በ USA በዝቅተኛ ገቢ እየተዳደሩ ቤት ለመግዛት ኢንፎርሜሽን ካጡ ይህ ቪዲዮ ለእርሶ ነው / How to buy a house in USA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This video gives information bout basic mortage loans for first time home buyers within Ethiopian community.

Комментарии • 13

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Месяц назад

    በጣም በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የነገርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 4 месяца назад

    አገላለፅሽ በጣም clear በመሆኑ እስካሁን የተወሳሰበብኝ ተገለጠልኝ ተባረኪ

  • @yalewjimma3816
    @yalewjimma3816 7 месяцев назад

    Keep up the good work. It's very informative. thank you.

  • @kasseya
    @kasseya 5 месяцев назад

    እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት አሜሪካ መምጣቴ አይቀርም ለዛ ግዜ የምሆነኝ መረጃ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለው ይህን ስነግርሽ passport እንኩዋን የለኝም ግን ውስጤ ይነግረኛል ለዛም ስለወደፊቱ መኖሪያ መረጃ እየሰበሰብኩ ነው tnx

  • @TsedKig21
    @TsedKig21 Год назад

    እጅግ በጣም አመሰግንሻለው

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 3 месяца назад

    እንዲሁ እዚያ ስለምትኖሩ ሰዎች ለመስማት በዬ እንጂ የማዳምጠው በሀገሬም ምንም ዬለኝም

  • @TsedKig21
    @TsedKig21 Год назад

    ምርጥ አኒፎርሜሽን

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 4 месяца назад

    thank you

  • @hanamengstu413
    @hanamengstu413 Год назад

    Thank you sis

  • @TsedKig21
    @TsedKig21 Год назад

    ቀጠይበት በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ

  • @genetkassa9310
    @genetkassa9310 Год назад

    Sara you did 👍

  • @AishaYusuf-d7e
    @AishaYusuf-d7e 9 дней назад

    Hi I am 17years old and how I do

  • @tibebstudio9794
    @tibebstudio9794 2 месяца назад

    ሳራ እኔ ኢትዬጵያ ነኝ። እና እዚህ ኢትዬጵያ ሆኜ USA ቤት መግዛት እችላለሁ?