🛑 አዲስ ዝማሬ ዘማሪት ልደት ታደለ ቀን አለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 158

  • @ZemariNahomFikadu
    @ZemariNahomFikadu 20 дней назад

    ልዱዬ የኔ ብርታት በዚህ ሰአት ለኔ ይህ ዝማሬ😔❤❤❤❤❤❤

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm 22 дня назад

    ❤❤❤❤መፅናኛዬ የኔ አባት😢ክብር ይሁንል❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 3 месяца назад +14

    ተጨንቄ ዛሬ ከባድ ፈተና ነበርሁ ክፎ ሰዉ ሌገለኝ ይሄ መዝሙር ስሰማ ተፅናናሁ 😢😢😢😢 ዛሬ ነዉ የተለቀቀ እኔ በዛንሁበት ስአት

    • @ZemaritLidetTadele-
      @ZemaritLidetTadele-  3 месяца назад +5

      አይዞን እግዚአብሔር ልጆቹን አሳልፎ የሚሰጥ አባት አይደለም እና እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ያፅናናል❤🥰🙏

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 месяца назад

      ​​@@ZemaritLidetTadele-😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በፀሎት አስቡኝ ገዳየ ና ደፈሪየ በዙ ወዮ ማንም የለኝ ለእኔ ሜከራከር ለገዳየ በምድር ወዮ

    • @ZemaritLidetTadele-
      @ZemaritLidetTadele-  3 месяца назад +4

      @@imdove7849RUclips ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።

      ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
      ¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 месяца назад

      ​​@@ZemaritLidetTadele- አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እህታችን

    • @nነኝ
      @nነኝ 3 месяца назад

      አይዞሸ የኔ ዉድ እግዚአብሔር አለን የማይቻል አይሰጠም👏❤❤😢😢

  • @Alemayehu-b4x
    @Alemayehu-b4x 3 месяца назад +7

    ምርጥ ዝማሪ ጰንጤ ነኝ ግን ደስ የሚል አዘማመር ። ልደት ተባረኪ ማንንም እንዳሰሚ። በተለየይ ይህ የቤተክርስቲያን ያሬዳዊ ዜማ አደለም ከሚሎሽ ። አክራሬ ሰዎች ተጠበቂ። እህቴ ልደት ድንቅ ዘማሪት ዘርፌን ከቤተክርስቲያን ያስወጦት አክራሪ አማኞች ናቸው።

    • @ZemaritLidetTadele-
      @ZemaritLidetTadele-  3 месяца назад

      ❤❤❤🥰🙏

    • @ZerihunKassa-i7j
      @ZerihunKassa-i7j 3 месяца назад

      Wushatem sawuye Orthodox Tehahido Eyesus Ataqim man Alek inante kantu nachu

    • @tsinatyohanes
      @tsinatyohanes 3 месяца назад

      Ehye hula min yasfelgal...be mezmuru tebarko madnek aybekam ? Andandochu bataweru zem betelu

    • @ላዕከወንጌልዮሴፍተክሌ
      @ላዕከወንጌልዮሴፍተክሌ 3 месяца назад

      መክረሃት ሞተሃል መናፍቅ

    • @Alemayehu-b4x
      @Alemayehu-b4x 3 месяца назад

      @@tsinatyohanes ወረኛ ናቹ ኦርቶዳክሶች።ወንጌል ማለት እንዲህ ነው በዝማሪዎ ወስጥ ኢየሱሰ ብቻ ይታያል አትናደዱ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 3 месяца назад +2

    ቀን አለው እግዚአብሔር ቀን አለው አባባ
    ወትሮም ያውቅበታል ማበስ የኔን እንባ
    ያኔንን አስረስቶ ዛሬን ውብ ያረገው
    መፅናኛዬ ውዴ እሱን ማመኔ ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitdebebe2224
    @dawitdebebe2224 3 месяца назад +2

    ደጋግሜ ሰማሁት አልጠግብ አልኩ እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ያካፈልሽን
    እህቴ ሆይ ተባረኪ በብዙ

  • @Alemayehu-b4x
    @Alemayehu-b4x 3 месяца назад +4

    እንዲህ ነው መዝሙር ተስረቅረቂ ዋው ዘርፌን የተካች ዘማሪት ነሽ

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 3 месяца назад +2

    ልደትዬ ጸጋው የበዛልሽ እህታችን ምነአይነት ድንቅ ዝማሬነው ያሰማሽን ተባረኪ አሁንም ይብዛልሽ

  • @fikrualemayehu6563
    @fikrualemayehu6563 2 месяца назад +1

    ወንጌል ስለ ልጁ ነው ስለ ኢየሱስ። ተባረኪ ውዷ እህታችን ዘመንሸ ሁሉ የጌታን ስም የምጠሪበት ያድርግልሽ

  • @BirukKebede-yg8rd
    @BirukKebede-yg8rd 3 месяца назад

    እህቴ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 3 месяца назад +3

    ቀን አለው እግዚአብሔር
    ቀን አለው አባባ😢😢❤❤
    ተባረኪ ልደትዬ❤ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🎉❤❤

  • @Lidmes93
    @Lidmes93 2 месяца назад

    Tsega yibzalish ehte yetewedede zmare new ❤❤❤

  • @benexttesema2445
    @benexttesema2445 Месяц назад

    Eebbifami ❤ lidi

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 месяца назад +1

    ይህዝማሬ ❤😭😢ልቤውስነው ገብቶ እሚኮረኩር ዝማሬነው እህቴ ለዝማሬዉ ቃለህይወትን ያሰማልን ጌታ መድሐኒያለም በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 2 месяца назад

    ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤🙏

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 месяца назад +2

    ኦ እጅግ የሚያፅናና መዝሙር ነው ልዱዬ ብርክ በይ የኔ እህት በርቺ ፀጋ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @agelgayesolomonteshome2783
    @agelgayesolomonteshome2783 Месяц назад

    ዘመንሽ ይባረክ ልዱ ተባረኪ

  • @zemariashenafigemedaofficial
    @zemariashenafigemedaofficial 3 месяца назад +2

    የኔ ውድ እህት ልዱዬ በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪ ልጠግበው አልቻልኩም እግዚአብሔር ባንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 3 месяца назад

    የተወደድሽ የተባረክሽ ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ❤❤❤
    ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ።

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    አጥት የሚያለምልም መዝሙር👌🙏🙏🙏🙏😊

  • @መሰንበት
    @መሰንበት 3 месяца назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አህታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @tayemengistu157
    @tayemengistu157 3 месяца назад

    ልደትዬ ጸጋ ይብዛልሽ😍👏

  • @MulatEndalewu
    @MulatEndalewu 3 месяца назад +1

    እህትነት በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 3 месяца назад

    አሜን አሜን
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @adotenat2749
    @adotenat2749 3 месяца назад +1

    ይህ መዝሙር ባስፈለገኝ ጊዜ የተገኘ ነው❤❤❤❤

  • @tesfameseret391
    @tesfameseret391 2 месяца назад

    ብርክ በይ ሊዱዬ

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 3 месяца назад

    አሜን ዝማሬ ምልክት ይሰማል 😢😢😢

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shabbattube777
    @shabbattube777 3 месяца назад +1

    ግሩም ነው ፤ ቀን አለው ❤

  • @SusuSeli-k3q
    @SusuSeli-k3q 3 месяца назад

    እህቴ ሆይ ፀጋ በዝቶልሻል።ስለ መዝሙሩ ቃል የለኝም🥺
    ብቻ የዜማ ዘመን ይብዛልሽ የምወድሽ❤❤❤👏

  • @birukdemissie7867
    @birukdemissie7867 3 месяца назад +1

    ያብዛልሽ ጸጋውን ተባረኪ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 3 месяца назад

    ሊዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ ❤❤❤

  • @BirukTemesgen-qv5gm
    @BirukTemesgen-qv5gm 3 месяца назад

    Amen zemare malhayekite yasmlin

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ለሁልም ነገር ቀን አለው

  • @tigistayalew7162
    @tigistayalew7162 3 месяца назад

    Tebarki tsega yibzalish

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 3 месяца назад

    ኢየሱስ አያሉ! አሜን

  • @TilahunHirphe
    @TilahunHirphe 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ameen Ameen Ameen,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 3 месяца назад

    Betsega lay tsega yibzalsh lidetye❤❤ berchiln bereketachn nesh❤❤❤

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሠማልንእህታችን

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 2 месяца назад

    TEbareki

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @SamuelShagaw-r4w
    @SamuelShagaw-r4w 3 месяца назад

    Thegga yibthalishi

  • @MikiyasMeseret-g8n
    @MikiyasMeseret-g8n 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክሽ

  • @LidetTadele-zo2mn
    @LidetTadele-zo2mn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🙏

  • @amanudemelashkebede491
    @amanudemelashkebede491 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @YashegatYash
    @YashegatYash 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤geta yibarksh ❤❤❤

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj8ix9zl7m
    @user-bj8ix9zl7m 3 месяца назад

    አድራሽን ጻፍልኝ ስልክሽ?

  • @fikrualemayehu6563
    @fikrualemayehu6563 2 месяца назад +1

    የዜማ ስልት አሸባሸብ ድምፅ ቅላፄ እያልክ ዋናውን አትሳት ኢየሱስ ከሁሉ በላይ ነው ዋናውን ማየት ይሁንልህ

  • @ZenebechBefkadu-h8w
    @ZenebechBefkadu-h8w 3 месяца назад +1

    ዶግማና ቀኖናን የያዘ መዝሙር ነው ግን እስኪ በደብ አድምጡት እኔም ተጠራጥሪያለሁ ጎበዝ ይች ጠጋጠጋ እቃ ለመስረቅ ነው አሉ ኦርቶዶክስ የራሱ የሆነ ግጥምና ዜማ አለው መጀመሪያ ይህን እወቀ መዝሙር ለመዘመር መሮጥ ምንድነው

  • @YonasDinberu
    @YonasDinberu 3 месяца назад +2

    ይችንልጅ:ልናወግዝ:ይገባናል:ተሐድሶናት:የተዋህዶልጅመስላ;:በቤተክርስቲያን:አጥር:መድረስየለባትም:ሑላቹሁም:ይሔን:ኮሜት:ሸርአድርጉት

    • @YashegatYash
      @YashegatYash 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @mehanaymzeorthodox
      @mehanaymzeorthodox 3 месяца назад

      አጥሩ ውስጥ ግባና ኑርበት😂😂

    • @ZemaritLidetTadele-
      @ZemaritLidetTadele-  3 месяца назад

      😂😂

    • @AbelTadele-ro5bc
      @AbelTadele-ro5bc 3 месяца назад

      🤔
      😖
      😂😂😂😂😂😅

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 3 месяца назад

      እኔ እራሱ ደጋግሜ አዳመጥኩት ግን ሊመጣልኝ አልቻለም አባባ ምድ ነው

  • @AbelTadele-ro5bc
    @AbelTadele-ro5bc 3 месяца назад

    🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴

  • @bekalugarede8272
    @bekalugarede8272 3 месяца назад +4

    ይህ በጭራሽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ዜማ መሰረት ያደረገ አይደለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ እንደዚህ አይነት የዜማ ስልት የላትም ዘማሪት ልደት ካንቺ ይህንን አንጠብቅም እባክሽን ህሊናሽን ሊሰማሽ ይገባል አባቶችን ጠጋብለሽ ጠይቂ

    • @mahiletube
      @mahiletube 2 месяца назад

      እኔም ግራገባኝ ዘማው አልገባኝም የተዋህዶልጆች እንተስ

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 3 месяца назад +4

    በኦርቶዶክስ ስም ለመሸወድ አትሞክሪ ተሃድሶ ነሽ እዛው በፀበልሽ

  • @Alem2127
    @Alem2127 3 месяца назад +3

    ዉዉዉ ረዘመ ዘፈን ይመስላል አሳሳች😠😠

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 3 месяца назад

      ተሀዶሶ ናት

    • @eyerusalemmhirete7589
      @eyerusalemmhirete7589 3 месяца назад

      ​@@abybitch8991ጌታ ይባርካት መደሀኒት ለታማሚ እንጂ ለጤነኛ አያስፈልገውም ኢየሱስ መድሀኒቴ❤❤❤

    • @belay5969
      @belay5969 2 месяца назад

      ይሄ ምኑ ዘፈን ይመሰላል የዘፈነው መነፈስ ይዞሻል እንጂ ባላጌ 😡

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 3 месяца назад

    ጴንጤ ኔቸው

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 3 месяца назад

      Nate ende?

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 3 месяца назад

      ​@@SalamKwt-bn4kuአዎ ሌሎች መዝሙሮች ስሙት, ከኦርቶዶክስ ስርሓት ውጭ ነው.. እግዚአብሔር ልባችን ይምልስልን ለሁላችን 🥲

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @SamuelShagaw-r4w
    @SamuelShagaw-r4w 3 месяца назад

    Thegga yibthalishi

  • @amanuelselash
    @amanuelselash 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ObseeDejene
    @ObseeDejene 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RobinaHabtom-on8pg
    @RobinaHabtom-on8pg 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @JsS-of4mu
    @JsS-of4mu 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DegituKenoo
    @DegituKenoo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HargGobana
    @HargGobana 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @AsterWajnew
    @AsterWajnew 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤