📌ትክክለኛ የሚገባንን ቦታ እስክናገኝ ዋጋ እንክፈል‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Rakeb ALEMAYEHU,

Комментарии • 372

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 2 года назад +54

    ኤልሲዬ ምክርሽ እኮ ጠብ አይልም ❤️ለሁሉ ሰው የሚሆን ነው:: የኮካው ምሳሌ የሚገርም ነው አዋዋላችን ዋጋችንን ሊጨምር እና ሊቀንስ እንደሚችል :ቀላል በሚመስል ግን ጥልቅ መልዕክት ሁሉ ስው ሊገባው በሚችል ነው አያይዘሽ ያቀረብሽው:: ተባረኪልኝ 🙏

    • @milenamilu9206
      @milenamilu9206 2 года назад

      Elsi kongio grazie mille per i tuo consigli d'oro ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +2

      ሳርዬ ማሬ 🙏እግዚአብሔር ይርዳን በያለንበት በትምህርት ፣ በስራ ፣ በትዳር ፣ በእናትነት ፣ የምንገኝበት መሀበረሰቡ ከባድ ቢሆንም ተስፋ ሳንቆርጥ አላማችን እስከምናሳካ ድረስ ጠንካራ ልንሆን ግድ ይለናል 🙏♥️🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      @@milenamilu9206 grazie mille tesoro 🙏♥️🙏

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 2 года назад +9

    ኡፍ ዘመንሽ ይባረክ እንዴት ድንቅ ሴት ነሽ ስላንቺ እግዛ/ር ይመስገን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በጣም ኣመሰግናለሁ!!!!!!!

  • @faithtikuye57
    @faithtikuye57 2 года назад +5

    ኤልሲዬ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እንዳንዴ ባለንበ ቦታ comfortable ሆነን እራሳችንን ዝቅ አድርገን ሰውን እያስደስትን በራስ መተማመናችንን እያጣን ለኛ የማይገባንን ህይወት እኖራለን

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 года назад +5

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ምክር የእውነት ማንቂያ ነው የስጠሽን በጣም ከወደድኩት ቃሎችሽ እንደተገኝንበት ቦታ እንረክሳለንም እነወደዳለንም እኛ ሳንሆን የተገኘንበት ቦታ ዋጋችንን ይነግረናል👌እናመስግናለን የኔውድ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      በጣም እኔ በህይወቴ በጣም ተጠቀሙኝ አመለካከቶች ናቸው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 года назад +7

    በቀላል እሚገኝ ስርቆት ብቻ ነው አቤት አባባል ይመችሽ ኤልስዬ የኛ ቅመም::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ኑሮ ከባድ ነው ውዶቼ በጣም እንበርታ ተስፋ እንዳንቆርጥ ውዶቼ 🙏♥️🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +4

    ኤልሲዬ ሁለት ጊዜ ነው ያዳመጥኩሽ አንቺ እምሰጪን ትምህርት ሁሉ እሚጣል የለውም ተባረኪልኝ የኔ ማር🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Ggye እየተበረታታን ካልሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 2 года назад +2

    ሻሎም እህታችን አምላካችሁ ጉልበት ይሆናችሆል በምትይዉ ነገርሺ ዉነት ነዉ ያለእግዚሃቤር ህልዉና ሁሉ ከንቱነዉ ብሩክነሺ ቸባረኪ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 года назад +4

    ትክክል
    ብዙ ትግል አለ በዉጭ ያለን
    በተለይ ሆስፒታል የምንሰራ፣
    አመሰግናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ብዙ ጉአደኞቼ ህክምና ላይ ነው በየሆስፒታሉ የሚሰሩት የምትከፍሉት ዋጋ በተለያየ አገር ከባድ ነው ጠንክሩልኝ ወገኖቼ አምላክ ሞገሱን ይጨምርላችሁ አሁንም 🙏♥️🙏

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 года назад +4

    ውይ ኤልሲዬ ሁሌ የምታነሺው አሳብ ይገርመኛል ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው በብዘ ተባረኪልኝ

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 2 года назад +5

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ብዙዎቻችን ማንቃት ትችያለሽ ብዬ አምናለሁ በርቺ!!!!!

  • @etsehiwotbizuneh3363
    @etsehiwotbizuneh3363 2 года назад +3

    ተባረኪ ጠቃሚ ምክር ነው የአንዱ ብርታት ሌላው ንም ያበረታልና

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 2 года назад +4

    ኤልስዬ ሁሌም ምታቀርቢያቸዉ ነገሮች አስተማሪ ናቸዉ🙌 የኮካዉ ምሳሌ በጣም ይገርማል እንዳንቺ አይነቶቹን ፈጣሪ ያብዛልን 🙌🙏ሼር

  • @emmaemma8632
    @emmaemma8632 2 года назад +2

    My God ይገርማል ለኔ የተናገርሽ ነው የመሰለኝ ኤሮፕ ከመጣሁ ቅርብ ግዜ ነው እና ወይኔ ምን አጥፍቼ ነው እላለሁ አመሰግናለሁ ❤

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya 2 года назад +5

    ኤልሲዬ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
    በጣም ደስ ይላል ስፔሻሊይ አገላለፅሽ የኮካው ምሳሌ
    ይገርማል ሁሌም ቪድዮዎቺሽ በሙሉ ገራሚ ናቸው ተባረኪልኝ

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 2 года назад +3

    ኤልስዬ መልካም ምክር ነው ያበረታል ቦታውን ያላወቀ ሰው በጣም ይጎዳል ያለንበትን ቦታና ሁኔታ አይተን እራሳችንን በዛ ቦታ ልክ አርገን ነው መኖር ያለብን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Sebliye ብዙ ግዜ ጥሩ ችሎታ & ብቅአት እያለን ድፍረቱ እና በራስ መተማመኑ ስለሌለን የማይመጥነን ቦታ ላይ መጥፎ ትሪት እየተደረግን ጊዜአችንን እናቃጥላለን‼️ጊዜ ወርቅ ነው ትክክለኛ የሚገባ ቦታችንን እስክናገኝ መትጋት አለብን ማሬ 🙏♥️🙏

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 2 года назад +5

    ጊዜ ከወርቅም በላይ እድሜያችን ነው !!!

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 2 года назад +4

    የኔ አስተዋይ ምክርሽ ውስጤ ነው በጣም ነዉ ምማርበት Thanks again ❤😘😘

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 года назад +2

    እጅግ ጠቃሚ ምክር እስራበታለሁ :የኔ ወርቅ ተባርኪ❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ጊዜ ካለፈ በኋላ እንዳንባንን አደራ እለት እለት እንጠቀምበት ወገኖቼ 🙏♥️🙏

  • @hewanb8118
    @hewanb8118 2 года назад +4

    እውነትን ነው የኔ ውድ ያለቦታ የተገኘ ወርቅ እንኮን እንደ ምድብ ይቆጠራል በዝምታ ውስጥ ደግሞ መልስ አለ

  • @tirumebitgeberemariam4649
    @tirumebitgeberemariam4649 2 года назад +1

    ኤልሲ ጌታ ይባርክሽ በተለይ እናቶች ለራሳቸው ጊዜ ለማግኘት ለልጆቻቸው ሞባይል ለረጅም ጊዜ ይሰጣሉና ምክርሽ ጠቃሚ ነውና አጥብቀሽ ምከሪያቸው ተባረኪ።

  • @senaitgeorgies5366
    @senaitgeorgies5366 2 года назад +3

    የጌታን ስም ስለምትጠሪ በጣም ደስ ትያለሽ እናመስግናለን ትምህርትሽ ሁሉ መልካም ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Senaitye ያለሱ ማን አለን ብለሽ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ

    ባላለቀ እያልኩ ነው የጨረስኩት አንደበትሽ ጣፋጭ ነው ደሞ አይጥፊ ቶሎ ቶሎ ሊቀቅሊን

  • @marmalata332
    @marmalata332 2 года назад +5

    You are my mentor ❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያነሳሽው ጊዜ ጥሎን ሳይሄድ መንቃቱ መልካም ነው ተባረኪ ኤልሱዬ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Naniye በጣም ጊዜ ወርቅ ነው ለሁላችንም 🙏♥️🙏

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 2 года назад +2

    እውነት ነው እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ተገቢ ሃሳብ ነው: እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲ ❤️😍

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 года назад +1

    በእዉነት በጣም ነዉ የምናመሰግነው ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ኤልሲ

  • @betobelo56
    @betobelo56 2 года назад +3

    ጥሩ ምክር ነው ኤልሲ ይሄን ምክር ባስፈለገኝ ሰዓት ነው የመከርሽኝ😘💕

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад +3

    Thank you! What are your advice.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      በርቱልኝ ጊዜአችሁን ተጠቀሙበት ማሬ 🙏♥️🙏

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 2 года назад +3

    ተባረኪ በጣም ቆንጆ ምክር ነዉ

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 2 года назад +3

    ውድ እህቴ ክበሪልኝ ትልቅ ሃሳብ ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን በርቺ

  • @AA-td2ez
    @AA-td2ez 2 года назад +3

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +4

    በጣም እኛ ሀበሾች ተሰደን ስንኖር ብዙወቻችን መናገር እንኳ እያለብን ዝምታን እንመርጣን እየተጎዳንም ቢሆን የኒ ቆንጆ የምር ለኒ ነዉ ዛሬ የመጣሽዉ Thank you

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ዝምታ ወርቅ ነው አሉ እውነት ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 года назад +3

    Thank you I always listen to you... You have good advice...you go girl!.

  • @guletsegai5165
    @guletsegai5165 2 года назад +3

    Very true. Thank you for sharing.

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 2 года назад +3

    I have no ears for negativity. I trust God. I will get my BSN next year. I have been studying hard for the last 3 and half years, I will do the same thing until I finish. No makeup, no fun, no social life........... Becouse, I need my BSN than any of this

    • @enumar8811
      @enumar8811 2 года назад +1

      congratulations….i am living in uSA i need to college too but am really scared to start school because i have 2 kids they doesn’t start school

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 2 года назад

      @@enumar8811 I have 3 kids. Don't worry trust God & put God before you and do what you want to do.

  • @asmiti.asmiti6407
    @asmiti.asmiti6407 2 года назад +2

    ትክክል
    እናመሰግናለን

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 года назад +4

    እግዛብሔር ያክብርልን የኔ ውዴ ኑሪልን 😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 2 года назад +2

    That's absolutely true and you are always gentle, Elsye! Just one note, please don't forget to give a credit for the person who created the example you used.

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 года назад +4

    እዉነት ነዉ አንድም ቀን ጊዜችሁ በአግባቡ ሳትጠቀሙ አትለፍ ያለፈ ጊዜ አይመለስም ካለፈ በዋላ ክለ ፀፀት ግን ደሞ ለመጀመር ዛሬም አልመሸም 📍start now

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 года назад +3

    Elsy😍 thank you so much for sharing 🙏🏽 be blessed 🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @Solzna
    @Solzna 2 года назад +2

    What a great video my dear! Useful as always. Thank you 😘😍

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ

    ሁል ግዜ ምታመጫቸው ሀሳቦች ይገርሙኛል የኔ ሴት ተባረኪ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 2 года назад +2

    The best advice ever thank you 🙏🏾 so much my dear and be safe

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 2 года назад +3

    That's true my dear, gizie werk now thank you Sis. be blessed

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 2 года назад +3

    Else you always touched my life 👍🏾❤which is true !! Amazing 🙏🏼.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Sofiye ስንነካ ነው ትርጉሙ የሚገባን ማሬ 🙏♥️🙏

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed 2 года назад +4

    ባጭሩ ! ውድድድድድድ!!

  • @wossenyeleshmekonnen4214
    @wossenyeleshmekonnen4214 2 года назад +2

    Thank you Thank you Elsa Betam amesegnishalehu tekekelegna meker newehete

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 2 года назад +6

    ኤልስዬ ተንኮል ክፋት የሌለብሽ ንፁህ ልብ ያለሽ ቀና ሴት ትመስይኛለሽ😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሀል ይላሉ ያገሬሰው ቅንነት ለራስነው መጥፎ ልብ ይዘን በመንገዳችን አይቀናንም ማሬ 🙏♥️🙏

    • @birukbalcha8628
      @birukbalcha8628 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 ዘመንሽ ይባረክ😘😘😘

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 2 года назад +3

    አህትዮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቀጥይብት።

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 2 года назад +3

    Geta Yebarkshe❤️🙏!! Big Lesson ✊🏽👏🏽

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 года назад +2

    The great advice Elsi thanks so much God bless you ❤️

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +3

    ትክክል ነሽ ኤልሲ የሐበሻ ብርታት ምክርሽ እንደ ምግብ በደም ስር የሚገባ አስፈላጊ ነው ተባረኪ እህቴ 🙏😇

  • @munaabdo5945
    @munaabdo5945 Год назад

    ኤልስዬ የኔ ውድ አቺ መልካም ሴት ነሽ ለብዙሀኑ ሰው የተላክሽ ስጦታ ነሽ በርቺ ምክርሽ ጠብ የሚል ነው ካንጀት እናመሰግናለን።

  • @asmarina1
    @asmarina1 2 года назад +2

    Wise beyond your years! I just subscribed.

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 года назад +4

    :::::አቤት ትንተና ፈትፍተሺ ነው እምታጎርሺ የኔ አስተዋይ ✅️✌️

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 2 года назад +2

    ኤልስየ ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @weynshetmamuye7870
    @weynshetmamuye7870 2 года назад +1

    እናመስግናለን እህታችን
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @bethlehemtegegn9642
      @bethlehemtegegn9642 2 года назад

      እናመስግናለን ደስ የሚል ትምርት ነው ኤሊሲ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад +3

    Thank you so much Elsie konjo for your good advice 💕🥰🕊

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад +2

    ልክ ነሽ ዋጋ መክፈል አለብን ጊዜ ወርቅ ነው አባባልሽ ወደኩት Elsaye በጣም እናመሰግናለን 👍veramente sei bravissima

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Grazie mille carissima , la vita è dura per tutti e non bisogna arrendersi 🙏♥️🙏

  • @bettysleiman1877
    @bettysleiman1877 2 года назад +3

    Successful confidence you are so good I love you I love you thank you so much god bless you💕💕💕💕💕💕

  • @liyafikru9079
    @liyafikru9079 2 года назад +4

    የኔ መካሪ እናመሰግናለን

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 2 года назад +2

    Wow ‼️ grazie, grazie, grazie, ELSII, COMPLIMENTI ❤️🌹🙏

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 года назад +2

    ወላሂ በጠም የምትጋርሚ ልዩ አስታወይ ነሽ ኮማንት ሰጥቼ አለዉቅም አደምጬሽ ለይክ አርጌሽ ብቻ ነበር ማልፈዉ ዘሬ ግን ተገደድኩ እጅግ አማሰግናለዉ ትምርት ቤቴ ነሽ ፈጣሪ አንቺንና ልጆችሽን ይበርክ ታበረኪ 💚💛💖

  • @lizamotma231
    @lizamotma231 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከዉ

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 2 года назад +3

    You are so helpful sister. I love you so much

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 года назад +3

    ኤልሲዬ አንቺ ትምህርትቤት ነሽ በእውነት ስንት ነገር አስተማርሽኝ ሙሉ ሴት አደረግሽኝ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ ስፊ አትያዢ የኔ ትልቅ እወድሻለው እወድሻለው አከብርሻለው🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ከልቤ አመሰግናለሁ ኣሜን አሜን ማሬ 🙏♥️🙏

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 2 года назад +2

    You are motivating us . Good job. I love your style and how you respect your viewer.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +2

      I really do respect my audience time, opinion and wish best life for all our amazing people 🙏♥️🙏

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 года назад +2

    Hi elsiye endet nesh yegna mekari ehtachn betam enamesegnalen bemangnawm seat yanchi video bitay motive yaregal berchiln kanchi bzu entebkalen and I love the flower its beautiful

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 года назад +3

    በጣም በጣም አስተዋይነሽ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 года назад +1

    እውነትሽን ነው የኔ እህቴ እናመሰግናለን

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 года назад +2

    ኤልስዬ የኔ ቅመም በጣም ቆንጆ ምክር ነው የመከርሽን you are right we have to strong person በኮካ የመሰልሽው ምሳሌ በጣም የሚደነቅ ነው ጠንካራነትሽን ያመለክታል thank you for sharing ኤልስዬ ቆንጆ ❤💕❤👍👍✅✅

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Bettye በርቱልኝ ጠንክሩልኝ እንቅፋት የሌለበት ኑሮ የለም 🙏♥️🙏

    • @bettysheger976
      @bettysheger976 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ ኤልስዬ እንበረታለን ትክክል ነሽ እንቅፋት የሌለው ኑሮ የለም ደስ ስትይ የኔ ቅን አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 2 года назад +2

    Great advice blessing to you 🙏🏽

  • @ብርኩእናጽዬን
    @ብርኩእናጽዬን 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሳላማክርሽ ለኔ የመከርሽኝ እስከሚመስለኝ ሰማሁሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልክ አስቀምጭልን

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 2 года назад +3

    ቆንጂት ኢትዮጵያዊት፣ ተባረኪ መልካም ነገር ነው ያካፈልሽን።

  • @hayatahmed7315
    @hayatahmed7315 2 года назад +2

    It's not fair not to be grateful,Thank you😊 tekami point👍

  • @qawsedqawsed6147
    @qawsedqawsed6147 2 года назад +2

    geta abizito yibarekishi bexa yemixeqimeni mekerishi. .zemenishi yetebareke yuhunu

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 года назад +3

    ዋዉ ትክክል ወደድኩት አባባልሽን ቦታ መምረጥ👌

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      የምንገኝበት ቦታ ዋጋ እያለን ዋጋ ቢስ ያደርገናል ተጠንቀቁ 🙏♥️🙏

  • @mekedesgirma3153
    @mekedesgirma3153 2 года назад +1

    Gobez tikili ine Taliyan New yalut aun ylubetn bota medrese Geta tsmgnie Iyselkugn yasebkubet bota yderesku New Tebareki.

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 года назад +3

    እናቴ ከልብሽ ነው ምክርሽ እውነት::
    የቅዱሳን አምላክ ያክብርሽ::

  • @feriwottesfay8236
    @feriwottesfay8236 2 года назад +4

    ከሚበረዉ ጌዜ ጋር አብረሽ የምትበሪ ጀግና። ከጊዜ ጋር አብሮ መሮጥ ላልቻልን አንቺን የሚያበረታታ አህት ስላገኘሁ ደስተኛ ነኝ አንቺም በርቺ ጨዋ ሲኞር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Feriwotye አምላክ ከፀፀት ይጠብቀን በርቱልኝ ጊዜ ወርቅ ነው ውዶቼ 🙏♥️🙏

  • @addisalembekelebiru9453
    @addisalembekelebiru9453 2 года назад +2

    else i like your hair... what kind of color u used for your hair?? please tell me dear

  • @freselamtsegay8121
    @freselamtsegay8121 2 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ነዉ ኤልሲ እናመሰግናለን ::

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 года назад +3

    ኤልሲዬ የኔ ምሳሌ አንችን ካገኝው በኋላ Lifesystemen ቀይሬዋለው ምክርሽ እንደሁሌውም ያስፈልገናል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Meseretye ይሄ ነው ለኔ ደሞዜ አበረታታሽኝ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 года назад +2

    Thanks else for your advice

  • @arayakassaye
    @arayakassaye Год назад

    Beloved sister, you are wise , I love this encouragement and kept doing a good job. You have great potential, my sister. Let the blessing of the Lord be with you and your family ጌታ ይባርካችሁ

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 2 года назад +3

    Thank you Elsy 🥰 i send my hug 🤗 to you

  • @redred6211
    @redred6211 2 года назад +1

    Elsiye, thankyou for the best advice u always come up with. esti give us advice about pregnancy time i know you have passed those days but am sure you have some ideas, like what to wear and eat plc....... I hope to see it soon

  • @wintatadese6254
    @wintatadese6254 2 года назад +1

    ኤልሲ 😍 የማይጠቅም ነገር ካፍሽ ወጥቶ አያውቅም 🙌❤🙏

  • @genetwondimu2537
    @genetwondimu2537 2 года назад +1

    You are very mature you always amaz me keep it up!

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 2 года назад +1

    Stay blessed too thank 😊 🙏

  • @selammelaku4352
    @selammelaku4352 2 года назад +3

    Thanks dear elsi

  • @adanchedanielle4240
    @adanchedanielle4240 2 года назад +2

    Amesgnalew betam lyetkemale lehywtachne egzyabhre yelebchen yemulaleche 👍🙏🖐️🥰

  • @abebina4362
    @abebina4362 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ የንችን ቪደዎ በጉጉት ነው ምጠብቀው አመሠግነለሁ ካንች ብዙ ተማርኩ🙏😘💐

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Abebina ማሬ እንበረታታ አምላክም ይለመነን ሁላችንንም 🙏♥️🙏

  • @ethiotoday3042
    @ethiotoday3042 2 года назад +2

    እናመሰግናለን እማ 😍

  • @saedasaeda4548
    @saedasaeda4548 2 года назад +1

    በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው❤❤❤

  • @biruktikebede5758
    @biruktikebede5758 2 года назад +2

    እናመሰግናለን🥰

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +3

    ማሬ💝 መጣሽልኝ 🌹🌹🌹🌹 ቆይ ልስማ

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 2 года назад +3

    Tebarek 🙏🏻🙏🏻😍

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 2 года назад +3

    Thank you❤️

  • @HanniZenu
    @HanniZenu 2 года назад +1

    Lek nesh yene konjo. Anchim worke nesh.
    Stay Blessed. xoxo