ከመስለሙ በፊት በሚገርም ድምፅ ዘማሪ ነበር ...ይኸው በትንሹ ስሙና ተደመሙበት! አላሁ አክበር ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @hedaia
    @hedaia 10 месяцев назад +8

    አልሀሙድሊላህ ከዛ ሂወት ላወጣኝ አላህ 23 አመት ኑሬበታለሁ ዘማሪም ነበርኩ አሁን ግን የታላቁን የሀያሉ ጌታየን ቃል ቁርአንን እቀሬለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @sadaadam4828
    @sadaadam4828 3 года назад +46

    እኔም የማርያምን ፅዋ ነበር የምጠጣው ወላሂ በሀያ አመት እድሜ እስልምናን የተቀበልኩት አልሀምዱሊላህ

    • @rhanahmaed6168
      @rhanahmaed6168 2 года назад +1

      እኳን ደህና መጣሽ አላሀም ዱለሊ ኢሥላም ሠላም ነውወዴ አብሽሪ

  • @rahmehabeshawit1086
    @rahmehabeshawit1086 3 года назад +617

    እኔ በጣም ዘማሪ ነበርኩ
    አሁን ግን አልሀምዱሊላህ 5 አመቴ ከሰለምኩ ቤተሰቦቸየ በጣም አክራሪ ከሚባሉት ክርስትያን ናቸው

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 3 года назад +662

    እኔም ዘማሪ ነበርኩ አሁን እራሰ ሁሉም አልጠፋኝም ከነዜማው አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን

    • @አሚነኝየማየ
      @አሚነኝየማየ 3 года назад +13

      መሺአላሕ እንኳን ቀጥተኛዉንመንገድመራሺ ለኔም እህት አላሕ ህዲያ ይሥጥልኝ ያርብ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 3 года назад +4

      ሱብሀን የሚገርምነው

    • @ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ
      @ሀያትነኝየሀለሌንግስ-ጘ6ኘ 3 года назад +10

      እንኳንም በደህና መጠሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይመኖት እስለም ሠለሙ ነው አለህ የጠንክርሽ

    • @ሱናየኑህመርከብናት-ረ2ፈ
      @ሱናየኑህመርከብናት-ረ2ፈ 3 года назад +7

      ማሻ አላህ እንኳን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ እህት ለእኔም እህት አላህ ህዲያውን ይስጥልኝ ኢላሂ

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 3 года назад +2

      ማሻአላህ

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 3 года назад +295

    ነይነይ እምየ ማርያም
    ነይነይ ቤዛዊት አለም
    እናቱ ነሽ እና ለመዲሀኒአለም
    ሁሌየምሠማዉ መዝሙርነበር
    አልሀምዱሊላህ
    ህይወት ተቀየረ ልቤ በኢስላም ፀና
    ልጄ ይደግልኝ ሀፊዝያዲርግልኝ
    አትርሱኝበዱአ

    • @zabibashemasa3616
      @zabibashemasa3616 3 года назад +3

      ኡከን አላህ ቃጢታኛው ማጋድ ማርሽ 🥰🥰

    • @ለይላኡምጁናይድ
      @ለይላኡምጁናይድ 3 года назад +4

      @@zabibashemasa3616
      አወ ማማየ
      አላህ ምን ይሳነዋል

    • @zabibashemasa3616
      @zabibashemasa3616 3 года назад +3

      @@ለይላኡምጁናይድ አልሃምዱሊላህ ምንም አይሰነውም ያሻውን ሰሪ ያወና ጌታ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 3 года назад +1

      ማሻ አላህ አላህ ያድርግልሽ

    • @ለይላኡምጁናይድ
      @ለይላኡምጁናይድ 3 года назад

      @@zeharatube1277
      አሚን ማማየ

  • @kedistmela9507
    @kedistmela9507 3 года назад +68

    የአሏህ በጉጉት ነዉ የሠማሁት እኔም አድሥ ሠለምቴ ነኝ አሏህን አመሠግኑልኝ

    • @ወአልሲ
      @ወአልሲ 3 года назад

      ያሀያቲ አላህ ያጽናሺ አህለን ማማየየየ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @tube-sw3uc
      @tube-sw3uc 3 года назад

      አላህ ያበርታሽ በርች

    • @bedirbabatv6953
      @bedirbabatv6953 2 года назад

      አልሀምዱልላህ ለ አላህ ምስጋና ይገባው ለዝህ መንገድ ለመራሽ:: ዉዱዋ እህቴ

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 года назад +175

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ ሶስት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 3 года назад +376

    ወላሂ እኔ ሁሌም ይገርመኛል የሰለምቴዎች ፅናት አንዴ ከሰለሙ ህይወታቸውን ለዲናቸው ይሰጣሉ ማሻአላህ እኛ ሙስሊም ሆነን ተፈጥረን እንዘናጋለን በእጅ የያዙት ወርቅ ሆነብን እስልምናችን

    • @መውሊድቢዳአነው
      @መውሊድቢዳአነው 3 года назад +12

      አጥንተው አውቀው ተረድተው ሰለሚመጡ ነው የሚበልጡን

    • @fsveg6121
      @fsveg6121 3 года назад +3

      @@መውሊድቢዳአነው ትክክል

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 года назад +5

      በትክክል ወላሂ እኛኮ ደካሞች ነን

    • @ቲቲ-ዘ7ወ
      @ቲቲ-ዘ7ወ 3 года назад +1

      ደሞ ሱባሀን አላ ቁረአን ልክ እንደ አማረኛ ነው እሚነበባቸው ጉበዟች ናቸው አላህ ሲወድ 😘💋

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад +1

      በጣም

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 3 года назад +63

    ሱብሀን አላህ ዋ ነፍሴ በስልምና ተፈጥሬ አንድም ቀን ሳልጠቀምበት😢😢 ሰለምቴዎች ጎበዝ ናቸው አላህ ይጨምርላቹ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 3 года назад +14

    እኔ ዘማሪ አልነበርኩም ነገር ግን ከዘማሪዎች ጋር በመሆን ኮርስ እየወሠድኩ ሣለው ነው እሥልምናን የተቀበልኩት ግን መዝሙሮቹ አይጠፉኝም አልሀምዱሊላሕ ለአለማቱ ጌታ ተደራራቢ ምሥጋና ይገባው እሡ ያወረደውን ሀይማኖት ሥለሠጠኝ
    እሥልምና የህይወቴ መረጋጊያ ናት አልሀምዱሊላሕ 3 አመት አሥቆጠርኩ አላሕ ኢሥላም አርጎ ይግደለን ያረብ

    • @rhanahmaed6168
      @rhanahmaed6168 2 года назад +1

      አብሽሪ ሁቢ እኳን ደህና በጣሽ

    • @AbduZakir-s7w
      @AbduZakir-s7w 2 месяца назад

      ጀግኒት አይዞሽ

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 3 года назад +26

    ያራቢ ማነው እንደኔ የተገረመው በዚህ ኡስታዝ ታሪክ ሱብሃናላህ አለሃምዱልላህ አላ ንማታል እስላም

  • @mlatfekir1241
    @mlatfekir1241 2 года назад +29

    እኔ በጣም መዝሙር ተዋህዶ እዘምር ነበረ
    አሁን ግን ኣልሓምዲላ الحمدلله ሙሲሊም ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤️❤️❤️

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    እኔም ድብን ያለኩ ዘማሪ ነበርኩ እርሜ ለስደት الحمدلله ❤الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدلله الحمدالله الحمدالله الحمدالكاحل❤❤❤

  • @zedbintbaba4779
    @zedbintbaba4779 3 года назад +191

    ወላሂ እኔም እንድህ እዘምር ነበር።አልሀምዱሊላህ አላህ ወደተፈጠርኩበት መለሶኛል።

  • @الحمدلله-ل5ت2و
    @الحمدلله-ل5ت2و 3 года назад +89

    ሱበሀነከ ሱበሃነክ ወለከል ሀምዱ ኒዕመተል ኢስላም ወለከል ሀምዱ ኒዕመተል ቁረኣን አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 3 года назад +15

    አልሃምዱሊላህ አላህ በስዴት አመካኝቶ እስልምናን ለወፈቀኝ አልሃምዱሊላህ አረብል አለሚን 😍😍የኔን ሂወት ገለፆልኝ ኡሥታዜ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад +6

    እኔ ግርም እሚለኝ በፌት ክርስቲያን የነበሩት ወደስልምና ሲመጡ እኛን ይበልጡናል ማሻአላህ አሁን ላይ ኡዝታዝ እኮ የስንት ሰው ቀልብ አርጥቦል እያስተማረ አጅብ አላህ ያደለው እድህ ነው. አላህ ይጨምርለት ኡዝታዝነ ኑሩልን እናንተ ለኛ ታስፈልጉናላችሁ ከወለዱን ቤተሰቦች ይልቅ ያስተማሩን ኡዝታዞች ስለ እስልምና እድናውቅ አርጋችሁናል 👍👍👍👍

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze Месяц назад

      አወ ወላሂ በሁሉም ነገር ነዉ እሚበልጡን አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ❤❤❤

  • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢሰላም ያሱበሀን አላህ ያአላህ እወድሀለሁ ሰለመራኸኝ ሰለመረጥከኝ ተዉሒድን ሠላሳወከኝ የኢማን ጥፈጥናን ሰላጎናፀፈከኝ ያረብ ለከል ሀምድ ወለከል ሸኩር።

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад +58

    አልሃምዱሊላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ያመጣህ ጌታ💐 በጣም ምወደዉ ኡዝታዝ አቡ ያሢር

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 года назад +9

    ሡብሀንአላህ አረ ኡሥታዝ አቡ ያሲር አንተ ለዘመርከዉ እኔ ቀፈፈኝ አጂብ ይህን መዝሙር በጨፈርክበት አፍ በቁርአን ለቀየረልክ ጌታ ምስጋና ይድረሰዉ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ መጨረሻህም ይመር የእኛም ያርብ

  • @seadetube7879
    @seadetube7879 3 года назад +137

    እሱ የፈለገውን ሂድያ ይሰጣል ኢላሂ አንተ ለሁላችንም ሂድያን አብዛልን በዚህም በመጨረሻው አለም ከዚህ በላይ ስጦታ የለም ወላሂ ♥♥♥♥♥

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ 3 года назад +18

    ሠለምቴወች እኮ ጀግና ፣አበሳ ናቸው💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍👍ወላሂ እደኛ ልፍስፍስ አደለም ከሠለሙ ህይወታቸውን ይሰጣሉ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅወን የመጀመሪያየ ነው ታሪኬ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 года назад +90

    ወላሂ ከኛእኮ ሰለምቴ ማሻአላህ ናቸው ወላሂ

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 3 года назад +20

    *አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጣመመውን ማንም አያቀናውም ክርስቲያኖች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ሲመጡ እጅግ በጣም ጎበዝ ናቸው ኢልም ቶሎ ይገባቸዋል እንደውም እቀናባቸዋለሁ ኡስታዝ አቡ ያሲር ምርጥ ኡስታዝ*

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 3 года назад +1

      በጣምወላሂእናቴ ክርሥትያነበርች ግን እአሁን እኛንብድን ትበልጠናልች አባታችንነውያሰለማት
      እሱውዳሄራህዶል ከጨለማያውጣኝ የናተአባትነውሥበቡ ሥታውራ ጨለማውሥጥያልሁይመሥለኛል አልይሳልሞት እደሞትኩይሰማኛልትላልይ
      ግን እኔእኮንፈጂርአሳንሳይል ካልተነሳሁአዛን ይውጣ እሽሥላትዝግጁሁኝ መኝታ ምድነው
      እዳትመችትለኛልይ ያግዜህፃነኝ

    • @fyusuf3750
      @fyusuf3750 3 года назад

      @@seadahusin634 ሱብሀናላህ አባትሽን አላህ ይዘንለት መልካም ስራውንም አላህ ይቀበለው ለእናትሽ ሰበብ ስለሆነላት ሁላችንንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አብሽሪ የኔ ውድ ለእናትሽም ኢልምን አላህ ይጨምርላት

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 3 года назад

      በጣም እኔም እውቀታቸው ይገርመኛል

  • @AL_BEYAN_QURAN1445
    @AL_BEYAN_QURAN1445 3 года назад +63

    ገራሚ ነው በጣም
    ኡስታዛችን
    እንኳን አሏህ መራው!

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ከርስታኖች ከሰለሙ ለዲናቼዉ ዉቀት ለመቅሰም ያላቼዉ ጥንካሬ አላህ ያበርታቹህ ያአህዋቴ አህዋኒ የአላህ እኛሙስሊምሆነን ተፈጥረን ግን እንዘናጋለን አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @ayshaomar1412
    @ayshaomar1412 3 года назад +76

    ወላሂ በጣም ታምር ነው ሱብሃን አላህ አንድ ነገር ልንገራቹህ የክርስትና እምነት ተከታይወች ይህን ቪድዎ የምታዉ ካላቹህ በቀላሉ ወደስልሚና እንዲት መጡ ያደርጋቹሀል

  • @uiih4906
    @uiih4906 2 года назад +4

    ኣልሓምዱ ልላህ እኔም በሀያ ኣመቴ ሰለምኩኝ ቁርኣንም ኣኽትምያለው ኣልሓምዱልላህ ኣላሁ ኣክበር

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh368 3 года назад +100

    ክፍል ሦስት ይቀጥል ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      ደምሪኝማሬዋየየ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ዋንኬ አስገቡኝ

  • @gdhstsysys302
    @gdhstsysys302 3 года назад +1

    ማሻ አሏህ ውድ ኡስታዞቻችንን እና ወንድሞቻችንን አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በመልካም እውዋታቸውም ሰምተን የምንጠቀምባቸው ያርገን ያረብ።
    የኡስታዝ አቡ ያስር ዳዕዋዎች ተሰምተው የማትጠገቡ በቀልድና ምሳሌ እያዋዛ ደስ የሚል በጉጉት እንድንሰማው የሚያረግ ነበር።
    አሁን አሁን ጊዜ ግን ከዳዕዋውም ከሚዳውም እየጠፋብን ነው።

  • @kamella1244
    @kamella1244 3 года назад +25

    አቤት የሰለምቴውች እኮ ፅናት ልዮነው ❤❤❤❤

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze Месяц назад

      በጣም ወላሂ ማሻአላህ ነቸዉ

  • @AliAhmed-tf6zz
    @AliAhmed-tf6zz 3 года назад +1

    Masa Allah
    Ustazi Dnk Ewket mrt Astemero
    Allah Yihfezek We Yraek
    Beteley ... Ilmu , Imanu
    # English grammar ,spoken
    # Arebic Nehw, sorf , Luqa
    Migrem Testo ,khlot.. allah wefkotal..
    Ye Biyassaw Aweliya .....Tiztaye

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 3 года назад +21

    ማሻአላህ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላድንክ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 3 года назад +131

    ሰለምቴዎች ማሻአላህ ናቸው

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 года назад +46

    አልሀምዱሊላህ የኢስላም ውበት ያለውኮ ሰለምቴዎች ላይ ነው ኡስታዝ አብድል መናን የኛ ልዩ አላህ የህፈዘክ

  • @ruhitruhit1926
    @ruhitruhit1926 3 года назад +26

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ነው አላህ ያቀናው ይቃናል ያጠመመው ይጠማል። አንድ ካፊር ዘመዴ ስለሚ እያልናት ሙሀዴራ የሀይማኖት የንፅፅር ትምህርት ስንልክላት መስሚያ የለኝም ስትል አላህ በፈቀዴ ሰአት በቅርቡ እስልምናን ተቀበለች ። አልሀምዱሊላህ !

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 3 года назад +2

      እንደዉ ያንችን ዘመድ እንደ መራዉ የኔንም ዘመድ ቢመራልኝ ያረብ

    • @wormkonjo6654
      @wormkonjo6654 3 года назад +1

      አልሀምዴሊላ።አላሁክበር

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 3 года назад

      አልሀምዱሊለ አለሁ አክበር

    • @ffch2107
      @ffch2107 3 года назад

      ሱብሀን አሏህ

  • @nejate923
    @nejate923 Год назад

    አልሀምዱሊላህ አላህ ስለሚወዳችሁ ወደእስልምና መርቶ በድናችሁም አዋቂ አረጋችሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል በፅናት ፈተናን ማለፍ

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 3 года назад +29

    ላሀውላውላ ቁወተኢሏህ ቢሏህ አልሀምዱሊሏህ አለኒመተል ኢሥላም👍👍👍

  • @mdmd-m1y4z
    @mdmd-m1y4z 4 месяца назад

    ሱብሀነላህ ያረህማን አተ የሻሀውን በፈለከው ወደ ፈለከው ትመራለህ ያሱብሀነላህ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mominam1225
    @mominam1225 3 года назад +7

    አስላሙአላይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን።ኡስታዞቻችን ማሻላህ ናችሁ ያርብ አላህ ህዳያ ይስጠን ለሁላችንም መጨርሻችንንም ያሳምርልን

  • @sablejara2501
    @sablejara2501 3 года назад +1

    Masha Allah ustazaa Kenya anilee anile farfatu turee amma garu allahmdulillah rabbi naa qajelcheeraa maati kiyya ammasi kursitanaa yaa matii kootif dinii kanaa kennef yaa Allah

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 года назад +13

    አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን ጌታችን ኡስታዝዬ❤

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

  • @እሙፊርዶስማሻይቱብ
    @እሙፊርዶስማሻይቱብ 3 года назад +1

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ አላሑ አክበር ኡሥታዝነ ጣፋጪ አንድበትሕ እኖድሐለን አላሕ ይጠብቅሕ እንደ እሥልምና ደስ ሚል ሐይማኖት የለምኮ አለሐምዱሊላ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 года назад +103

    ሱበሀን አላህ ሀሊቁ እኮ ሲያቀናም ሆነ ሲያጠም አይቸግረውም አልሃምዱሊላህ ለዚህ ለጠራ እና ወርቅ ከወርቅም በላይ ለፀዳ ሀይማኖት የመረጠህ ጌታ ሽኩር ይገባው

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 года назад

    በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)🌹🕌🕋🌹📚👈🌹

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 3 года назад +4

    ሱባሀነክ ረቢ ገራሚ ነዉ እንደዉ ያረብ የአጎቴንም ሚስትና ልጆች እንዲ ወደ ብርሃን ቢያወጣልኝ በዱዓቹ አግዙኝ ዉዶች

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 года назад

    ያረቢ ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ኡስታዝ አብደል መናና ገና ዛሬ ሠማሁ ኢነአሊላሂ.😢....................

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 3 года назад +6

    ማሻ አላህ እኔ የምለው መዝሙሩ እራሱ አልጠፋውም እኔም ዘማሪ ነበርኩ ግን እረስቼዋለው

  • @اللهمصلِوسلِموباركعلینبينامُحم

    ሱበሀንአላህ
    አሰገራሚ ታሪክ አልሀምዱሊላህ አላህመርቶህ ወድማችን የአላህ👀👀👀👍👍👍

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 3 года назад +58

    እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ጨፍሬ ጨፍሬ ግን ምንድነው እንደዚህ ያደረገኝ ብየ እራሴን እጠይቅ ነበር ሸይጧን ነበር ሚያዘለን አልሀምዱሊላህ አሏህን ብቻ ለመገዛት በቅቻለሁ ግን ካገባሁ በኋላ በጣም ብቸኝነት ጨመረብኝ ቤተሰቦቸ እራቁኝ ከእስልምና ቤተስብ ለምን አልተፈጠርኩም ብየ ድንበር አልፋለሁ እንደ እህት ምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ሀገር ገባይ ስወልድ ቤተሰብ ይኖረኛል ብየ እላለሁ ኢንሻአላህ።ዱእ አድርጉልኝ

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 3 года назад +1

      አብሽሪ እሕት ሁሉም በሡ ፍቃድ ይሥተካከላል ቤተሠቦችሽም ይታረቁሻል ለጊዜው ነው እሽ ውዴ

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 3 года назад +3

      ታድለሽ ማሻ አላህ

    • @salasala5700
      @salasala5700 3 года назад +1

      አብሽሪ ውዴ

    • @titi-dj1uw
      @titi-dj1uw 3 года назад +2

      የኔውድ አብሽሪልኝ አላህ ካች ጋር ነው አኛም አህቶችሽ አለንልሽ አይዞሽ

    • @foziyaawol7901
      @foziyaawol7901 3 года назад

      Abesher ehet allah yatenash

  • @ፈሪሀይቱብ
    @ፈሪሀይቱብ 3 года назад +2

    ሡበሀነላህ ይገርማል መታደል ነዉ በጣም ነዉ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት ሰለምቴ መሆኑን ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኩት

  • @m.s2380
    @m.s2380 3 года назад +4

    አሏሁ አክበር አላህ የወደደዉን ባሪያዉን ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይመራል እኛንም አላህ ቀጥተኛዉን ይምራን አጅብነዉ

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 3 года назад

    ሚገርም ነው
    አሏህ ሚሣነው የለም
    ሡበሀነ አሏህ ። መጨረሻችን ያማረ ይሁን ያረብ ጀግናማለት ለድኑ የተጋ ነው ገና ብዙ ኡማወችን
    ታፈራለህ በርታ በልልን ሙህር ማለት ይሄ ነው ማሻ አሏህ ።
    ሽኩራን ኡሥታዝ።

  • @rukiyarukiya5283
    @rukiyarukiya5283 3 года назад +10

    አቡ አብድረህማ ኧሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙሉዉን ታሪክ ቀጥሎ ብትለቅልን ደሥሥሥሥ ይለኛል

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 Год назад

    ማሻ አላህ ሰለምቴ መሆኑን ኡስታዛችንን ገና ዛሬ አወኩ ሱባሀን አላህ ሰለምቴወች ጀግኖች ናቸዉ ወላሂ

  • @hayatmohamed438
    @hayatmohamed438 3 года назад +11

    ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል እስታዝ አልሃምዱሊላህ አሁን ከክርስትና ወደ ኢስላም መጠህ አሁን እኛንም እያስተማርህ ነው አላህ ይጨምርልህ እንወድሀለን እስታዝ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ዜድ ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

    • @selenah3877
      @selenah3877 3 года назад

      ያረቢ.ምንልሁንልክ😭😭😭

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 года назад

    በትክክል ነው ኡሰታዝ አላህ ጤና እድሜ ይሰጥህ ያረብ
    አልሂምዱሊላህ አልሂምዱሊላህ አልሂምዱሊላህ ለዚህ ያበቀኝ سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن

  • @هاجرابنتسعيد
    @هاجرابنتسعيد 3 года назад +17

    ሡብሀን አላህ የሚገርም ነው ማመን ይገብዳል አልሀምዱሊላህ አሁንም መሪ ሆነሀል አላህ ጥብቅ ያድርግልን ውዱ ኡስታዛችን

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 3 года назад +1

    ሡበሀነክ አሏህ እንኳንም ወደተፈጠርክበት ኢሥላም መጣህ ኡሥታዜ
    ኡሥታዝ አሠን አሏህ ይጠብቅህ ጀዛከሏ ኸይር

  • @አሱዬየቤተሰቦቸናፋቂ
    @አሱዬየቤተሰቦቸናፋቂ 3 года назад +5

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው
    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @hanauayan7521
    @hanauayan7521 3 года назад

    ሱብሀን አላህ ላህአዉላ ።አላህ ለፈለገዉ ወላሂ ጀነትን በዱኔያ መወፈቅ ይህነዉ ሱብሀን አላ ግን ጠአሙን ያልሰለመዉ አያቀዉም ምንአይነት ሀላዋ ።እያጠ ጣመመነዉ አጂብ እኔካን አቀዋለሁ 😰😰

  • @kuwaitkwt5239
    @kuwaitkwt5239 3 года назад +9

    ሱበሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ጀዛኽ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምዱሊላየተማላእምነትእሥልምናንየሰጠን
    ቱማአልሀምዱሊላህኒኢመተንኢሥላም

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 года назад +4

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አላህ እስላምን መርጦ ስለሰጠህ ዋናው መጨረሻ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @መርየምነኝየአላህባሪያ

    ማሻአላህ ኡሥታዝ እኔማ ሙሥሊም ሆኜ ተፈጥሬ ቁርአን መሀፈዝ አልቻልኩም ይረሣኛል ይህው አመት ሆነኝ መቅራት ከጀመርኩ

  • @ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ

    ሱብሀን አላህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው እንኮንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራው በእስልምና ኑረው በእስልምናችን የምንሞት ያድርገን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ደምሪኝማማየየየየየየ

  • @fyoutube2827
    @fyoutube2827 3 года назад +1

    ወይይኔ ሰምቴ ነዉ። እዴ አልሀም ዱሊላ ጌታየ አሏህ እኳንም ወደ ቅኑ ምንገድ መራን እኔ እና አንተን በዱአ አችሁ አትርሡኝ አሏህ ቤተሰቦቼን ሂዲያ እዲሰጥልኝ

  • @murshidatemam8640
    @murshidatemam8640 3 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደብርሀናማው ዲነል ኢስላም የወፈከኝ 🙏🙏🙏

  • @aaaaamo8937
    @aaaaamo8937 3 года назад +2

    አላህምዱሊላህ አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ አምጣህ ኡስታዝ አብ ያሢር ወደ ተፋጠረክበት ሀይመኖት አምጣህ

  • @dawudtube8391
    @dawudtube8391 3 года назад +12

    ውዶች እስኪ ይሄን ወንድማችነን ህዩት አላህ እንደት እንደወደደው ውላችነንም አላህ ይውደደን ያረብ

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 года назад +2

    ወላሂይ የሚገርም ታአምር ነው እኔ የሚመስለኝ ከበፊት ጀምሮ ሙስሊም ነበር የሚመስለኝ
    አልሀምዱሊላህ
    አላህ ሆይ አንተ ትልቅ ነህ የምድርም የሰማይም ባለቤት ነህ
    አላህ ሆይ አንተው በራህመትህ እዘንልን እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ጀነት የምንገባ አርገን ያርብብብብብ

  • @fsdgt1266
    @fsdgt1266 3 года назад +55

    እኔ አንድ የማሳስባችሁ ቢኖር የውስታዝን ቁጥር ተባበሩኝ ምክንያት ሆኖ በተሰቦችን ያዞርልኝ ይሆናል

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

    • @hafsa-jo1ch
      @hafsa-jo1ch 3 года назад

      አፈላልጊእህት አላህ የመልሰስልሽያረብ

    • @umhalid-n8t
      @umhalid-n8t 3 года назад +1

      ቪድዮውን ዶውን ሎድ አድርገሽ ጋብዣቸው ሁሉንም ከስልክሽ ወደ ቲቪ አድርገሽ

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ
    @kedijaaየበረሀዋእርገብ 3 года назад +1

    ሱብህን አላህ በጣም ይገርማል እሱ ይሚውድውን ሰው ጥቅጥቅ ካለው ጨለማ ውለል ውዳለው ብረህን ያውጣል ሙስሊም ላርክኝ ጌታ ለልቹንም ክጭለማ ውድብረህን ልምጣህቸው አላህ መስጋና ይግባህ አልህምዱሊላህ

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 года назад +10

    ሱብሀን አሏህ ብሰማው የሚገርም ታሪክክክክ የአሏህህህ ምን ይሳነዋል ለአሏህህህ የፈለገውን ይመራልልል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ዋንኬ አስገቡኝ

  • @ufthyt7630
    @ufthyt7630 3 года назад +2

    መሸአለሀ ኡስተዝ ኢኔ ቁረአን ተፊስሪ ውስጤነው አለሀ የከይሪጀዘሀን ይክፈሊሂ ኢሸአለሀ በአለሀ ፊቀዲ አደምጠለው

  • @jamilaaliyyi7830
    @jamilaaliyyi7830 3 года назад +7

    ክፍል 3 የለቅቅ ኡስትዝ ብራክልህ ፊኩም አጂብ ነው ወላሂ

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    ሡብሀንአላህ
    ጀዛክላህኸይረንኡሥታዝ
    እካንአላህለተፈጠርክበትአላማመለሠህ

  • @asadasad1411
    @asadasad1411 3 года назад +14

    ሱበሀንአላህ በጣምአስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛኩምላህኽይርኡስታዛችን

  • @tatariwa98
    @tatariwa98 3 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ አላህ ወንድሞችንም እህቶቼንም እኔንም ጨምሮ ወደተፈጠርንበት እስልምና አላህ መርቶን ፅናትንም ሰቶን አላህ ደሞ መጨረሻችንንም ያሳምርልን እስልምና ብርሀን ነው ።ከጨለማ ውስጥ በብርሀን የሚያኖረን ጥበበኛ ጌታ ነው። አልሀምዱሊላህ መናገር ይከብደኛል

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 3 года назад +3

    አለህ ይጠበሰቀው ኡሰታዛችን መሸአላህህህ ☝🌹🇪🇹

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 года назад +2

    ሱብሀን አሏህ ምንኛ መታደል ነዉ ያረቢ የኔንም ዘመዶች ሂዳያ ስጣቸዉ ስንት ከኔ አስበልጨ የምወዳቸዉ ብዙ አሉ

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 года назад +8

    የአሏህ ቸርነቱ አሁን እኮ ትልቅ ዳኢነው አረበኛ የእጅ ፁሁፍ ቲያስተምር ተፍሲሩ የሙስሊም ቤተሰብ ያደገ ይመስለኝ ነበር ሱብሀነክ

  • @rrrr1311
    @rrrr1311 3 года назад

    ማሻአላህ ሀቂቃተን እኔ በጣም የሚገርመኝ እኛ ሙሰልም ሁነን እያለን ለዲናች ችልተኞች ነን ግን በግልባጩ ሰለምቴወች ወላሂ ለዲናቸው ያላቸው ጥንካሬ እውቀት በጣም የሚገርም ነው ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርክ ረህማን አላህ ለሱ ክሚገዙ ባሮች አላህ ያድርገን ያርብ

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh368 3 года назад +7

    አሏሁ አክበር አጂብ ነዉ ሱበሀነ አሏህ ወይ ኡስታዜ የኛ ጀግና አሏህ ብረሀናማዉን ሀይማኖት ስለሰጠህ አልሀምዱሊላህ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

    • @ayshejemal635
      @ayshejemal635 3 года назад

      ጀዛካላህ ከይረንበጣም ደሲየምሊነወታሪኪነወ አላህ ከይሩንመንገዲህይሚራን

  • @አልሀምዱሊላህ976
    @አልሀምዱሊላህ976 3 года назад

    ሱብሀንአላህ
    ሰለምቴ ጎበዝ ናቸው ኡ/ዝ አቡ ያሲር አላህይጠብቅልን ውጭ።በነበርኩበት ጊዜ ደርሶቹን እከታተል ነበር ወላሂ በጣም እሚገርም ብቃት ነው አላህ ይጨምርለት ለኛም አላህያግራራልን

  • @bderiatubechannel553
    @bderiatubechannel553 3 года назад +19

    ማሻአለህ አስታዝ ጀዝክ ኽይርን🌺🌺🌺🌺🌺🌺 በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ሺራ አድራጉት ሀባይብ👍👍👍👍

  • @መዲናውሎደሴዩተብቻይናል

    ሡባሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላሂላሀኢለላህ አሏሁ አክበር አሏሁመ ስሊ ወሠለም አለ ነብዩና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 года назад +3

    ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም አጂብ ነው ጀዛከላሁ ኸይር

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    አላሁ አክበር እሡ የወደደውንን ሱበሀን አላህ ኡሥታዝ ግን ሠለምቴ አልመሠለኝም ነበር ደእዋ ሢሠጥ አያለሁ ኦሠማለሁ ጉድ ኡሥታዜ እንኳንም ከጨለማ ወደብረሀን አላህ አመጣህ አልሀምዱሊላህ

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ

    *ወሌኩም አሰለም አህለን ኡስታዞቼ አለህ ይጠብቀቹ ሱበን አላህ ይገርመል አላሁ አክበር ማሻ አላህ ኡስታዝ ሀሰን ጀዘኩምላ ኳይራን ክፊል ሶስት ይቀጥልልልልልልልልልልል👍👍👍👍👍👍👌*

  • @sofiaseid9967
    @sofiaseid9967 3 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን። ክፍል አንድ አደምጭ የቆመቹ መስሎኝ አዝኜ ነበር።ሱበሀን አላህ መልእክቱን .....ይገርመል።

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад +1

      ሶፊየ ደምሪኝእሙየየየየየየየየ

  • @የአልኢማንሰላምሚኒስተር

    አሏሁ አክበር አላህ ቀጥተኛውን
    መንገድ ሲመራኮ ሱብሀንአላህ

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ

    የሚገርምነዉወላሒሰለምቴ አይመስለኝምነበር ማሻ አላህ የምወደዉ ኡስታዝነዉ

  • @fatmaa951
    @fatmaa951 3 года назад +3

    አላህ የወደደውን ይመራል ማሻ አላህ ኡስታዝ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ

    ውዱ ኡሥታዛችን እኳንም መራህ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ሱበሀን አላሀ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @skydubai4756
    @skydubai4756 3 года назад +6

    ወላሂ ከነባሩ ሙስሊም አዲስ እሚሰልሙት ማሻአላህ ናቸው

  • @ዚዲላነከዲሪያስሊጤዋ

    ሱባሃነኪ ያራቢ ኣላሀሚኒ ዪሳነዋሉ ኣላሃ ላሁሉሚ ሂዳየዊኒ ዪሲጠቻዉ እኘናሚ ቃጢተኛዉኒ ማገዲ ዪሚራኒ ኣላሃ እዲሚነ ጤነዪሲጣቹሁ

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 года назад +167

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል በተለይ የክረስትና እምነት ተከታዬች ቢያዩት ወላሂ ሀሪፉ ነበረረ

    • @የምባሪማ
      @የምባሪማ 3 года назад

      አላህ የወደደዉን ነዉ የሚማረዉ አተይም ድስለይክ የደረጉት ሱበሀን አላህ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад

      ፍፊ ደምሪኝእሙየየየየ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад

      አይተናል በሁለቱም ሀይመናቶ ቅዱሥናውንም ትንኩልኩሉንም ሣይማሩ መምህር አይሆኑም በፍላጎትሽነው የምታገለግይበት

    • @tube-nf7dp
      @tube-nf7dp 3 года назад

      በትክክል

    • @taibah3242
      @taibah3242 3 года назад

      @@የምባሪማ አሚን

  • @rabiaerabiaeseid2552
    @rabiaerabiaeseid2552 2 года назад

    ሱብሀን። አላህ እሚገርምታሪክነው። ኡስታዛችን

  • @emantube3771
    @emantube3771 3 года назад +5

    አልሀምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድመራው ለሌሎችም ክርስቲያን ወገኖች ትምህርት ይሁናቸው አላህይምራቸው ነፍሳቸው ሳትወጣ እኛንም ፅናትን ይወፍቀን መጨረሻንን ያሳምርልን ያረብ🤲