Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን🙏
አሜን
ኣሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን እህት
*ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተከበረዉ ለሸህሩ ረመዷን አደረሳችሁ አላህ ፁመዉ ፆማቸዉን ከተቀበላቸው ባሮቹ አላህ ያድርገን**ረመዷን የራህመት ወር**ረመዷን የዕዝነት ወር* *ረመዷን የመግፊራ ወር**አህለን ቢከ ረመዷን**እሽጠቅናክ ረመዷን* ☪☪☪☪☪☪☪☪
እኳን አብሮ አደረሰን ያገሬ ልጅ
ኣሚንንን
እደዛሬው ስቄአላውቅም እውነት ለመናገር አዝናናችሁኝ
እንኳን አብሮ አደረን
ክርስትና እውነተኛና ትክክለኛ ሃይማኖት መሆኑን ቁርኣን ያረጋግጣል። ለምሳሌ ፥- ኢየሱስን [ዒሳ] ን እስከ ትንሳኤው የተከተሉትን (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለው ይላል 'ኣሏህ' ፡ (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፫ [አሊ-ዒምራን]፡ ቁጥር; ፶፭ )።- ኦሪት [ተውራት] እና ወንጌል [ኢንጅል] ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፡ ክርስቲያኖች በወንጌል ሕግ ይፍረዱ ይላል ፡ (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፭ [አል-ማኢዳህ]፡ ቁጥሮች; ፵፮ - ፵፯ )። ስለዚህ ቀዳሚውን ክርስትና ተቀላቅላቹ ትንሳኤን የመሳሰሉ ባዕላቶችን ብታከብሩ ትፀድቃላቹ ።
በሳቅ አንፈራፈራችሁኝ😄😄😄😄😄 ድብር ብሎኝ ነበር መልካም የፉሲካ በአል ይሁንላችሁ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ
ኢቢኤስን ቻናል የከፈተልን ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ😍 ኡፍፍፍ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 እናንተ ባትኖሩ ማን ያዝናናን ነበር በዚህ የስደት የጨለማ ኑሮ😢
😂😂😂😂😂😂 ያዝናናል መልካም በአል ለመላው ክርስትያን በሙሉ እናመሠግናለን ኢቢሲ በርቱ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የስደት ጎደኞቸ እናተም የሰላሙ ባለቤት ሰላሙን ይስጠን
Enes kft blogl
እንኳን አደርሳቹ ምርጦቼ ስታምሩ ፈጣሪ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አቦ ሁሉ ነገራችን ያምራል እስኪ የኢትዮጵያዊነት።ሱስ ነው የምትሉ በላይክ እንያቹ ደሞ ቴድዬ አድናቂህ ነኝ መት❤🙏😍
ልዩ የፋሲካ በአል አዝናኝ አርቲስቶችን የሚወርፍ ድራማ ruclips.net/video/MOZSRoHIXHE/видео.html
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን♥♦♥
እንኳን አደረሳቹ ሳሚ አድናቂህ ነኝ ስታወራ እራሱ ድምፅክ ቅላፄ አለው እንኳን ዘፈንህ ያምራል ድምፅህ ስታወራ
ክክክክክክክ እናተ ባትኖሩ በምን ፈታ እንል ነበር😃😃😃😃😃😃😃
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ዋው ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል በጣም አዝናኝ ነው በሳቅ ሞትኩኝ ደስ ስትሉ አይ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ብሎኝ እስከ መጨረሻው ለማየት ተገደድኩ መቼም አሰሪዎቼ ሳያባርሩኝ አይቀርም ምክንያቱም ጧት በጊዜ ካልተነሳሁኝ አለቀልኝ
ወይኔ በሳቅ ቆሰልኩ ተባረኩ ያገሬ ልጆች ትንሽ ዘና ኣደረጋቹን ደብሮኝ ነበር በስደት ባኣል ግን ይመስገን ጌታ እዚች ቀን ያላየም ኣለ
ሙስልም እህት ወንድሞቼ አለህ በሰላም የድርሳን ለራማድን ፆሞ ከሚያፆሙ አላህ የድርጋን አሚን በሉ
Halla~ Amiiiiiiiiin yarb
አሚኖ
ውዶች እንኳን አደርሳቹ በስደት ያለነው ሀሳባችን ተሳክቶ ከቤተስብጋ እድናከብር ይረዳን 🙏🙏🙏
አሜን ውዴ
Aman
ሄዋን ሄ
ኡፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ እስኪ እንደኔ ቤተሰብ የናፈቃችሁ
መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ ወድ ኢትዮጵያዊ ና ኢረትራዊ መልካም በአል ይሁንላችሁ
ሙስሊም እህት ወንድሞቼለ እረመዳን አደረሳችሁ
Kameela Bebi እንኳን አብሮ አደረሠን
እንኳን አብሮ አድርሰን
እንኳን አብሮ አደረሠን
እንካም።አብሮ አደርስችሁ ኢትዪ የሀይማኖት ክክፍፍል ይኩም።እንውዳችሁ አለን።ክርስቴን።ውገኖቻ ችን እንካን።አድርሳችሂ
እንኳን አብሮ አደረኝ
Endet des telalachu zena adragachune ,selamachu yabezawe 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤👈tebarku
ለሙላው። የክርስትና። እምነት። ተከታዮች። በሙሉ። እንኳን። ለብርሃነ። ተንሳኤው አደርሳችሁ አደርስን እሩታ። አና። እራኪብ የባህል። ልብሳችሁን ያምራል። ዋውውውውውውው አንድነት። ፍቅር ስላም። በገርችን ያብዛልን። ❤💚💛✔✔✔✔
በጣም ያምራል ዘና ያደርጋል ኑሩልን💞
ቴዶ ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ
😁😁😁ያስቃል የምርለረመዷ እንኳን አደረሳችሁ የኢስላም ልጆች
ኧረ በሳቅ ሞትሁ እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና ተከታዬች እኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞች እህት ወድሞቼ ለሮመዳንፆም እኳን አደረሳችሁ
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሃገራችን ያብቃን ክክክክ አቦ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😄😄😄
የአመዳሟን ጭቅጭቅ በእናተ ዘና እንላለን ራኬብዬ
እናንተ ባትኖሩሁ በምን ዘና እያልን እናሳልፍ ነበር ኢመቻችው መልካም በአል
ተባረኩ በጣም አዝናናችሁኝ
Amen amen amen ikuan abro aderesen ⛪🙏
ዋው ደስ ሲል ፕሮግራማችሁ እራሄል አስፍው በጣም ደስ ትላላችሁ
አቦ ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ አዝናናችሁኝ
ይህን ጫወታ ስወደው
የክርስትና እምነትተከታታዮች መልካምተንሳኤ
ክክክክክክክክ አረ አስፋዉ ያልተ ፅፈ አታንብ አላልኩም መልካም ቀን
ክክክክክክ ደስ ስል እንኳን አደረሳንችል ፍሲካ በዓል
ክክክክ እረ በአላህ በሳቅ ገደሉኝእኔ እስላም ነኝ ግን እንኮንደረሳችሁ ለክርስትና ተከታይ በሞሉ በስደት ያላችሁ አብሺሩ።
Eere besaq gedelugn betam yemigerm meliekt new
ክክክክክክ ya fb ወሬ እኮ እንደዚ እየተምታታ ነው አገር የተበጠበጠ እንኳን አደረሳችሁ ዘና አደረጋችሁን እናመሰግናለን
እኮ fb😃😃😃
ሳህ ትክክል ዉዴ እዴት አወቅሽልኝ በእርግጥ እኔ እና ፌስቡክ ባንተዋወቅም
ሩታ የኒ ሳቂታ ስወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ዛሬ ከፍቶኛል በላይክ አፅናኑኝ ውድ ያገሬ ልጆች
አይዞሽ እኔም ክፊት ብሎኝል
እኔ የከፉኝ እህቴ አይዚሸ
Ayzoosh wede
አይዞሽ ማር እኔም ከፍቶኛል
Enem kft blogl mar ayzosh
እሩታና ቴዲ ስወዳቹ ኡፍፍፍፍ
❤️💝ሂሩታዬ ስወድሽ 💝💝
Yena konjo Mar fikir rutaye
😂😂😂😂 ውይ በሳቅ ገደሉኝ የዘመኑ ስው ልክ እንደዚህ ነው
🌿እንኳን ለጌታችን ለመድሓኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹ!🌿
ሩታየ ስያምሪብሽ
አስፋውዬ የኔ የሳቅ ምንጭ
ያገሬ ልጆች በምሉ እካን ለብርሃነ ትሳኤው ኣደረሰን ኣደረሳቹ
ኣረ በሳቅ ይመችቹ ውድ የአገሬ ልጅቼ ሩታየ የኔ ውብ ስወደሽ ኮ በጣም ደስ ትላልቹ
ደስ እሚሊ ጨዋታ ነው
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂💕
ዘና ነው ያደረጋቺሁኝ
ውይ ግን ይሄን ቴድን ስወደው
አረ ስደተኞች ከፍቶቹ ነዉ የጠፋቹት ገባ በሉ በዝህ እኮ ተዝናኑ ማሮቼ አይዛቹ
🤦💃👭
😍😍😍😍
መልካም በዓል💞💞👌
እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
ሩት ሰላየሁሽ ደስብሎኛል
እረ ቴዲየ ክክክክክክ ሰው ጡሩ እውነትም ሰው ጥሩ ሀቢቢ
i lov ur voice rutha
አቦ ምችት ይበላችሁ በሳቅ ዘና ነው
እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰታምሩ
ስታምሩ መሸሻ ይሙት ስወዳችሁ
እንኳ አብሮ አደረሠን በጣም ታምራላችሁ በሀበሻነቴ እኮራለሁ
ክክክክክክክ እርበሳቅ ፈነዳሁ ከምረ ዘና አደርጉኝ ጠፍሾኝነበር ባአልከማጋላሳልፍስልነበር እነኢቤየፍ እካምአሉኝ መልካምብአል
የተከበራችሁ ውዲ ያገሬ ኢትዩ ልጆች ሰላማችሁ እደምዲር አሸዋ ብዝት ይበልልኚ እያልኩ በክርስቶስ ክርስትያን የሆናችሁ ውዲ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንክዋን። ለብርሀነ ትሳኤው በሰላም እደርሰን አደርሳችሁ እላለሁ መልካም ባእል ይሁንልን ይችን ውዲ ሀገራችንን ሰላም ትሆን ዘዲ እግዚአብሔር ይርዳን ሙስሊም እህት ወዲሞቸ መልካም እሮመዳን እዲሆንላችሁ ተመኝሁ
Ekan abro aderesen
በሞላው አለም የምትገኝ ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች እንኳን ለተከበረው ወር እረመዷን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
የኔ አንደኛወች ስወዳችሁ ሩታየ አድናቂሽ ነኝ
እኔም
በአልን ከEBS ጋር መልካም ፋሲካ
Ebs TV always the best
ክክክክክክክክክክ አዝናኝ ነው ጥሩ መልክትም አለው ።
እረ በሳቅክክክክ በነ ራኪ ቦታ ብሆን መቆም አልችልም ክክክክ እየበላሁ ትን ብሎኝ ነበር ክክክክ
በጣም ደስ ትሉ ነበር
ዛሬ ከፍቶኛል የጋደኛዬ እናት ሞቱ
Nafes yemar😭😭😭😭😭😭
መሸሻ ይሙት ስወድክ እድሜ ይስጥህ አስፍቾ
ክክክክክክክክክክክክ ኢ ቢ ኤስ ስወዳችሁ እናንተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር አስተማሪ ነውና ጫፍ ይዘን ለምናወራ መልዕክት አለው ።
Ahhhh...really you make me lough 😃😃😃😃 thank you!!
እናመሠግናል ሥላዝናናችሁን ተባረኩልን ሀገራችን ሁል ጊዜ ይመርብሽ ሀገሬ ውዴ ፍቅሬ ናፍቆቴ
😂😂😂😂😂😂😂😂😌 አይሽ አይሽና ይፈሳል እንባዬ ኧረ በሳቅ
Zena Mohammed እኮ kkkkkkkkkkkk
rutiye dimisish liben new minekaw betam mitafit dimis alesh be sirashim adinakish neni beqetay sira enitebikishalen
እኔሙስሊም።ነኝ እንካን አድርሳችሁ
Tediye siwedih liki anten mimesil wendim alen.... gobez tewanian neh adenikihalew
እንተዋወቃለን ወይ ልቀቁልን እሽ ትንሽ ፈታ እንበል ከሀኒ ጋር
Enkwan Abro aderesen
ተዝናንተናል ሚዲያዎች ሰላማችሁ ይብዛ
በጣም ነው የሣኩት 😁😁😁
ክክክክክ አረ በጣም ነው ፈታ ያደረጋቹኝ መዳም እየጠራች ኣስቸገርችኝ እንጂ
ክክክክክክክክክክ ዘና ብለው እኛንም፡ዘናአድርጋችሁናል
ዋው ይመቻችሁ
ወይኔ ሳሬ ፈታ አደረጋችሁኝ ክክክክክ
ሀሀሀሀሀ እኔም በስደት ሳስበ ዛሬ ፋሲካ ነው ሀሀሀሀ አይ አስፋው
*የእውነት ሽንቴ ነው ጥብ ጥብ ያል በሳቅ እፍየ !*
በሰቅ ሞቱኩኝ 😂😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ ዪ
ሽታም😂😂
ውይ እሩታ ቀሚስሽ በጣምያምራ
እድሜ ይስጣችሁ እናተ ባትኖሩ አልቅሸ እሞት ነበር ?? ሰላማችሁ ይብዛልኝ ♥
ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋቹኝ እናመስግናልን
እንኳን አደርሳች ውዶች መልካም በአል
እካን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ኣደረሰን
ሀሀሀሀ ሰው ጥሩ ሰው ጥሩ አይ ሰው
i love teddy and sami dani
እረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ... አይ.. እራኬብ አስፋው ካላነበበውማ ...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ
ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን🙏
አሜን
ኣሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን እህት
*ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተከበረዉ ለሸህሩ ረመዷን አደረሳችሁ አላህ ፁመዉ ፆማቸዉን ከተቀበላቸው ባሮቹ አላህ ያድርገን*
*ረመዷን የራህመት ወር*
*ረመዷን የዕዝነት ወር*
*ረመዷን የመግፊራ ወር*
*አህለን ቢከ ረመዷን*
*እሽጠቅናክ ረመዷን*
☪☪☪☪☪☪☪☪
እኳን አብሮ አደረሰን ያገሬ ልጅ
ኣሚንንን
እደዛሬው ስቄአላውቅም እውነት ለመናገር አዝናናችሁኝ
እንኳን አብሮ አደረን
ክርስትና እውነተኛና ትክክለኛ ሃይማኖት መሆኑን ቁርኣን ያረጋግጣል። ለምሳሌ ፥
- ኢየሱስን [ዒሳ] ን እስከ ትንሳኤው የተከተሉትን (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለው ይላል 'ኣሏህ' ፡ (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፫ [አሊ-ዒምራን]፡ ቁጥር; ፶፭ )።
- ኦሪት [ተውራት] እና ወንጌል [ኢንጅል] ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፡ ክርስቲያኖች በወንጌል ሕግ ይፍረዱ ይላል ፡ (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፭ [አል-ማኢዳህ]፡ ቁጥሮች; ፵፮ - ፵፯ )።
ስለዚህ ቀዳሚውን ክርስትና ተቀላቅላቹ ትንሳኤን የመሳሰሉ ባዕላቶችን ብታከብሩ ትፀድቃላቹ ።
በሳቅ አንፈራፈራችሁኝ😄😄😄😄😄 ድብር ብሎኝ ነበር መልካም የፉሲካ በአል ይሁንላችሁ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ
ኢቢኤስን ቻናል የከፈተልን ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ😍 ኡፍፍፍ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 እናንተ ባትኖሩ ማን ያዝናናን ነበር በዚህ የስደት የጨለማ ኑሮ😢
😂😂😂😂😂😂 ያዝናናል መልካም በአል ለመላው ክርስትያን በሙሉ እናመሠግናለን ኢቢሲ በርቱ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የስደት ጎደኞቸ እናተም የሰላሙ ባለቤት ሰላሙን ይስጠን
Enes kft blogl
እንኳን አደርሳቹ ምርጦቼ ስታምሩ ፈጣሪ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አቦ ሁሉ ነገራችን ያምራል እስኪ የኢትዮጵያዊነት።ሱስ ነው የምትሉ በላይክ እንያቹ ደሞ ቴድዬ አድናቂህ ነኝ መት❤🙏😍
ልዩ የፋሲካ በአል አዝናኝ አርቲስቶችን የሚወርፍ ድራማ ruclips.net/video/MOZSRoHIXHE/видео.html
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ
ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን♥♦♥
እንኳን አደረሳቹ ሳሚ አድናቂህ ነኝ ስታወራ እራሱ ድምፅክ ቅላፄ አለው እንኳን ዘፈንህ ያምራል ድምፅህ ስታወራ
ክክክክክክክ እናተ ባትኖሩ በምን ፈታ እንል ነበር😃😃😃😃😃😃😃
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ዋው ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል በጣም አዝናኝ ነው በሳቅ ሞትኩኝ ደስ ስትሉ አይ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ብሎኝ እስከ መጨረሻው ለማየት ተገደድኩ መቼም አሰሪዎቼ ሳያባርሩኝ አይቀርም ምክንያቱም ጧት በጊዜ ካልተነሳሁኝ አለቀልኝ
ወይኔ በሳቅ ቆሰልኩ ተባረኩ ያገሬ ልጆች ትንሽ ዘና ኣደረጋቹን ደብሮኝ ነበር በስደት ባኣል ግን ይመስገን ጌታ እዚች ቀን ያላየም ኣለ
ሙስልም እህት ወንድሞቼ አለህ በሰላም የድርሳን ለራማድን ፆሞ ከሚያፆሙ አላህ የድርጋን አሚን በሉ
Halla~ Amiiiiiiiiin yarb
አሚኖ
ውዶች እንኳን አደርሳቹ በስደት ያለነው ሀሳባችን ተሳክቶ ከቤተስብጋ እድናከብር ይረዳን 🙏🙏🙏
ኣሜን
አሜን ውዴ
Aman
ሄዋን ሄ
ኡፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ እስኪ እንደኔ ቤተሰብ የናፈቃችሁ
መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ ወድ ኢትዮጵያዊ ና ኢረትራዊ መልካም በአል ይሁንላችሁ
ሙስሊም እህት ወንድሞቼለ እረመዳን አደረሳችሁ
Kameela Bebi እንኳን አብሮ አደረሠን
እንኳን አብሮ አድርሰን
እንኳን አብሮ አደረሠን
እንካም።አብሮ አደርስችሁ ኢትዪ የሀይማኖት ክክፍፍል ይኩም።እንውዳችሁ አለን።ክርስቴን።ውገኖቻ ችን እንካን።አድርሳችሂ
እንኳን አብሮ አደረኝ
Endet des telalachu zena adragachune ,selamachu yabezawe 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤👈tebarku
ለሙላው። የክርስትና። እምነት። ተከታዮች። በሙሉ። እንኳን። ለብርሃነ። ተንሳኤው አደርሳችሁ አደርስን እሩታ። አና። እራኪብ የባህል። ልብሳችሁን ያምራል። ዋውውውውውውው አንድነት። ፍቅር ስላም። በገርችን ያብዛልን። ❤💚💛✔✔✔✔
በጣም ያምራል ዘና ያደርጋል ኑሩልን💞
ቴዶ ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ
😁😁😁ያስቃል የምር
ለረመዷ እንኳን አደረሳችሁ የኢስላም ልጆች