታበላሻለህ በጋለኛህ ተጃጃል አተጀል ዉድሜንባተመከላከያ ነዉ የተገደሉት ዉድሜን እድነጠከኝ አላህ ልጆች ህንአላህ ጠቅህየሰዉ ድሀነበርን እናት አባቴ እየለመኑ አትግደሉት እሉ ጁታም ያተንያክል አይጨክኑም በዚህ ምደር ከሁሉም ማምለጥ ትችላልህ አላህ በቃህ እከሜልህ የዶንያን ኑሮህ በአላህ ዘድእፍረድሀ ለሁዉድሜን አሳጥተህኛል አብይ

  • @BaderHusyen-zt4ch
    @BaderHusyen-zt4ch Год назад +7

    አላይጠብቃቹህ፣ጥላቻንያሣልን

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Год назад +1

    የ ክርስቲያኖች መገለጫ የሆነዉን መስቀል ረግጠህ ዙሪያህን በ እስላሞች ተከበህ ንቀትህን ጥላቻህን አረመኔ ከሀዲ መሆንህ በኩራት አሳየሀን እመነኝ ኢትዮጵያ ለይ ሰይጣን አሸንፎ አያዉቅም ለግዜዉ ይመሰል እንጂ

  • @lidya4781
    @lidya4781 Год назад +1

    ጌታቸው በለጣቸው::

  • @EthioHussen
    @EthioHussen Год назад +22

    የሀገርን ክብር የሚያስቀድም ከራሱ ይልቅ ሁሌም ለሀገሩ የሚያስብ ትሁት መሪያችን

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam Год назад +1

    ገገማ መንግስት መጣብን

  • @AK47321
    @AK47321 Год назад +2

    በሕዝቡ ኑሮ ትሳለቃላቹ