ሚድሮክ | "የማዕድ ጣዕም" | ኦቼ ካቻፕ | የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 20 Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሚድሮክ | "የማዕድ ጣዕም" | ኦቼ ካቻፕ | የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 20 | MIDROC Investment Group - Season 2 EP 20 | ነሀሴ 10/2015 ዓ.ም | Etv | Ethiopia | News • የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አዲስ ምርት የሆነው የኦቼ ካቻፕ የምርት ሂደትን የተመለከተ መሰናዶ #MIDROC #ebc #etv #News#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Комментарии • 15

  • @testyab5774
    @testyab5774 Год назад +1

    This is the kind stuff we all want to hear.

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 Год назад

    ፕሮግራማችሁ በትዝታ ወደ ኑራኤራ ቢሮዬ ወሰደኝ! አሁንም ባለሁበት ለላይኛው የተለየ ፍቅር አለኝ። ለቀድሞ ሰራተኞች ባላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ እወዳችኋለሁ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ዋው ደስ ይላል እንድፕ ያእርብ እገር ሆን እገራችን ድስ ይላል

  • @birekb3620
    @birekb3620 Год назад +2

    I love oche ketchup ❤

  • @gelgelumohammed4810
    @gelgelumohammed4810 Год назад

    Child labor is seen on the farm 🚜 is that legal?

  • @Hkim185
    @Hkim185 Год назад +2

    እንዶኔዠያ ዛሬ በዓለም በፕላም ዘይት በጣም ገና ወጥታ ትታወቃለች። ግን በፊት ማንም የእንዶኖዠያን ፕላም አይገዙም ነበር። ለምን መሰላቹህ ፕላሙ በጣም ወድ ነበረ ታድያ እንዴት ዋጋዉን ማርከሰ ቻሉ መልሱ በጣም ገራሚ ነዉ
    እንዶኖዠያን ምሰራቅ አፍሪቃ ድረሰ መልሰ ለማግኘት የመጡበት ጉዳይ እንድህ ነዉ ። ፕላም ዝርያዉ የምሰራቅ አፍሪቃ ነዉ በተፈጥሮ የሚበቅልበት ነገር-ገን የቅኝ ገዢዎች ፕላም ተክሉን ከአፍሪቃ አምጥተዉ እንዶኖዠያይተክሉታል፠ ችግሩ በተፈጥሮ ፕላም ወንዴና ሴቴ ሰላለዉ ይህንን ማዳቀል የምትችለዋ insects እንዶኔዠያ ዉሰጥ ሰለሌለች በሰዉ ፕላሙ መዳቀል ነበረት ይህ ደግሞ 100,000 ሰራተኞችን መቅጠር ያሰፈልጋቸዉ ነበር። ታድያ ይህ ወጪ ፕላምን ዋጋ በጣም ለሚያሰወድደዉ በዓለም ተወዳዳሪ አያረገዉም ነበር።
    ሰለዚህ እንዶኒዠያዎች ምሰራቅ አፍሪቃ ሄደዉ ይህቹን insects ይዘዉ ተመልሰዉ መጥተዉ በማባዛት ፕልም ዛፎቻቸዉን ያለመቶ ሺህ ሰራተኞች ማምረት ጀመሩ ይህም የኘላሙን ዋጋ በጣም ሊያረክሰዉ ቻለ። ይህም እንዶኔዠያ በሚሊዬን ቶን ኘላም ልካ በብዙ ቢሊዬን ደላር ማግኘት ጀመሩ ።
    አሁንም አለሙዲ እርሻ ማለት በዓለም አንደኛ ቴክኖለጂ መጠቀም አለበት ከሰዉ እጅ ንኪኪ የፀዳ ሁኔታ ቲማቲሞቹን ዘርቶ እሰከገበታ ማቅረብ መቸል አለበት። በቁጢ ቁጢ ሳይሆን መቶ ሺህ ሔክታር ወሰዶ በትራክተር ተክሎ በትራክተር አጭዶ ለገበታ ማድረሰ አለበት
    ዛሬ ቴክኖለጂዉ ቲማቲም ማጨዳዉ ላይ ካሜራ ሰለተገጠመለት ቀያዩን ለይቶ ነዉ ጎተራ የሚያሰገባዉ
    ሰለዚህ በሰዉ እየተለቀመ የትም አንደርሰም ሰራተኞቹ ታድያ ምን ሰርተዉ ይብሉ ለሚለዉ ሌላ መላ አለዉ በክፍል ሁለት
    አንድ LIKE አሳዩኝ
    አላሙድ መለኪያዉ ኦቼ ከቻፕ ሀገር ዉሰጥ አመረተ አይደለም ዋና መለኪያዬ ይህም ታላቅ እጅግ በጣም ግዙፍ እምርታ ነዉ። ግን እኔ ከአላሙዲ በጣም ብዙ እጠብቃለሁኝ በሺህዎች ሔክታር ሰርቶ የትም አንደርሰም 100,000 ሔክታር ማረሰ አለበት
    ምሳሌ ልሰጥ ሰንት ነዉ አንድ እንቁላል Qeen's ሱፕርማርኬት? አሰር ብር ከሆነ በጣም ውድ ነዉ የአለሙዲህ መለያ የአንድን እንቁላል ዋጋ ከአሰር ብር ወደ አንድ ብር ማወረድ አለበት ለዚህም ደግሞ የዶሮ እርባታ ገቢ እንጂ ወጪ የሌለወ አሰራር መጠቀም አለበት እንደሚታወቀዉ የዶሮ ወጪ 75% መኖ ነዉ ሰለዚህ አለሙዲ ለመኖ አንድ ብርም ካላወጣ 75% መቀነሰ ይችላይ ማለት ነዉ፠ አሰቡት እንቁላል ሶሰት ብር ሲሸጥ
    መኖ አንድዬ መላ ነዉ ግን እያንዳንዱን ወጪ ዚሮ የማረግ ሂደት ከተካሄደ በፈፁም የኛ እንቁላል ከብራዚል ከሚመጣዉ ዉድ የሚሄንበት ጉዳይ አይገባኝም፠

    • @EzanaWolde
      @EzanaWolde Год назад

      Loving The Passion

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      @@EzanaWolde
      አመሰግናለሁኝ አንድ LIKE ሰጥተኸኛል ክፍል ሁለትን እቀጥላለሁኝ

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 Год назад

    Where is uniform for your workers?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ጉድ በል ዘንድሬ አሜሪካን ተቀምጠህ የታለ ቱታቸዉ ትላለህ? አላሙዲ ቱታዉን የሚገዘ መሰሎህ ነዉ ሸማቹ ነዉ እኮ ዋጋ የሚወደድበት ባለዉም መክፈል አልቻለም ሌላ ወጪ ትጠራብናለህ አዎ ዉጪዉ በጣም አነሰተኛ ሊሆን ይችላል ግን አንድ ቲታ ጫማ 1000ብር ቢሆንና 100,000ሰራተኞች ቢኖሩ 100 ሚለዬን ብር ያጥፉ
      ባይገርምህ 100,000 ሰራተኞች ጭራሸ አያሰፈልጉም እያልኩህ ነዉ