የእጅ ስራ አስተማሪ እና ሌሎች ጥርስ የማያስከድኑ ጨዋታዎች ከኮሜዲያን አስረስ በቀለ ጋር /በቅዳሜ ከሰአት/
HTML-код
- Опубликовано: 19 авг 2022
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
- Развлечения
አስረስ አትጥፋ እባክህ የድሮ ስራዎችህን አስባስበህ በዩቱብ ብቅ በል እንወድሀለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾❤️
Endeee BETAM Arif hasab new !!!!!!!!!!👍
Yadergewal biye tesfa adergalew
እኔ እምኖረው ውጭ ሀገር ነው አስረስን ኢትዬጵያ ስመጣ ማየት እፈልጋለሁ። እግዚአብሄር እድሜ ይስጠው በጣም ነው የምወደው።
Asres!! Our childhood memory. እኛ አረጀን አንተ ያው ነህ! God bless you!
አሰረሰ በእዉነት እድሜህን ከጤናጋር ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺💚💛❤
አስረስዬ የመጨረሻ ድንቅ ድንቅ comedian ነው ለኛ 1ኛ ነህ‼😂😂😂😂😂😭😭😭
I can't wet በዩቲዩብ እስክትመጣ‼
አስረስዬ አንተ አንደኛ ነህ የኔ አንደኛ ሁርልኝ
አስረስዬ, በጣም እንወድሃለን , ❤እናከብርሃለን 🙏🏿 እግዚአብሔር እደሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን! በአዲስ ስራ
እንጠብቃለን ::
ዛሬ አሪፍ እንግዳ ጋበዛችሁ
አስረስ በልጆች ጊዜ ቸሪን ሆኖ የሚጫወተው መቸም የማረሳው ድቅ የጥበብ ሰው ነው 🥰🥰🥰🥰👌
ቼርዬ የልጅነት ትዝታዬ አስረስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
አስረስዬ የምትገርም ኮሜድያን ነህ ❤....you are so unique !
ዶንኪ ቲዩብ ላይ ገብታችሁ እዩት ሽንታችሁን ነው እምትጨርሱት በጣም ፈኒ ነው አስረስ
ዶንኪ ነህ አንተ ራስህ ደ
Asres good to see you.. you are in born artist..gifted comedian and narrator.. I advise our young generation to learn a lot from his highly professional performances in 90s. Thank you sir for all those entertaining short comedies and dramas transmitted in Etv. Please accept my appreciation from Canada.
ወይኔ ደስ ሲለኝ እኮ ሰዓቱ ሲያልቅ የተናደድኩትስ ነገር 🤣😍😍
አስረስዬ ወድሀለሁ
እኛ አገር አልተለመደም ስለራስ ማውራት በአውሮፖ ስለራሱ እራሱ ነው የሚያወራው አውርቶ እራሱን ያሳውቃል የኛ አይን አፋር አገር ሳያወራ ተቀብሮ ይቀራል
እባካችሁ ይህንን መልመድ አለብን
አሰረሰዬ አክባሪህ ነኝ በእውነት EBS እናመሰግናለን ። ቀደምቶችን እንደዚህ ማሰታወስ ነው 🙏🙏🙏
Welcome asres you're the best comedian i respect you
ኮሜዲያን አስረስ በቀለ ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልካለው በርታ ፈታ ነው ያደረከኝ
አቡ በቅንነት ደምሩኘ
@@user-jq4qb9bv7c እሺ አንቺም
@@nesredintube227 ወደኔ ጎራ በሉ ና ደምሩኘ እደምርኘ
በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ ፕሮግራም ነበር ከአስረስ ጋር ያቀረባችሁልን ዮኒና ፀጊ ምን ጊዜም እንወዳችኋለን !!!!
ኢትዮጵያችን ደህና መሆንዋን እና መኖርዋን የምናምነው እናንተን ስናይ ነው አስረስ ደረጄ ልመነ እና ብዙ ናችህ ኢትዮጵያ ምናየው በናንተ ነው እድሜ ጤና አብዝቶ ረጅም አርጎ ያኑርልን ኢትዮጵያ ፍቅር እናንተ ጋ ነው ያለው አይዞሀቹ ማሙድ ፀሀዬ እፍሬም ነዋል ሀመልማል ብዙ ጀግናች እኮ አሉ በርቱ
I remember ቃልቻው ዝቄ 1984/5 ዓም 😂
አስረስዬ የኔምርጥ ኢትዩጽያዊ
Aseres is one of the greatest artist of Ethiopia...long live!!!
አሰረስ እስኪ ስራዎችህን በሲዲ ወይም በመፅሐፍ መልኩ አዘጋጅልን ለልጆቻችን በጣም እንወድሃለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አስረስዬ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Oh boy, this guy is very funny🙏. I knew him as fish and temboalel. I didn't even know his real name. He sounds very wise man!
Lots of love Asrese.... Looking forward for your RUclips channel ....thank you for all what you do!! God bless you!
አስረስዬ የልጅነቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ እጅግ አብዝቼ የምወድህ አርቲስት
ሶስት ትውልድ ያዝናናህ የትህትናና የጥረት ተምሳሌት ነህ። ለሶስት አስርተ አመታት ስምህ በጣም ገናና ነበር።
እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ ወደ ስራህ ተመልሰህ ብዙ የደከምክለት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲክስህ ምኞቴ ነውና
እኔም አንዱ አድናቂህ ነኝ።
እናመሰግናለን።
We love you Asres. Long live !
እውነት የእውቀት አባቶች ተደብቀው ነው ያሉት ።ምክንያቱ ሳያውቁ አያወሩም,ሳያስተውሉ አያወሩም...እድሜ ይስጦዎት
He makes my childhood so memorable I wish I can meet him in person 💗
Wow denkeyena berkeyewn Asres Bekelen selakerebachiulin betam enamesegenalen. Besak jemere besak new yechereskut. Can't wait to c u on youtube Asreseye. Thanks Tsegi and Yoni.💖
አስረስዬ፣ በጣም እንወድሀለን። ሁሌ የሚቆጨኝ ነገር ከናንተ ጋር እንድሰራ እድል ሰተሀኝ ሳልጠቀምበት በመቅረቴ በስደት መኖር ይደክማል።
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሪልን። 🙏🏽
አስረስ እኔማቅህ በልጆችነው በጣምአድናቂህነኝ የድሮታሪክህ ስሰማ ብዙሰውሲስቁነው የማየው
Great comedian long live asres we 😍love u so much
ግቢው ድራማስ ?
በጣም ከደረጀና ሀይሌ ጋር
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስራዎችህን እንጠብቃለን
ጤና ይስጥልኝ አስረስ ቲክኑሉጂ ባልነበረበት የራሱን ፈጠራ ከጉደኞቹ ያገደራችን ኩሙዲያ አንደኛ ለኔ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
Wow!!
ይገርማል የልጆችን ፍላጎት ማበረታታት ይችሉበታል። movie ውን ያሳዩህ ችሎታህን አየቶ እንዲረዳህ ነው። ድንቅ ችሎታ በርታልን። 😀
Betam yameral asere 🙏🙏🙏🙏♥️♥️💐💐
ደስ ምትለኝ ተዋኒያን ኮሜዲያን በጎን ሁኖ
አሰረስየ የልጅነታችን ማጣፈጫ ቅመም።
አስረስ በጣም ነው የምወድህ ይፈለጋል ፊልም ሲሰራ እኔ ረዳት ካሜራ ማን፣ላይት and boom operater ነበርኩ የሚገርመው ቀረጻው ሲካሄድ ግማሽ ክሩ እና ሌሎች አክተሮች 40 ክንድ እንዲርቁ ይደረግ ነበር ከሆስፒታል ሲኑ ላይ በጣም በመሳቄ ከክፍሉ እንድወጣ ተደርጌአለሁ ሰይፋ መስራት እስኪያቅተው ድረስ አስረስ እንወድሀለን
በፍቅር በፍቅር በፍቅር በፍቅር ።።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የምወደው ሰው አስረስዬ ጸጊ እውነትሽን ነው ሳየው የሚያስቀኝ ሰው እወድሀለው በጣም ❤❤❤
አንደኛ ነህ
Long life
and i like ETV
for whatever it was.
biruk
ፀዲ ግን ሀሳብ እንደ ሰይፉ አታስጨርሽም ሆ ምንድን ነው
My best comedian ever😍
ኮሚዲያን እሻቱጋ ኣይቼው ሱብሀናላህ ጃግናና ታሪካኛ ትልቅ ኮሚዲያን ናው ሳቅና ቁምናጋር ጫወታው እፍፍፍ sbscryb ኣትርሱ
sbscryb atrsun
Merte sew aseresiye kante betam bezu entebekalen
🌟Asresye ye Ethiopia Enku 🌟👌 Nurlin Egziabher rejem edemena tena yeseteh🙏👌🤗🌾🌻🌾🌻🌾🌻
Asres enkuwan be selam metake adenaqeh negn, erajem edema tena emanalawe 😍😍😍😍😍tebarke
እንደነዚህ አብነት ሰዎችን ስታቀርቡ ክፉል 2345 ቢኖረው ጥሩ ነው ትክክለኛ ቀልድና ቁምነገር ሚገኘው ከድሮ ሰዎች ነው: አስረስ ሲንጃለዳ❤❤❤❤❤❤❤❤
Long life
ዮኒና ፀጊ ተባረኩ! አስረስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ስሞት እንዲመቸኝን ሀገር ፍቅር ከአመታት በፊት አይቸዋለሁ ልበል?
The guy is genius 👏
መልካሙ ሁሉ እመኝልሀለሁ።
መልካም እድል👍👍
ኢቢኤስ በጣም እናከብራቹሀለን ለሀገር የምትሰሩት ቀላል አይድለም የኔታ ኢቢኤስ እናመሰግናቹሀለን
አስረስ የቼሪን ገፀ- ባህሪ መልሠህ ብታመጣት ጥሩ ነበር ለዛሬው ህፃናት ትውልድ በተሻለ እና በአስተማሪ መልኩ።
Abo Asres atetefa .betam techelaleh
Asresya yena wedd enwedhalen🥰🥰🥰
i remeber amoraw drama at this point in time
thank you yonas
intellegent women with him
and comedian my boring black and white on tv virtual frend
when i was a child
tanks to
USA always fore ever and ever
MY mother belaynesh
all my father english book
biruk belaynesh erkyhun
eniwedikalen betaaam!!
አንቺ ቢያንስ ነክተሻል ኮምፒውተር አላለም😂😂😂መቼም የማያረጅ ፀጋ ቀልድ ማይጠገብ ከልጅነታችን ጀምረን እያየን አድገን ዛሬም ያው ነክ ማትለወጥ የዕድሜ ባለፀጋ ሆነ ኑርልን❤🙏
waw aseres ke lebu komedy eko neh engeda kerbe wesage sew
አሁንም ኮመዲ እየሰራ ነው እኮ 😂😂
Perfect 👌
Wow kelebi sew nehi aseres
አሰረስዬ አንደኛ
የኛ መካሪ
አሰርሰ ምርጥ ኩሜዲ ነክ
Am the one
🤣❤️ yoniye I love your laugh 😂
Ekun aderesachu le ebs kedamen keseat enam leasires
3ቶችም የኔ ምጫ ናችሁ🙏🤙🏿🙏🤙🏿🙏where is Tmbualele we miss her hahaha
👍👍👍👍👍👍👍👍
I'm second one👈🤝
እንዶቭን ፖስታ መስታወቅያ ትዝ ይለኛል
Aseres anten yemesele comedyan metefateh betam yasazenal be youtube memetat alebeh betam zegeyetehal !!!!!
ሰላም ሰላም
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ደምሩኘ
መልክ በማየት ከአባባ ተስፋዬ የተላለፈብህ ነው ምትመስለው አስረስ፤ ያባባ ተስፋዬ ልጅ
Menew temelkachu aysik. Enante bicha tinteketekalachw ?
please invite him again
ልዩ ። እኮ ነህ
እንባይን ነው ያመጣው ሲያሰቅ በጣም
እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ
batam eko telke bekat nw yaleh ebkeh atetfa
Omg asress your so funny 😆
Enodehalen rasehen tebek
ክክክክክ💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
Haaa asrsye
ለትንብዋለል ካራክተር ለብቻዋ አንድ ዩትዩብ ቻናል
ወይ አሰርሰ ሲያሰቅ በጣም
አርቲስት ፀጋዬ እሸቱን ይመሳሠላሉ ወይንስ ወድማማች ናቸው
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ 🙏
betam aref naw
አስረስ ድንገት ሳላስበው ያረጀብኝ ሰው ነው
ኮሜዲያን አስረስ በቀለ
Wow kkkkkkkk uuuuuu
አስረስ የቀልዱን አይደለም በጣም ጭብጨባ ያንሰዋል ፈዛዛ ተመልካች ነው የተሰበሰበው የቱ ጋር ማጨብጨብ እንዳለባቸው ምልክት የምያስፈልገው ለእንደዚህ አይነቱ እንግዳ ተመልካች ነው
👍👍👍🥰🥰🥰😂😂😂