Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🇪🇹👉እጅግ በጣም የሚያስደምም የስራ ውጤት ነው
እናንተም ቆንጆ ኢትዮጽያኖች ናችሑ ለማንኛውም ኢትዮጽያ የቆንጆዎች የጀግኖች የሐብታሞች የድሖችም የምሑራኖች የእምነትም ሐገር ነች ውብሐገር I'm love my Country Ethiopia እንኳን ኢትዮጽያዊ ሖኜ ተፈጠርኩኝ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን 😮
እንደ እገዛ ፋውንቴኑን በዙሪያ ያየዘው ሽክላ ቶሎ ካላደሳችሁት እየተበላሸ እና እየተፈረፈረ ይሄዳል ቶሎ አድኑት ጎበዞች
የበለጠ በአንድ ግለሰብ ባለቤትነት ንብረትን ከማስተዋወቅ የብዙ ሰው ባለቤት የሆኑ ካምፖኒዎችን ብታስተዋውቁ በተሻለ። የሃብት ክፋፋል እንዳፈጥር በሃብታም እና ድሃ መሃልያለው ልዩነት እንዲጠብ ሌሎች እንዲያድጉ ብታበረታቱ በተሻለ በተለይ በብዙዎች አክስዬን የተመሰረተው ፐርፐዝ ብላክና ሌሎች ተመሳሳይ ካምፖኒ ብታስተዋውቁ በተሻለ ሚድሮክ ኢንቨስትመንትን ከበቂ በላይ ሁሉም ያቀዋል
የቻይና ሬሰቶራንት እንዴት ትረሳላቹህ ነጮችም ከቻይና ምግብ ሰለሚያቁ ሁሉም ይሰተናገድበታልሲቀጥል ሙቅ ዉሃቹሁን ከፍልዋ ብትገዙ ወይ ሰትቆፍሩ ሙቅ ዉሃ ይወጣልና እሱን ሞክሩየፈለገ ሐብት ቢበዛ ሶላር ፕወርን ተጠቀሙ የምግብ ትራፊያቹሁን ወደ ማዳበርያና ወደ ፕሮቲን ቀይሩትዋናዉ ነገር እንዴት ጌጣ ጌጥ በኬክ እንደሚሰሩ ማሳየት ራሱ አንዱ ሸራተንን በዓለም ዙርያ እንዲታይ ያረገዋል በተለይ ፈረሶ እንዴት እንደተሰራች ቢታይና ሌሎቹንም ያገር የሙዚቃ መሰሪያዎችን በጨረፍታ ነዉ የታየዉ እነሱን ደግሞ አንድ በአንድ ቢቀረፁ ጥሩ ተመልካች ያፈራሉ ባይ ነኝ
እባክሽ እንግሊዝኛውን ተይና በአማርኛ አዉሪ
ፈረንጆችንም በአማርኛ ታናግር በአንተ ሒሳብ። አባቴ እርሶ ዕድሜዉን ጨርሰዋል ወጣቶቹ እንግሊዘኛ አቀላጥፎ መናገራቸዉ ግዴታ ነዉ። እና ይቻሉት የመንግሰት የሰራ ቋንቋ ነዉ እንዴት ቱሪዝም መሰራት ይቻላል እንግሊዘኛ ሳይቻል
@@Hkim185 ደንቆሮ ቃለመጠይቅ የምታረግላት ጋዜጠኛ ፈረንጅ ነች? ቃለምልልሡ በእንግሊዝኛ ቢሆን ልክ ነህ በአንተቤት እንግሊዝኛ መናገር የመጨረሻዉ እውቅት ነው
@@bisratzewdie9081 ወንድሜ እንግለዘኛ ኦሮምኛ ቻይንኛ አረብኛ ልመድ አማርኛ ወንዝ አያሻግርም። እናንተ የቋንቋ ጥላቹህ መችነዉ የሚያበቃዉ እድሜህ 77 ካልሆነ እንግሊዘኛ ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም እድሜህን መናገር ምን አሰፈራህ? አንተ ራሰህ አበባ ብሰራት ብለህ በአማርኛ አትፀፍም ነበር ለምን በእንግሊዘኛ ፃፃፍክ፤ አንተ እንግሊዘኛ መማር ካልፈለግህ አሰተናጋጂዋ በፈለገ ቋንቋ መናገር ትችላለች አንተ አልከፈልካትም ከፍለህ አይደለም የምታየዉ እንደዉም ETV ተከፍሎት ነዉ ፕሮግራሙን የሚሰሩት እሺ በምን ሂሳብ ነዉ አማርኛ ተናገሪ የምትላት ያ ገዜ አልፎዋል አበባ ብሰራት ዛሬ አብቾም በእንግሊዘኛ ሊያወራ ተፈቶ,ተለቋል እድሜ ለመለሰ ደርግ እኮ በአሰተርጎሚ ነበር የሚሰማዉዎዎ ያ ድደብነት አልፎበታል እኔም እንግሊዘኛ አልችልም የተርኪና የሕንድ የእንግሊዘኛ የጣሊያን የፈረንሳይ በእርሶ ዘመን ደግሞ የራሸያኛ ፊልም አይተዉ ይረዳሉ አሁን ይህቺ ወርቅ እንግሊዘኛ ተናገረች ብለዉ ልብ ድካም ሊይዞት ነዉእኔ ልንምከሮት እየተንተባተቡም መናገሩን ይድፈሩ አማሮች ብቻ ናቸዉ የሚሰቁባቹህ እንጂ ማንም አይሰቅባቹሁም ቋንቋ ቀሰ በቀሰ ነዉ የሚለመደዉ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎቻችን በሚያሳፍር ሁኔታ እንግሊዘኛ አይናገሩም የአለም ዕወቀት የተቆለፈዉ በእንግሊዘኛ ነዉ ታድያ እንዴት እወቀት መገብየት ትችላለህ ቋንቋዉን ሳትችልሰለዚህ የአፍ መፍቻ ቋቅቋ እንግሊዘኛ መሆን አለበት እንኳን አትናገሩ ልትለን ቋንቋችን ወደፊት እንግሊዘኛይሆናል አማሮች ከፈለጉ አማርኛ ያሰተምሩ እኛ ልጆቻችንን በእንግሊዘኛ ነዉ አፋቸዉን የምናሰፈታዉ
🇪🇹👉እጅግ በጣም የሚያስደምም የስራ ውጤት ነው
እናንተም ቆንጆ ኢትዮጽያኖች ናችሑ ለማንኛውም ኢትዮጽያ የቆንጆዎች የጀግኖች የሐብታሞች የድሖችም የምሑራኖች የእምነትም ሐገር ነች ውብሐገር I'm love my Country Ethiopia እንኳን ኢትዮጽያዊ ሖኜ ተፈጠርኩኝ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን 😮
እንደ እገዛ ፋውንቴኑን በዙሪያ ያየዘው ሽክላ ቶሎ ካላደሳችሁት እየተበላሸ እና እየተፈረፈረ ይሄዳል ቶሎ አድኑት ጎበዞች
የበለጠ በአንድ ግለሰብ ባለቤትነት ንብረትን ከማስተዋወቅ የብዙ ሰው ባለቤት የሆኑ ካምፖኒዎችን ብታስተዋውቁ በተሻለ። የሃብት ክፋፋል እንዳፈጥር በሃብታም እና ድሃ መሃልያለው ልዩነት እንዲጠብ ሌሎች እንዲያድጉ ብታበረታቱ በተሻለ በተለይ በብዙዎች አክስዬን የተመሰረተው ፐርፐዝ ብላክና ሌሎች ተመሳሳይ ካምፖኒ ብታስተዋውቁ በተሻለ ሚድሮክ ኢንቨስትመንትን ከበቂ በላይ ሁሉም ያቀዋል
የቻይና ሬሰቶራንት እንዴት ትረሳላቹህ ነጮችም ከቻይና ምግብ ሰለሚያቁ ሁሉም ይሰተናገድበታል
ሲቀጥል ሙቅ ዉሃቹሁን ከፍልዋ ብትገዙ ወይ ሰትቆፍሩ ሙቅ ዉሃ ይወጣልና እሱን ሞክሩ
የፈለገ ሐብት ቢበዛ ሶላር ፕወርን ተጠቀሙ የምግብ ትራፊያቹሁን ወደ ማዳበርያና ወደ ፕሮቲን ቀይሩት
ዋናዉ ነገር እንዴት ጌጣ ጌጥ በኬክ እንደሚሰሩ ማሳየት ራሱ አንዱ ሸራተንን በዓለም ዙርያ እንዲታይ ያረገዋል በተለይ ፈረሶ እንዴት እንደተሰራች ቢታይና ሌሎቹንም ያገር የሙዚቃ መሰሪያዎችን በጨረፍታ ነዉ የታየዉ እነሱን ደግሞ አንድ በአንድ ቢቀረፁ ጥሩ ተመልካች ያፈራሉ ባይ ነኝ
እባክሽ እንግሊዝኛውን ተይና በአማርኛ አዉሪ
ፈረንጆችንም በአማርኛ ታናግር በአንተ ሒሳብ። አባቴ እርሶ ዕድሜዉን ጨርሰዋል ወጣቶቹ እንግሊዘኛ አቀላጥፎ መናገራቸዉ ግዴታ ነዉ። እና ይቻሉት የመንግሰት የሰራ ቋንቋ ነዉ እንዴት ቱሪዝም መሰራት ይቻላል እንግሊዘኛ ሳይቻል
@@Hkim185 ደንቆሮ ቃለመጠይቅ የምታረግላት ጋዜጠኛ ፈረንጅ ነች? ቃለምልልሡ በእንግሊዝኛ ቢሆን ልክ ነህ በአንተቤት እንግሊዝኛ መናገር የመጨረሻዉ እውቅት ነው
@@bisratzewdie9081
ወንድሜ እንግለዘኛ ኦሮምኛ ቻይንኛ አረብኛ ልመድ አማርኛ ወንዝ አያሻግርም። እናንተ የቋንቋ ጥላቹህ መችነዉ የሚያበቃዉ እድሜህ 77 ካልሆነ እንግሊዘኛ ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም እድሜህን መናገር ምን አሰፈራህ? አንተ ራሰህ አበባ ብሰራት ብለህ በአማርኛ አትፀፍም ነበር ለምን በእንግሊዘኛ ፃፃፍክ፤ አንተ እንግሊዘኛ መማር ካልፈለግህ አሰተናጋጂዋ በፈለገ ቋንቋ መናገር ትችላለች አንተ አልከፈልካትም ከፍለህ አይደለም የምታየዉ እንደዉም ETV ተከፍሎት ነዉ ፕሮግራሙን የሚሰሩት እሺ በምን ሂሳብ ነዉ አማርኛ ተናገሪ የምትላት ያ ገዜ አልፎዋል አበባ ብሰራት ዛሬ አብቾም በእንግሊዘኛ ሊያወራ ተፈቶ,ተለቋል እድሜ ለመለሰ ደርግ እኮ በአሰተርጎሚ ነበር የሚሰማዉዎዎ ያ ድደብነት አልፎበታል እኔም እንግሊዘኛ አልችልም የተርኪና የሕንድ የእንግሊዘኛ የጣሊያን የፈረንሳይ በእርሶ ዘመን ደግሞ የራሸያኛ ፊልም አይተዉ ይረዳሉ አሁን ይህቺ ወርቅ እንግሊዘኛ ተናገረች ብለዉ ልብ ድካም ሊይዞት ነዉ
እኔ ልንምከሮት እየተንተባተቡም መናገሩን ይድፈሩ አማሮች ብቻ ናቸዉ የሚሰቁባቹህ እንጂ ማንም አይሰቅባቹሁም ቋንቋ ቀሰ በቀሰ ነዉ የሚለመደዉ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎቻችን በሚያሳፍር ሁኔታ እንግሊዘኛ አይናገሩም የአለም ዕወቀት የተቆለፈዉ በእንግሊዘኛ ነዉ ታድያ እንዴት እወቀት መገብየት ትችላለህ ቋንቋዉን ሳትችል
ሰለዚህ የአፍ መፍቻ ቋቅቋ እንግሊዘኛ መሆን አለበት እንኳን አትናገሩ ልትለን ቋንቋችን ወደፊት እንግሊዘኛይሆናል አማሮች ከፈለጉ አማርኛ ያሰተምሩ እኛ ልጆቻችንን በእንግሊዘኛ ነዉ አፋቸዉን የምናሰፈታዉ