Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለቸረኝ
subscribe, share በማድረግ ፕሮግራሙን ተደራሽ እናድርግ👍
ኢንሻአላህ
ስትቀርጹ የድምጽ ጥራት ቢኖር አሪፍ ነበር
አላህ ለወደደው ከየትም ይሁን ከየት ቀጥተኛውን ምንገድ ይመራል የአላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
አሚን
አላሁም አሚን
¹
እኔም ክርስቲያን ነበርኩ ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ እሥልምናን አግኝቻለሁ ሁሉም ይሄንን ጥያቄ ቢጠይቅ ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ በሙሉ ሙሥሊም ይሆኑ ነበር
ውዱ ኡስታዛችን የሚገርም ታሪክ አለህ
Mashallah 🌺🌺🌺🌹🌹💕💕yewenet
ወላሂ እኔ ገና ዛሬ እየሰማሁት ገርሞኝ ማለቴ ሰለምቴ አይመስለኝም ነበር በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው ከምሳሳላቸው ኡስታዞቸ አንድ ማሻአላህ እረጂም ሀያት ከጤና ጋር
ወላሂ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ይሄ ራሱን የቻለ ዳዕዋ ነው ኡስታዝ ዳዕዋዎችህ ሁሉ ልብ የሚገቡ ናቸው አትጥፋብን ይህንን የሚገርም ህይወትን ስላሳለፍክ ነው ለካ ዳዕዋህ ምግብ የሆነው አላህ ይጠብቅህ ጀዛኸላህ ኸይር
MashaAlla
መሻአለህ ወለሂ ምርጥ ትምህርት ነው ለብዙዎች ሂደያ ይሆነል ብዬ አሰብኩኝ ስለዚህ ሜንባር ቢቃርብ ኡስተዝ
ቁራኣን ልቤ ውስጥ እንዲገበ አድርገሀል አመሰግናላው ኡስታዙና
አላህ ለሁላችንም ያግራልን ያረብ
ተመልካች የለም ሜበር ላይ ቢቀርብ ብዬ ተመኘው ለብዙዎች የሒዳያ ሰበብ ይሆናል ቢዝኒ ረህማን ጀዛከላ ኸይር የተፍሲር ትምህርት በቴሌግራም እከታተል ነበር ረመዳን ላይ አላህ ይጨምርልህ ብቃቱም አላህ ሰቶሀል ረቢ ማክ
ሼር በማድረግ ተደራሽ በማድረግ ሂደቱ የበኩሎ ይወጡ።በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ዳዕዋ ቲቪ ላይ የሚሰራጭ ፕሮግራም ይሆናል።ለአስተያየቶ እናመሰግናለን።
እስኪ የተፍሲሩን ሊንክ ላኩት
#ክፍል አንድ ሊንክ ruclips.net/video/YjtFTC4MvZE/видео.html#ክፍል ሁለት ሊንክ ruclips.net/video/_Bs9ZmeW9KU/видео.html#ክፍል ሶስት ሊንክ ruclips.net/video/-3YwQHvd7ZE/видео.html
ማሻአአላህ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራ ድንቅ ነው
ሱባሀን አላህ አላህ ያገራለት በሳት ተፈትኖ ይወጣል አላህ ሰላምህን ያብዛው ኡስታዜ 👌👌😘😘
የአላህ'ስወደዉ'የሄን'ኡስታዝ'አላህ'ይጠብቅህ'
በጣም የሚገርም ታሪክ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ሁላችንም አሏህ በዲነል እስላም ያፅናል
😂😂😂
Masha Allaha sh/Abdulmanan seenaa aja'ibaa nu himtee rabbin umrii si haa dheresuu
አለህ የህፍዝክ ጀግናችን
Mashallah
_አህለን ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ_
ሱብሃ ን አላህ የምገርም ቆይየ ነበር አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ
ሱብሀነክ ያ ረህማን የህዲ መን የሻእ.....
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ 😥😥😥
አሚን ለሁላችንም ይምራን አምላክ አንድብቻ ነዉ እስን ተገዙቱ
😅😅😅
ማሻ አላህ
ማአሻ አላህ
ሱብሃን አላህ ኡስታዛችን ጀዛአክ አላህ ኸይር
ሱብሐነላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ይህን video share እናርገው
ስታምሩ ማሻ አሏህ
SubhanAllah
Maaaaasha Allah
ማሻአላህአላህቀጥተኛውንመንገድይምራን
አላህ ይጠብቅህ !!!
Subahn. allah
አልሀምዱሊላ እስላምያደረከኝ
Mashaallah 👌👌👌
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ
አጂብ ነው ጥንካሬ ሱብሀን አላህ
ማሽአላህ
ሱብሀነላህ
ሱበሀን አላህ ይገረማል
ማሽአላህ አላሁ ዋክበር
Batam des yamil tark new pls kefel 3 yet new yalaw lagagnaw alchalkum linkun asqamitulin kefel 3 pls
ሱበሀነለህ
Mashallah allah mechreshachn yesamerw
ችግሩ መንድን ነዉ እማይሰማው
ማሻአላሕ
አሀለን
እንደማመር ዉዶቸማሻአላህ ኡስታዝ
አብሺርወዲሜወርቅእኳበሣትተጠብሦነዉዛሬእተከበረውቆነጃጂትላይየሚጓባለለውአብሺርአሧሀቦቺምእነቢላልእሞቀዲጋይላይተሠብሠውነዉለማንምያልተሠጠዉንክብርበአዱኒያምበአኸይራየተመሠከረላቸውአይዞህወዲሜአተምታዲለህያንሁሉፈተናአልፈህየልጆቺአባትሁነህከዛያላይየነቢወራሺሁነሀልከዚህበላይመታደልአለ
ማሻ አላህ ሀሬፍ ፔሮግራም ነው ግን ድምፅ ጥራት የለውም
Ahlen
አህለን
እኔ በሚበር በኔ መንገድ ይቅረብ እያልኩ እየወተወትኩ ነበር ምክናየቱም ተመልካች አለ እዛ
👍
የኢትዩጲያኦርቱዶክሰ እዉቀቱካላችህ ውሺትነዉበሉት አላህብቻነዉሂዳያየሚሰጠዉ
👍👍👍👍
ኧረ 30 ደቂቃ አነስ😫
ማሻአላህ
Dimts ayisemam
እኛ ጋር ይሰማል ።ምናልባት ችግሩ ከርሶ እንዳይሆን።
@@rezikatemam7554 ኢንሻ አላህ እማስተካክላለን👍
ይሰማል ምን አልባት ከስልክሽ ነዉ
ወላሂ ፈዝዤ ነው ያዳመጥኩት
i wan't to talk to this man
Ustazuna hulem yegna neh
ድምፅ በመሃል አይሰማም
ሀይማኖትህ የምትወድም ወይም የፈለከውን ሀይማኖት መከተል መብት ነው ግን ሌላኛውን ሀይማኖት ዝቅ ማድርግ አይገባም የእራሱን ሀይማኖት የሚወድ የሌላውን ሀይማኖት አያቆሽሽም
Mn atefaa ?
አላቆሸሸም ግን እዉነቱን አንድ አምላክን አምልኩ ነዉ ጥሪዉ አምላክ አማላጅ አይስፈልገዉም ከስሌላም ስግደት የሚገባዉ አምላክ የለም የማየታየዉም አንዱን አምላክ ተገዙት
አሳጠራችሁት
ሲጀመር ኦርቶዶክስ ሆኖ የኦርቶዶክስ ስርአትን ተግባራዊ ሳያደርግ ምን ይቀባጥራል እውነት ሀይለ ገብርኤል ነው ስምህ ገብርኤል ስራውን ይስራ 😥
አድ አምላክስ የታለ አርባራቱም እየተሰገደላቸዉ አምላክ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራቹ
አለማወቅ ድፍረትን ይሰጣል። ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው ሁለታችሁም ለእስልምናም ሆነ ለክርስትና እምነት ክብር የሌላችሁ ደፋሮች ናችሁ።ያሳዝናል።
ጠያቂውም ተጠያቂውም በእውቀት የመጠቁና የማንንም ሀይማቶት የሚያቋሽሹ አይደለም ኮሜቱን የፃፍሽው ወይም የፃፍከው ከእውቀት ነፃ ናችሁ ምክንያቱም ይህ ኢንተርቪው መረዳት ለሚችል በቂ ማስረጃ ነው
የለፉበትን መመስከር ያሳፍራልዴ አላህ ስለመረተዉ መሰከር
የናአን ሸክልክ ሸይጣን
የገብርኤል ፅዋ መሐበር አባል ነበርክ ወንድማችን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል ወይ ? አንተ ስትከተል የነበረው መፅሐፍ ቅዱስ የማይለውን የአፄ ዘርያቆብ ተረቶች ያዘዛቸውን ነበር " ማሪያም አዳኝ አይደለችም አማላጅ ኣይደለችም አማላጁ አስታራቂው ዋጋ የከፈለልን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው። ስትከተል የነበረው መንገድ የሰይጣንን መንገድ ነበረ ዋቄ ፈታ ኢሬቻ ሌሎቹም የተለያዩ ስሞች የተቀባቡ የደያቢሎስ ካምፖች ናቸው ቅዱስ መፅሐፍ የማያውቃቸው !መፅሐፍ የሚለውን ብታውቅ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ የማደኑን ወንጌሉን ሳትማር ለነገሩ ማን ያስተምርህ ብቻ እስልምና ታላቁ ፕሮፌሽናል የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው ገብርኤል ድረስልኝ ብለህ አይደርስልህም እግዚያብሔር ሲያዛቸው ብቻ ነው ወደ ተላኩበት የሚሄዱት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግብፅ የፈጠረችው ልበ ወለድ ተረት ነው ተክለ ሐይማኖትም እንዲሁ ተረት ናቸው ኦርቶዶክስን ያሳደፋት አፄ ዘርያቆብ የተባለ ንጉስ በ14 ዓም አካባቢ የነገሰው ፀረ ክርስቶስ እሱ ኦርቶዶክስን በጣኦት ሞላት እንጂ ንፁህ የጌታን ወንጌል የሚያስተምሩ የወንጌል አማኞችን ለምን አልጠየቅህም?
መቼም ይህን ጽሁፍ አንብበክ ስትጨርስ የትታውቀኛለህ ፧ አታውቀኝም ብትልም ከአነጋገርህ እነደምረዳው ስላንተ የትናገርኩት ባየገርምህም 90% ትክክል ንኝ አንተም ራስክ ታውቀዋለህ ።በግምት ስላንተ ስናገር ምናልባት አንተ ምናልባት የምታውቀው ወይም ቤተሰቦችክ ባይነግሩህም ባንተ ቤተስትቦች ዉስጥራሱ የአዳል ሞቲ መንፈስ ይመለክ ነበር ፣ እስቲ እናትክን ወይም አባትክን ካልደበቁህ ጌታን ከመቀበላቸው በቤተሰቦቻቸው ዉስጥ የትኛው ዛር ይመለክ እንደነበረ ጥይቃቸው ይነግሩሃል ። አየህ አንተ ልክእንደዘመኑ ወጣት በስማበለው የሰማኸውን ፣በፓስተሮችክ የተነገረክን እና በዘር እና በጥላቻ ብቻ ቅድስተ ቅዱሳን ብጺሂት ድንግል ማርያምን፣ቅዱስ ግብርኤልን፣ቅዱስ ሚካኤልን እና ጽድቃን ሰማታንን የአማራና ትግሬ መለያ አድርገው የሰበኩልህን የዘመኑን ጥራዝ ንጠቆችን ስለምታዳምጥ ያንተ አይነቱ ሰው በቢሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ስላለ አይደንቅም። ያንተ እምነት ምስራቾች ሉተራዊያን አለምን ተቆጣጥረዋል ሰይጣንና ወዳጆቹም ከሁሉም የሚጠሉት ቁጥር አንድ ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው ። አጼዘርያቆብም የሚታወቁት ለእናትችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያላቸው ፍቅር እና በሰሩት ትልቅ ስራ ነው፤ ታድያ ይህን ማን ይጠላል? ሰይጣን እና ልጆቹ፣ አጼዘርያቆብ እኮ ከሉተር በፊት የነበሩ ናቸው ፣አረእንደው ይምጠይቅክ ሉተር ከመጣቱ በፊት የነበሩት ክርስቲያኖች በሙሉ ስተት ናቸው? ሃዋሪያት ዝምብለው ነው ማለት ነው የደከሙት? አረእንደውም በናንተ እምነት አካሄድ ገታችን እየሱስ ክርስቶስ መወለድ የነበረበት በ15 ክፍለዘመን ነበር ማለትነው? ምክያ ቱም ሉተርን መጠበቅ አለበታ። አንተም ከዚህ ከሰለመው ልጅ አትለይም ያው አንድ ናቹ ። አቴቴ ጨሌ፣ ኦፋ አቡኮ ፣ኦፋ ደምና፣አዳልሞቲ፣ወስንጋላ፣የታዬ ከራማ ፣ጠቁዋር፣ጨንገር፣ሙጬ ዘሪጋ.... ወዘተ በአያት ቅድመ አያቶችክ ሲመለክብት የነብረ ቤተሰብ ዉስጥ መወለድህ በራሱ መንፈሱም አብሮክ ተወልዶዋል አንተም ጸረ ማርያም ሆንክ። እስቲ በተሰቦችክን እይ በቤታቹ ዉስጥ ስንት እምነት አለ ፧ ወንድሞችክም ሆኑ ቤተሰቦችክም የትለያየ እምነት ዉስጥ ናቸው ፣ ከቤተሰብ ያለግዜው የሞተም አለ፣ ጤናም የለም፣ሱሰኛ አለ ፣በረከት የለም ይህ አንዱ የአዳል ሞቲ ዛር ምንፈስ መኖሩ በግልጽ የሚታወቅበት ነው። አንተ ወንድሜ ጸረ ማሪያም... የሚጋልብህ እና የሚያዘባርቅክ ከአዳራሽ የተቀበልከው የመናፍቅ መንፈስ ስለሆነ የምልህም ባይገባህም እግዚያብሔር ልቦናውን ይስጥህ።
በመጀመሪያ ከተረተረት ነፃ ውጣ ! የእናትህ የአባት አተቴ ጠቋር ኢሬቻ ቅብጥርሶ የእናትህ የባትህ እምነት ስለነበረ እሱኑ ይዘህ ገደል መግባት መብትህ ነው ግና የምናወራዉ ስለ መዳን ከሆነ ስለ ፅድቅና ኩነኔ ከሆነ ሐቅ ሐቋን እናውራዋ ?አዎ የኔ ቤተሰቦች ኦሮቶዶክስ ናቸው ስለመፅሐፍ ቅዱስ ስንነጋገር የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንተ የዘረዘርካቸውን ደብሎ አስማምቶ የሚያራምደው? መዳን በድርጅት ሆነ እንዴ?መፅፍ ቅዱስን ካመንክ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን የተሰዋልን እዳችንን የከፈለልን ስሙ ሲጠራ የሚያገሸግሻቹ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርቶስ ብቻና ብቻ ነው።ሐዋሪያቶች ያላስተማሩትን ትምህርት ከየት አምጥተህ ነው በእከሌም ይዳናል በእነ እንትናም መታረቅ አለ እምትል?አንዱ ስለሁሉ ሞተ የሚለውን አላነበብክም?ባለ እዳ እንዴት ዋስ ይሆናል?ሁሉም ሐጢያትን ሰርተዋል የእግዚያብሔር ክብርም ጎድሏቸዋል ይላል እኮ መፅሐፉ " እና ለምንድን ነው የክርስቶስን የማዳን ሐይል የምታክፋፉት ከተክለ ሐይማኖት ተቅማጥ ጋር የምታወዳድሩ እ እዛ ሄዶ ፍርፋሪ የበላ የዘላለም ህይወት ያገኛል ለተክለሐይማኖት ቃልኪዳን ገባላቸው እያለ ማንም የተረተውን ተረተረት ይሄንን ሲጋት ስለነበረ እኮ ነው ወንድማችን ከድጡ ወደ ማጡ የተዘፈቀው ! ሐዋሪያው ጳውሎስ እኛ ከሰበክንላቹ ከዚህ ወንጌል ውጪ የሚሰብክላቹ ቢኖር መላእክት እንኳ ቢሆን የተረገመ ይሁን ! ብሎ ፅፎልን አላነበብክም? ገድላትና ድርሳናት አጋንንት ያፃፋቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጠላቶች እውነት እንዳይገለጥ ከላዮች ናቸው ሰው እንዴት ገድላት እና ድርሳናት አንብቦ ወደ መዳን ይመጣል?የተክለ ሐይማኖትን ገድል አነበብነው እኮ የሚዘገንን የሰይጣን ድፍረት የጌታዬን ደም ከተክለሐይማኖት ተቅማጥ ጋር የሚያወዳድር እርጉም ፀሐፊ የፃፈው ለህሊናህ ስትል እስኪ ገድላትን አንብብና መፅሐፍ ቅዱስን ምን እያሉ እንደሁ መርምር እውነት መንገድ በር እኔ ነኝ በእኔ በቀር መንገድ የለም እያለ ሌላ መንድ ከየት መጣ? ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ወደ ውጪ!ነፍስ ይማር ከተፃፈው አንለፍ
@@abcdkidslearning7887 በጣም ይገርማል በትክክል አውቀኸኛል ! እና እኮ አንተም ከዛውጪ አይደለህም! ማን ነው ከጨሌ ከውቃቢ ከዛር ብቻ ሰይጣን የተለያዩ ስሞችን ሰይሞ ከሾማቸው ጭፍራዎቹ አገዛዝ ነፃ የሆነ ? ያውም እኛው አገር ? በአደባባይ ዛፍ ቂቤ የሚለቀለቅበቱ በግንቦት ቂጣና ንፍሮ ቅንጬና ምናምቴው የሚበተንበት ይኸውልህ ከዚህ ሁሉ የገላገለኝ መድሐኒቴ ጌታዬ እየሱስ ክርሴቶስ ነው ሌላ ማንም አያስጥልም ሁሉም ባለ እዳዎች ናቸው መዳን በሌላ በማንም የለም አንተም አምልጥ አዳኝ አንድ ብቸኛው እየሱስ ብቻ ነው ዋውውው እንዴት እንዳወከኝ ገባኝ
@@11223h_v ዮሐንስ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ።⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ።⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ።⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው። እየሱስ እዲ ካለ ማነዉ አምላክ እራሱ እዳትሉብቻ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለቸረኝ
subscribe, share በማድረግ ፕሮግራሙን ተደራሽ እናድርግ👍
ኢንሻአላህ
ስትቀርጹ የድምጽ ጥራት ቢኖር አሪፍ ነበር
አላህ ለወደደው ከየትም ይሁን ከየት ቀጥተኛውን ምንገድ ይመራል የአላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
አሚን
አላሁም አሚን
¹
እኔም ክርስቲያን ነበርኩ ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ እሥልምናን አግኝቻለሁ ሁሉም ይሄንን ጥያቄ ቢጠይቅ ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ በሙሉ ሙሥሊም ይሆኑ ነበር
ውዱ ኡስታዛችን የሚገርም ታሪክ አለህ
Mashallah 🌺🌺🌺🌹🌹💕💕yewenet
ወላሂ እኔ ገና ዛሬ እየሰማሁት ገርሞኝ ማለቴ ሰለምቴ አይመስለኝም ነበር በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው ከምሳሳላቸው ኡስታዞቸ አንድ ማሻአላህ እረጂም ሀያት ከጤና ጋር
ወላሂ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ይሄ ራሱን የቻለ ዳዕዋ ነው ኡስታዝ ዳዕዋዎችህ ሁሉ ልብ የሚገቡ ናቸው አትጥፋብን ይህንን የሚገርም ህይወትን ስላሳለፍክ ነው ለካ ዳዕዋህ ምግብ የሆነው አላህ ይጠብቅህ ጀዛኸላህ ኸይር
MashaAlla
መሻአለህ ወለሂ ምርጥ ትምህርት ነው ለብዙዎች ሂደያ ይሆነል ብዬ አሰብኩኝ ስለዚህ ሜንባር ቢቃርብ ኡስተዝ
ቁራኣን ልቤ ውስጥ እንዲገበ አድርገሀል አመሰግናላው ኡስታዙና
አላህ ለሁላችንም ያግራልን ያረብ
ተመልካች የለም ሜበር ላይ ቢቀርብ ብዬ ተመኘው ለብዙዎች የሒዳያ ሰበብ ይሆናል ቢዝኒ ረህማን
ጀዛከላ ኸይር የተፍሲር ትምህርት በቴሌግራም እከታተል ነበር ረመዳን ላይ አላህ ይጨምርልህ ብቃቱም አላህ ሰቶሀል ረቢ ማክ
ሼር በማድረግ ተደራሽ በማድረግ ሂደቱ የበኩሎ ይወጡ።
በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ዳዕዋ ቲቪ ላይ የሚሰራጭ ፕሮግራም ይሆናል።
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን።
እስኪ የተፍሲሩን ሊንክ ላኩት
#ክፍል አንድ ሊንክ ruclips.net/video/YjtFTC4MvZE/видео.html
#ክፍል ሁለት ሊንክ ruclips.net/video/_Bs9ZmeW9KU/видео.html
#ክፍል ሶስት ሊንክ ruclips.net/video/-3YwQHvd7ZE/видео.html
ማሻአአላህ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራ ድንቅ ነው
ሱባሀን አላህ አላህ ያገራለት በሳት ተፈትኖ ይወጣል አላህ ሰላምህን ያብዛው ኡስታዜ 👌👌😘😘
የአላህ'ስወደዉ'የሄን'ኡስታዝ'አላህ'ይጠብቅህ'
በጣም የሚገርም ታሪክ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ሁላችንም አሏህ በዲነል እስላም ያፅናል
😂😂😂
Masha Allaha sh/Abdulmanan seenaa aja'ibaa nu himtee rabbin umrii si haa dheresuu
አለህ የህፍዝክ ጀግናችን
Mashallah
_አህለን ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ_
ሱብሃ ን አላህ የምገርም ቆይየ ነበር አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ
ሱብሀነክ ያ ረህማን የህዲ መን የሻእ.....
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ 😥😥😥
አሚን ለሁላችንም ይምራን አምላክ አንድብቻ ነዉ እስን ተገዙቱ
😅😅😅
ማሻ አላህ
ማአሻ አላህ
ሱብሃን አላህ ኡስታዛችን ጀዛአክ አላህ ኸይር
ሱብሐነላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ይህን video share እናርገው
ስታምሩ ማሻ አሏህ
SubhanAllah
Maaaaasha Allah
ማሻአላህአላህቀጥተኛውንመንገድይምራን
አላህ ይጠብቅህ !!!
Subahn. allah
አልሀምዱሊላ እስላምያደረከኝ
Mashaallah 👌👌👌
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ
አጂብ ነው ጥንካሬ ሱብሀን አላህ
ማሽአላህ
ሱብሀነላህ
ሱበሀን አላህ ይገረማል
ማሽአላህ አላሁ ዋክበር
Batam des yamil tark new pls kefel 3 yet new yalaw lagagnaw alchalkum linkun asqamitulin kefel 3 pls
ሱበሀነለህ
Mashallah allah mechreshachn yesamerw
ችግሩ መንድን ነዉ እማይሰማው
ማሻአላሕ
አሀለን
እንደማመር ዉዶቸማሻአላህ ኡስታዝ
አብሺርወዲሜወርቅእኳበሣትተጠብሦነዉዛሬእተከበረውቆነጃጂትላይየሚጓባለለውአብሺርአሧሀቦቺምእነቢላልእሞቀዲጋይላይተሠብሠውነዉለማንምያልተሠጠዉንክብርበአዱኒያምበአኸይራየተመሠከረላቸውአይዞህወዲሜአተምታዲለህያንሁሉፈተናአልፈህየልጆቺአባትሁነህከዛያላይየነቢወራሺሁነሀልከዚህበላይመታደልአለ
ማሻ አላህ ሀሬፍ ፔሮግራም ነው ግን ድምፅ ጥራት የለውም
Ahlen
አህለን
እኔ በሚበር በኔ መንገድ ይቅረብ እያልኩ እየወተወትኩ ነበር ምክናየቱም ተመልካች አለ እዛ
👍
የኢትዩጲያኦርቱዶክሰ እዉቀቱካላችህ ውሺትነዉበሉት አላህብቻነዉሂዳያየሚሰጠዉ
👍👍👍👍
ኧረ 30 ደቂቃ አነስ😫
ማሻአላህ
Dimts ayisemam
እኛ ጋር ይሰማል ።ምናልባት ችግሩ ከርሶ እንዳይሆን።
@@rezikatemam7554 ኢንሻ አላህ እማስተካክላለን👍
ይሰማል ምን አልባት ከስልክሽ ነዉ
ወላሂ ፈዝዤ ነው ያዳመጥኩት
i wan't to talk to this man
Ustazuna hulem yegna neh
ድምፅ በመሃል አይሰማም
ሀይማኖትህ የምትወድም
ወይም የፈለከውን ሀይማኖት መከተል መብት ነው ግን ሌላኛውን ሀይማኖት ዝቅ ማድርግ
አይገባም የእራሱን ሀይማኖት የሚወድ የሌላውን ሀይማኖት አያቆሽሽም
Mn atefaa ?
አላቆሸሸም ግን እዉነቱን አንድ አምላክን አምልኩ ነዉ ጥሪዉ አምላክ አማላጅ አይስፈልገዉም ከስሌላም ስግደት የሚገባዉ አምላክ የለም የማየታየዉም አንዱን አምላክ ተገዙት
አሳጠራችሁት
ሲጀመር ኦርቶዶክስ ሆኖ የኦርቶዶክስ ስርአትን ተግባራዊ ሳያደርግ ምን ይቀባጥራል እውነት ሀይለ ገብርኤል ነው ስምህ ገብርኤል ስራውን ይስራ 😥
አድ አምላክስ የታለ አርባራቱም እየተሰገደላቸዉ አምላክ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራቹ
አለማወቅ ድፍረትን ይሰጣል። ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው ሁለታችሁም ለእስልምናም ሆነ ለክርስትና እምነት ክብር የሌላችሁ ደፋሮች ናችሁ።ያሳዝናል።
ጠያቂውም ተጠያቂውም በእውቀት የመጠቁና የማንንም ሀይማቶት የሚያቋሽሹ አይደለም ኮሜቱን የፃፍሽው ወይም የፃፍከው ከእውቀት ነፃ ናችሁ ምክንያቱም ይህ ኢንተርቪው መረዳት ለሚችል በቂ ማስረጃ ነው
የለፉበትን መመስከር ያሳፍራልዴ አላህ ስለመረተዉ መሰከር
የናአን ሸክልክ ሸይጣን
የገብርኤል ፅዋ መሐበር አባል ነበርክ ወንድማችን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል ወይ ?
አንተ ስትከተል የነበረው መፅሐፍ ቅዱስ የማይለውን የአፄ ዘርያቆብ ተረቶች ያዘዛቸውን ነበር " ማሪያም አዳኝ አይደለችም አማላጅ ኣይደለችም አማላጁ አስታራቂው ዋጋ የከፈለልን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው። ስትከተል የነበረው መንገድ የሰይጣንን መንገድ ነበረ ዋቄ ፈታ ኢሬቻ ሌሎቹም የተለያዩ ስሞች የተቀባቡ የደያቢሎስ ካምፖች ናቸው ቅዱስ መፅሐፍ የማያውቃቸው !
መፅሐፍ የሚለውን ብታውቅ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ የማደኑን ወንጌሉን ሳትማር ለነገሩ ማን ያስተምርህ ብቻ እስልምና ታላቁ ፕሮፌሽናል የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው ገብርኤል ድረስልኝ ብለህ አይደርስልህም እግዚያብሔር ሲያዛቸው ብቻ ነው ወደ ተላኩበት የሚሄዱት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግብፅ የፈጠረችው ልበ ወለድ ተረት ነው ተክለ ሐይማኖትም እንዲሁ ተረት ናቸው ኦርቶዶክስን ያሳደፋት አፄ ዘርያቆብ የተባለ ንጉስ በ14 ዓም አካባቢ የነገሰው ፀረ ክርስቶስ እሱ ኦርቶዶክስን በጣኦት ሞላት እንጂ ንፁህ የጌታን ወንጌል የሚያስተምሩ የወንጌል አማኞችን ለምን አልጠየቅህም?
መቼም ይህን ጽሁፍ አንብበክ ስትጨርስ የትታውቀኛለህ ፧ አታውቀኝም ብትልም ከአነጋገርህ እነደምረዳው ስላንተ የትናገርኩት ባየገርምህም 90% ትክክል ንኝ አንተም ራስክ ታውቀዋለህ ።በግምት ስላንተ ስናገር ምናልባት አንተ ምናልባት የምታውቀው ወይም ቤተሰቦችክ ባይነግሩህም ባንተ ቤተስትቦች ዉስጥራሱ የአዳል ሞቲ መንፈስ ይመለክ ነበር ፣ እስቲ እናትክን ወይም አባትክን ካልደበቁህ ጌታን ከመቀበላቸው በቤተሰቦቻቸው ዉስጥ የትኛው ዛር ይመለክ እንደነበረ ጥይቃቸው ይነግሩሃል ። አየህ አንተ ልክእንደዘመኑ ወጣት በስማበለው የሰማኸውን ፣በፓስተሮችክ የተነገረክን እና በዘር እና በጥላቻ ብቻ ቅድስተ ቅዱሳን ብጺሂት ድንግል ማርያምን፣ቅዱስ ግብርኤልን፣ቅዱስ ሚካኤልን እና ጽድቃን ሰማታንን የአማራና ትግሬ መለያ አድርገው የሰበኩልህን የዘመኑን ጥራዝ ንጠቆችን ስለምታዳምጥ ያንተ አይነቱ ሰው በቢሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ስላለ አይደንቅም። ያንተ እምነት ምስራቾች ሉተራዊያን አለምን ተቆጣጥረዋል ሰይጣንና ወዳጆቹም ከሁሉም የሚጠሉት ቁጥር አንድ ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው ። አጼዘርያቆብም የሚታወቁት ለእናትችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያላቸው ፍቅር እና በሰሩት ትልቅ ስራ ነው፤ ታድያ ይህን ማን ይጠላል? ሰይጣን እና ልጆቹ፣ አጼዘርያቆብ እኮ ከሉተር በፊት የነበሩ ናቸው ፣አረእንደው ይምጠይቅክ ሉተር ከመጣቱ በፊት የነበሩት ክርስቲያኖች በሙሉ ስተት ናቸው? ሃዋሪያት ዝምብለው ነው ማለት ነው የደከሙት? አረእንደውም በናንተ እምነት አካሄድ ገታችን እየሱስ ክርስቶስ መወለድ የነበረበት በ15 ክፍለዘመን ነበር ማለትነው? ምክያ ቱም ሉተርን መጠበቅ አለበታ። አንተም ከዚህ ከሰለመው ልጅ አትለይም ያው አንድ ናቹ ። አቴቴ ጨሌ፣ ኦፋ አቡኮ ፣ኦፋ ደምና፣አዳልሞቲ፣ወስንጋላ፣የታዬ ከራማ ፣ጠቁዋር፣ጨንገር፣ሙጬ ዘሪጋ.... ወዘተ በአያት ቅድመ አያቶችክ ሲመለክብት የነብረ ቤተሰብ ዉስጥ መወለድህ በራሱ መንፈሱም አብሮክ ተወልዶዋል አንተም ጸረ ማርያም ሆንክ። እስቲ በተሰቦችክን እይ በቤታቹ ዉስጥ ስንት እምነት አለ ፧ ወንድሞችክም ሆኑ ቤተሰቦችክም የትለያየ እምነት ዉስጥ ናቸው ፣ ከቤተሰብ ያለግዜው የሞተም አለ፣ ጤናም የለም፣ሱሰኛ አለ ፣በረከት የለም ይህ አንዱ የአዳል ሞቲ ዛር ምንፈስ መኖሩ በግልጽ የሚታወቅበት ነው። አንተ ወንድሜ ጸረ ማሪያም... የሚጋልብህ እና የሚያዘባርቅክ ከአዳራሽ የተቀበልከው የመናፍቅ መንፈስ ስለሆነ የምልህም ባይገባህም እግዚያብሔር ልቦናውን ይስጥህ።
በመጀመሪያ ከተረተረት ነፃ ውጣ ! የእናትህ የአባት አተቴ ጠቋር ኢሬቻ ቅብጥርሶ የእናትህ የባትህ እምነት ስለነበረ እሱኑ ይዘህ ገደል መግባት መብትህ ነው ግና የምናወራዉ ስለ መዳን ከሆነ ስለ ፅድቅና ኩነኔ ከሆነ ሐቅ ሐቋን እናውራዋ ?
አዎ የኔ ቤተሰቦች ኦሮቶዶክስ ናቸው ስለመፅሐፍ ቅዱስ ስንነጋገር የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንተ የዘረዘርካቸውን ደብሎ አስማምቶ የሚያራምደው?
መዳን በድርጅት ሆነ እንዴ?
መፅፍ ቅዱስን ካመንክ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን የተሰዋልን እዳችንን የከፈለልን ስሙ ሲጠራ የሚያገሸግሻቹ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርቶስ ብቻና ብቻ ነው።
ሐዋሪያቶች ያላስተማሩትን ትምህርት ከየት አምጥተህ ነው በእከሌም ይዳናል በእነ እንትናም መታረቅ አለ እምትል?
አንዱ ስለሁሉ ሞተ የሚለውን አላነበብክም?
ባለ እዳ እንዴት ዋስ ይሆናል?
ሁሉም ሐጢያትን ሰርተዋል የእግዚያብሔር ክብርም ጎድሏቸዋል ይላል እኮ መፅሐፉ " እና ለምንድን ነው የክርስቶስን የማዳን ሐይል የምታክፋፉት ከተክለ ሐይማኖት ተቅማጥ ጋር የምታወዳድሩ እ እዛ ሄዶ ፍርፋሪ የበላ የዘላለም ህይወት ያገኛል ለተክለሐይማኖት ቃልኪዳን ገባላቸው እያለ ማንም የተረተውን ተረተረት ይሄንን ሲጋት ስለነበረ እኮ ነው ወንድማችን ከድጡ ወደ ማጡ የተዘፈቀው ! ሐዋሪያው ጳውሎስ እኛ ከሰበክንላቹ ከዚህ ወንጌል ውጪ የሚሰብክላቹ ቢኖር መላእክት እንኳ ቢሆን የተረገመ ይሁን ! ብሎ ፅፎልን አላነበብክም? ገድላትና ድርሳናት አጋንንት ያፃፋቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጠላቶች እውነት እንዳይገለጥ ከላዮች ናቸው ሰው እንዴት ገድላት እና ድርሳናት አንብቦ ወደ መዳን ይመጣል?
የተክለ ሐይማኖትን ገድል አነበብነው እኮ የሚዘገንን የሰይጣን ድፍረት የጌታዬን ደም ከተክለሐይማኖት ተቅማጥ ጋር የሚያወዳድር እርጉም ፀሐፊ የፃፈው ለህሊናህ ስትል እስኪ ገድላትን አንብብና መፅሐፍ ቅዱስን ምን እያሉ እንደሁ መርምር እውነት መንገድ በር እኔ ነኝ በእኔ በቀር መንገድ የለም እያለ ሌላ መንድ ከየት መጣ? ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ወደ ውጪ!
ነፍስ ይማር ከተፃፈው አንለፍ
@@abcdkidslearning7887 በጣም ይገርማል በትክክል አውቀኸኛል ! እና እኮ አንተም ከዛውጪ አይደለህም! ማን ነው ከጨሌ ከውቃቢ ከዛር ብቻ ሰይጣን የተለያዩ ስሞችን ሰይሞ ከሾማቸው ጭፍራዎቹ አገዛዝ ነፃ የሆነ ? ያውም እኛው አገር ? በአደባባይ ዛፍ ቂቤ የሚለቀለቅበቱ በግንቦት ቂጣና ንፍሮ ቅንጬና ምናምቴው የሚበተንበት ይኸውልህ ከዚህ ሁሉ የገላገለኝ መድሐኒቴ ጌታዬ እየሱስ ክርሴቶስ ነው ሌላ ማንም አያስጥልም ሁሉም ባለ እዳዎች ናቸው መዳን በሌላ በማንም የለም አንተም አምልጥ አዳኝ አንድ ብቸኛው እየሱስ ብቻ ነው ዋውውው እንዴት እንዳወከኝ ገባኝ
@@11223h_v ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ።
⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ።
⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ።
⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው። እየሱስ እዲ ካለ ማነዉ አምላክ እራሱ እዳትሉብቻ