Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልጀን በሰላም የወልኩበት ቀን ጥር ማርያም ቆንጅየ ሴት ልጅ ማርያም አዊት አልኳት መልካም ልደት በሉልኝ ውድ የትዋህዶ ልጆች
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤
Melkm lidet tdeglsh betga
እመቤታችን ተሰድግልሺ መልካም ልደት
መልካም ልደት ትደግልሽ
የተጣሉትን የተዋረዱትን የተረሱትን ሴተኛ አዳሪ የምታስታውስ ከሞት ወደህይወት የምትቀይር አረ ያንተ ይለያል ትክክለኛ የአምላክን ስራ የምትሰራ የተባረክ እንወድሀለን በጣም ተባረክልን!
መምህሬ ደስ የሚል ፀዳል ፊትህ ብርሐን ለብሶ አየሁህ........እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያየሁትን ሁሉ ታድርግልህ መልካም ነገር ነው ደሞኮ ኣይቼ አላውቅም (ህልም)
እኔም መምህርን አይቸው አለሁ በህልሜ የፈጣሪ ድምጽነው አና እሱ ተኝቶ ነበር እኔ ከአጠገብ ነበሩኩ እና ምን እንዳለ አላወኩም ለመምህር ልነግረው ስል ባነንሁ አኔ እንደተገነዘብሁት ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ እንደሚያስተምረን ነው እናንተስ ምእመናነን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።ይህ ገጠመኝ ወንጌል ነው እግዚአብሔር አምላክ የዝሙት መንፈስ በፃድቃን በሰማዕታት በቅዱሳን ሰይፍ ለዘላለም ይሰርልን። ኢትዮጵያንና ህዝቧን ካለንበት የመከራ ህይወት ያውጣን። አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ይችሌል።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለአስተሪኦ ማርያም አደረሳችሁ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እለተ እረፍቱ አደረሳችሁ ማርያም በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህየምንሰማውን የምንለወጥበት ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 😍🥰😍🥰
አሜን ❤❤❤
መምህርየ የአንተ አስተምሮ እኮ ልዩ ነው ❤እውነትህን ነው እኔ እራሴ ቁንጅናቸውን ሳይ እሳሳለሁ , ወይ የእግዚአብሔር ስራ እላለሁ ። እነዚህን የመሰለ ዘር ቢበዛ ብየ ለትዳር አስባቸዋለሁ።ገጠመኝ አለማዳመጥ ዋጋ ያስከፍላል ❤መምህር ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ☦️🕊
ሰላም የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤
አንኳን አደረሳቹህ ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ ክብራ መታሰቢያ ❤❤❤
የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁንመምህር ፀጋውን ያብዛልክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤
ቃለ ህይወትን ቃለበርከትን ያስማልን ውዱ መምህራችን በእውነት ገራሚ ገጠመኝ ነው እና. ከኔ መንፈሳዊይ ነኝ ብየ ከምኮፈስው ይልቅ የሴተኛ አዳሪነት የምትስሩ እህቶቻችን እሩህሩህ ናቹሁ ስራቹሁ የግድ ሁኖባቹሁ እንጂ እግዚአብሔርን በጣም ትፈራላቹሁ ታከብራላቹሁ እና እህቶቸ ሁላቹሁም ((ፍቅርተ ስላሴ)) ብላቹሁ በጾለት አስቡኝ እግዚአብሔር ለናተ ቅርብነው እኔ ስት ግዜ ምሮኝ ይቅር ብሎኝ ግን ልቤ ደንድኖብኛል እናተኮ ስለምትፀፀቱ የዋህነታች ከእግዚአብሔር ጋ ያገናኛቹሀል መምህርየ እማፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ
እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል እለተ እረፍቷ አስተርእዮ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
ሰላም መምህራችን በዚህ ቅድስና ስራህ እርግጥ ነው ፈተና ይበዙብሃል ያንተ ስራ ከፍላጎት ብቻ ሳይሆን ከመመረጥም ነው እና አሁንም በርታልን ያንተ አይነቱንም መድሃያለም ያብዛልን እኛም በፅሎት እናስብሃልን!!!
መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአስትርዮ ማርያም እረፈተዉ ቅን በእድሜ እና ጤና ጋር ይጥልን ፈጣሪ ሁላችንም እሱ ይጎበኛን ለእነሱም ትዳራችዉ ይባርክ እግዚያአብሔር
መምህር እዴት ዋለክ እመቤታችን እማ ፈቅር ትጠበቅ ህ። እኔም ወለተ ሰላሴ እሰከ ቤተሰቦቻዉ በላችሁ ፀሎት። አርጉለኘ
እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም እለተ እረፍቱአ አደረሳችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንየምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልንሠብስክራይብ✅✅ላይክ✅✅✅ሼር✅✅✅ኮሜንት✅✅
አሜን ፫
መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚኣብሔር ከነልጆችህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ግን ተግባራዊ ማድርግ አልቻልኩም😢የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይህ መምህርየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስተርዮ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን(፫)❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አእምሮክን ይጠብቅልክ
ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ለአስተርዮ ማርያም🕯🕯🕯 መምህር ዋውው በጣም ደስ የሚል በምህረት ፍጻሜውን ያሳምርልን ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ፪ 👏👏ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ እልልል ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአደበታችን ያሰድርብን አሜን ፫
እንኳን ለአሰትረዮ ማረያም በዓል በሰላም አደረሠህ መምህረዬ ከነ ተማሬዎችህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ልዩ ቀን ነው ዛሬ❤ሼር✅ አድረጉና ጀምሩ ኑ ተማሪዎችዬ
መምህር ከስደት መልስ እኔ ወለተ ገብርኤል እና ዘመደማርያም ጓደኛዬ ባተ እጅ መሞሸር እንፈልጋለን በደብ በንስሃ ታጥበን እንዲ ሆንልን ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡን እህት ወንድሞቼ
ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንዴት አደራቹ እንዴት ሰነበታቹ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል አስተርዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ ብዓል መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን 🌴💒🌴🌹🕊🌻🌻🌻🌻🌻
ውድ መምህር እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ታላቅ እህቴ መናፍቅ ናት መንፈሱ እኔን አይወደኝም ቤተሰብ እየበጠበጠ ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን እመ አምላክ የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን 🤲🤲🤲
አሜን❤❤❤❤
አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮኣደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን በጣም የሚገርም ነው ምን ልናገር ብቻ ደስ ይላል ለኛም ቁራጥ ውሳኔ ይስጠን እግዚአብሔር
መምህራችን ዘመንህን ይባርክልን በነጠላ ነተሸፈነ ማንነት ይገለጥ በቸሩመድሃኒአለም ስም
ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያደረብህ ቃለ ህይወት ያሰማለን ❤❤❤❤❤❤
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ እስተርዮ ማርያም አመ ብዙሃን የመምህር ተመሃርዎች
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
የኔ መምህር ኑርልኝ
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ተመሰገን አምላኬ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ለእርገቷ ለእረፍት አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህእንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
መምህር ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ያብዛልህ ፀጋህ ይብዛ.....
መልካም ልደት ለማርያምአዊት
😢እግዚአብሔር አምላክን ማሰተዋልን ይድናል በእውነት ሁላችንም
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆየን ✝️⛪✝️🙏🥰🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ እንኳን አደረሠህ
ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡በጣም ደስይላል❤ መምህር በርታ...ይኸሁሉ የነፍስ ትርፍ በአንተነው❤አሁንም ፈጣሪ እድሜናጤና ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለበዓ አስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አስራት ሀገሯን ሰላም ታርግልን፡የከርሞሰው ይበለን❤❤❤
ክክክክክክክ እግዚአብሔር ስራ ሰው ለመላወጥ የምጠቃም ስስቴም በጣም እገርመል
የሚገርም የልፋትህ ውጤን ፍሬአማ ሆኖ ስታገኝው በጣም ደስ ይላል👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ ነዉ ።የኔ ጌታ የወደቀ, የተናቀን, ማንሳት ያዉቅበታል እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለሱ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
እግዚያብሔር ይመስገን መምህረ በእውነት አሜን አሜን አሜን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መመህር ዝገርም ታራክ ኡዩ😊
በእውነት እጅግ በጣም ድስ የሚል እና አስታማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ህይወት ቃል ብርከት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርመው የ205 ሰዎች ቤት ገብቶ ችግራቸውን ተፋልሞ አስተምሮ ለገጠመኝ ማቅረብ ትልቅ ፅናት ብርታት የእግዚአብሔር እጅ ነው ሰው የራሱን ችግር መፍታት አቅቶታል
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
አሜን አሜን አሜን ...
❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድቅ ነው መድሐኒ አለም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን❤❤❤
መምህር እንን ለአስተርዮ ማሪያም አመታዊ በአል አደረሰህ 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን🕯
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ደስ ሲል መጨረሻው ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም ክብር ምስገና ይግባው ምእመናን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ የናታችን ምልጃና በረከት አይለየን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይበጣም ደስ ይለም ገጠመኝ አሣታሚ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን መጣህልን ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለመቤታችን እረፍት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ሀገራችነን ሰላም ያርግልን አሜን መምህራችን በርታል በዉነት ቡዙ ተለዉጠናል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በተግባር እድንተገብረው ይርዳን ❤🙏
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ ለእናታች እመቤታችን እረፍት ቀን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ በየቤቱ ስንት የተደበቀ ፈተና አለ አምላካችን በምህረቱ ይመልከተን
መምህርዬ ቃለህይወት ያሠማልን ክፉ አይንካህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Batama Dasilala Mahmirchin❤❤❤
አሜን አሜን. አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን ❤❤
ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ስላሴ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤🙏
አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን(፫)እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለአስተሪዮ ማርያም በአል❤❤
ፀጋህን ያብዛው እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጌታሆይ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ❤
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል ወድማችን እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን የኛ እንቁዬ የምሳሳልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ይሁን
መምህር እግዚአብሕር እረጅም እድሜ ከጤና እና ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህራችን
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ደስ የምል ገጠመኝ ነው ግን ይህ ገጠመኝ የሰማሁት ይመስለኛል ድጋሚ ነው ሸር ያረግክልን. መምህራችን. እድሜና ጤና ይስጥህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ዉዶቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ነገሮች አልሳካም አሉኝ ወደሀገር መግባት አልቻልኩም ኩላሊቴን በጣም አሞኛል ወለተመድን ብላችሁ አስቡኝ
እመቤቴ ታስብሽ የኔ ውድ
እንኳን አደረሳችሁ የእመቤቴ ወዳጆች
እንኳን አብሮ በጤና አደረሰን ። በያለንበት ዕንበርታ
እንካን ድህና መጣህልን መምህራችን በህልሜ ቤታችን እየገባህ ኣይቻለው ከእናቴ ጋ ቁጭ ብለህ ስታወራት ኣይቻለው እና እባክህ መምህረይ በቴሌግራም የላኩልህ ብዙ ጉድ የቤታችን ታሪክ ሊኬልህ ነበር እና እባክህ ሰማልኝ😢❤
ወልደ ሚካኤልን በፀሎት አስቡኝ በደግል ማርያም
#Egzibher yimsegn amen #መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ #መታደል ነው 🤲💚💛❤
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እንኳን በደናመጣ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን የቅዱስት እመቤታችን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አሰተርእዮ ማርያም አሜን ቸሩ መድኃኔአለም ይጠበቃል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር የመሰገን ለመምህራችን
ያንተ ቅንነት ነው የድካምህ ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ
እኳን በሠላም መጣህ መምህር🙏🙏🙏
መምህርዬ ሃገርየ እንደ ገባ😢በፁሎት ወለተ መድህን አስብኝ 😢
ኡፍፍ እንዴት ደስ ሚል ልጅ ነዉ እንደ እሱ ያለ ወንዶች ያብዛልን በርታ መፈሳዊነት ይብለጥ ሚባለዉ ለዚህ ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን ደስ ሚል ገጠመኝ ነዉ በርታ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር የአገልግትህን ዘመን ያርዝምልን ቀስ በቀስ ለብዙዎች ትደርሳለህ መምህር ሃጥያትችን በዝቷል እናም ከመንገድ ደክሞህ እንዳትወጣ እግዚአብሔር ይርዳህ
የእኔ ወንድም ፀበል አልሄድም ይላል በርታ የተዋህዶ እንቁ ቃላት ያንሰኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድመን ጤናን ይስጥህ ❤❤❤
@እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ክርስቲያኖች በሙሉ❤❤❤❤☦️☦️☦️⛪⛪⛪🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🌏🌏
እንኳን አድርሳችሁ አስትሮዬ ማርያም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርክቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን ሁሉ ወደ እራሱ ይሰብስብልን እኔን ጨምሮ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም ተለወጠች ሌሎችንም ለወጠች
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ግሩም የአምላክ ስራ🥰 መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍😍
ልጀን በሰላም የወልኩበት ቀን ጥር ማርያም ቆንጅየ ሴት ልጅ ማርያም አዊት አልኳት መልካም ልደት በሉልኝ ውድ የትዋህዶ ልጆች
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤
Melkm lidet tdeglsh betga
እመቤታችን ተሰድግልሺ መልካም ልደት
መልካም ልደት ትደግልሽ
የተጣሉትን የተዋረዱትን የተረሱትን ሴተኛ አዳሪ የምታስታውስ ከሞት ወደህይወት የምትቀይር አረ ያንተ ይለያል ትክክለኛ የአምላክን ስራ የምትሰራ የተባረክ እንወድሀለን በጣም ተባረክልን!
መምህሬ ደስ የሚል ፀዳል ፊትህ ብርሐን ለብሶ አየሁህ........
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያየሁትን ሁሉ ታድርግልህ መልካም ነገር ነው ደሞኮ ኣይቼ አላውቅም (ህልም)
እኔም መምህርን አይቸው አለሁ በህልሜ የፈጣሪ ድምጽነው አና እሱ ተኝቶ ነበር እኔ ከአጠገብ ነበሩኩ እና ምን እንዳለ አላወኩም ለመምህር ልነግረው ስል ባነንሁ አኔ እንደተገነዘብሁት ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ እንደሚያስተምረን ነው እናንተስ ምእመናነን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።ይህ ገጠመኝ ወንጌል ነው እግዚአብሔር አምላክ የዝሙት መንፈስ በፃድቃን በሰማዕታት በቅዱሳን ሰይፍ ለዘላለም ይሰርልን። ኢትዮጵያንና ህዝቧን ካለንበት የመከራ ህይወት ያውጣን። አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ይችሌል።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለአስተሪኦ ማርያም አደረሳችሁ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እለተ እረፍቱ አደረሳችሁ ማርያም በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ
የምንሰማውን የምንለወጥበት ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 😍🥰😍🥰
አሜን ❤❤❤
መምህርየ የአንተ አስተምሮ እኮ ልዩ ነው ❤
እውነትህን ነው እኔ እራሴ ቁንጅናቸውን ሳይ እሳሳለሁ , ወይ የእግዚአብሔር ስራ እላለሁ ። እነዚህን የመሰለ ዘር ቢበዛ ብየ ለትዳር አስባቸዋለሁ።
ገጠመኝ አለማዳመጥ ዋጋ ያስከፍላል ❤
መምህር ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ☦️🕊
ሰላም የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤
አንኳን አደረሳቹህ ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ ክብራ መታሰቢያ ❤❤❤
የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤
ቃለ ህይወትን ቃለበርከትን ያስማልን ውዱ መምህራችን በእውነት ገራሚ ገጠመኝ ነው እና. ከኔ መንፈሳዊይ ነኝ ብየ ከምኮፈስው ይልቅ የሴተኛ አዳሪነት የምትስሩ እህቶቻችን እሩህሩህ ናቹሁ ስራቹሁ የግድ ሁኖባቹሁ እንጂ እግዚአብሔርን በጣም ትፈራላቹሁ ታከብራላቹሁ እና እህቶቸ ሁላቹሁም ((ፍቅርተ ስላሴ)) ብላቹሁ በጾለት አስቡኝ እግዚአብሔር ለናተ ቅርብነው እኔ ስት ግዜ ምሮኝ ይቅር ብሎኝ ግን ልቤ ደንድኖብኛል እናተኮ ስለምትፀፀቱ የዋህነታች ከእግዚአብሔር ጋ ያገናኛቹሀል መምህርየ እማፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ
እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል እለተ እረፍቷ አስተርእዮ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
ሰላም መምህራችን በዚህ ቅድስና ስራህ እርግጥ ነው ፈተና ይበዙብሃል ያንተ ስራ ከፍላጎት ብቻ ሳይሆን ከመመረጥም ነው እና አሁንም በርታልን ያንተ አይነቱንም መድሃያለም ያብዛልን እኛም በፅሎት እናስብሃልን!!!
መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአስትርዮ ማርያም እረፈተዉ ቅን በእድሜ እና ጤና ጋር ይጥልን ፈጣሪ ሁላችንም እሱ ይጎበኛን ለእነሱም ትዳራችዉ ይባርክ እግዚያአብሔር
መምህር እዴት ዋለክ እመቤታችን እማ ፈቅር ትጠበቅ ህ። እኔም ወለተ ሰላሴ እሰከ ቤተሰቦቻዉ በላችሁ ፀሎት። አርጉለኘ
እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም እለተ እረፍቱአ አደረሳችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
ሠብስክራይብ✅✅
ላይክ✅✅✅
ሼር✅✅✅
ኮሜንት✅✅
አሜን ፫
አሜን ❤❤❤
መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚኣብሔር ከነልጆችህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ግን ተግባራዊ ማድርግ አልቻልኩም😢የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይህ መምህር
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስተርዮ ማርያም
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን(፫)❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አእምሮክን ይጠብቅልክ
ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ለአስተርዮ ማርያም🕯🕯🕯 መምህር ዋውው በጣም ደስ የሚል በምህረት ፍጻሜውን ያሳምርልን ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ፪ 👏👏
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ እልልል ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአደበታችን ያሰድርብን አሜን ፫
እንኳን ለአሰትረዮ ማረያም በዓል በሰላም አደረሠህ መምህረዬ ከነ ተማሬዎችህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ልዩ ቀን ነው ዛሬ❤ሼር✅ አድረጉና ጀምሩ ኑ ተማሪዎችዬ
መምህር ከስደት መልስ እኔ ወለተ ገብርኤል እና ዘመደማርያም ጓደኛዬ ባተ እጅ መሞሸር እንፈልጋለን በደብ በንስሃ ታጥበን እንዲ ሆንልን ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡን እህት ወንድሞቼ
ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንዴት አደራቹ እንዴት ሰነበታቹ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል አስተርዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ ብዓል መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን 🌴💒🌴🌹🕊🌻🌻🌻🌻🌻
ውድ መምህር እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ታላቅ እህቴ መናፍቅ ናት መንፈሱ እኔን አይወደኝም ቤተሰብ እየበጠበጠ ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን እመ አምላክ የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን 🤲🤲🤲
አሜን❤❤❤❤
አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮኣደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን በጣም የሚገርም ነው ምን ልናገር ብቻ ደስ ይላል ለኛም ቁራጥ ውሳኔ ይስጠን እግዚአብሔር
መምህራችን ዘመንህን ይባርክልን በነጠላ ነተሸፈነ ማንነት ይገለጥ በቸሩመድሃኒአለም ስም
አሜን ❤❤❤
ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያደረብህ ቃለ ህይወት ያሰማለን ❤❤❤❤❤❤
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ እስተርዮ ማርያም አመ ብዙሃን የመምህር ተመሃርዎች
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
የኔ መምህር ኑርልኝ
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ተመሰገን አምላኬ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ለእርገቷ ለእረፍት አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
መምህር ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ያብዛልህ ፀጋህ ይብዛ.....
መልካም ልደት ለማርያምአዊት
😢እግዚአብሔር አምላክን ማሰተዋልን ይድናል በእውነት ሁላችንም
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆየን ✝️⛪✝️🙏🥰🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ እንኳን አደረሠህ
ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡በጣም ደስይላል❤ መምህር በርታ...ይኸሁሉ የነፍስ ትርፍ በአንተነው❤አሁንም ፈጣሪ እድሜናጤና ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለበዓ አስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አስራት ሀገሯን ሰላም ታርግልን፡የከርሞሰው ይበለን❤❤❤
ክክክክክክክ እግዚአብሔር ስራ ሰው ለመላወጥ የምጠቃም ስስቴም በጣም እገርመል
የሚገርም የልፋትህ ውጤን ፍሬአማ ሆኖ ስታገኝው በጣም ደስ ይላል👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ ነዉ ።የኔ ጌታ የወደቀ, የተናቀን, ማንሳት ያዉቅበታል እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለሱ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
እግዚያብሔር ይመስገን መምህረ በእውነት አሜን አሜን አሜን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መመህር ዝገርም ታራክ ኡዩ😊
በእውነት እጅግ በጣም ድስ የሚል እና አስታማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ህይወት ቃል ብርከት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም የሚገርመው የ205 ሰዎች ቤት ገብቶ ችግራቸውን ተፋልሞ አስተምሮ ለገጠመኝ ማቅረብ ትልቅ ፅናት ብርታት የእግዚአብሔር እጅ ነው ሰው የራሱን ችግር መፍታት አቅቶታል
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
አሜን አሜን አሜን ...
❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድቅ ነው መድሐኒ አለም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን❤❤❤
መምህር እንን ለአስተርዮ ማሪያም አመታዊ በአል አደረሰህ 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን🕯
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ደስ ሲል መጨረሻው ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም ክብር ምስገና ይግባው ምእመናን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ የናታችን ምልጃና በረከት አይለየን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
ተመስገን ጌታ ሆይ
በጣም ደስ ይለም ገጠመኝ አሣታሚ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን መጣህልን ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለመቤታችን እረፍት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ሀገራችነን ሰላም ያርግልን አሜን መምህራችን በርታል በዉነት ቡዙ ተለዉጠናል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
💚💛❤️💚💛❤️🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በተግባር እድንተገብረው ይርዳን ❤🙏
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ ለእናታች እመቤታችን እረፍት ቀን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ በየቤቱ ስንት የተደበቀ ፈተና አለ አምላካችን በምህረቱ ይመልከተን
መምህርዬ ቃለህይወት ያሠማልን ክፉ አይንካህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Batama Dasilala Mahmirchin❤❤❤
አሜን አሜን. አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን ❤❤
ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ስላሴ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤🙏
አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን(፫)እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለአስተሪዮ ማርያም በአል❤❤
ፀጋህን ያብዛው እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጌታሆይ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ❤
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል ወድማችን እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን የኛ እንቁዬ የምሳሳልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ይሁን
መምህር እግዚአብሕር እረጅም እድሜ ከጤና እና ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህራችን
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ደስ የምል ገጠመኝ ነው ግን ይህ ገጠመኝ የሰማሁት ይመስለኛል ድጋሚ ነው ሸር ያረግክልን. መምህራችን. እድሜና ጤና ይስጥህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ዉዶቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ነገሮች አልሳካም አሉኝ ወደሀገር መግባት አልቻልኩም ኩላሊቴን በጣም አሞኛል ወለተመድን ብላችሁ አስቡኝ
እመቤቴ ታስብሽ የኔ ውድ
እንኳን አደረሳችሁ የእመቤቴ ወዳጆች
እንኳን አብሮ በጤና አደረሰን ። በያለንበት ዕንበርታ
እንካን ድህና መጣህልን መምህራችን በህልሜ ቤታችን እየገባህ ኣይቻለው ከእናቴ ጋ ቁጭ ብለህ ስታወራት ኣይቻለው እና እባክህ መምህረይ በቴሌግራም የላኩልህ ብዙ ጉድ የቤታችን ታሪክ ሊኬልህ ነበር እና እባክህ ሰማልኝ😢❤
ወልደ ሚካኤልን በፀሎት አስቡኝ በደግል ማርያም
#Egzibher yimsegn amen #መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ #መታደል ነው 🤲💚💛❤
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እንኳን በደናመጣ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን የቅዱስት እመቤታችን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አሰተርእዮ ማርያም አሜን ቸሩ መድኃኔአለም ይጠበቃል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር የመሰገን ለመምህራችን
ያንተ ቅንነት ነው የድካምህ ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ
እኳን በሠላም መጣህ መምህር🙏🙏🙏
መምህርዬ ሃገርየ እንደ ገባ😢በፁሎት ወለተ መድህን አስብኝ 😢
ኡፍፍ እንዴት ደስ ሚል ልጅ ነዉ እንደ እሱ ያለ ወንዶች ያብዛልን በርታ መፈሳዊነት ይብለጥ ሚባለዉ ለዚህ ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን ደስ ሚል ገጠመኝ ነዉ በርታ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር የአገልግትህን ዘመን ያርዝምልን ቀስ በቀስ ለብዙዎች ትደርሳለህ መምህር ሃጥያትችን በዝቷል እናም ከመንገድ ደክሞህ እንዳትወጣ እግዚአብሔር ይርዳህ
የእኔ ወንድም ፀበል አልሄድም ይላል በርታ የተዋህዶ እንቁ ቃላት ያንሰኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድመን ጤናን ይስጥህ ❤❤❤
@እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ክርስቲያኖች በሙሉ❤❤❤❤
☦️☦️☦️⛪⛪⛪🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🌏🌏